የምታምነውን እወቅ | ስነመንፈስ ቅዱስ | ክፍል አንድ| ፓስተር አስፋው በቀለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2023
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 35

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Рік тому +13

    መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አንተ የህይወታችን መሪ ነህ በፅድቅ መንገድ የምትመራን የምትመክረን የምትገስፀን ስንደክም የምታበረታን ስናዝን የምታፅናናን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ አለም አያውቅህም እኛ ግን እናውቅሃለን እንወድሃለን እናከብርሃለን ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-wl7kt1xz2e
    @user-wl7kt1xz2e 3 місяці тому

    አመስግናልሁ የእግዚአብሔር ሰው

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 3 місяці тому

    አሜን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому

    አሜንንንንንንንንን❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥

  • @user-ku8or9rq2h
    @user-ku8or9rq2h 7 місяців тому

    Pastor እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ !

  • @muluwork8658
    @muluwork8658 10 місяців тому

    ጌታኢየሱስ ይባርክህ ፓስተርዬ

  • @ddolebamo7446
    @ddolebamo7446 Рік тому

    አንተን የሰጠን እግዝአብሔር ይበራክ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 8 місяців тому +1

    Glory to Holy sprit !!!! መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አንተ የህይወታችን መሪ ነህ በፅድቅ መንገድ የምትመራን የምትመክረን የምትገስፀን ስንደክም የምታበረታን ስናዝን የምታፅናናን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ አለም አያውቅህም እኛ ግን እናውቅሃለን እንወድሃለን እናከብርሃለን ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 Рік тому +2

    ኣሜን, ፓስተር ብርክ በል, ሃለሉያ.

  • @degefuililogifatodegefuili8823

    ተባረክ ፓስተር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Рік тому +1

    የጌታ ፀጋ እሰከ መጨረሻ ያፅናን በኢየሱስም

  • @MaluBaamud
    @MaluBaamud 6 місяців тому

    Tabarek

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 Рік тому +2

    ፓስተር ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Рік тому +2

    Jesus is coming back soon

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому +2

    Amen Amen ye Egezabher menfesi Tikusi yaderginen pastor tbarekilgn

  • @helengeberyesus4804
    @helengeberyesus4804 Місяць тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @user-yp7gl4ke6x
    @user-yp7gl4ke6x Рік тому

    Be blessed may God bless you 🙏, tebarek

  • @bereketteshome2984
    @bereketteshome2984 Рік тому +2

    Ameeen paster tebarekulgn ❤

  • @Helenafesshaye2575
    @Helenafesshaye2575 Рік тому +1

    Pastor Asefaw thank you so much. God bless you

  • @wubeyeeyesus8546
    @wubeyeeyesus8546 Рік тому +1

    ፓ/ር ጌታ ይባርክህ !

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 Рік тому +3

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ!

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому +3

    አሜንንንን ይህ ሣምንት የመንፈስ ቅዱስ ሣምንት ይሁንልኝ🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊ተባረክ ፓስተር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Рік тому +1

    አሜንንንንንንንንን

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Рік тому

    ተባረክ

  • @user-ku9qf6xb4p
    @user-ku9qf6xb4p 11 місяців тому

    Tabarak pastariye ande nager le tayik ye stafkecho mastafochi topisun bitlikiling lanabo nabbre reisun enna yet enda megegn bageta

  • @MHailu
    @MHailu Рік тому +1

    God bless you pastor for this teaching.🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Рік тому +1

    GBU❤❤❤🙏🙏

  • @birukbaheru131
    @birukbaheru131 Рік тому +4

    “ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
    - ሮሜ 8፥27

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому +2

    እኔ የዋጀ ባለቤት አለኝ

  • @EliyasWMaryam-ec7tc
    @EliyasWMaryam-ec7tc 8 місяців тому

    Hi

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 Рік тому +1

    pastor UA-cam ላይ download ማድረግ አልቻልኩም

  • @terechemengistu6293
    @terechemengistu6293 9 місяців тому

    Cc😢፣ህ❤ልጭ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +2

    አሜን