+++ ሱታፌ አምላክ በቅዱስ ጐርጐርዮስ ዘኑሲስ - ክፍል ፩ - በዲ/ን ሚክያስ አስረስ +++

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @bettywubshet1110
    @bettywubshet1110 Рік тому

    አቤቱ. እአምላኬ. ይህን. ቃለ. እግዚአብሔር. ለመማር. ሰላበቃጘኝ. ክበር.ተመሰገነ. መምህራችን. ቃለሕይወት. ያሰማልን.

  • @demekemekonen8580
    @demekemekonen8580 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱሰ ቃሉን እንድሰማአ የፈቀደልን አምላካችን እግዚአብሔር ይመሠገን
    የቅዱሳአን በርከታቸወ ይድርብን

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ጸጋ ከኹላችሁ ጋር ይኹን አኃው እጅግ በጣም ነው በአገልግሎታችሁ የምደሰተው
    አምላካችን ልዑል እግዚአብሔ ለሊቃወንተ ቤተ ክርስቲያን የገለጸውን ምሥጢር ያድላችኁ
    ጉባኤውንም ያስፋልን

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እንቁ መምህሮቻችን 🙏

  • @Brhantgraweyti
    @Brhantgraweyti 4 роки тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን: ጣፋጭ ትምህርት ጸጋውን ያብዛላችሁ: የት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር ሊያልፈን የማይገባ ትምህርት እያለፈን ነው።

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 3 роки тому

    kale hiwot yasemalen
    memherachen egziabher tsegawn yabzalhen ................

  • @ኮከብነኝየአትናቴዎስእናት

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕውነቱ። የመንግስቱ ወራሾች ያደርገን።።።
    ይህን ትምህርት ማድመጥ ለማይችሉ በፁፍ የምናገኝበት መንገድ ብጠቁሙኝ???????

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 2 роки тому

    የምፈልገው ቪዲዮ
    ስፈልግሽ ስፈልግሽ ስፈልግሽ ይልሃል
    አንተ ግሩም ሰው በሌላም አስተምህሮ ጎብኘና

  • @jordanpeterson-epics9385
    @jordanpeterson-epics9385 4 роки тому +2

    this is the way how we should start our ኦርትሆዶክስ ክርስትና....yemer yihe twld benante bewetat yebetekrstiyan wetatoch egzabherm bemeretachu mebarekun sasb uffff elalehu..."ደቂቀ አበው"....የአባቶች ልጆች እንደአባቶቻቸው ፈለክ ሲጓዙ እንደምን ያምር...እግዚአብሄር ለበለጠ አገልግሎት ያብቃቹ...እኛንም ጎበዝ ተማሪዎች ያርገን።

    • @Amentube1037
      @Amentube1037 4 роки тому

      አሜን !! አሜን!! እውነት ነው በጣም።

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን መምህራችን

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 4 роки тому

    Ye Tewahado wetatoch bertu.
    Seyitan melkun iyeqere memitatun alaqomum.
    Wibiwa mistirengawa ye nifs maseriya Tewahado ye Qidus Yared bet nat.
    Nefisina sigachinin sanisesit inistat ye Menigiste Semay mewireshachin.
    Tewahado iske ahun seat dires le alemawiyan ijig mistir nat.
    Liyatefiwat yimokiralu yawim berasachin ye siga aderoch.
    "Mebarek yalifelege bere qedimo yimotal. " yilalu yeneta ye qolo asitemariyachin.
    Ahun sasibew iwinet hono agengehut.
    Abetu Amlakachin hoy Ethiopian asibat Ethiopian asibat
    Tewahado zelalemawit nat
    Amen Amen Amen

  • @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ

    ሱታፌ ምድነው ?