ብዙ የሶሻል ሚዲያ ታዋቂ ሰዎች የተሳተፉበት አዝናኝ የኢትዮጲያዊነት ውድድር አሸናፊው ይሸለማል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 451

  • @Susufkir
    @Susufkir 3 роки тому +23

    የኔ ምርጫ ማሜ ነው ስለ ነጃሽ አል ሀበሺ የተናገረበት ከተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ 👌👌👌👌💪

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +84

    😭ነብያችን እንድ አሉ ከእኔ አንድም ፊደል።ትሁን አስተላልፉ ብለዋል ስለዛ ውድ እህት የት ነሽ እውቀትሽ ፍትሺ እስላማዊ ጥያቄ መልስ ከእኔጋ እንማማር እዳያመልጣቹ

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 3 роки тому +1

      እንደመር እመልሣለው

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 3 роки тому

      ሳህ ውዴ

    • @ኡሙማሂር-የ5ዀ
      @ኡሙማሂር-የ5ዀ 3 роки тому +2

      አሸጉሊቱን ብታነሽው ሀሪፍ ነው @ዜድ የአሏህ ባሪያ

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      @@ኡሙማሂር-የ5ዀ አውቃ ነው የምታደርገው ሁሌ ትነገራለቺ ፔጇ ሁሉ የሰው ፎቶና አሸጉሊት ነው ሰብስክራይብ ለመለመን ነው እንጂ ስገባ ምንም የለ

    • @dlfj5554
      @dlfj5554 3 роки тому

      @@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ ሳህትክክል ሰብስክራይብመለመኛነው ሲነግሮትኳ አሰማም

  • @አብዲልቃዲርስደተኛዉ
    @አብዲልቃዲርስደተኛዉ 3 роки тому +25

    10 ደረሳዉ አብዲ የሚትሉ👍👍👍

  • @fafiTube-px7dp
    @fafiTube-px7dp 3 роки тому +6

    ፍትህ በሰዑዲ አረቢያ እስር ቤት ምሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን በሰዑዲ አረቢያ 100ሺ ያላነሱ እትዮጵያዊያን በእስር ይገኛሉ በጣም ወላጅ እናቶች ህፃናት ነፍሰጡር ሴቶች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እተሰቃዩ በበሽታ እየተጠቁ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠዋል ልጅ የያዙ እናቶች እስር ቤት በሰው ተጨናንቆ ሽንት ቤት እርስ በርሳቸው ተደራርበው ተቀምጠዋል በሽንት ቤት ሽታም ከናልጆቻቸው ተመው ይገኛሉ
    ሰሚ ያጠው የሰዑዲ እስረኞች ጩሃት የእትዮጵያን መንግስት ፍትህ ይጠይቃል ዜጎቻችን እስርቤት በረሃብ በማረፊያ እጦት በጭንቀት ለከፍተኛ ሞራላዊ ውድቀትና ሞት ሰለባ ሁነዋል አሁንም ብሆን ለእትዮጵያ መንግስት ፍትህን እንጠይቃለን በሰው አገር ዜጎቻችንን በእስር አታሰቃይብን እናት ልጅዋን በእስር ቤት ጥላ መሞትዋን እያየንም እየሰማንም ነው ልጅ እዛ የገባች እናት ልጅዋን በሞት እጥታ ባዶ እጅዋን ተቀምጣለች መንግስት ሆይ ሰው ሃብት ነው በሰዑዲ የሚገኙ እስረኞች ፍትህን ይሻሉ አገራቸውን መግባት ይፈልጋሉና ግዜ ሳትሰጥ ለአገራቸው አብቃቸው በመንግስት ግዴለሽነትና ጭካኔ ምክንያት ኣንድት ነብስ ለምን ትጥፈ በሰዎች በባለስልጣነት ጭካኔ በተላይ የሰዑዲ መንግስት እትዮጵያዊያን ላይ ኢሰብአዊ ድርጊት ስፈፅም አራስ ነፍሰጡር ሰይለይ አቅም ደካሞችን ቤቴ ብለው ከተጠለሉበት ማረፊያቸው ቤታቸው ተሰብሮ ባዶ እጃቸውን ወዳወህኒ ሲወራውራቸው ያም አልበቃ ብሎ በእስር ቤት ለምን ልስቃይና ሞት ሰለባ እንዲሆ ኑ የእትዮጵያ መንግስት የፈቀደው እናም ጨቅላ ህፃናት እዛው በእስር በርሃብ ልጆቻቸውን ጥላው እየሞቱ እንዲውም ልጅ ታሞ እየሞተባቸው መንግስት ለምን ፈቀዳ
    ፍትህ ፍትህ ጨቅላ ህፃነትን እዛው ለሚሰቃዩ እናቶች
    ፍትህ ፍትህ ላህፃናት ለነፍሰጡር እህቶቻችን

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 3 роки тому +19

    10 ✔👍ሽንትቤት ሁኖ በሳሙና ያጠብው

  • @tube-qi2hb
    @tube-qi2hb 3 роки тому +9

    ማሜ ነዉ ያሸነፈዉ ሽልማቱ ለሱ

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 3 роки тому

      ሁሉም ጎቦዝ ናቻው የለውን ናው የሰዩት

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ

    በእውነት መምረጥ ከባድ ነውብዙዋች በደንብ ገልፀውታል

  • @umu4052
    @umu4052 3 роки тому +16

    ሁሉም ሀሪፍ ነው ግን አድስ ሰው ሞፍር እና ቀበር ያቀረበ የለም

  • @hayat3338
    @hayat3338 3 роки тому +6

    የኔ ምርጫ ሁለት ቁጥር ነው እደኔ ሁለት ቁጥር የመችው ላይክ አድርጉ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому +13

    ይሄን ቻሌንጅ ብዙዎቹ ሠርተውታል በጣም ደስ ይላል

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ

    ለማሜ አዛን ላለው ይገባዋል

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir 3 роки тому

      አዛንእኮ በሌሎችምዜጎችአለ ሙስሊምምክርስቲንም በሃይማኖትየሠሩትአይሸለሙም ስንት ባህላችንየሚገልፅ ጥያቄውን ጋእሚሄድእያለ ትዘባርቂለሽእንዴ

  • @tube-qi2hb
    @tube-qi2hb 3 роки тому +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ የአቡ አሚራን ቪደዎ ሙሉዉን ስሰማዉ ሁሉም ሰርተዉታል ግን ከሁሉም የሚበልጠዉ ግን የማሜ ቪደዎ ነዉ

  • @youtbe1332
    @youtbe1332 3 роки тому +5

    10የምትሉጨርቅአጠባ

  • @vvc9039
    @vvc9039 3 роки тому +6

    ሁሉም አሳምረው ሰርተውታል ግን የሚበልጠው ሙሽሮቹ ናችው👍👍👍

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ሁሉም ቪዲዮወች ኢትዮጵያዊነታችንን ይገልፃሉ እኔ ግን ምርጫው ውስጥ የለሁበትም ምክንያቱም አይነዋጂ ሆኖብኛል

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 роки тому +2

    2 እና 7 እና 9 እና 10 እና 15 እና 24 ከነዚ ሁሉ አንድ መምረጥ ከበደኝ ሁላቸው የድሮዋን ኢቲዮጲያ አስታወሱኝ

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 3 роки тому +5

    በጣም አሪፍ ነው ግን 🙄በየ ስሩ ሽንታቸው የሚሸኑ ኢትዮጵያዊ አይገልፅም ድህነታችን ነው እንጂ🙏

  • @የአባይዳርልጅቲዩብ-ሰ4ቐ

    3 ቁጥር ይሸለም የምትሉ 👍

  • @habtam1846
    @habtam1846 3 роки тому +2

    አቦ አይን አዋጅ ሆነንኝ ሁላቸውም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነታቸውን ገልፀዋል 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @gyueu8953
    @gyueu8953 3 роки тому +10

    ፍትህ ለሣኡድ እስረኞች እረ ድምፅሁኑን እባካችሁ ወድሞቻችን አለቁብን

  • @እኛኢትዮጵያዊነን
    @እኛኢትዮጵያዊነን 3 роки тому +2

    3/4 ማሜ ቢያሸንፈ ደስ ይለኛል

  • @mduae1898
    @mduae1898 3 роки тому

    ሁሉም የየራሳቸውን ገልፀዋል ደስ ይላል ቻሌጁ የአላህ የኢትዩጵያ ባህል እድህ ማስታውስ አለብን አዳሜ የስው እየኮረጅሽ አትላላጭ አያዋጣም ውሀ መቅዳቱ ወፍጮው አረሙ ብዙ አስታውሶኛል

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 3 роки тому +6

    ሱብሀን አላህ በጣም ገራሚ ነው ቲክቶክ የለለንሳ በምን እንሳተፍ አይይይይ ስራየን ትቼ ቁጭ ብየ ቀረሁ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 роки тому +7

    ሁሉም በትክክል ገልፀዉታል 💒

  • @ተምትምነኝ
    @ተምትምነኝ 3 роки тому +3

    ማሜ ማሜ ይሸለም የንጉስ ነጃሽ የሰራው

  • @mekibintedris
    @mekibintedris 3 роки тому +1

    ኧረ አቡ አሚራ አልተቻለም ኢትዮጵያ ይሄድኩ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ፈገግ እያልኩ ያዬሁት

  • @anwarmohammed4207
    @anwarmohammed4207 3 роки тому +1

    20 ቁጥር ላይ ያሉት በተለይ በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ካለቺበት ሁኔታ ጥሩ ትምህርት ነው ብዬ አስባለሁ ምክኒያቱም መገዳደል የያዙት ወንደማማቾቺ ስለሆኑ እና ገብታቺሁ እናበረታታቸው🥰👈🤴

  • @huay6s131
    @huay6s131 3 роки тому

    ማሺአላህ

  • @ummbashiryoutube7604
    @ummbashiryoutube7604 3 роки тому

    طيب طيب شكرا لك

  • @saidkhan106
    @saidkhan106 3 роки тому

    ልጅ አዝላወንፊት የነፋችዉ ት ሸለምየምትሉ ላይክ

  • @yibeltaldamtew3228
    @yibeltaldamtew3228 3 роки тому

    Wollo Hibret ye miseraw ያሲን መሀመድ አሊ እኔን በወለጋ ተፈናቃዬች 24ሽ ብር ከወደ አሜሪካም 300ሽ ብር በልቷቸዋል በልቶኛል ተጠንቀቁ የራያ ህዝብ መለመኛው ሆኖል ሰሞኑን።

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 роки тому +3

    78 እና 82 አልተደጋገመም አሪፍ ነው

  • @ወለየዋ-ከ8ኈ
    @ወለየዋ-ከ8ኈ 3 роки тому +3

    4 masha alah

  • @emaye111
    @emaye111 3 роки тому +1

    3&4

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 3 роки тому +1

    ሁሉም ገልፀውታል
    በዚህ አጋጣሚ እናተ ትልልቅ ዩቶበሮች እኛን ትንንሽ ዩቶበሮችን በማሳደግ ኢቶጵያዊነታችሁን አሳዩን ቅንነትም እኛን ስለሚገልፀን እና ኑ አብረን ተያይዘን እንደግ

  • @kemilatube7882
    @kemilatube7882 3 роки тому +2

    3 ና 4

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክ እውነት ለመናገር ሁሉም ሰርተውታል ማዳላትነው እሚሆነው እማችለውን ቃልገብተህ እኔገና ሁሉም ሲሰሩት ምንይበቃው ይሆንብያለሁ

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 3 роки тому +1

    10 ሰረሳው አብድ እምትሉ በላይክ

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 3 роки тому +2

    ለኔአደኛ ማማ 4

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 3 роки тому +7

    10🏆👍
    ለኔ አደኛነው

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን ማሬ

  • @ianestor1944
    @ianestor1944 3 роки тому

    ቁጥር ሶስትና ስምንት እደእኔ የተመቸው ብቻ ላይክ

  • @anu455
    @anu455 3 роки тому +3

    3

  • @asdyasf3520
    @asdyasf3520 3 роки тому +1

    42 ትበልጣለች ለምን ወደኋላ መልሳናለች በትዝታ አደቃታለሁ በርበሬ እየቀነጠሰች ማሳየቷ እና ማስነጠሷ ለኔ አደኛ 42ት ነች

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 роки тому +1

    ቁጥር አራት የምትሉ ላይክክክክ

  • @Salam-mv1hd
    @Salam-mv1hd 3 роки тому

    ሁሉም ይሸለሙ መምረጥ አልቻልኩም 1ናቸው ሁሉም ☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️

  • @ህልመኛነዉገልቤ
    @ህልመኛነዉገልቤ 3 роки тому

    ምንይሆንደሞ

  • @ሀድራሙሀመድ-ጨ6ኀ
    @ሀድራሙሀመድ-ጨ6ኀ 3 роки тому +2

    ሁሉም ገልጠውታል ለመለየት ይከብዳል

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 3 роки тому

    3&4 ያለው ይሸለም 👍👍

  • @HA-du1nx
    @HA-du1nx 3 роки тому +2

    3/4 ማሜ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 3 роки тому

    ደግሞ ሌላ አይድያ አምጣና እንስራ እኔ አደኛ ብወጣ ለወሎ ተፈናቃይወች ይሆነኝ ነበር እደት እዳሳዘኑኝ😭😭😭😭

  • @mideya
    @mideya 3 роки тому +2

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ እኳን ደልናመጣህ ወዳሜ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 3 роки тому

    ክክክ አንደኛ የወጣች እደት እዳሳቀችኝ
    ውይ እኔሥ ጭራሮ ለቅሜ የት ተረሳሁ ዛይላን ታዳላለህ

  • @medihabeshawit5869
    @medihabeshawit5869 3 роки тому +3

    10 አብዲ ወሎየው ❤

  • @ዘሀራመሀመድየወሎልጅ

    እረሁሉም ፈታ ያደርጋሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃

  • @hikmahikma4277
    @hikmahikma4277 3 роки тому

    ማሜ ይሸልም ግን ብቸል ሁሉም ብሸለሙ ይገባቻው ናበር

  • @ፍትህላሳዉዲለኢስረኞች

    ሁሉም

  • @nurnur4504
    @nurnur4504 3 роки тому

    አልሀባይቢይ በጣምነው እሚያስጠላው ስቴትደግመዎለህ

  • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ

    መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 роки тому

      እሽ አተም ቤተሰብ አድርገኝ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 роки тому

      @@emusumyatube ደምሪኛua-cam.com/video/d3HAlsLbxzM/v-deo.html

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 роки тому

      @@fasigayewollolejitube ቤተሰብሽ ነኝ ከአንድሽ በላይ ተከታይ አለሽ ጠክሪ ጎራ በይ

  • @ሀለዉያይማምየኡሚናፋቂ

    10&17

  • @riima5804
    @riima5804 3 роки тому +1

    ስለባህላችንም ሳይሆን ርሱልን የሚስታውስቻሌጅ ስሩ

  • @ሰሊማአደም
    @ሰሊማአደም 3 роки тому +1

    4🌷🌷

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 3 роки тому

    ግን እኔ የለሁም ተቀይሜሀለሁ እስከመጨረሻው አየሁት 🤛🤛🤛🤛🤛🤛

  • @emusumyatube
    @emusumyatube 3 роки тому +5

    4

  • @ዙዙአህመድ
    @ዙዙአህመድ 3 роки тому

    10. 4. የኔ ምርጫ

  • @Tube-jr4tx
    @Tube-jr4tx 3 роки тому

    ሁሉም ሠርተውታል
    አዛን ያለው ግን ይገባዋል😊(4)

  • @ተምርወሎየዋyouTube
    @ተምርወሎየዋyouTube 3 роки тому +1

    አራት ቁጥር

  • @alama5213
    @alama5213 3 роки тому

    7 :10

    • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
      @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 3 роки тому

      ቴንኪው ማር ሰባተኛነኝ ወላሂ. ውድድድድ ስለመርጥሺኝ 😍😍😍😍😍😍

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 3 роки тому +1

    ሁሉም አሪፍ ነበር ግን እርሻ እና ጉልጓሎ አረም ቢሠሩ አሪፍ ነበር

  • @luluneg4022
    @luluneg4022 3 роки тому

    10 አብዲ ወሎ

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 роки тому

    አቡ አሚራ ሀገሬ ገብቸ እሰራዋለሁ ኢንሻአላህ😁😁😁

  • @inateinate6570
    @inateinate6570 3 роки тому +1

    Nember. 10. Only

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 3 роки тому +4

    ሁሉም ይገልፃል ተመችተውኛል

  • @omuebrahimtube9920
    @omuebrahimtube9920 3 роки тому +1

    10& 22

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ

    4 & 10

  • @kedijabitseid82
    @kedijabitseid82 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ለመምረጥ ይከብዳል የሁላቸውም ይገልፀዋል በቃ ለሁሉም ሸልማቸው😌

  • @luluneg4022
    @luluneg4022 3 роки тому +1

    10 አብዲ ዎሎ ብያለው☝️☝️

  • @Makibashow21
    @Makibashow21 3 роки тому +2

    1ቁጥር ትክክለኛ ባሀላችን ነው ምሪዬ የኔ ውድ👌😂😂💚💛❤😍😍

  • @husseintube9803
    @husseintube9803 3 роки тому +2

    አህለን ካሊዶ ማኝ መገናኝ

  • @ቢንትየሡፍ-ቨ8ኸ
    @ቢንትየሡፍ-ቨ8ኸ 3 роки тому +2

    MashaAllah.4

  • @Hhhh-qj6rx
    @Hhhh-qj6rx 3 роки тому

    10 እና 17

  • @zedzedlove2488
    @zedzedlove2488 3 роки тому +1

    እኔ 3 ቁጥር

  • @zinashbekele4165
    @zinashbekele4165 3 роки тому

    1&2

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 роки тому +1

    ጥያቂዉ ትክክል አይደለም ሁሉም የኛዉ ነዉ አንዱን መሸለም ሌላዉ የኛ አይደለም እደማለት ነዉ

  • @GexeeTube
    @GexeeTube 3 роки тому

    12&10

  • @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ
    @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ 3 роки тому

    ሁሉም ተመቸኝ ምርጥ ቻሌጅ

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያዉይ ቢላል አዛን ያለዉ ልጅ ይሸለም 4

  • @zebebkder8967
    @zebebkder8967 3 роки тому +1

    3 ማሜ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 роки тому +7

    ለማሜ

    • @bint.seid.
      @bint.seid. 3 роки тому

      ማሜ ሰርቶታል ነጃሽን

  • @barashebarasheyoutube3624
    @barashebarasheyoutube3624 3 роки тому

    👍👍👍👍❤❤

  • @gemilagemuye5132
    @gemilagemuye5132 3 роки тому +2

    ለኔ 1 ኛ ቤት የምትጠራገው ናት በሀሳቤ ከተስማማችሁ ተከተሉኛ

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 3 роки тому

    ሁሉም ሰርተዋል ግን ለኔ አደኛ 3ኛ ነው::🇪🇹🇪🇹

  • @fatumabenthussein6363
    @fatumabenthussein6363 3 роки тому

    ሁሉም አሪፍ ነው ።

  • @ሪቾyoutube
    @ሪቾyoutube 3 роки тому +2

    8 $ 10

  • @Amerya-kn3mk
    @Amerya-kn3mk 3 роки тому

    ማሸ አለሀ 78 አንደኛ ነው በትክክል ገልጿል

  • @hgobd5546
    @hgobd5546 3 роки тому +1

    3 & 4 መሸለም አለበት

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 роки тому

    ማሻ እላህ

  • @nohatube8019
    @nohatube8019 3 роки тому +2

    አምስተኛ ወአለይሉም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አላህ ይሰልምክ እኔም በቀጣይ እሳተፍለሁ ኢንሻአላህ

  • @djhs4135
    @djhs4135 3 роки тому

    ሁሉምያምራል እድህአድነትቢኖር
    እደትያምርብናል ይህሁሉሰውበአድ መሰብሰበያስደስታል አድእንሁን