"... መለስ ተክሌን እና አቦማ ምትኩን እንዳትመለምላቸው ተብዬ ነበር ግን.." @Hasabe Nibab @Nahoo Television

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024
  • "... መለስ ተክሌን እና አቦማ ምትኩን እንዳትመለምላቸው ተብዬ ነበር ግን.." @Hasabe Nibab @Nahoo Television
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision...
    #Ethiopian news today#TPLF# OLA# hawasa city# south Korea warns America# war in amhara# fano
    #grand renascence dam# electric utility/ GAZA# Ethiopian Red Cross# humanitarian aid#Dr. tewodross Adhanom# ኦነግ#sudan#grand renascence dam # electric utility#GAZA# Ethiopian Red Cross#humanitarian aid# Dr. tewodross Adhanom# EU# Ethiopia and Eretria# ministry of finance# Ethiopia and Eritrea# Tigray boarders and Eritrea solders# USA sanction on Zimbabwe#Addis Ababa# 4 kilo# Harari city# EU ambassadors #Ethiopia and Eritrea# Tigray boarders and Eritrea solders# USA sanction on Zimbabwe# Addis Ababa# 4 kilo# Harari city# EU ambassadors Ethiopia and Kenya #Ethiopia and Somalia # Addis Ababa # Abiy Ahmed # William Ruto # Haiti # Lapsset projects #infrastructure projects# Oromo libration front # Kenya in Haiti # America about GAZA# Tigray mekelel # war in amhara region# ፋኖ# Fano# federal defense force#Ethiopian journalists #war in Ethiopia# Ethiopian news today# Amhara regions# Ethiopian politics #doctors in south Korea #ECOWAS #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
    abiy ahmed # wliyam ruto # Ethiopia and Kenya# war in amhara region# amnesty international # civilians in amhara # famine in GAZA# NATO # Pretoria peace treaty # tigray # TPLF#ethiopianews today #Soldiers # traffic accident in ethiopia# OLA # pres freedom in ethiopia#CPJ# abiy ahmed Ethiopian news today# Oromo libration front #kenya in Haiti # America about GAZA # Tigray mekelel # war in amhara region #ፋኖ # Fano # federal defense force#ethiopianews #nahoonews #Eritrea news # Sudan news # Debretsion Gebremichael # Amhara Regional state # Tplf #Sudan Army # Jawar Mohammed # Eritrea news #Abey Ahmed#Abadulla gemeda #Semehal Meles # Mekelle # Samora Yenus #Meles Zenawi # Azeb Mesfin # Taye Dendea #NAMA #Tigray news # Metekel #Sebehat Nega# Tigrai news #Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 95

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 8 місяців тому

    በጣም አስደሳች ውይይት እኛም በጣም እናመሰግናለን

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 8 місяців тому +3

    እኔም ኢህአፓ ባደርራጀው የወጣት ሊግ ውስጥ ነበርኩኝ:: በሕይወት ዘመኔ እንደ እሳት የሚፈጀኝ በኢሕአፓ ውስጥ መሳተፌ ይቆጨኛል:: ያ ዘመን የኢትዮጵያ ጥቁር ዘመን ታሪክ ነው:: ማንም ጤነኛ ሕሊና ያለው ሠው ሶሻሊዝምን እንዴት የአገራችን ideology እንዲሆን ይመርጣል ? ጠንካራ በመሆኔ ዳንኩ እንጅ ብዙ መከራ ደርሶብኝ ነበር :: ኢሕአፓም መኢሶንም ደርግም ህወሃት/ ኢህአዴግም ኦነግም የታሪክ ቅርሻታሞች ናቸው :: ከአፄ ሃይለሥላሴ መንግስት የተሻለ እስካሁን ድረስ አላየሁም:: አፄ ሃይለስላሴ በሳቸው ዘመን ለነበረው ሕዝብ ጥሩ መሪ ነበሩ:: ከሳቸው በኆላ ለነበረው ትውልድ ግዜውን የሚመጥን መሪ መሆን አልቻሉም:: የጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሃብተወልድ በተከበሩና በተማሩ ጨዋ ስዎች የተሞላ ነበር::feudalism ተፅእኖ ቢኖረውም ካፒታሊዝም በጥሩ ሁኔታ እያቆጠቆጠ ነበር::: ይሁን እንጅ በአብዮት ስም ነገር ተበላሽቶ ቀረ ::

    • @dm9820
      @dm9820 8 місяців тому

      በንጉሱ ጊዜ የነበሩት መሪዎች፡ ሳያወሩ ብዙ ስራ ሰርተው ያለፉ መሪዎች ነበሩ፡ ብዙ ተቋሞች የተገነቡበት ዘመን ነበረ። ለምሳሌ የኢትዮጲያ አየርመንገድ፣ የመብራት ሃይል ፤ቴሌኮሙኒኬሽን፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ፡ ሆስፒታሎች ፤ የገንዝብ ሚኒስቴር ፡ህግ ሚኒስቴር (ካሁኑ በጣም በተሻለ ህግ የሚከበርብት) የአየር ሃይል፡ የባህር ሃይል፤ የሃረር ጦር አካዳሚ ብቃት ያላችው ኢትዮጲያውያን ተማሪዎች ገብተው በጥሩ ውጤት የተመረቁ መኮንኖችን የምታሰለጥን እና ብዙ ሌሎች ተቋሞች ሰርተው ያስረከቡ ናቸው በአለም በታወቁ የጦር አካዳሚዎችም ገበትው በከፍትኛ ውጤት የተመረቁ መኮንኖች ነበሩ ። ከላይ የትጠቀሱት ተቋማት የሚመሩት በብቃት በተማሩ አዋቂ ኢትዮጲያውያን ሰዎች ነበር። ይህን ሁሉ ሲገነቡ ግን አገሪቱ አሁን የአለባትን አንድ መቶኛ ያህል ብድር የለባትም ነበር። እንደተወራው ሌቦች አልነበሩም፡ ነገር ግን የአገርን ድንበር አስከብረው የአስረከቡ ትልልቅ መሪዎች ነበሩ።
      ልብ ብላችሁ ክሆነ ንጉሱ ክወረዱ በኋላ ግን የመጡት መሪዎች ሁሉ ብዙ የሚያወሩና ሃገር የሚያፈርሱ፡ ህዝቡን በተስፋ ብቻ እየሞሉ በንጉሱ ጊዜ የተሰሩ ተቋማትን እየተጠቀሙ እያሲያዙ እየተበደሩ አገራችንን እዳ ውስጥ የከተቱ ናቸው። ትውልዱን ሌብነት ያስተማሩ፡ ሰውን ያለፍርድ የሚገሉ፤ አገሪቱን በማያስፈልግ ጦርነት ያደቀቁ ናቸው።
      በአጭሩ በንጉሱ ጊዜ የነበሩት የሚሰሩ የተግባር መሪዎች ሲሆኑ ክዚያ በሁላ የመጡት የሚያወሩ የሚዘርፉ አገርና ህዝብ የሚከፋፍሉ፡ ሃላፊነት መውስድ የማይችሉ፡ ሲሳሳቱ ተሳስተናል የማይሉ የሚያሳዝኑ የአገር ሸክሞች ናቸው።

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi 8 місяців тому +3

    ዶ/ር ጌታቸዉ ትዉስታዉ ጠንካራ ፣ አንደበቱ የተፍታታ ሰዉ ነዉ።
    ጥሪ ጠያቂ አላገኘም።
    ኤሊያስ ባልቴት ይመስል ወደ ሐሜት ይሳባል

    • @Xestra37490
      @Xestra37490 8 місяців тому

      Was in he the one few years ago b4 TPLF was removed when discussed regarding the dam. He said Ethiopia doesn’t need the dam he said something like well Abbay takes all the dirt and wash it down if the dam build it will stay in Ethiopia. It’s not good for health…It was on ESAT. I don’t trust people like him…

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 8 місяців тому

    Interesting

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 8 місяців тому

    Tks, dear Elias!

  • @usa7780
    @usa7780 8 місяців тому

    Outstanding interview. Informative and appears authentic

  • @SimegneAneley-nx2hw
    @SimegneAneley-nx2hw 8 місяців тому

    Great interview, really enjoyed both the host (for his well preparedness) and the guest's impressive answers (even if I didn't like his old politics). Thank you both.

  • @jerrytom1973
    @jerrytom1973 8 місяців тому +3

    ጠያቂው አስመሳይ ነው።

    • @anteneh41
      @anteneh41 8 місяців тому

      ከምርህ ንው ደደብ ደፋር ነህ ህፃን

    • @anteneh41
      @anteneh41 8 місяців тому

      ከምርህ ንው ደደብ ደፋር ነህ ህፃን

  • @belayTilahun-ws4yc
    @belayTilahun-ws4yc 8 місяців тому +1

    ወንድም ኤልያስ እኔም እንደ አንተ የኢህአፓ ሲምፓቲ ነበረኝ። እስቲ ደግሞ የመኢሶን ሰዎች ጋብዝና እነሱ የሚሉትን ደግሞ እንዳመጣችው።
    ከአለበለዝያ onesided ያስመስልሀል።
    ሀሳብ ለመስጠት ያክል ነው
    መልካም ቀን

    • @asnakeabdi
      @asnakeabdi 8 місяців тому

      ከድርጅት መኢሶንን ፣ከብሔር ትግሬና ኦሮሞ አቅርቦ ይሙት እንዴ?

  • @almaw15
    @almaw15 8 місяців тому +1

    በጸረ ዴሞክራሴ መንገድ ዴሞክራሴን ለማዋለድ የነበረ ሙከራ ስለሆነ ዴሞክራሳያዋ የፖለቲካ ባህል እንዲያበለጽግ አላስቻለም

  • @tbell592
    @tbell592 8 місяців тому +2

    ሰለ አቦማ ምትኩ የትግል ታሪክ መጨረሻው እንዴት እንደበረ ብናውቅ ደስ ይለናል በተለይ እኔ ጋር classmate ሰለነበርን ሰለሱ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 8 місяців тому

      ውሻው ሳይነክስህ በመቅረቱ እድለኛ ነህ::

    • @nataelemessa5606
      @nataelemessa5606 8 місяців тому

      ኦነግ ሆኖ በምስራቁ ግንባር በትግል ላይ ተሰዋ

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 місяців тому

      ፍቅረሥላሤ አበበ የሚባል የተፈሪ መኮንን ተማሪ መን ኣካባቢ ነዋር የዳዊት ጉተማ አክሥት ልጅ ያየሕይራድ ቅጣዉ አማች የድንቃለም ገብሬና የአበራሽ ገብሬ እሕት ልጅ...መርካቶ ልዑል መኮንን አካባቢ አባባ ገብሬ ጀነራል ታደሠ ገብሬና የጋሽ ብሩክ አባት ...አጠያይቅ....አቦማ ታሪኩን ታገኛለሕ...በርታ

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 8 місяців тому

    Hej Dr i am agree with y ou

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 8 місяців тому

    ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው እናመሰግናለን

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 8 місяців тому

    How Wanderfull men you are/ were.

  • @mohammedmussa9826
    @mohammedmussa9826 8 місяців тому +1

    Thank you for the wonderful duscussion.
    Who is Muhe?

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi 8 місяців тому +1

    ሰዉ ወደፊት የሚሆነዉን አስቀድሞ ለምን አላወቀም ብሎ መዉቀስ አይቻልም።
    ስለ ወደፊቱ መገመት ይቻል ይሆናል።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 8 місяців тому +1

    Prof. Getachew Begashaw sesemachew wuye badir ayselechugnm reZim Edmie ketiena gar

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 8 місяців тому

    በዛን ጊዜ መለስ ተክሌ የሚያክል ተማሪ አልነበረም ፡፡ በደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕረዚዳንት ላይ ተማሪዎች ወክሎ ያደረገው ንግግር ቢገልፁ ጥሩ ነበር ፡፡

  • @sintayehutsehay4989
    @sintayehutsehay4989 8 місяців тому +1

    እኔም ስብሰባው ውስጥ( technical university of Berlin west) ነበርኩ,ትዝ የሚለኝ ታደለችና ሀይሌ ፋዳ እርስ በራሳቸው ሲጨቃጨቁ ሲጣሉ ነው!!

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 5 місяців тому

    እኔ የኒቨርሢቲ በደርግ ዘመን ነዉ የነበርኩት በጃንኾይ አልደረስኩም
    "ጥቁር አዉሮፓዊያን"..ይላችኇል አቤ ጎበኛ...እዉነትነት አለዉን?

  • @usa7780
    @usa7780 8 місяців тому +1

    Great interview by Professor Getachew Begashaw. Unfortunately the “journalist” interrupts the smooth flow of the conversation

  • @samsontamiru1796
    @samsontamiru1796 8 місяців тому

    Aye....😢😢😢

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 8 місяців тому

    ግሩም ቃለ ምልልስ ነበር። ከዘመኑ መርዘም የተነሳ አንዳንድ ዝርዝር ጉዳዮችን ማስታወስ አስቸጋሪ ቢሆንምና ባንዳንዳቹ ላይ ፀፀትን በሚመለከት ሁላችንንም የሚመለከት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ጌታቸው በሀቀኛነት የተናገረው ራሴም ልናገረው የምችለው ነው። ትምህርታዊነቱ ለሁላችንም ነው። የተማሪውን ንቅናቄ በተመለከተ አመለካከታችን ተመሳሳይ ነው። ያ ትውልድ ምንም ተተኪ የሌለው ትውልድ ነበር። ያንን ትውልድ በጅምላ የሚያወግዙ አምልኮ ድንቁርና የተፀናወታቸውና በበቀል ተወልደው በበቀል ያደጉ ናቸው።

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 8 місяців тому +5

    እኔኮ የሚገርመኝ፣ የተማሪ ንቅናቄ አካሄድን የምትሉ ሰዎች ኃይለሥላሴን ዲሞክራሲያዊ አልነበሩም ስትሉ እሳቸውማ ንጉሥ ናቸው። እናንተ ገና ስልጣን ሳትይዙ አይደል እንዴ ጓደኞቻችሁን በሃሳብ ልዩነት አሳባችሁ የጨፈጨፋችሁት። ኃይለሥላሴ አምሳ አመት ነግሰው በፖለቲካ ምክንያት የገደሉት ሰው ስንት ነበር? እናንተኮ ገና ከእናታችሁ ጎጆ ሳትወጡ ስንት ሰው ጨረሳችሁ? ኧረ ንስሃ ግቡ። ታሪካችሁ ከመቶ ዘጠና ፐርሰንቱ አሳፋሪ ነው።

    • @voiceofmaranatha6053
      @voiceofmaranatha6053 8 місяців тому

      የተማሪ ንቅናቄን ከግራ ፖለቲካ ለይቶ ማየቱ ሚዛናዊ ያደርጋል።

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 8 місяців тому +1

      @@voiceofmaranatha6053 የተማሪው ንቅናቄ የግራ ንቅናቄ ነው። ሌላ ንቅናቄ አልነበረም። በአሜሪካም፣ በአውሮጳም፣ በኢትዮጵያም የተደራጁት በሙሉ ግራዎች ናቸው። ከጥንስሱ እስከእልቂቱ የመሩት እነሱው ናቸው። ለማደናገር አትሞክሩ።

  • @teferraalemayehu3579
    @teferraalemayehu3579 8 місяців тому +3

    Wishing for better is one thing but the process you guys followed incurred the country heavy price. One thing you can’t deny is you tried to introduce an ideology you didn’t have comprehensive understanding.

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 місяців тому

      ወገኔ ካፒታሊዝምን ትረዳለሕን ዛሬ ያኔ ሥይኾን

  • @RagasaQalbesa
    @RagasaQalbesa 8 місяців тому

    ነገሩን እንደ አንድ የታሪክ ምዕራፍ (historic epoch) በጥሞና እየተከታተልኩ ነበር፡፡ በከፊልም ቢሆን ራሴም ነገሩን አዉቃለሁ፡፡ የዶ/ር ጌታቸዉንም የግል የፖለቲካ አመለካከትም በመጠኑ እገነዘባለሁ፤ አከብራለሁም፡፡ ትንሽ ያልገባኝ የአቅራቢዉን አመለካከት ነዉ፡፡ ያም ሆነ ይህ ትዉልድ ስለማያነብ እምብዛም የነበረዉን ሁኔታ አይገነዘብም የሚለዉ ድምዳሜ ፍጹም ስህተት ነዉ፡፡
    ትላንት ዛሬ እንደይደለ ሁሉ ዛሬም ነገ አይሆንም፡፡ እዉነት ለመናገር የተማሪዎቹ የህብረት ትግል ከትኛዉም የዛሬዉ የትግል ቡድን የተሸለ ነበር፡፡ ነገር ግን የተማሪ ትግል የፖለቲካ ፓርቲ ስላይደለ/ሊሆንም ስለማይችል የራሱን ኃላፊነት በሚገባ ተወቷል፡፡ በዚያ ትግል ወቅት በተለይ መጨረሻዎቹ አካባቢ ከምሁራን ጎራ ጎልቶ መዉጣት የነበረበት የፖለቲካ ፕሮግራም ነድፎ ያንን አመጽ ቅርጽ ማስያዝ ነበረባቸዉ፡፡ ያ ክፍተት ደግሞ ለወታደራዊዉ ጁንታ ሰፊ ስፍራ እንዲያገኝ ረድቶታል፡፡ ይህንን የምለዉ በጭፍን ሳይሆን በሌሎቹ የአፍሪካና ሩቅ ምስራቅ ድሀ ሀገሮች ወታደሮች በብዛት በጉልበት ስልጣን ሲቆጣጠሩ ስለነበረ ጥንቃቄም ሆነ ዝግጅት አልተደረገበትም፡፡

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472 8 місяців тому

    ጥሩ ነው ፕሮፌሰር ጌታቸው ስለተማሪው ንቅናቄ የሚአሰተምረው። እኔ ደጋፊ ነበርኩ ። ይሁን እንጅ ከተማሪው ማህበር የፈለቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሥርተው ለአሁኑዋ ኢትዮጵያ ችግር ተጠያቂ ይመስሉኛል።
    ተማሪ እንደ ማንም የዓለም ተማሪ ለአገሩ ጥሩ አሳብ ይዞ የሚነሳ እንጅ የሚጎዳ ሀሳብ ይዞ የሚነሳ አይደለም።
    ይሁን እንጅ እንደማነኛው የህይዎት ሂደት ጥሩው ሀሳብ በጎንኞሽ ታውቆም ሳይታወቅም ጥሩ ያልሆነ ሀሳብ ወይም ሥራ ይዞ ይመጣል ብየ አስባለሁ።
    የአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥትም በአባትነት አስተሳሰብም ሆነ በፍራት ተማሪውን መቆጣጠር አቅቶታል።
    በቻይና በአንድ የአፍሪካ ተማሪ እና በአንዲት የቻይና ተማሪ ፍቅር ምክንያት በተነሳ የዘረኛነት አስተሳሰብ ተነስቶ በኋላ መንግሥት ለመገልበጥ ሞክሮ በምን መንገድ እንደቆመ እና ቻይና አሁን የት ቦታ ላይ እንደአለች የማናየው ነው።
    የአፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት የቻይና መንግሥት ቴኔአሚን እሰኮሪ (Tian’amen Square ) እንደአደረገው ወይም አነድ ሁለት ሸ ተማሪ ለአንድ ሁለት ዓመት ቢአስር ኑሮ የዛሬዋ የአብይ አኢትዮጵያ ትኖር ነበር? እጣ ፈንታዋ ምን ይሆን ነበር?

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 8 місяців тому

    ወ/ሮ መአዛ ብሩ (ሸገር ኤፍ ኤም ) ፕሮፎሰር ጋታቸውን ኢንተርቪው ብታረገው እንዴት ያማረ እንደሚሆን ይታየኛል። በጣም የታሪኩ አካል አንደበተ ርቱእ ናትና እሷ መስማት የያትፈልገውብ ሳይሆን ተጠያቂው የሚያውቀውን ሳታቆራርጠው ታስወራው ነበር።

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 місяців тому

      ወገኔ...ተሕትናሕን ወደድኩ አጠያየቁን አላወቀበትም ሣትል አልክ...ጨዋነት ነዉ

  • @Abachada1
    @Abachada1 8 місяців тому

    ያን ጊዜ ተማሪው ያነሳው የነበረው የዴሞክራሲያዊ ጥያቄዎች ምንም የተሳሳተ አልነበሩም:: ደርግም የተማሪውን ጥያቄ መሰረት አድርጎ ነው የጀመረው: ሕዝባዊ ጥያቄዎችንም ሠርቆ ተጠመቀበትና አብዮቱን አፈነ:: ከዚያ ቀጥሎ ግራ ዘመም ምሁራን መኢሶንና ኢሕአፓ ብለው በመከፋፈል ደርግ እንዲጠናከርና ሕዝባዊ አብዮቱ እንዲቀለበስ ያደረጉት ጎጂ አስተዋጽኦ ለዘላለም የማይረሳ ነው:: መኢሶን ነፍሰ በላ የሆኑ ካድሬዎች መልምሎ ራሱ የተሳሳተ መንገድ ኢሕአፓን አሸንፌ ደርግን ለመጣል እችላለሁ ብሎ በየቀበሌው አመራር ሰግስጎ ወጣቱን ፈጅቷል:: የኢሕአፓ አመራርም በሕዝባዊ ትግል ሳይሆን በከተማ አመጽና በኩደታ መልክ በአጭር መንገድ ሥልጣን መያዝ ይቻላል ብሎ ወጣቱ ለመኢሶንና ደርግ ጥይት አጋለጠው:: በተለይ የኢሕአፓ አመራር ከከተማ እስከ በረሀ የፈጸመው የወጣት እልቂት ወንጀል መኢሶን በከተማ ከጨረሰው ወጣት በላይ ነው:: ወጣቱ በኢሕአፓ ስር ሲደራጅ ሕዝባዊ አብዮቱን ከግብ ያደርሳል ብሎ ነበር: ሆኖም ግን የከተማውን ጭፍጨፋ አምልጦ ቢወጣም ከራሱ ድርጅት የጠበቀው ሌላ ሞት በመሆኑ የኢሕአፓ አመራር ለወጣቱ እልቂት ከደርግ-መኢሶን እኩል ተጠያቂ ነው::በኢሕአፓ አመራርና ኮሚሳር ተብየዎች በየበረሀው የተረሸነውን ወጣት የተቀበረበት በረሀ ይቁጠረው!! አሁን በሕይዎት ያላችሁት የኢሕአፓ አመራር አባላት አሁንም ትክክል ነበርን ስትሉ አታፍሩም? በቁማችሁ ንስሀ ግቡ: ይበቃችኋል!!!

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 8 місяців тому +1

    ለአማራጭ ሃሳብ በተለይም ለመድበለ ፓርቲ አማራጭ ለቆሙ ሃይሎች የተማሪው ንቅናቄ ዕድል አትሰጡም ነበር የሚለው ሂስ እንደ እውነት ለመቀበል አይቻልም። መከንን ቢሻው የምዕራቡ ሊበራል አስተሳሰብ ያምን የነበረ ሰው ጥላሁንን ግዛውን አሸንፎ የአኢተማ ፕሬዝደንት ሆኖ ተመርጧል። እኔ የኮንግረስ አባልና ዋና ዐሐፊ በነበርኩበት ዘመን የነጆንና ሮበርት ኬኒዲ አምላኪና "ጄል ልክ" የተባሉ ተወዳዳሪ ሆነው ቀርበው የተመረጡና ውሎ አድሮ ማርክሲስት ሌኒኒስትና ማኦኢስት ሆነው እስከመጨርሻው የዘለቁ ይገኙበታል። ደፍረው ፊት ለፊት የወጡ ያለመኖራቸው ለእነርሱ መድረኩ በመከልከሉ ነው ማለት አይቻልም።

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 8 місяців тому

      ዶ/ር አማረ፣ ከሺ ተማሪዎች አንድ ዶ/ር መኮንን ተገኙ? ለዚያውስ ሌሎች ቢኖሩም የተደበቁበት ምክንያት ግልፅ ነው። ባንዳ፣ ሳቦተር ተብለው ተወግዘው፣ ተሸማቀው እንዲያውም ጥቃት እየደረሰባቸው አልነበረም እንዴ? አሁን ይሄ የታሪክ ክለሳ ለምን ይረባናል ተብሎ ይሆን?

  • @voiceofmaranatha6053
    @voiceofmaranatha6053 8 місяців тому

    The ESM was a mass organization. The leaders of the future parties were leaders USUAA or NUES or were influenced by ESM.

  • @sintayehutsehay4989
    @sintayehutsehay4989 8 місяців тому

    የተማሪዎች ንቅናቄ እንደ ራሺያ ከባላባታዊ ሥርአት ከኋላቀርነት በአጭር ጊዜ ወደ ሱፐር ፓወር እንደ ሶቨየት ዩንየን ለመድረስ ምኞት ስለነበራቸው መሆኑን አትካዱ. ኢትዮጵያ እንደ
    ራሽያ ያኔ ባላባታዊና ኦርቶዶክስ ሀገር ስለነበረች አብዮት ብታደርግ ከአፍሪካም ከአለም ታላቅ ትሆናለች ምኞት ነበር!!!

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi 8 місяців тому

    አንተ በቦታዉ አልነበርህ፤ ዝም ብለህ ስማ
    ወደ አንተ ስሜት ወለድ አቋም አትጎትት
    ደካማ

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 8 місяців тому

    የተማሪው ንቅናቄ የግራ ንቅናቄ ነው። ሌላ ንቅናቄ አልነበረም። በአሜሪካም፣ በአውሮጳም፣ በኢትዮጵያም የተደራጁት በሙሉ ግራዎች ናቸው። ከጥንስሱ እስከእልቂቱ የመሩት እነሱው ናቸው። ለማደናገር አትሞክሩ።

  • @DorryThorson
    @DorryThorson 8 місяців тому

    Ato Elias,
    You’re a poor interviewer!! Don’t interrupt your guest in the middle of his response to your posed questions!!!!

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 7 місяців тому

    Aboma Mitiku was a Galla and Meles Tekle was a Tigre nationalists. I know them personally when I was a student too at HIS University science Faculty at Arat Kilo. Both of them like many others were anti- Amharas. That I've seen and experienced my self. Mr. Getachew stop jabbering. Your criminals indeed.

  • @leykunberhanu316
    @leykunberhanu316 8 місяців тому

    Hasty generalization is useless. A person learns the past in which he or she was not mature by then through different means or methods. The question must be is she or he did analyse properly and came to an understanding of the real situation that took place and/or did he or she came to the right conclusion.

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 8 місяців тому

    ያን: ትውልድ በየጊዜው: ሲወቅስ የምሰማው ፖለቲከኛው ልደቱ አያሌውን: ብትጋብዘው: ጥሩ ይመስለኛል:: ውይይት ቆንጆነው::

  • @wegf6808
    @wegf6808 8 місяців тому

    ለትውልዱ ያላቹህ ንቀት ዩሚገርም ነው!!
    ባልበሰለ አይምሮአቹህ ያቦካችሁትን ህዝብ ላይ ለመጫን እና ለስልጣን በነበራቹህ ጥም እርስ በርስ የተላለቃችሁት፣ ውታደሮች ወደስልጣን እንዲመጡ መንገዱን ያመቻቻችሁት እናንተ ናቹህ። ጀብደኝነታቹህ ህዝቡን ዋጋ አስከፍሎታል። ብዙዎቻችሁ በእውቀትም ይሁን በልምድ ያልበሰላቹህ ገና ተማሪዎች ነበራቹህ

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 8 місяців тому

    በተማሪው ስም የጥቂት የሥልጣን ጥመኞች እንቅስቃሴ ነበር። ሰፊው ተማሪ የሚያውቀው ነገር አልነበረም ። የአረቦችና የባዝ ፓርቲ ሰለባ ነበር። የአፍሪካ ተማሪዎች አገሮቻቸውን ገደል አልከተ ቱም። ማርኪዝም ሌኒኒዝምን መመሪያው ያደረገ የተማሪም ሇነ የፓርቲ እንቅስቃሴ ስለዲሞክራሲ ሊያወራ አይችልም። በመሆኑም ነው ተከፋፍላችሁ ትውልድ የፈጃችሁት። የሚተቿችሁን በተለመደው ባሕሪያችሁ የደርግ ልጆች እያላችሁ መወንጀል ወደ ዳችሁ። character assassination experts ናችሁ በታሪካችሁ። የዕድሜ ልክ "ተመሪዎች" ፣ኢሕአፓ፣ መኢሶንና ደርግ የዚያው ትውልድ አባሎች ነበራችሁ። ማነኛችሁም ሥልጣን ብትይዞ ዲሞክራሲን አታሰፍኑም ነበር። ዲሞክራሲና እናንተ ዓይንና ናጫ ነበራችሁ።

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 7 місяців тому

    Ethnic division and segregation of Italian aggressors have revived in HIS University in Addis Ababa. The so- called student movement was just a black shirt fascist youth league in Ethiopia.

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 6 місяців тому

    Why do you guys underestimate the majority of the Ethiopian Students of Ethiopia that didn't bite into yor political , ideological influences deemig us non existant. You think everyone else is ignorant Right ?

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 8 місяців тому

    ሁሉንም ነገር ለማጥራት እናንተ ከዚያ አስከፊ ጊዜ ከሞት የተረፋችሁ ብትፅፉና ለታሪክ ብትተው ጥሩ ነበር !!

    • @anteneh41
      @anteneh41 8 місяців тому

      ፅፈዋል

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 8 місяців тому

      @@anteneh41 ኧረ?! ርዕሱ ምንድን ነው? አንተነህ አመሰግናለሁ

  • @timeandtime24
    @timeandtime24 8 місяців тому

    አዘጋጁም ተጠያቂውም የከሸፉ ጥይት መሆናቸው ሳያንስ ከነሱ በኋላ የመጣውን ትውልድ በድፍረት መክሰሳቸው ይገርማል። እድሜ እንኳን አያስተምራችሁም እንዴ ከዚህም ከዛም የሰበሰባችሁት ዲፕሎማ ባይረዳችሁ? In my honest opinion, you are a failed generation and you failed the country as well. And yet, after 50 years, you still point your fingers away from you instead of taking time to reflect on your own issues and failure.

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 8 місяців тому

    እጂግ የምወደውና የማደንቀው ፕር ጌታቸው በጋሻው ጥሩ ነገርን እውነተኛ የሆነውን ታሪክ አካፍሎናል። በተለይ ስለ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የፖለቲካ ድርጅቶችን ስራ መስክ ልዩነት በሚገባ ገልጾታል። ይህን ሁሉም ቢረዳው መልካም ነው። በዚያን ግዜ የተወለደ ሁሉ ከዚያ እንቅስቃሴ ውጭ ለመሆን አይቻልም። ይህን ለመረዳት የሚቸገሩ አሉ። ከዚያም በላይ የሚነቅፉ ብዙ ናቸው። ይህ ማስተዋልንና መገንዘብን ይጠይቃል። ጥሩ ውይይት። ጥሩ ጥያቄዎች አንተም ኤልያስ አድርገሃል እንደተለመደው። ምስጋና አቀርባለሁ።

  • @garumashure-or1yf
    @garumashure-or1yf 8 місяців тому

    Who is Aboma mitiku

    • @tesfayekenea8533
      @tesfayekenea8533 8 місяців тому

      One the key figureheads of the Student Movement at AAU, like Meles Zenawi, etc.
      Later, he joined OLF founders and, reportedly, assassinated by Somalian leader M.Siad Barre along with 14 other colleagues - for refusing to support Great Somalia agenda!

    • @nataelemessa5606
      @nataelemessa5606 8 місяців тому

      One of the OLF founders

  • @kuncho11
    @kuncho11 8 місяців тому

    My Father was with Meles Tekle at Jail in one room and told me he was brilliant.

  • @DanielKassa-sm4bl
    @DanielKassa-sm4bl 8 місяців тому

    It is a movement led by the British intelligence to dismantle Ethiopia focused on anti Amhara .
    You got the guts to blame the generation for the crime you committed .
    What did you do for Ethiopia afterwards ? Hiding in the armpits of the very system you blamed for being a friend of Ethiopia .

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 8 місяців тому

      An outlandish conspiracy theory!

    • @120Mil
      @120Mil 8 місяців тому

      Only a British spy could know that. No?

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 8 місяців тому

    ይሄ ደግሞ ኢህአፓ ዜግነት ወይም ሃይማኖት ይመስል እስካሁን ድረስ መኢሶን፣ ኢሰፓ ዛሬም የነሱ ልጆች ናቸው እኛን የሚወቅሱን እያለ ያላዝናል።

  • @DanielKassa-sm4bl
    @DanielKassa-sm4bl 8 місяців тому

    How can one goes to his grave as dam as he was ?

  • @DanielKassa-sm4bl
    @DanielKassa-sm4bl 8 місяців тому

    The emperor and the system provided you the best education to bring Ethiopians to a better living standard ; henceforth, your empty rhetoric that was worthless for generations.
    The irony is that you all run away to the west that you were blaming the emperor for being a friend . By taking advantage of the best education you acquired ; you succeed in your individual life and left the country in turmoil. It is sickening to hear you speaking without remorse, including the host .

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 8 місяців тому +1

    መለስ ተክሌ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ላይ የሻቢያን ተልእኮ ተቀብሎ ቦምብ ያፈነዳና በኆላም ተይዞ በደርግ የተረሸነ እርካሽ ሠው ነበር:

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 8 місяців тому

      ውሸታም! መለስ ተኽለ የቦምብ ፍንዳታ ፈጸመ ተብሎ ከተወራለት ድርጅት ፍጹም ግንኙነት ኣልነበረውም። እንዲያውም መጀመርያ ዲሞክራሲያ የሚለውን ጽሑፍ ይበትን ከነበረው፡ ቆይቶ EPRP ተብሎ ከተሰየመው ቡድን ጋር በግልጽ የቆመ እጅግ ደፋር ሰው ነበር። ድፍረቱም ለግድያ ኣዳርጎታል። ከድፍረቱ ኣንድ ኣጋጣሚ ለመጥቀስ ያህል፦ "ኢትዮጵያ ትቅደም" የሚል የደርግ ፍልስፍናን ኣጣጥሎ፡ የነ ኣጥናፉ ኣባተን ስም በመጥቀስ፡ በኣራት ደፋር ንግግር ባደረገበት ጊዜ በblack list ያስገቡና ፍንዳታው ሲያጋጥም ጥሩ ሽፋን ሆኖ ስላገኙት በፈጠራ ቂማቸውን ለመወጣት፡ ባልዋለበት ወንጀል ከሰው የገደሉት ሰው ነው።

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 8 місяців тому

      ኪሎ

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 8 місяців тому

      I don’t think this is true,he was only months in politics before they killed him.

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 8 місяців тому

      መለስ ርካሽ ሰው አልነበረም፤ ይልቅስ ጎበዝና በሳል ሰው ነበር። ደርግ የገደለውም ታሪኩን ስለሚያውቀው "ፈርቶት" ነው እንጅ አንተ እንደምታወራው አአ ማዘጋጃ ቤት ቦንብ ወርውሮ አይደለም። ጠቅላይ ሚንስትር መለስም ስሙን የወሰደው ከሱ ነው።

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 8 місяців тому

      @@tsigeasfaha9942 0 kg

  • @DamakisaYonas
    @DamakisaYonas 8 місяців тому

    Was Walellign wrong at the time? Professor, I think you are growing backward. Then you were not against Walelign's statement. It was true that Ethiopia was a prison for nearly all of the nationalities in Ethiopia. You grew up in Illu-Abaabora and knows very well. The 70% Oromos and other minorities in Illu-Abaabora province of the time were living in the serfhood for the new migrants who came from North Shewa, Gondar and Gojam. You knew it well.

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 8 місяців тому

    Ethiopia did not miss that anti ethiopia cursed generation becuase those who still alife are useless and anti ethiopia
    That is why their death means less damage for ethiopia and less enemies for amharas

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 8 місяців тому

    How Wanderfull men you are/ were.

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 8 місяців тому

    How Wanderfull men you are/ were.