ጎዳና ላይ ከመውጣት ወደ ቤት መግዛት ተሸጋግሪያለሁ። ምስጋና ለተመልካች. ዘና ጆከርስ ታሪክ እየሰራ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024
  • ጎዳና ላይ ከመውጣት ወደ ቤት መግዛት ተሸጋግሪያለሁ። ምስጋና ለተመልካች. ዘና ጆከርስ ታሪክ እየሰራ ነው

КОМЕНТАРІ • 589

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  2 роки тому +86

    የ tiktok ቤተሰባችን በመሆን በቅርቡ ለ 15 እድለኛ ጀማሪ ዩትዩበሮችን ለማበረታታት የምናዘጋጀውን ኘሮግራም ይጠባበቁ።zenajokers277 [Tiktok username]

    • @rahelbekel1553
      @rahelbekel1553 2 роки тому +1

      እንኳን ድረስ አላችሁ ለረዷችሁም እድሜና ጤና ይስጣችው ሰላማችሁ ይብዛ

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 2 роки тому +2

      ዜና ጆከር የምር መመስገን ያስብሀል የስቱን ሚስኪን ሂወት ቀየርከው ዉለታህ ከፈጣሪ ይከፈልህ በመልካምነገር ወንድሜችን💜🌹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

    • @seadialitube8295
      @seadialitube8295 2 роки тому

      Tiktok linkachun askamit zena jokers bertu katilubet

    • @asiyatube5507
      @asiyatube5507 2 роки тому +1

      ምንለእኔን ብታበረታቱኝ

    • @fatumajamal685
      @fatumajamal685 2 роки тому +1

      ወንድሜ በመጀመሪያ አላህ ከፍ ያድርግህ በተረፈ ዩቱዩብ ብትከፍትላቸው ልጂቷ በጣም ጀግና ናት የመናገር ችሎታ አላት

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +112

    የኢትዮጵያ ሰው እኮ ግርም የሚለኝ የደግነቱ ልክ ፈጣሪ ለሰጡ እጆች ለደጋግ ልቦች አብዝቶ ይስጣቸው እናንተም እንኳን ደስስስ አላችው ፈጣሪ ከዚህም በላይ በበረከት ቤታችውን ይሙላላችው

  • @ethio1822
    @ethio1822 2 роки тому +119

    ዜና ጆከሮች አሏህ ይስጣቹ ምርጥ ስራ ነው
    የበለጠ ደግሞ የራሳቸው ዩቱብ ክፈቱላቸው👌👌👌👌

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому +2

      ዉደ ደምሪኝ እህት

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ሁሉን አሞልቸ መጥቸአለሁ አችምነይ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +1

      @@lztoutube8165 እሽ

  • @ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ
    @ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ 2 роки тому +84

    ሰጭወች አይለቅባችሁ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ ❤❤😊😊

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 2 роки тому +61

    አይ ብሩኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ዘርህ ይባረክ ከፍ በል
    እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ፍቅረኛሞች።

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 2 роки тому

      በጣም ብሩኬ የተባረክ እደስምኸስምን መላክ ያወጣዋል ውነትም ብሩክ

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 2 роки тому +49

    አቤት ኢትዮጵያዊ እኮ እዴት የዋህ ነን የሰጣቹ ዘላለም ክፉ አይንካቹ 🙏

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому

      ንፁህ ሂሊና ያለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን
    @ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 роки тому +25

    የሠው ልጂ. አይቸገር. አይታመም. ወላሂ. ደስ ብሎቸው ሳያቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ. አልሀምድሊላ. በዚህ ኸይር ነገር ላይ የተሳተፋቺሁ በሙሉ. አላህ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ. ካሠባቺሁት. ድረሡ ክፉ አይካቺሁ. የሰው ደስታ የማስደስታቺሁ. እስኪ ላይክ. አርጉ

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 роки тому +25

    ለኔ ጀግና ሴት ማለት እንደዚህ ጠንካራ የሆነች ለትዳሯ ታማኝና ንፁህ ፍቅር ያላት ሴት የጀግና ጀግና ናት እግዚአብሄር የወደቁትን ያነሳል እውነት ነው ባልዋ የአካል ጉዳቱ እንዳይስማው ያደረገችው ይቺ ጠንካራ ሴት ልጅ ናት ለብዙዎቻችን ምሳሌ እምትሆን ሴት ናት የዚህን ፕሮግራም አዘጋጅ ሁሌም ላመስግነው እወዳለሁ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +102

    *_የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ነው የሚባል እውነት ደስ ይላል የጎደለውን ሳይመለከቱ በሙሉ አይን በሙሉ ልብ መኖር መልካም ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያዊያን ፍቅርን ያድለን_*

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር እናኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ ይህን አፍላፍ ምትሞጫሞጩትን አቁሙ በተረፈ ጎበዝ ነሽ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому

      መለሰን በል ሁለት ናቸው

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому

      ኮራ ስራ ችግር ስለሆነ ነው አይዞህ ስለማይሞላ ነው ታገስ

    • @sarabezouna252
      @sarabezouna252 2 роки тому

      አውነትነው

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 роки тому +36

    ዘና ጆከሮች እኮ ትለያላችሁ ለዝህም ነው እምወዳችሁ እና አላህ ይስጣችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁ እናንተ ፈልፍላችሁ ባታወጡ ማንም ዘወር ብሎ እምያያቸዊ የለም 👍👌

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 роки тому +43

    ዋውው ማሻአላህ አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምህ ይብዛልኝ አላህ አንድ ያርገን በዘር በሃይማኖት የሞያባላን ሼጣን አላህ ያንሳልን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @betesboche5408
    @betesboche5408 2 роки тому +20

    አቤት ደስታ ወላሂ ደስታየ ወደር አጣ ይሄ ቻናል የምርጦች ምርጥ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 2 роки тому +38

    እግዛብሄር ይስጥሽ እህቴ ጎደሎው ሳይታይሽ በሙሉ ኣይንሽ ኣይተሽ ከሱ ጋር ዮነርሽ በጣም የተባረክሽ ሴት ነሽ የቀረ ደሞ መድሃኔኣልርም ይጨምርላቹ

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 роки тому

      ኢትዮጵያ።💚💛❤👏👏👏👏

    • @erhmetadem6020
      @erhmetadem6020 2 роки тому

      @@tingisttingist3642 ብልህ ሴት ካላደንቅሺ አላልፍም

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 2 роки тому +36

    አልሐምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ሰላም ለእናት ሀገራችን ሰላም ፍቅር ለወገኔ

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 2 роки тому +29

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቤተሰብ የቀየራችሁ እግዚአብሔር እጥፍ ይባርካችሁ
    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 роки тому +13

    አሁን ይሄን ፈጥኖ ደራሽ የዋህ ሕዝብ ነው አንዴ በዘር በሃይማኖት እያባሉ ስቃይኑን የሚያሳዩት ሰላሙን የሚነሱት ህይወቱን የሚቀጥፉት 🥺😭
    ለኢትዮጵያ ሕዝብ ወርቅ ነው ከወርቅም በላይ

  • @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
    @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 роки тому +12

    በጣም ብዙ ነገር ተማርኩባቸው ዛሬ ተስፋ ለመቁረጥ ብዩ ስማረር ነበር ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይለምለም

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 роки тому +58

    ብሩኬ ዩቱብ ክፈቱላቸው😍🙏 ምስቱ የመናገር ብቃት አላት ጎበዞች በርቱ😍

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 роки тому +21

    የኔ ቆንጆ እንዴት ንፁህ አፍቃሪ ነሽ !!! ክብር ይገባሻል። እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ በመጪው አመት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ እንልሻለን።

    • @michaelgebrehiwet38
      @michaelgebrehiwet38 2 роки тому

      Egzeabher fkrachu tenachu yabzalchu egzeabher kenate gar yhun

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +42

    *_ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በኑሯችን አለማማረር በትዕግሥት መጠበቅ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው እጅግ ደስ የሚል ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያውያን💚💛🥰😍❤️_*

    • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
      @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 роки тому

      በጣም ሁሉም ትግስት ያስፈልጋን እውነት እነሱን ካየሁ አስቶ ጠካራ ሴት ሁኛለሁ በጣም ያስቀናሉ ፍቅር ይታደሉታል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውደ ከሴቶች ሁሉ ትበልጫለሽ ልባም ነሽ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይከፍልሻል

    • @sarassaa2268
      @sarassaa2268 2 роки тому

      ፈጣረይጠብቃቹ

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 2 роки тому +16

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ተመስገን እሰይ እንዴት ደስ ይላል በድንግል ዘና ጆከሮች ቢንዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣችሁ የሰጣችሁም እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይሙላላችሁ💖💖💗💗

  • @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
    @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 2 роки тому +8

    እህቴ ማርያም ጀግና ነሽ እኛ ጤና ኑሮንም እግዚአብሔር እናማርራለን የጀግኖች ተምሳሌት ነሽ 😍😍😍😍

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +5

    ኡፍፍ ጌታ ለዘላለም ስሙ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ በልጅ ይባርካችሁ ዘና ጆከር የስንቱን እንባ አበሳችሁ አንድ ሺህ ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል እናንተን ነበረ የማደርገው።

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +7

    ወይ ደስ ሲል ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ አቤት ትብብራችን ደስ ሲል አንች አስተዋይ ሴት እድሜ ጤና ይስጥሽ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ባለሞያ ወልዶ ያሳደገሽ በጣም ምርጥ ስራ ነው እምሠሪው ግን ሠው ጥሩ ነገር ብዙ አይያይም ለምን እደሁ እጃ

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 2 роки тому +6

    ዋው በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ያልቆረጠ ሰው እንዲ ተስፋው ይለመልማል የረዳቹ ሀሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 роки тому +11

    ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ ኡፍፍ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ እንደስምህ የተባረክህ ነህ ብሩክ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙ ይሰራል እናንተም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 роки тому +6

    ወይ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፈቅራችውን ያብዛላቸው እንኳን ደሰ ያላቸው ዜና ጆከሩች ተባረኩ በእውነት የምትሰሩት ሰራ በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ሰራ ነው

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому +13

    የወደቁት የሚያነሳው እግዚአብሔር ነው ስሙ ይመሰገን። እንኳን ደስ አላችሁ በዚ ለተሳተፋችሁ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰😍😍የዛው አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጅ ያሳቅፋችሁ።

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ብሩኬ እንደ ስምህ ብሩክ ነህ ለአንተ ምንም ቃል የለኝም የአንተ ውለታ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው የምከፍለው ተባረክ ፈጣሪ የመረጣህ ወጣት ነህ ድልድይ መሻገሪያ ነህ ሀሳብ ሁሉ ይሙላ🙏

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ተመስገን እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ

  • @emebet591
    @emebet591 2 роки тому +6

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ የእትዮፕያ ወገኖች እሄ ሁሉ በእናንተ ነው
    ዜና ጃከርስም ኑሪልን

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 2 роки тому +13

    ለነዚህ ሠወች እጃችሁን የዘረጋችሁ ኢትዮፕያውያን በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርላችሁ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Рік тому

    የሀገሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ለሰጣችሁ አብዝቶ የሰጣችሁ
    ወንድሚ እህቲ እንኳን ደሰ አላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለዝ
    በጎ ነገር ለምትሰሩ ሁሉ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 роки тому +2

    ይህንን program ያዘጋጀውን ሰውዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ እግዚያብሔር ይባርክ.🥇🏆🌟👏🙋‍♀️

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ዬመስገን እንደዚህ ተለውጣችሁ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ እህቴ በጣም ድንቅና አስተዋዬ ብርቱ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያስደስታችሁ❤❤ ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 роки тому +8

    ለፈጣሪ ምንም አይሣነውም ለሠው ልጅ ዋናው ትግስት ነው 🙏🙏🙏

  • @lidiyageremew7799
    @lidiyageremew7799 2 роки тому +4

    አቤቱ የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶስ ክብሩን ሁሉ አንተ ወሰድ አቤት የተዋረዱትን ከትቢያ የምታነሳ 😢😍 ቃላት አጠረኝ🙏

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому +6

    _የኔ ባለማህተቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሠጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ_

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 2 роки тому +3

    የእኔ ጌታ እየሱስ አንተ ማንሳት ታውቅበታለክ የደሀ አደግ አባት እህቴ ከጉድለትሽ ያረግሽ ከእኔ ደስታ የወንድሜ ይበልጣል ብለሽ ያረግሽ ደስታሽ እጥፍ ይሁን የሰጡ እጆች ሁሉ ይባረኩ ዘና ጆአር ተባረኩ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩

  • @addisken24
    @addisken24 2 роки тому

    ወይ ፈጣሪ ስንት አይነት ጀግናና ደግ ሴቶች አሉ ይገርማል እራሴን ታዘብኩት።በጣም የምትገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ ልዩ ነሽ።የኛ የህይወት አስተማሪ ፕሮፌሰር ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +3

    ስታምሩ የሰጣችሁ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ እንደ መስጠት እሚያስደስት ነገር የለም ፍቅርን ይጨምርላችሁ

  • @astertekle4195
    @astertekle4195 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተ የመድሃኒያለም ልጆች ናችሁ እህቴ ተባረኪ ብልህ ሴት ነሽ!!!!!

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +3

    ኡፍፍ ወይኔ እንዴት ደስ ይላል ኢትዮያዊነቴን የምወደው በምክንያት ነው የረዳቹ ሁሉ ተባረኩ በወጣ ይተካ ብሩኬና ጓደኞችህ ሰብልዬ ግዛው በጅጉ ተባረኩልኝ 💋💋💋👌👍👍👍

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 роки тому +3

    ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ ታድለሽ እግዚአብሔር በልጅ በትዳር ይባርካችሁ

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 роки тому +1

    እንቺ እናቴ ....ብዙዎቻችን "ሴቶች" ታስኮንኛለሽ 😊😊
    አስተሳሰበሽ ,ፅናትሽ ,እግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት በጣም ምትገርሚ ጀግና ሴት ነሽ 👸👸 ...... እግዚአብሔር ከዚ በላይ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 2 роки тому +3

    ጌታ ሆይ መልካም ትዳር ሰጠኝ ፍቅር ጤና ሰጠኝ 👏👏👏

  • @ሠአድነኝወለየዋ
    @ሠአድነኝወለየዋ 2 роки тому +5

    ወይኔ ደሥ እዳለኝ አይ አበሻኮ ደጋጎች አሉ ለሠጡትም አላህ አብዝቶ ይሥጣቸው

  • @henokezt
    @henokezt 2 роки тому +5

    ደስ ሲሉ ጥንዶቹን እስኪ በላይክ 👍👍👍

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +9

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅድስ ለአንድ ለእየሱሰ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል በመከራ ታገሱ በጸሎት ጺኑ ይላል ቅድሱ ቃል መታገስ ዋጋ አለ እግዚአብሔር ይባርካችው ይስጣችው በወጣ ይተካላችው❤❤❤

  • @ኢትዬጸያእማማ
    @ኢትዬጸያእማማ 2 роки тому +2

    የሚሰጡ እጆች ምነኛ የታደሉ ናቸው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ፋቅርየህግፋፃሜነው
    @ፋቅርየህግፋፃሜነው 2 роки тому +11

    የኢትዮጲያ ህዝብ ሩህሩህና አዛኝ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን ዘረኝነትን ጦርነትን እንቃወም ቻሌጁን ተቀላቀሉ#No more war#

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому +1

    ብሮኩዬ ክብር ይገባቸዋ እውነት ሀገር የገነባችሁ ነው ::አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ዜና ቤሰብ ቃል አጠረኝ በርቱልኝ 🙏❤️❤️❤️

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +3

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እልልል የረዳችሁ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር በማያልቀው እጁ ይስጣችሁ

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 роки тому +6

    ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ለሰጪ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣችሁ የሰራችሁት ይባረክ በእውነት አይ የኢትዮጵያ ሰው እንዲህ ደግ የባህ እረ ስንቱ። ፈጣሪ ብሉ አገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችንን ወገኔን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰላም ፍቅርን አድነትን ይስጠን

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ዘና ጆከሮች ኡፉ የናንተ ስራ ፈጣሪ በመንገዳችሁ ሁሉ ይቅደም ዘመናችሁ ይባረክ💓

  • @እግዚአብሔርፍቅሪእዩ-ፀ5ሠ

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ገበዝ ሴት ነሽ ፈጣሪ ሃሳብ ልብሽ መዳሓኒአለም ይምላልሽ የኔ እህት💞💐🙏

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 2 роки тому +1

    ዜና ጆከር እንደ ጀግኖቹ የወርቅ መዳልያ መሸለም አለብህ ገና ብዙ የአካል ጉዳተኞችን እንደምትደርሱ አምናለሁ በርቱ ተባረኩ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +2

    በድንግል ማርያም በሚዲያ አትላላሱብን ድመት ነው የሚላላሰው እዴ ምድነው መለወጣችሁ ፍቅርራችሁ ዋው. ከንፈር መሳሳም ምን አመጣው ኤጭ

    • @ኡሙሰልማን-ጐ7ፐ
      @ኡሙሰልማን-ጐ7ፐ 2 роки тому +1

      በጣም ይድብራል የኔም ሃሳብ ነዉ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому

      ኧረ ስነ ሥርዓት ባልና ሚስት ናቸው። ህዝበኔ ከአስር ሴት እና ወንድ ተላልሳችሁ ቆማችሁ እየቀራችሁ አይደል እንዴ?

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому

      @@ኡሙሰልማን-ጐ7ፐ አይደብርም ደስ ይላል ።

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 роки тому

      @@undermysaviour እና ጥሩ ነው ለተመልካች እንደ ድመት መላላስ ደሞ ስለሰው ማንነት ሳታውቂ በደፈና አትናገሪ ነውር ነው ሰው የፈለገውን አስተያየት የመስጠት መብት አለው ሚዲያ ላይ የወጡት ሊገሰፁም ሊሞገሱም ነው

  • @hrytdgtfmch9632
    @hrytdgtfmch9632 2 роки тому

    አይዞሽ እህቴ ምንም ማለት አይደለም በጣም ጀግናነሽ በጣም ጀግናነህ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ምንም አይደለም አያሳፍረም አካል ጉዳተኛ የኔ ጀግኖቺ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +3

    አልሀምድሊላህ በጣም ደስ ይላል
    ዘናጆከሮች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 2 роки тому +1

    እውነት ምን ብዬ መፃፍ እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ በጣም ተምረበታለው እናንተ አስተማር ምቹ እግዚአብሔር እንኳን ጎበኛቹ ውለዱ ክበዱ ለሰጣቹም እግዚአብሔር ይስጣቹ ይጎበኛቹ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አላቹ ውዶቼ ቤት ለንቦሳ በሰላም በጤና ኑሩበት ድንግማርያም በልች ትባርካችሁ ለናንተ በጣም ደስ ብሎኛል👌👍👍👍

  • @asiyatube5507
    @asiyatube5507 2 роки тому +7

    ወላሂ። ደላላየ ትንሽብርአልክም አለኝ እኔም ደወየላቸውነበር። ኢሸአለህ። ስመጣ አያቸዋለሁ

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ 2 роки тому +5

    ይህ ቻናል የምርጧች ምርጥ ነው ሽልማት ይገባዎል

  • @suyshjjhssewyasbalegziabhi8555
    @suyshjjhssewyasbalegziabhi8555 2 роки тому +2

    ቃላት የማይገልፅሽ ድንቅ ሴት ነሽ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому

    እዚ ቻናል ስገባ የሚሰማኝ ስሜት #ልዩ ነው በጣም እናመሰግናለን #ዜናጆከር የሰውን ደስታ ከማየት በላይ በአለም #ምንም የሚያስደስት ነገር የለም ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ ለእኛም እንደምታሳውቁን ተስፋ አለን 💕🇺🇸

  • @yayineabebaabeba1367
    @yayineabebaabeba1367 2 роки тому +1

    ምርጥ ሚስት የበሰለ አስተሳሰብ ይገርማል
    ተባረኩ🙌🏾❤️

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 2 роки тому

    የወደቁትን የሚያነሳ ቸሩ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አንቺ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ልቦናሽን አይለዉጥ በዘር በፍሬ ይባርክሽ አርያ መሆን የምትችይ ጠንካራ ሴት ነሺ ኢትዮጵያዉያን ደግነት ይንዳል ሰላሙን ለሃገራችን

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 2 роки тому +2

    ፍቅር እኮ የኢትዮጵያ ወገን ላይ አቦ ኑሩልን ሺ አመት እጆቻችሁ ን ለዘረጋችሁ ሀሳቦችን ለሠጣችሁ ወገንነትን ላሣያችሁ ሺ አመት ኑሩልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 2 роки тому +2

    ደስታችሁን እግዚአብሔር ጨምሮ ያብዛዉ ሚዲያ ላይ መላላሱ ግን ባህላችን ሀይማኖታችን አይፈቅድም በጓዳ ይሂን

  • @ኤማየተዋህዶልጅ
    @ኤማየተዋህዶልጅ 2 роки тому +2

    ምርጥ ጥዶች ፈጣር ከፊቅር ፊቅር ይጨምርላቹሁ ደስስስስስስ ስትሉ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому

    ጎበዝ ተባረኪ። የክርስቶስ ግብር የገባሽ። ክርሺን እስከመጨረሻው ጠብቂ ። ከድር ይልቅ የሰማዩ ይበልጣልና አይዞሽ።ድንግል ማርያም ከነልጇ በቤታችሁ በበረከት ትግባ።

  • @elerojob8205
    @elerojob8205 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ክርስቲያን ተስፋ እይቆርጥም የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዘና ጆከሮች ምርጥ ኢትዮጵያን ለብዙዎች ምክናት ሆናችሁሃል እና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያማር የሰመ ይሁን አሜን፫🙏

  • @msratmm365
    @msratmm365 2 роки тому +2

    ምን ይሳነዋል የድግል ማርያም ልጅ ተመስገን🙏

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እዉነትም ምርጥ ሴት ነሽ አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ።

  • @salemethiopian4447
    @salemethiopian4447 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሠገን ለሰጡ እጆች ፈጣሪ ይሰጣችሁ አሜን💚♥💙

  • @luababtube7399
    @luababtube7399 2 роки тому +3

    ፍቅራችሁን ይጨምረላችሁ ከፈሪመሣሣሙ በውጥቢሆን ደስ ይላል ከይቅሪታጋሪ

  • @geniysamienat6306
    @geniysamienat6306 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ለሁሉም ነገር ቀን አለዉ። ዘና ጆከርስ ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ ኧረ የሚሸልም አካል ከሌለ እኛ ተረባርበን እነዚህን ልጆች እንዲበረታቱ ያህል እንሸልማቸው።

  • @ዜድነኝዜዶ
    @ዜድነኝዜዶ 2 роки тому +1

    ብሩኬንና ደስታ ሳላመሰግን አላልፍም ስንቶች ከቤት እያወጣችሁ ለዚህ ያደረሳችሁ የእናተ ውጤትነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 роки тому

    የኔ ናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እ/ር ይባርክሽ እስተዋይ ሴት ነሽ ጨምሮ ጥንካሬ ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @haniyetsegu6533
    @haniyetsegu6533 2 роки тому +1

    መታደል ነው አግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ትዕግስት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 роки тому +1

    ማርያምን እኔ ከሧ ተማርኩ ደደብነኚ አደለም አካል ጉዳተኛ ደህና ወዶቹንም ቨጣም ያሥጠሉኛል አሁንሥ እመብርሀንን የምለምናት ፍቅር ብቻ ይያዘኚጂ አልመርጥም አቺልጂ እኔ ከተኛሁበት ቀሠቀሺኚ ተባረኩ ቃል የለኚም

  • @cheetod4186
    @cheetod4186 2 роки тому

    አይ የኢትዮጲያ ህዝብ የዋህ ለተቸገረ ደራሽ ነዉ አገሬ ሠላምሽ ይመለስ የእዉነት ጀግና ሴት ነሽ የኔቆጆ በልጅ ይባርካችሁ ዘና ጆከር ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላች ተባረኩ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +2

    እውነት ለመናገር በጉጉት የምጠብቀው እግዚብሔር ይሰጣችሁ ለሰጡት በወጣ ይተካላችሁ ምን እደምል ነው የሚጠፋኝ ።ሰላም ፍቅር አድነት ለናት ሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹

  • @mahitube9113
    @mahitube9113 2 роки тому

    ተባረኩ ዘና ጆከር ትለያላችሁ እናንተ ከዚህ የበለጠ ይመርባችሁ ወልዳችሁ ሣሙ አቶ ሠለሞንና ባለቤቱ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።!

  • @boogikasaw2653
    @boogikasaw2653 2 роки тому

    ትክክል ብላቹሀሎ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርገዉ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 2 роки тому

    ለሰጭዎች እና ላቀረብከው. ልኡል እግዚያብሔር ይነፋስ ዋጋ ያርግላችሁ የኔ አስተዋይ ልባም ሴት ነሽ ሁሌም በደስታና በፍቅር በሰላም. ኑሩልን

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому

    Wow ስታምሩ ማሮቼ ዉድድድድድ በጣም ደሰ ብሉኛል ማርያም ❤️እግዚአብሔር ይመስገን እንዲት ደሰላመ ይላል የኢትዮጵያ ሕዝብ አግዚአብሔር ይስጥልን ወገኖቼ አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +2

    ከታገሱት ሁሉ ያልፋል ከምንም በላይ ትግስት ነው ውጤቱም ጣፋጭ ነው መጨረሻዮን ያሳምርልኝ

    • @sofiya6409
      @sofiya6409 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ

  • @Mimi-sd3hv
    @Mimi-sd3hv 2 роки тому

    የኔ ደግ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ያእናተን ደስታ ሳይ እኔም ደስ አለኝ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጁ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ እረጅም እደሜ ይሰጥችሁ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 роки тому

    እርዳታው ደስ ይላል እናንተ አሁን መጣር አለባችው እርዳታው ለእናንተ ማነቃቃያው እንዳለ ሆኖ ለመጨመር የተሻለው ለመኖር መጣር ነው ለሰጭው እግዛቤር ይጨምርላቸው በርቱ

  • @momloveyou4437
    @momloveyou4437 2 роки тому +3

    እናዝህን የረዱ እጆች ይባረኩ ❤️💖👍👍👌👌

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 роки тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ናችሁ ድንቅ ሴት ነሽ የሰጣችሁ ሁሉ መድኃኒዓለም በወጣ ይተካ

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 роки тому +2

    ዘና ጆከርስእግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ በጣም ጎበዝ ናችሁ

  • @zebebaahmed4559
    @zebebaahmed4559 2 роки тому +3

    አልኃምዱሊላህ እንኳንም ደስ አላችሁ ይሄን ቀን እመኝላችሁ ነበር እኔም በሚዲያ ሼር አድርጊያቸው ነበር ሁሉም ያልፋል ለኖረ ሰው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤💛💚😘😘