+++ ለመቁሰልም ጊዜ አለው፤ ለፈውስም ጊዜ አለው +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ

    እንኩዋን በሰላም መጡልን ተናፋቂ አባቻችን መምህራችን ተመስጪ ነው ሁሌም የማዳምጠወት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት

  • @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ

    ደጉ አባታችን የሚያስተምሩት ትምህርት ደስስስ ነዉ የሚለዉ ፀጋዉን ያብዛሎት በመመሰጥ እንድሰማዉ እዝነ ልቦናዬን ያብራልኝ

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን !!!

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw 4 роки тому +1

    Kalehwet yasemlan memharchn

  • @gantataewed4461
    @gantataewed4461 4 роки тому +1

    አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ ፆሞች በሰላ አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን #የእመብርሃን ፍቅሯ ጣዕሟ በልቦናችን ይሳልብን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥሰማይ ያውርስልን ለስተማሩን አባታችን በዕድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!!

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 роки тому +1

    ""አሜን።ቃለሕይወት ያሰማልን::

  • @alsharhan5999
    @alsharhan5999 4 роки тому

    Amen kakehiwet yasemaln Erejim Edma ketena gar yadll

  • @hymettube12
    @hymettube12 4 роки тому

    የንስሐን ሕይወት በምልዓት እርሱ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያድለን አሜን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ET-gu2fu
    @ET-gu2fu 4 роки тому

    ለሁሉም ጊዜ አለው ✔
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @በስምህልጠራፍቅሬ
    @በስምህልጠራፍቅሬ 4 роки тому +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ከክፍነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀወ በቤቱ ያፅናወ አሁን ችግር የሆነብንና ልባችንን እያደማ ያለዉ እስከመጨረሻዉ አለመፅናት በሽታ ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናወት አሜን

  • @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ

    እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም የሆነ አገላለፅ ነዉ

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 роки тому

    ቃለ ህወት ያስማልን ኣባ ገብረኪዳን የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን።እኔም ጭንቀቴ ከኣቅሜ በላይ ሆኖዋል እና ጭንቀትሽ ወደ ደስታ ይቀይርልሽ ፈጣሪ ብላቹት መርቁኝ እህት ወንድሞቼ።

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነው በልባችን ያሳድር ልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ!!!

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 4 роки тому

    Kale hiwetn yasemaln kbur abatachn megabie hadis ena bluy abune gebre kidan

  • @ጽጌማርያም-ነ3ኰ
    @ጽጌማርያም-ነ3ኰ 4 роки тому +1

    ትምህርቱ ሰዓት በጣም በጣም በጣም አጠረ ኸረ አባታችን አስረዝምት ፖሳቻችን ጊዜ ኖሮክ መቼም ኮመንት አታነብም ግን ተሳስተህም/ሽ ካያቹሁት ንገሩልኝ ላባታችን