የዐቢይ ጉዞና የአየር ወለዱ ስልጠና፣ "ዋና ከተማውን ከአዲስአበባ ውሰዱት"ሚኒስትሩ፣ የብልፅግናው ሰው “ስለፋኖ ሚዲያዎች”፣ የመርካቶው እሳት ሰለባዎች|EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 210

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 години тому +16

    እንግዲህ ይህ ነው ሚኒስተር የሆነው ሁሉም የኦሮሚያ ባለስልጣን ቢታዩ ከቀጀላ ይብሳሉ እንጅ አይሻሉም

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 2 години тому +27

    ኦነጋውያን ወደድክም ጠላህም እየተገርፍክ ወደመጣህበት ኬንያ ትሄዳለህ ትለበለባለህ ፋኖ ያሸንፋል🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

    • @ethioaddis395
      @ethioaddis395 Годину тому

      😂😂😂😂የዩቱብ ጅግኖች እየተለጠለጥሽ ትፎክርያለሽ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Годину тому +2

      ከዚህ ሁሉ ግፍ በኋላ መጨረሻ እነሱን አያድርገኝ!

    • @ethioaddis395
      @ethioaddis395 Годину тому

      አትሸልል ቆምጪው ግፍ አልክ የኦሮሞ እናት ያንተ አባት ነው ጡት ሲቆርጥ የኖረው ኦሮሞ እንደናንተ በቀለኛ አይደለም አሁን ግንአንገትህ ነው የምንቆርጥልን ሌላው ደንበጫን ተለማመደው በቅርብ ትነቀላለህ ቆማጣ

    • @MdMehedi-t9r
      @MdMehedi-t9r Годину тому

      ​@@abuhaile6517😅😅😮😊

    • @yemermuheye
      @yemermuheye 8 хвилин тому

      ua-cam.com/video/SnJ3wEpssLY/v-deo.htmlsi=L_rC3jtjmNT8yE-u

  • @Aipowered2927
    @Aipowered2927 2 години тому +16

    ETHIOFORUM የህዝብ ድምፅ!
    ፋኖ❤❤❤

  • @tiruyeadino
    @tiruyeadino Годину тому +14

    የዳኔልን መጨረሻ ሳታሳይኝ እዳትጠራኝ

    • @yemermuheye
      @yemermuheye 9 хвилин тому

      ua-cam.com/video/SnJ3wEpssLY/v-deo.htmlsi=L_rC3jtjmNT8yE-u

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 2 години тому +14

    # ዘመነ ካሴ ጀግናው

    • @yemermuheye
      @yemermuheye 9 хвилин тому

      ua-cam.com/video/SnJ3wEpssLY/v-deo.htmlsi=L_rC3jtjmNT8yE-u

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 2 години тому +9

    ዳንኤል ማለት ቤተክርስቲያንን ይወክላል ተብሎ በብዙ የተደከመለት ከክርስቶስ ጋር የነበረ ይሁዳ እና ብኩርናውን አሳልፎ የሸጠ ወራዳ ነው ስለ እሱ ጊዜህን ባታጠፋ !!! ድል ለጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ ❤❤❤

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 3 години тому +14

    እንደኔ ስልኩን አንስቶ ቀጥታ ወደ ኢትዮ ፎረም የሚሄድ ማነው

  • @fisherg5955
    @fisherg5955 3 години тому +13

    የሰአረና የአምባቸው አገዳደል ትዝ ይሏል ።

  • @OmorOmor-v8v
    @OmorOmor-v8v 2 години тому +9

    ድል ላማራፋኖ ፍትህ ለንፁሀን

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 2 години тому +10

    ለዳንኤል ጩልሌው የፋኖ ድል አስጨንቆታል አብይ ጥሎህ ነው የሚፈረጥጠው በልልኝ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Годину тому

      ባለፈው በሬዲዮው መማረክ ሲቀባጥር ተዋረደ። ሰዉየዉ እፍረት የማያዉቅ ጌታዉን ለማስደሰት በየቀኑ ጭራዉን የሚያወዛውዝ ዉሻ ነው።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Годину тому +2

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 2 години тому +6

    ሲያምርህ ይቀራል ። አዲስ አበባ የማንም ሣትሆን የነዋሪቿ ናት !!!

  • @tesfayearega-n7z
    @tesfayearega-n7z 3 години тому +12

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 2 години тому +5

    ለከንቲባዋ ስለመርካቶ እንኳን ደስ ያለሽ በሉልኝ

  • @HadushDade
    @HadushDade 3 години тому +7

    ኣማራ ሆይ ጽናቱን ይስጥህ ከክፉዎች ጀርባ የዋሆች ኣሉና

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 2 години тому +13

    ዋና ከተማውን የሚወስነው፤የአገሪቱ ዜጎች አንጂ አንድ ግለሰብ ወይም አንድ የፖለቲካ ፓርቲ አይሆንም፤የዜጎችም ዋና ከተማ አዲስ አበባ ናት፤ማንም አያፈርሳት።ኦሮሚያን የቀረጸው ሕገመንግስት አዲስ አበባን ራስ አስተዳደር እንጂ የኦሮሚያ መሆኗን አላካተተም።አሁን ግን የሚሰማውና የሚታየው ባለጊዜ ነን ብለው የአገሪቱን ሕገመንግስት ለመጣስ እየዳዳቸው ነው። የምንፈልገውን እንጠቀምበታለን፤የማንፈልገውን ሌሎች የአገሪቱ ዜጎች ሳይሳተፉበት እንደፈለግን መቀየር እንችላለን የሚለው አስተሳሰብና አካሃድ ሕጋዊና ተቀባይነት አይኖረውም፤ሌላውም ህዝብ አይቀበለውም፤ዘረኛ ቢሆንም የአገሪቱ ሕገመንግስት ሊከበር ይገባል፤ቢሻሻልም በህዝብ ፍላጎትና ውይይት ላይና ውሳኔ ብቻ መሆን አለበት፤አዲስ አበባ የሁሉም ዜጎች መኖሪያ እንጂ የአንድ ብሔር አይደለችም።

    • @BuzayehuBuze-bm5xl
      @BuzayehuBuze-bm5xl 2 години тому

      ሰላም ፎረምች ስለመረጃችሁ እናመሰግናለን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Годину тому +1

      ይህን ማስከበር የሚቻለው በጉልበት ብቻ ነው። ፋኖን እንደግፍ!

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ Годину тому

      ​@@abuhaile6517ፋኖም ህገመንግስት አያስፈልግም እንድ ኢትዮጵያ ነው የሚለው።በብሄርብሄረሰቦች እኩልነትና እራስንበእራስ የማስተዳደር በቋንቋቸው መማርና መዳኘትን ይቃወማሉ።ስለዚህ ፋኖ ፀረ ዴሞክራሲና አሃዳዊ ትምክተኛ ነው ። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ አይቀበለውም።

    • @be-liever
      @be-liever 48 хвилин тому

      አዲስ አበባ የፌደራል መንግስተ መቀመጫም የኦሮሚያ ክልላዊ መነግስት ዋና ከተማ እነደሆነች በ1997 አ/ም በግልፅ ተውጇል በህገመንግስቱም እውቅና አለው 😂😂😂 አዳሜ ዝም ብለሽ አትንጫጪ።

    • @be-liever
      @be-liever 46 хвилин тому

      ​@@abuhaile6517ፋኖ የሚታግለው ለአማራ ክልል እነጂ ለኦሮሚያ ክልል ዋናከተማ ለፊንፊኔ አይደለም😂😂 እዛው ከቻለ ባህርዳሩን ያስከብር ከቻለ ቱሪናፋ ሁላ

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 51 хвилина тому +1

    ዕውነት ነው ፤ የፋኖ ሚዲያዎች ተከፋፍለዋል ።
    ብዙዎቹ የፋኖ ደጋፊ ሚዲያዎች ፋኖ ዬትም የማይደርስና የማይረባ የቡትቶ መንጋ መሆኑን ተረድተዋል ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 години тому +11

    ምን አለ ቅዱስ ሜካኤል እድሜአቸዉን ቢያጠፋቸዉ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 години тому +6

    ዉይ ዝናሽ ነፍስ ይማር

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 3 години тому +20

    ፋኖ የማይሰበር ብረት ሆኖዋል !! ዳንኤል ክብሪቱ እዬዬ አበዛ! !!! አጆሀ ፋኖ ወጥር ብሎሀል TDF,OLF🎉🎉🎉

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 44 хвилини тому +1

      ፋኖ ተንኮታኮተ ማለትህ እንደሆነ ያሳብቅብሃል ⁉

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 3 години тому +18

    #ትግራይ 💛❤️12🙏🙏🙏

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 2 години тому +2

      ትግራይ ምን ???

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 47 хвилин тому +1

    አዲስ አበባ የኔ ብቻ ናት የሚል ብሄር የለም ምክንያቱም የመላው ኢትዮጵያዊያን ህዝቦች መኖርያ ስለሆነች
    ሰላም ለሀገራችን ይሁን
    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yemermuheye
      @yemermuheye 9 хвилин тому

      ua-cam.com/video/SnJ3wEpssLY/v-deo.htmlsi=L_rC3jtjmNT8yE-u

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 3 години тому +5

    እንደ ክፋታችን እግዚአብሔር ቁጣ አላመጣብንም !

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude 2 години тому

      ክፋት መጣ እንጅ ክፉ አይደለሁም። የለሁበትም።

  • @FrdwseSasdro-fl3dk
    @FrdwseSasdro-fl3dk 3 години тому +5

    ሰላም

  • @kelejoco406
    @kelejoco406 3 години тому +9

    Kkkkkk ኧረ ኖቤል ተሸላሚ ደመ ጠጭ?? ሸምጋይ

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 3 години тому +7

    እደል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @helenemso32
    @helenemso32 Годину тому +1

    My favorite media 🎉❤🎉❤ ETHIO FORUM

  • @sem3945
    @sem3945 3 години тому +4

    አብይ ከነጮች ጋር ጸሎት ላይ ካልሆነ በሌላ ነገር እንደወንድ ቆፍጠን ብሎ ማውራት አይችልም ።

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 3 години тому +20

    ድል እና አንድነት ለጀግናው ፋኖ እናሸንፋለን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Jazz-b6f
      @Jazz-b6f Годину тому

      What took you so long?

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 3 години тому +5

    አማራን እያፀድ ነው ይህ ደም ጠጪ

  • @omkhaled6864
    @omkhaled6864 3 години тому +1

    ❤❤❤❤

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 3 години тому +6

    የመርካቶ ያቃጠለው አብይ ነው

    • @aexum1597
      @aexum1597 2 години тому

      Tekikle

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Годину тому

      ምንም ጥርጥር የለዉም። ሌላ ግዜ ዝም የሚሉት አሁን ጅብ ፊት ከንቲባዋ ወፍ ሳይቀድማት ወጥታ ቀባጠረች።

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 2 години тому +3

    በዘረኝነት የተለከፈና የኢትዮጵያን ሕዝብ መከራ ያበዛ ሰው አማራን ዘረኛ ሲል ሰው ይታዘበኛል የማይል አንገት የሌለው ጩሉሌ።

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 8 хвилин тому

    ጥቅም ፈላጊዎች ለዚች አገር ራስ ምታት ሁነውባታል ጌታ መቸ ይገላግለን ይሆን ?

  • @epepe6102
    @epepe6102 Годину тому +1

    እግዚአብሔር መቸም በዳንኤሌ ጋኔል ላይ ታምር ያሳየናል ጠብቁ

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 2 години тому +1

    ኢትዮጵያውያን ከብልፅግናው መንግሥት ምን ትጠብቃላችሁ ? ሀገራችን እናድን ።

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 3 години тому +5

    እትዬ ፎርም እባክህን አታርፊድብን ትክክለኛ ዜና ካንተ ብቻ ነው ሁሉም የውሽት የጉራ ብቻ

    • @SamKoke-b5q
      @SamKoke-b5q 53 хвилини тому

      አንከርስ ምን ትላለህ ?

  • @ArsuLove-h2l
    @ArsuLove-h2l 3 години тому +2

    My favorite media 🎉❤🎉❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 години тому +11

    አዲስ አበ ባን ለአንተ ማን አባህ ሰጠህ

    • @OmorOmor-v8v
      @OmorOmor-v8v 2 години тому

      እና ከጋላምንይጠበቃል😂😂😅

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Годину тому

      ከእረኛ ዘላን ምን ትጠብቃለህ !ታሪክ የሚነግረን በቅርቡ ከብቶች ተከትለው መጥተው እነደወረሩን ነው።

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 3 години тому +6

    ድልድልድል ለፋኖ

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 27 хвилин тому

    Merkato Hone Belo Mengest Akatelut Hezba Neka Tenese

  • @yonastesfaye-cx7vz
    @yonastesfaye-cx7vz 3 години тому +2

    👍👍👍

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j 3 години тому +2

    well come miss You!

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 години тому +1

    Welcome

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l Годину тому +1

    እየተመኙ እድሜያቸውን ጨረሱት አዲስ አበባ የገሌ የገሌ የሚሉት ከወዴት ነው እንግዲያው ምንም በኮሪደሩ ተሳቦ ቤቶች ቢፈርሱም አዲስ አበባ ሸገር የአዲስ አበቤ ናት መመኘት ማግኝት አይደለም

  • @HadushDade
    @HadushDade 3 години тому +3

    ገዳዮች ግን ልምንድን ነው በሄዱበት የማይቀሩት?

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude 2 години тому

      የለመዱትን ደም በቀሩበት መቀጠል ስለማይችሉ ነው። ምን ጎሏቸውስ ይቅሩ?

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 години тому +1

    Welcome welcome welcome❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 години тому

    Excellent news

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od Годину тому

    A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazyimar432
    @almazyimar432 Годину тому

    እድሜ ለእናንተ ሁሉን አበላሻችሁት

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 години тому +4

    🙏💛❤️

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 години тому +2

    ምን አባቱ አግብቶ ት ነዉ ይህነ የሜናገር ህዝብ አክ ብሎ ነተፋች ስለሆናችዉ ምን አለ አማራን ብት ተዉት

  • @ErmiasCobra
    @ErmiasCobra 3 години тому +2

    አይ ዳንኤል መጨሰሻክ ዋ?!!!

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 години тому +1

    መርዳሳ ብልፅግና ካልጠለዘው ከሰረ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 години тому +2

    ምን ፖለቴካ አላችዉና

  • @berndadesta9679
    @berndadesta9679 3 години тому +1

    የሚገርም ውጣቱ ለማን ነው የሚዎጋው ?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 години тому

    ገና እናፈርሳለን እናቃጥላለን እንወራለን እንበላለን ምንም አታመጡም ብለዋል ሁሉም ኬኛ የኛ ባዮች። ዉነቱ ይሄ ነዉ።

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 3 години тому +1

    ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 2 години тому

    🙏♥️♥️♥️

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 2 години тому +3

    አቶ ቀጀላ እርስዎ ሳይሆኑ ጥፍተኛው እርስዎን ለዚህ ስልጣን ያበቃዎት የብልፅግናው ሀይል ነው

    • @እዮብከሸዋነኝ
      @እዮብከሸዋነኝ 2 години тому

      ቀጀላ ገና ከጫካ ያልወጣ የዠንጀሮ ዝርያ ጋላ ነው

  • @wagayeasafe
    @wagayeasafe 3 години тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤ነ

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 42 хвилини тому +1

    ዘመነ ካሴ ዘመኑ አለፈበት 😭😭😭😛😛😛😂😂😂

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 години тому +1

    የሚገርመኝ የሚመረቁት ወታደር የት ነው የሚሄደው በዚህ ከቀጠለ ሁላችንም በግዳጅ ማሰልጠኑ አይቀሩም

  • @AmbawTadesse
    @AmbawTadesse 2 години тому

    ያረጀና በዕውቀት ያልተደገፈ ንተና

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q Годину тому

    ❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @demismuktar
    @demismuktar 24 хвилини тому

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለበት። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @belay188
    @belay188 2 години тому

    ምን ጠብ የሚል ነገር የለም

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 3 години тому +3

    ድል ለፋኖ ሰውየውን ያለቀ መጥራት ነው

  • @gessisakusa3623
    @gessisakusa3623 52 хвилини тому

    Gantuun garaa isheef jecha dhugaa dabsiti.

  • @Medhassan-l3v
    @Medhassan-l3v 3 години тому +1

    ሚድያችሁን የአንድ ክልል ብቻ ባታደርጉት

  • @fisshadesta
    @fisshadesta Годину тому

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቅድመ እውቅናና እውቅና የሚሰጡት ለገዥ ፓርት የሚደግፉና በህዝብ ተቀባይነት ለሌላቸው ቅድምያ ይሰጣሉ። የህዝብ ተቀባይነት ያላቸውና ለገዥ ፓርት የሚቃወሙ ፓርቲዎች እውቅና ኣይሰጣቸም ለተሰጣቸውም ይሰርዙታል።

  • @demismuktar
    @demismuktar 26 хвилин тому

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 години тому +1

    በሁሉም ክልሎች የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መቋቋም አለበት። አይ ቀጀላ ! አማራስ ዋና ከተማውን ይውሰደው ሌሎችስ?

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 години тому +19

    #የአማራ ነፃነት እየቀረበ ነው። #አማራ የኢትዮጵያ ነፃነት..

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 37 хвилин тому

      ቆሻሻ ነህ እሺ ? አማራን ዬት ታውቀዋለህ ? አማራን የሚገድልና የሚዘርፍ ፋኖም አንተም አመዳም ኩታራ ናችሁ ።

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs Годину тому

    የፋኖ ትግል የብልፅግናን አመራሮች እቅልፍ እየነሳቸው ነው የሚያሳዝነው አዳዲስ ወጣቶችን እየመለመሉ ማስጨረሳቸው ነው

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 42 хвилини тому

    የራሳችሁን. ዘረኝነት. አማራ. ለይ. አይለጥፉ. አቶ. ዋ. ገላ. 😮

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 2 години тому

    መጥፎ ግዜ ያለፈባቸው ሽማግሌዎች ማስወግድ ይገባል ይህን ሁሉ መከራ ችግር ያመጡብን። በአስቸካይ ይወገዱ።አሁንም መቃብር ውስጥ ሆነው እረፍት የላቸውም።

  • @gerbassagerbassaw2415
    @gerbassagerbassaw2415 2 години тому

    የአርሰናሉ ሳሊባ ቀይ ካርድ ፍታዊ አይመስለኝም

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 Годину тому

    እረ ወገኖቼ እንደምንም ብላችሁ የድሮን መነሻቸውን አውድሙት

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 3 години тому +4

    💙🇨🇬ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Годину тому +1

    Daniel vs qegila explanation. What daniel said, and what qegila said. Both are advisor of prime Minister. One working for oromuma project on the other hand daniel even more working for oromuma project, how funny it is. How always be happy to be 2nd.

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu Годину тому

    የኢትዮ ፎርም ልዩ ዘገባ

  • @MelakuTesfaya
    @MelakuTesfaya 3 години тому +1

    አብይ ሩስያ የገባው ኮ እሳያስ አፈወርቅን ልመታበት ድሮን አያመጣም ነው 😂 መጀመርያ ግን የጋብቻ ቀለበት ይመልስልህ

  • @debelasefere
    @debelasefere 3 години тому +1

    Enante wana ketemachihun Beshasha lay tadergalachu enji ke Addis Ababa yemiwota Ethiopiawi yelem

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Годину тому

    የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ባህርዳር ላይ ሳይሆን ማርስ ላይ እንመስርት😂

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 3 години тому +3

    ድቄም አሸማጋይ ጨፍጫፊ

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 години тому

    አብይ አህመድ ሩሲያ የሄደዉ ተጨማሪ ድሮን ለመግዛት ነዉ ለአማራ ተቆርቋሪ የሆናችሁ ሁሉ ይሄን እልቂት ለማስቆም የምትችሉትን ሁሉ አድርጉ ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 ❤❤

  • @YohanesZerihun-z3h
    @YohanesZerihun-z3h Годину тому

    የንግድና ቀጠናዊ ትሰ 2:11

  • @Kaftrading
    @Kaftrading Годину тому

    እንኳንም ድጋሜ ኦሮሞ ሚባል ኡትዮጱያን አይገዛ አሁንም ጊዜው እየቀረበ ነው

  • @benjamin518
    @benjamin518 2 години тому

    Previously National upright was due to ideological differences now it is completely towards Amharas children.

  • @alggt4127
    @alggt4127 3 години тому

    مرحبا مليون دولار

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 2 години тому +1

    አይ ሳጥናኤል ክብረት ያሳፍራል በጣም ያ ሁሉ እውቀት ያ ሁሉ ትምህርት በሆድህ ቀየርከው? ምን ቢያደርግልህ ይሆን ለሆድህ ያደርከው?

  • @HTT6892
    @HTT6892 2 години тому

    አረ ቆንጆ ሚስት አስከትል በሉልን

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v 2 години тому

    ዳንኤል ክብረት ተራ የቡና ሴሬሞኒ አድማቂና አክቲቪስት ነው ትትልቆቹ የብልፅግና ባለስልጣናት የትና መቼ መናገር እንደሚገባቸው ያውቃሉ ዳንኤል ክብረት ግን የገደል ማሚቱ ነው

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 години тому

    ❤💛❤TDF❤TDF💛TDF❤💛❤

  • @Yesa-g3h
    @Yesa-g3h 3 години тому +2

    He said Fano fight is racist???? Wait wait wait , it is an Oromo PM who declare war on Amhara region, Who send most Oromo mIlitary in Amhara region, Killing Amhara children, once again , The war in in Amhara region, And this war is about racism, then who is racist ?

  • @TamerateKebede
    @TamerateKebede 3 години тому

    በጆን አባ ሚልኪ የተመራው በአዲስ አበባ የኢኮኖሚ ትግል መራ በሆነው በአዲስ አበባ መረካቶ መቃጠሉ ተረጋግጧል

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 години тому

    እኔ ጋ አይደርስም እሳቤ ሰዉበላዉ አብይ ሁሉንም በተራ መለብለቡን ቀጥሉዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 3 години тому +1

    አዲሳባ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ አደለችም አሁን ነው የገባችው ለዚህም ዎና ተጠያቂ ህውሀት ነው ምክንያቱም በአዲሳባ ዙሬያ ያሉ ጎፋን መሀበረሰብ ክልል ሰቶ ቢሆን ይህ ሁሉ ጣጣ አይመጣም ነበር

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 Годину тому

      ወረኛ አሁንም ህወሀት ትላለህ እንዴ ምድረ አልቃሽ እንኮን ከጨለማው ዘመን ወደ ብርሀን ዘመን አሸጋገራችሁ!!!