“በግሌ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ!” ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር እና በእንግሊዝ አገር የተሰጣቸው ልዩ ዕውቅና! (ቆይታ ከፕሮፌሰር ደስታ መብራቱ ጋር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 День тому +1

    እጅግ ባጣም ጥሩ ውይይት ነበር።በጣም አመሰግናለው።

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 2 дні тому +5

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው። በነገራችን ላይ አቶ እሸቱ (ሰዓሊው) የዚህን ቻነል ውይይት ሁሌ ሲከታተሉ አያለሁ። አንድ ቀን ለውይይት ተጋብዘው ልምድና ተሞክሯቸው ቢነግሩን።

  • @jjthekid1781
    @jjthekid1781 6 годин тому +1

    ቅንነት የተሞላበት ድንቅ ውይይት

  • @AddisuShevaye
    @AddisuShevaye 2 дні тому +2

    Many thanks for sharing as some parts of the new generation are unaware of it.

  • @AddisuShevaye
    @AddisuShevaye 2 дні тому +4

    He is our proud

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo День тому

    Selam Dr endale Ena engdochih

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 2 дні тому +1

    ሁሉን መርምሩ የተሻለውን ተግብሩ እንደሚባለው የምንፈፅም ቢሆን የምንሳሳተው ጥቂት ይሆን ነበር። መንግስት፣ ህዝብ፣ ማህበረ ሰብም ሆነ ግለሰብ የሚተገብሯቸውን ሁሉ በቅድሚያ ምን ያህል ይጠቅማሉ በምንስ ያህል ይጎዳሉ በሚል መመዘኛ ቢያሰሏቸው ውሳኔዎች ሁሉ የማያስቆጩ ይልቁንም ተገቢ በሆኑ ነበር። ስህተቶች መፈፀምን ከተረዱ በኋላ ደግሞ ካፈርኩ አይመልሰኝ ሌላው መታረም ያለበት ጎጂ አመል ነው ።

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 День тому

    ለመሬት ላራሹና ለዲሞክራሲ መታገል ምን ኃጢአት አለው?
    ችግሮቻችን አምባገነኖችና ሆዳም ካድሬዎቻቸው ናቸው።
    ሁሉንም ባንድ ላይ አትጨፍልቁ፣
    ሃቁን መስክሩ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 дні тому +1

    🙏🙏

  • @elfignmedia
    @elfignmedia 17 годин тому +1

    Such programs must be sponsored by universities. Overseas, state universities have such programs to fulfill their social responsibilities.

  • @derejetassew4363
    @derejetassew4363 2 дні тому

    Nice to see you Desta,1977 technology faculty classmate Dereje, Addis Ababa. Please let us use this chance to have a look on 1977 batch. Mention your name and place today.

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 дні тому +2

    Such scholars at the end of their golden time comeback to their motherland Ethiopia. Which is none sense. Blaming others is not loving Ethiopia and its people.

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 дні тому +1

    ምሁራን እኛና እነርሱ ማለት ትተን የጎደለውን አብረን እናስተካክል እናርም፡፡ ተረት እናቁም!!
    ሀገር የትውልድ እንጂ የመንግስት ብቻ አይደለችም

  • @NigatuAlemayehu-j7r
    @NigatuAlemayehu-j7r 2 дні тому

    Make your interview time short Probably maximum 30 minutes. So that people can attend intitiativly.

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 дні тому

    1:45:00 ወንዞች እየጸዱ እንደሆነ ለምን አላወራህም??
    ጅምሩን ማድነቅ መንግስትን መደገፍ እንዳይመስልብህ ፈራህ?!

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 2 дні тому

      መንግስትን ለማድነቅ ለማጨብጨብ አጨብጫቢዎች ይበቃሉ ብየዉ ነዉ እኔ መለስኩልህ ::እንደ ጤዛ ብልጭ ልጭ ነገሮች ለአንተ እግዛብሄር ከሰራዉ ህይወት ስታነፃፅረዉ የከንቱ ከንቱነቱ ብትረዳ ሰላም ከሁሉ የበለጠ መሆኑን ብትገነዘብ ይቺ የኮሪደር ልማት የኪርስ መስ ላይት ፓርኪንግ ተሰራ እየዬ ዋይዋይ በአንድ ነፍስ ይመነዘራል ወይ ? ቅደም ተከተልን የማያዉቅ መሪ ሳይሆን ተመሪ ነዉ መሆን ያለበት ጨቅላ ጭንቅላቱ መጀመርያ መብሰል መማር ማወቅ ልምድ ማካበት አለበት ተግባባን ?

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 2 дні тому

      @bekeleemmanuel9569 የወንዙ ልማት ብልጭልጭ ነው ካልክ ግማቱንና የዜጎችን የወረደ አኗኗር ትወደዋለህ ማለት ነው 😲
      Ps ፎቶ ስትነሳበት አስታውሰኝ 😁