ስነመዳን ክፍል ፩ | soteriology 101 part 1 | Asfaw Bekele (Rev.)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 гру 2020
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 83

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte9896 3 роки тому +12

    ባለቤቴ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነው እኔ ጌታን ከ 3 አመት በፊት አግኝቼ ተጠምቅያለሁ።ፓስተር ያንተን ትምህርት በደንብ ቁጭ ብሎ ይሰማል።በጣም ይከታተላል።እግዝእብሄር ይባርክህ ።እኔም ብዙ ትምህርት አግኝችያለሁ።ስነ መዳን ድንቅ ትምህርት ፓስተር ተባረክ

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 3 роки тому +2

      እግዛአብሄር አንድ ቀን ፣ይገለጥለታል፣በዚህ በረከት ከተሰተፈ እጅግ በረከት ነው እናት ከመስማት ማመነ አለ እና ሰለዚህ አይዞሽ፣የእኔ ባሌቤቴ፣መስማትም ፣ማይትም አተፈለግም፣እናም ፊሉሙን አታይ መጸሐፍ ቅዱስን አትሰማ እጀግ አስቸጋሪ ነው ፣ከልጆቼ ጋራም ወደ ጋራ በመሄድ የጌታን ፍቅር ቸርነት ፣ለእኛ ብሎ የሞተልን ፣እሱ ሂይወቱን ተሰውቶ ምህረቱን እራራልን፣እኛም በሂይወተወ ልኑኖር ቻልነ በመለተወ አስተምራቸዋለሁ። ሆኖም እሥራኤል ጀገር የሀይማኖት ትመህት በለተወ ሰሚለማሩ፣ የከወርሰቶስን አስተምሮት በኢስቲሪያ አድርግው ነው የሚያስተምሬቸው።ልጁ ወድዩውጋረ ፣እጀግ ጦርነት ነው ።አለመግባበት ሰላለ የቄንቄው ችግር ሰላለ፣ትልቅ ጦርነት ነው። እልሻለሁኝ በእግዛአብሄር እርዳታ ከረምቱ እንዳለፈ ጥመወቀት እውሰዳለሁኝ ብያለሁኝ በዮርዳኖስ ።

    • @tesfalemmarmacha6351
      @tesfalemmarmacha6351 2 роки тому

      @@masreshategene1790 እግዝአብሔርን ያወቀ አይወድቅም

    • @tesfalemmarmacha6351
      @tesfalemmarmacha6351 2 роки тому

      አንድ ቀን እግዝአብሔር ይገባዋል ችግር የለውም

    • @alazar854
      @alazar854 8 місяців тому

      ጌታ መልካም ነው።ለሁሉም ጊዜው አለው

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 роки тому +3

    የዘላለም ህይወት የሰጠኝ ከዘላለም ሞት ያዳነኝ ጌታዬ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 6 місяців тому

    አሜን ጌታችን እየሱስ ሞቶ ያዳነን የተባረከ ይሁን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому

    አሜንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙌🙌

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 3 роки тому +5

    May God multiply His grace, peace and mercy in the name of Jesus Christ.

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 роки тому +2

    ፓስተሪዬ ሠላምህ ያብዛሊኝ እኔ እኳን በቅርቡ ነው የተቀላቀልኩት ጌታ ይባርክህ አሜን

  • @elei417
    @elei417 3 роки тому +3

    Salvation is not through works, we do the good work because we are children of God
    When we become new born we became children by adoption, bless the Lord for his works.

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 роки тому +1

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @christiantube-3
    @christiantube-3 10 місяців тому

    ሰለ ሙስልሞች

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 Рік тому

    ፓስተር ተባረክ። በትምህርቶችህ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ። የእግዚአብሔር ጸጋና ምህረት ይብዛልህ።

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ አንድያን ልጁን በመስጠት ከዘላለም ሞት የታደገን በልጁ ቅዱስ ደም አጢያታችንን ይቅር ያለን የዘላለምን ህይወት የሰጠን ልጆቹ ያደረገን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን የነፍሳችን ቤዛ ደሙን አፍሶ ያዳነን ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክብርና ምስጋና አምልኮና ስግደት ለስሙ ይሁን ፓስተር አስፋው እግዚሃብሔር ይባርክህ ካለመሰልቸት እያስተማርከን ስለሆነ አገልግሎትህ ዘመንህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ ጌታ እየሱስ ሀይልን ብርታትን ይጨምርልህ እናመሰግናለን

    • @zionsglorychurch4872
      @zionsglorychurch4872 3 роки тому +1

      selam saron, thank you for your kind words. God is good to teach us His word in these seasons. blessings

    • @tesfalemmarmacha6351
      @tesfalemmarmacha6351 2 роки тому +1

      @@zionsglorychurch4872 ፓስተር እግዝአብሔር ይባረክህ
      በስላሴ ዙሪያ ትምህርት ብትሰጥ..

  • @Canada404
    @Canada404 3 роки тому +3

    God bless you pastor this is so important message for us be continue God bless with much grace

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 3 роки тому

    አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ፓስተር ተባረክ💓💞💝✅

  • @helity6139
    @helity6139 3 роки тому +1

    Thank you dear Pastor. Bless you.

  • @AbenezerDesalegn-me4yf
    @AbenezerDesalegn-me4yf 5 місяців тому

    Thank you

  • @tadusil8565
    @tadusil8565 3 роки тому +1

    May the Lord bless you more

  • @wt3297
    @wt3297 3 роки тому

    አሜን አሜን ሃሌሉያ ተባረክ አባት ጌታ ይባረክ

  • @tsgehagos7469
    @tsgehagos7469 3 роки тому

    ፐስተር ስለአንተ የጌታስም ይባረክ ባንተውስጥ ስላለው ፀጋ አሁንም ጌታን ሳላመሰግን አለልፍም ተባረክ ዘመንህ የባረክ ፀጋውን ያብዛልህ በምታስተምረው ትምህርት እኔም ያንተ ተማሬ ብሁን እድሉን ባገኝ ደስይለኛል

  • @alabasterchristianchannel5018
    @alabasterchristianchannel5018 3 роки тому +1

    God bless you Paster the word of God in you is so amazing

  • @yetemtemtme6257
    @yetemtemtme6257 3 роки тому

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር አንተ በምታስተምረው ትምህርቶች በጣም ተጠቅሚያለው ጌታ እብዝቶ ይባርክህ::

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 роки тому

    Amen amen amen. Amen🙌🙌

  • @yemanedesta5340
    @yemanedesta5340 2 роки тому

    እግዝአብሔር ይባርከህ፠ፓሥተር በቀለ አሰፋው

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 роки тому

    Geta Eyesus abzto ybarkh Pastorye.
    Ante yeseten Geta Eyesus ybarek

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 роки тому

    አሜን ሀጢያቴ በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰርዮልኛል ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 3 роки тому

    God bless you abundantly!

  • @Ribkab
    @Ribkab 3 роки тому

    Amen, Geta yibarek sile talak fikru.

  • @missydemile3254
    @missydemile3254 3 роки тому

    God bless you pastor. I am blessed 🙏🙏

  • @akberetadhanom9554
    @akberetadhanom9554 3 роки тому

    Amen Aman GBU 100 %

  • @bitsitasefa7971
    @bitsitasefa7971 3 роки тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር በብዙ ተጠቂማለው ተባርክ

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 3 роки тому +1

    May God bless you more!

  • @dawitbade3423
    @dawitbade3423 3 роки тому

    thank u pasto god bless u more

  • @bisrtgebru2757
    @bisrtgebru2757 3 роки тому

    አሜን ከብሩ ንጎይተ ይሃን

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 роки тому

    አሜን ያድናል ኢየሱስ

  • @zerihunbuta5388
    @zerihunbuta5388 2 роки тому

    God bless you abundantly Pr. Asefwe

  • @wndimenehtadesse3124
    @wndimenehtadesse3124 3 роки тому

    God bless you pastor.

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 роки тому

    Thank you so much Amazing l God bless you all the family all the time

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 2 роки тому

    አሜንንንንን አሜንንንንንን ተባረክ ፓስተርዬ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 роки тому

    አሜን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @axum5048
    @axum5048 3 роки тому

    Pastor geta Eyeus zemenhn btesbehn yebark

  • @godswordbykids-650
    @godswordbykids-650 3 роки тому

    ተባረክ ፓስተር ፅጋው ይብዛልህ

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 3 роки тому

    Egzyabhir ybarekh tegaw ybzalh paster

  • @meherta8711
    @meherta8711 3 роки тому

    Pastor Asfaw God bills you

  • @yeefrata436
    @yeefrata436 3 роки тому

    Blessing Pastor

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 3 роки тому

    I learn a lot from this lesson,Thank you so much pastor Asfaw

  • @firedegife14
    @firedegife14 3 роки тому

    ተባርክበታለሁኝ ተጠቅሜበታለሁኝ ተባረክ🙏🙏

  • @berhanugeda8835
    @berhanugeda8835 3 роки тому

    GOD BLESS YOU

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 роки тому

    Geta yebarkeh Pastor

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 3 роки тому

    አሜን።

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Рік тому

    ጌታ ይባረክ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 роки тому

    አሜን ሀሌሉያ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 3 роки тому

    zemnehe yebark

  • @bisrtgebru2757
    @bisrtgebru2757 3 роки тому

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕አሜን

  • @sentayehualehu836
    @sentayehualehu836 3 роки тому

    አሜን

  • @rmsrms5056
    @rmsrms5056 3 роки тому

    አሜንንንንን

  • @yorditube4694
    @yorditube4694 3 роки тому

    God bless u

  • @messibrhane4873
    @messibrhane4873 3 роки тому

    Selame Lezi bete yehuni

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 3 роки тому

    God bless you

  • @argachewtone4357
    @argachewtone4357 3 роки тому

    በእውንት እውንትኛ ክርስትያ የመስልኩት ባንቴ ትምህርት ካግኝውት ዎድ ነው::
    ጌታ ይባርክ ፓስተር!

  • @sentayehualehu836
    @sentayehualehu836 3 роки тому

    ፣አሜን

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 роки тому

    🙌🙌🙌❤️🐑👑

  • @AAAAdagn
    @AAAAdagn 3 роки тому

    ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ፣እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ።
    በአንተ አገልግሎት እጅግ እተባረክን፤ የዘመናት ጥያቄዎቻችን መልስ እያገኘን ነው ያለነው። ብሆንም በኢትዮጵያ ውስጥ የእንተነት ችግር ስላለን ቭዲዮች ለማውረድ ስንፈልግ እጅግ እያስቸገረ ነው። የቭዲዮች ማውረጃ ቢስተካክልልን አሪፍ ነው።

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 роки тому

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጢያቴን ይቅር ብሎኛል

  • @redietbaikedagne579
    @redietbaikedagne579 Рік тому

    Selam Pastor first God bless you, Thank you so much you have blessed me throughout my walk with Christ and I was wondering if you uploaded the demonology class and also about a course on Gifts of the Holy Spirit (more emphasis on the gift of discernement). Please I really need it. Thank You.

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 роки тому

    Thank you Pastor, i'm learning a lot from your teachings these days. I'm not sure if you check on questions/comments. I wanted to know how we(born agains) have God's seed in us if we're only adopted

  • @amenamen9497
    @amenamen9497 3 роки тому

    Pastorye tebarek ene lmemar feligalehu be Zoom endet mekelakelina memar chilalehu tebarekilign

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 роки тому

    እስኪ መስቀልህ ስርሸክሜን ልጣለዉ ሸክሜን ልለዉ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @yetemtemtme6257
    @yetemtemtme6257 3 роки тому

    ፓስተር ልታስተምረው ያለውን ትምህርቶች መማር እፈልጋልሁ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 3 роки тому

    ሻሎም ፖስተር ኮርሶችን መውሰድ እፈልጋለው በምን ላግኝክ ?

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 роки тому

    ፕስተር ተሰፏይ፣ጋቢሶ፣የአኔበልጅ ሆኜ ለሥር፣ቤት ስትገባ፣አስታወሳለሁኝ፣እግ/ር ምንግዜም መልስ አለው፣ማን ያምናል ያ ሁሉ ዘመን፣አለፎ ፣ማን የምናል፣ከአነተ ተረደ ሁኝ አማኝ ወድቆ እንደማይወድቅ ገለታ ዘመንህ ይባርክ።

  • @sambir3608
    @sambir3608 6 місяців тому

    How to download it

  • @misraky1548
    @misraky1548 3 роки тому +1

    Pastor Asfaw, we say that our sins are forgiven once and for all through Jesus Christ when we believe and accept what He has done on the cross and that we have eternal life. My understanding is that ALL sins are forgiven. Then I see people that have been saved and are serving the Lord being delivered from different demonic oppressions: generational curses, oppressions as a result of personal sins before coming to the Lord, also witchcraft manipulation befor/after the person has come to the Lord.
    My question is when we get saved and come to Jesus and our sins are forgiven, we are cleansed, and made a new person, don't the old baggage get cleansed as well? I'm referring to the demonic oppressions and attacks. Which part of us gets cleansed: spirit, soul, body? Can a person be oppressed and have the Holy Spirit at the same time?

    • @zionsglorychurch4872
      @zionsglorychurch4872 3 роки тому +1

      selam Misrak, i do agree in what you said about being free from the debt of sin when you got born-again but when we come to deliverance it is another topic. deliverance has many levels, some people get delivered as soon as they give their life to the Lord. some might need a follow up. God willing, concerning this topic, I will be teaching in mid January 2021. we will announce when the time comes.... if you miss it check the Asfaw Bekele page. blessings

    • @misraky1548
      @misraky1548 3 роки тому

      @@zionsglorychurch4872 Thank you.

  • @abitesfaye-rl2ii
    @abitesfaye-rl2ii 4 місяці тому

    እንዴት download ላድርገው

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 3 роки тому

    ሰላም ላንተ ፖስተር አስፋው በጌታ መማር እፈልጋለው የኮሌጁን ከለንደን እንዴት ላግኝህ ?