እንቁላል ስልስ በምስር አሰራር በሜላት ማእድቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x 9 днів тому +6

    እንዳንቺ ፡ ንጹህ ፡ ባለሙያ ፡ ትሁት ፡ አይቼ ፡ አላውቅም ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ ❤

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 6 днів тому

    እኔም ሞክሬው በጣም ነው የሚጣፍጠው እናመሰግናለን ሜላትዬ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 4 дні тому

    Thank you meliye ejish yibarek shiro be inkulal wuste new mother tisera neber

  • @TinagnKoku
    @TinagnKoku 9 днів тому +2

    Thank you

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 7 днів тому

    ዋዉ በጣም ያምራል ቃሪያ ሰንጠቅ አድረገሽበት በጣም ምርጥነው❤❤

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 8 днів тому +1

    ሜሊዬ እንቁላል በሽሮ እሰራለሁ በምስር ግን አሁን አየሁ በጣም ቆንጆ ነው እሰራዋለሁ አንቺ እየሰራሽ ለእኛ አቀለልሽልን እናመሰግናለን

  • @RutaTubeሩታቲዩብ-t4p
    @RutaTubeሩታቲዩብ-t4p 4 дні тому

    እዉነት ለመናገር ሜሉ ትለያለሽ በርቺ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 8 днів тому

    Thank you so much ❤

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe 8 днів тому

    እጅሽ ይባረክ ሜሉ😍😍

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 6 днів тому

    አይ ሙያ ሼፍ ሜሊ እናመሰግናለን

  • @SofiaGezaw
    @SofiaGezaw 9 днів тому +2

    swedishi!!!❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 9 днів тому

    Thank you meluyie❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 9 днів тому

    ሜሊዬ ተባረኪ አንደኛ ነሽ እኮ ❤ ለነገ ብዬ አሁን ምስር ወጥ ሰርቼ ጨረስኩ እኔ የምልሽ ሐሙስ ጠዋት እንቁላል ቢገባበት ምን ይለዋል ምን ትያለሽ ?

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 днів тому

    ምን ልስራ ብዬ ነበር አሁን ነው የምሰራው መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከሜሉ እማራለሁ Love you so much !

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 9 днів тому

    ጎበዝ ባለሞያ አመሰግናለሁ በርቼ🙏🙏🥰

  • @rabeyayusef
    @rabeyayusef 5 днів тому

    ባለሙያ ነሽ የእውነት

  • @le1785
    @le1785 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 9 днів тому

    ❤❤❤

  • @marthawondimu6957
    @marthawondimu6957 День тому

    ድስትሽ ሲያምር

  • @danwet8394
    @danwet8394 9 днів тому +1

    የኔ ቅመም ስወድሽ

  • @marthawondimu6957
    @marthawondimu6957 День тому

    ስትበይ ፀልይ ወይም አማትቢ ዝም ተብሎ አይበላም

  • @Mercy-xx9gw
    @Mercy-xx9gw 9 днів тому

    😋❤️❤️❤️👌🏼

  • @bona2318
    @bona2318 7 днів тому

    Ye America mistir genfo new mejemeriya alemdibet biye techegire neber

  • @foziyashifa9173
    @foziyashifa9173 8 днів тому

    Kuntashen say new yasra morale yamimetaw

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 9 днів тому +1

    የሳኡዲ ምስር ለምን ቶሎ ሽሮ እደሚሆን ይገርመኛል እደኛ ሀገር አይደለም ለምን ይሆን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  9 днів тому

      @@fatumamehamed3270 yemadaberia witet

    • @foziyashifa9173
      @foziyashifa9173 8 днів тому

      Ezih ye abeshana yafaranj Lerner alew yenga endenga tenkara new

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 9 днів тому

    ተባረኪ እህቴ ልዪ ነዉ እሞክረዋለሁ

  • @tesfayekefyalew125
    @tesfayekefyalew125 9 днів тому +1

    አያልቅብሽ

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 6 днів тому

    Wrong!!

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @torkwadarwish3439
    @torkwadarwish3439 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤