አለም ባንክ ከካባቢ የተፈናቀሉ ወገኖችን ማን ዪድረስላቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ሃገርዬ እንኳን ደና መጣሽልን የሚታየው የሚሰማው ሁሉ በጣም ልብ ይሰብራል ብቻ ቸሩ መድሃኒያለም እውነተኛ ዳኛ ነውና እሱ ይፍረድላቸው ሰው በሃገሩ ሲሰደድ ከቤቱ ሲፈናቀል ማየት በጣም ያሳዝናል

  • @GORAAMEDIA
    @GORAAMEDIA Рік тому +1

    Selam lez beti yehun ine yee banki teteqem ayedelan barchi xuru marge new yezeshi yee maxesh

  • @adanchyoutube8950
    @adanchyoutube8950 Рік тому +1

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛልን በአለሸበት እግዚብህር ይመሰጊን ማለትነዉ አገራቺን ላይይሚፈጠመዉ ነገ በጠም ከባደ ነዉ ይድሀ አምላከ ይደረሰላቸዉ

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ እውነት ለመናገር እኮ ያልተፈናቀለ በየሀገሩ ያልደረሰበት የለም እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን ይቅር ይበለን እንጂ ማለት እርሱ ይደረስላቸው እላለሁ።

  • @sytube5569
    @sytube5569 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ደስ እሚ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ፍቅር አንድነት መተሳሰብን መዳትን መተሳሰብብን ፍጣሪ ያድለን መክራ ስደትን በቃችሁ ይበለን

  • @Sufeyah
    @Sufeyah Рік тому +1

    Salame ahgara enkone adarasachu lxemeQte bale balu yasalame yafeQere yadenate yamachchle bale yehunelach waganuch 👍👍 yadaseta bale yehunelachu

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub Рік тому +1

    Selam Lanchi Yihun Ehita Berchilgni Betam szenal Bezin Seat Leswe Yemiderswe Fetari Becha New Sewma Merze Honuwale Fetari Bekachu Yibelne

  • @MAskeytube
    @MAskeytube Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ብለናል ሰላምሽ ይብዛ እድዉሙ የዝህ ቻናል በተሰቦች በሙሉ ሰላማቹዉ ይብዛላቹዉ እያልኩኝ በጣም አርፍ ቆይታ ነበረ ሰላም ላገራችን ይዉን

  • @yohannatube
    @yohannatube Рік тому +1

    Selamish yibza enkuan dehina metash letechegeru Hulu egzihabher fetino yidresilachew esu new fetino derash ewinetenya redat , sileneberen gize enameseginalen

  • @Abolmedia2015
    @Abolmedia2015 Рік тому +1

    Selam selam lezi bet endet nachu hulu melkam new alw egziabher yimesgen enkuwan aderesachu melkam beal beselam eskenegenagn ketay lay byyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @fanitube5256
    @fanitube5256 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኩዋን ሰላም መጣሸ የደሐ አምላክ እግዚአብሔር ይድረስላቸው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጎብኛቸው እናመሰግናለን በርቺ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Рік тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስሌየሁሽ ደስ ብሎኛል አላህ ይድረስላችው ምን ይባላል ከአላህ ነወሰ የምንጠበቅ ጀስ የሚል ቆይታ ነበር በቀጣየሰ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Рік тому +1

    ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ሀገርዬ እንኳን በደና መጣሽ አርፍ ቆይታ ነበረ አዎ የእውነት በጣም ያማል ህዝቡ ስንት ዓመት የኖረበትን ቤት ዛሬ መቶ ሕገወጥ ነው ብሎ ማርረስ ምን የምሉት ነው እሽ የት ይሄዳሉ እነዚህ ሰዎች እግዝኦ አንተ ድረስላቸው ሌላ ምን ይባላል።

  • @እሙሳሚ
    @እሙሳሚ Рік тому +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እህታችን እኳን ደህና መጣሽ ባገራችነ ፍትህ እሚሰማ ከጠፍ እኮ ቆየ ፍትህ ከግዚያብሔር ነው እምንጠይቀው እደከው እማያዳላው ቅዱስ እግዚያብሔር በግፍ ለሚጨፈጨፉት ገዘባቸው ለሚወድመው ይድረስላቸው

  • @Gjvhbjcvghhj
    @Gjvhbjcvghhj Рік тому +1

    ሠላምሸ ይብዛ እህት እንኳን ደና መጣሽልን የወግን ደራሽ ወግን ነዉ እረ እረ ሼር ሼር በማድረግ እንትባበራችዉ በእውነት አግራችን ኢትዮጵያ ሠላም ሠላም ያድርግልን የመጀመሪያ ፍቅር የመልስላት በእውነት ስለነበርን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እህት እንኩን በሰላም መሻሺልን አላህ ይድርሰላቸዉ እኛምንም አቅም የለንም ሰዉባገሩላይ እየተገላታ ብቻ በጣም ያሳዝናል አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሎም ነገር የሚመርዉ ባገር ነዉና አላህ ሰላም ያድርግልን ጡሩ ቆየታ ነበር

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 Рік тому +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም የሀገሬ ልጆች በስደት ያላቹህ ለሀገራቹህ ያብቃቹህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እህትእንኳን ደና መጣሽ በርች እትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ

  • @ካሙይቱብ
    @ካሙይቱብ Рік тому +1

    እህህህ አሪ የዘድሮዉስ ለየት ይላል አደዉ ባለ ስልጣኖቹ ለስልጣን ሲስገበገቡ አሰቃዬንኮ አስኪ ሁላችንም በየ እምነታችን ዱአ እናድርግ

  • @sisterfaxeemettu4361
    @sisterfaxeemettu4361 Рік тому +1

    Selam Selam hihite enkuan beselam mexash hihite enkuan ye ximqat bahl Aderesh yemimexam yadirsachu kiristan wogonedha

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፋቅር እንኳን አደረስቺሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆቺ ለባህረ ጥምቀቱ በየግዜው መከራ ስደት ሆነብን እግዚአብሔር በቃቺሁ ይበለን መከራ ስደቱን የከርሞ ሠው ይበለን

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ይመልሰልን እንጂ በጣም ከባድ እየሆነ ነወ ያለው የሀገራችን ነገር ከምር እውነት መንግሰት አለ ያሰብላል ማህበረሰቡ እንደፈቀደው ነው የሚተዳደርውማለት ይቻላል።

  • @titiethioethio
    @titiethioethio Рік тому +1

    Egezabeher yederselachewu mechem sew le sew techekakenowal selezi egezabeher yederselachewu new mebalewu lela men malet yechalale

  • @tig340
    @tig340 Рік тому +1

    ሰላም ለዚህ ቻናል ባለቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ፣ በጣም አሪፍ ስራ ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን እስከዛው መልካም ቆይታ ❤️❤️❤️❤️
    ሰላም ለሀገራችን ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን በሰላም ይባርክ ፣ ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ያብዛልን አ

  • @miratfanta330
    @miratfanta330 Рік тому +1

    ሰላም ይብዞልሽ ውድ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ እህት የክርስቶስ ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛላችሁ ውድ ሀገሬ ልጆች እንዴት ናቸው በጣም ደስ ያሳዝናል ፍትህ ለምን ነዉ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም ሰላም ፍቅር አንድነት ይሁንልን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Рік тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን ሀገሬዬ እንኳን ደህና መጣሽልን በርችልን እግዚአብሔር ሁሉ ነገር ያልፈል ፈጣሪ በቻሪነቱ ያስበን እፍፍፍፍፍፍ የሚክን ጉልብት ቤት በቀለሉ አይሰራም እና አመሰግናለን ስለ ነበር ቆይታ

  • @merontube992
    @merontube992 Рік тому +1

    ቆይመቼነውሰውበገዛሀገሩበሰላምየሚኖርእፍፍፍፍፍፍፍአሁንስበዛእዚህበጦርነትምክንያትስትወገኖቻችንንአጣንስቱከሞቀቤቱተፈናቀለአሁንደግሞይሄአይይይይምንእደምልእራሡአላቅምእሡቸሩመድሀኒአለምበቃይበለንየሠላሙአምላክሠላሙንይስጠን

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Рік тому +1

    ሠለም ሠላም ሀገሬ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር ሠለም መተሳሰብ አላህ ያምጣልን ዉድ እትዮጵያን ሠለማቹ ብዝዝት ይበል አላህ ይድረስላቸዉ

  • @menbitube2164
    @menbitube2164 Рік тому +1

    Selamesh yebzalgen yen malkme endat nach enkan be selame matsch egzehber yedraselchu bewnat batme yszenale becha gin ayy selame le hgarchn Ethiopia yehun wudochye bartu tnkru ysdat ehitochey tur geza naber

  • @ወራኢሉጃማቱዩብ
    @ወራኢሉጃማቱዩብ Рік тому +1

    Selam Selamlezhbet Ftary Bac Yferd Btam Ymaek Mnaynt Gzy Dersn

  • @birkeybizu12
    @birkeybizu12 Рік тому +1

    ሰላም አገርየ እኳን ደናመጣሺ ደስየሚል እርስነው የሚሰማ የለምጂ በየሀገሩነው ችግር መፈናቅል ችግር በዛ ፈጣሪ በቃ ይበለን እህቶቸ ዛሬ ደግሞ ጥምቀትነው እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጥምቀት ከርሞ ያድርሰን

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 Рік тому +1

    Selama egizabeherr yebizalesh weda enkowan be dehina koyesh yetafenakeluten egizabeher amelak yederaselachew lamefanekelachewm lebona yedelachew lele minim malet ayechelem

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ሰለመጣሽ ሰለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዉይ በጣም ከባድ ነው ኢትዮጵያ እማ አዛኚ መንግስት የለንም እሱ ሁሉንም እኩልየሚየው እግዚአብሔር አምላክ ይድረስ ላቸው ሌላምን ይባላል ወጉኖች

  • @tsinatTube
    @tsinatTube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እማ እኮን ደህና መጣሽልን ማን ይደርስላቸዋል ከእኛው ከወገኖቻቸው በስተቀር ግን የነዛ የምስኪን እባ የት ያደርሳቸው ይሆን ግን ባለስልጣናቶች ነብስም የላቸውም እደ ? እነሱስ አይሞቱም እደ ? ግርም ይለኛል በጣም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውደ

  • @ethiotube7095
    @ethiotube7095 Рік тому +1

    How are you ,welcome keep safe and have a nice and wonderful life b kind and be proud of yourself and keep humble and kindness spread it out from the bottom of your heart

  • @haleimatube6418
    @haleimatube6418 Рік тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በአካባቢው ያለውን ነገር ስናስበው በጣም ያሳዝናል እኔ ግን የነፈቀኝ ነገር ቢኖር ሀገራችን ወዴት እየሄደች እንዳለች እና መጨረሻችን ምን እንደሆነ ማየት ብቻ ነው ሰላም ለሀገሬ ለወገኔ ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ❤️❤️❤️♥️

  • @Tube-tq5uy
    @Tube-tq5uy Рік тому +1

    ሠላም ሠላም እንኮን ደህና መጣሽ ሰለመጣሽ ደስብሎናልየአገራችን ነገር ምኑ ተወርቶ ምኑ ይተዋል መች አለም ባንክ ቢቻ ሁሉም የዚህ የዋህ ህዝብ አግዛአቤር ይጠብቀው ስንቱ ተፈናቅሎዋል ስንቱ ተዘርፎዋል ኢትዮጰያ ሰላም የርገው

  • @rozbatesebtube9634
    @rozbatesebtube9634 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በአውን ሰአት ለመኖር የለት ጉርስ በሚታጣበት ጊዜ እንደገና መጠለያ ማጣት በጣም ይከብዳለ እንግዲህ መግስት እዬንን ሊያስብበት ይገባል ገን ደሞ እገወጥነትን እያበረታታው አይደለም እገወጥ ቦታ ወይንም መሬት መግዛት ያሰባቹ ብትተዉት ጥሩ ነው ምክኔያቱም ዞሮ ዞሮ መጨረሻው ለቅሶ ነው እና

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ሀርግዬዬዬዬዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ🙏ፍት ፍት ከቂያቸው ተፍናቅለው በበርሀ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢ሀገራችንንንንን ሰላሞን እንደቀድሞ ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤

  • @geniyeshewalij
    @geniyeshewalij Рік тому +1

    እግዚያብሔርይመስገን እህቴ እንኳን ደህናመጣሽልኛ ብያለሁ በጣምየሚያሳዝን ነገሮችንበየቀኑየምንሰማውበአገራችንየምንሰማውየሠውልጅበአገሩወዴት የሚሂደውቆይ መቸው ስደት እደእኛ አይወጣም አይደል እመብርሐን የቅድስት አገራችን አንአንችብምልጃሽ ጠብቃልን አሜንአሜን

  • @roman_roman
    @roman_roman Рік тому +1

    ምንም መደርግ አይቻልም ምክንያቱም የጠያቁትን መቅረብ ከልቸሉ ምንም ልነርግለችሁ እንጂ ልም እኮ እግዚአብሔር ብች እንድ አጨባርበር ይስውራን ስው እንዴት ከረታ ስይነር ቁጭ ብሉ ይነራል የስው መሬት ለይ በለቤት እኮ የረስኖ ስል አይደላም ይበለል እንድ ሁላችን ስደርስብን ነው እንጂ

  • @Mehlat
    @Mehlat Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ውዴ እና የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊነት
    እህታችን በጣም ከበደ ነው እግዚአብሔር የደረሰላችው ዛሬ ዘመን ሰው ከሰው በተጨካካ
    ነበት ገዚፈጣራ የደረሰላቸው ከበደ እህቴ🇪🇹💓

  • @zehara5
    @zehara5 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቻችን በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን ያረብ የተፈናቀሉትንም ፈጣሪ ይድረስላቸው በጣም ያሳዝናል የወገን ስቃይ መቸነው የሚቆመው ኡፍፍ

  • @abebaselamtube8108
    @abebaselamtube8108 Рік тому +1

    በአገራችን የሚሰራው ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው ግን መንግስት ምን እንደሚሰራ ግራ እየገባን ነው እግዚአብሔር ይደረስልቸው ለወገኖቻችን በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Рік тому +1

    NAGENYII WAQAYOO SIFII YAA BAYATUU BAKKAA ATII JIRTUTII AKKAMII BAGAA NAGANII DHUFTEE JIRTAA SHAFA TIYAA AKAMII DHUGAA WANII AKANAA KUNII BAYEE NAMAA GADISISAA GARUU MOOTTUUMMAA MITII KANII BALESAA QABUU NUMAA MALEE WANII HIGII HIN TANEE BITUU NII BODAA NUMARATII MIDHAA QABAA BIYAA HOROMATII GUBANEE YOO HOJANEE BIYATII YOO AKANATII DIVUU KANAA WANII HUNDAFUU WAQAYONII BICHAA NAGAA NUGIDUTII YAA BUSUU MALEE WANII GONUU HIN JIRUUWAQAYOO ABAA FIRDII ISAA INII YAA ILALUU MALEE NAMNII GULBATAA ISANII HIN QABANII INI ISANII YAA FARADUU WAQAYOO BIYAA KENYAA NAGAA NUFII YAA GODHUU AKKAA CUBUU KENYAA HODOO HIN TANEE DHIFAMAA ISATII NU YAADATUU

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ሃገርዬ እንኳን ደና መጣሽልን የሚታየው የሚሰማው ሁሉ በጣም ልብ ይሰብራል ብቻ ቸሩ መድሃኒያለም እውነተኛ ዳኛ ነውና እሱ ይፍረድላቸው ሰው በሃገሩ ሲሰደድ ከቤቱ ሲፈናቀል ማየት በጣም ያሳዝናል

  • @kederawel8140
    @kederawel8140 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ደስ እሚ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ፍቅር አንድነት መተሳሰብን መዳትን መተሳሰብብን ፍጣሪ ያድለን መክራ ስደትን በቃችሁ ይበለን