Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አችኮ ልዩ ነሽ አትጥፊ
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ሜሉ ቆንጆ አልገባ ያለኝ ስራ ሳቡሳ ነው አሁን ግን የምሰራው ይመስለኛል በደንብ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እህቴ
በጣም ባለሙያነሺ ልጅሺእና ባልሼ እድለኛናቸዉ የኒቅመም
ዋዉ ሜላትየ ተገኝቸ በቀመስኩት ያስብላል አሰራርሽ እድሜሽን ያብዛዉ !!!!
ሜልዬ ጥሩ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
ልዩ:ነሽ:ሚሊ:እጅሽ:ይባረክ:ብዙ:ተምሬአልሁ::
በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ ።ሁሌም ድንቅ ነሽ።❤ደሞ ሜሊዬ እባክሽ የዶናት አሰራር አሳይን በዘይት ሚጠበሰውን ሳይሆን በኦቭል ያለ ዶንት ፓትራ ሚሰራውን ።
እሺ የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ
በጣም ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባረክ
የኔ ልዩ ሜሊ ስለሙያሽ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ እጅሺን ይባርከው ካንቺ በጣም ብዙ ሙያ ተምሬያለሁ ኑሪልን ❤❤❤
አሜን የኔ ውድ ላንቺም ሰላም ፍቅር ጤና እመኝልሻለሁ
ሜሊ ቆንጆ ተባረኪ
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
ዋው እስከምሰራው ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ባለሙያ ❤❤አመሰግናለሁ👏👏
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
አንቺ ልጅ. በጣም ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ባለሙያ ያሳደገሽ ባለሙያ ነሽ ሁሌም እላለሁ። ማሾ በአማርኛም በእንግሊዝኛም ስሙ አንድ መሰለኝ፣ በትክክል ለማወቅ የአደንጔሬ ዘር ነው? ይቅርታ ስለማላውቅ ነው።
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በአማርኛ ነው ማሾ በእንግሊዘኛ mung beans ነው የሚባለው
Good job man ❤
የኔ ውድ እንደት እንደምወድልሽኮ ስራወችን በእውነት እጅሽን ይባርከው ❤❤❤❤❤
አሜን ውዴ ክበሪልኝ
You always have brilliant idea ❤❤❤
Many many thanks
Meliye yene tiru tebareki🙏
Gobez kanchey bizu temireyalehu tebarekey
Betam new yemwedsh gobez nesh balemoya
ሜሉዬ ማሾ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ወደ ድሬደዋ በድፍን ምስር ነው እምናቀው
ሰሜን ሸዋ አለ ሸዋሮቢት ግን እኛ እምንጠቀመው ንፍሮ እና እንደ ክክ ወጥ ነው
ሜሉየ በጣም ልዩ ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🙏🙏
አሪፍ ነዉ
ጎበዝ በርች ግን በኛ ሀገር ወሎ ውሥጥ ማሾ አይበላም እደውም እሸቱን ከብት ከበላው ይገላል ይሉነበር እናም አሁን ሣየው ገረመኝ የመጁመሪያ ግዜ ሣይ በቃ ሥልክ መደወሌነው ወደቤተሠብ😂😂😂😂😂😂
የኔ:ባለሙያ::
ፖዉደር ሊጡ ዉስጥ ብንጨምር ችግር አለወይ እባክሽ ፃፊልኝ
ይነፋ እና ከሽ ከሽ የሚል አይሆንም
Kita bebizat yemisera sew felige neber
ጠንቃቃ ሴት❤❤
Hi Melly, with all respect I think you can do better, if you practice little more, specially with Samosa pastry.Thanks.
እሺ የኔ ውድ
ሜሊዬ❤❤❤❤❤
ናንዬ መአረይ
ማሾ ምንድነው ባማርኛ ስም የለውም ሲታይ የቦለቄ ዘር ይመስላል
❤❤❤❤❤
💝🙏🌟
Thank you.
You're welcome!
👍👍👍
betay mellue menme yamyhonlge ngar betam nwe yamnadadwe mtklele alchelme edmi lachi nbre anbsam hogalw awen tbrki yani wark
ውድ እህቴ እስቲ ጥብስ መረቅ ያለው ስሪልኝ በፊት የሰራሽውም ታለ ቪዶውን አስቀምጪልኝ ፈልጌው ነው ማለቴ ያንችን ሞያ በጣም ነው የማደንቅሽ።
ቆንጆነው፡ግን፡ጊዜ፡ይፈጃል
@@sebelgebr8553 ቆንጆ ነገር ሁሌ ትእግስት ይጠይቃል ደሞ አንዴ ሰርተሽ ይቆያል ለምሳሌ እረመዳን ሊገባ ሲል አንዴ ብድር በየቀኑ ጾሙ እስኪፈታ መጠፍጠፍ አይጠበቅብሽም
👍👍👍👍👌
ቂጣዉን መስራት ከባድ ነውአስኪ የሞከረ ሠው ካለ
ሞክሪው አይ ዞን እኔም ድሮ ሊጥ እፈራ ነበር ስራው ብዙ ስለሚመስለኝ አንዴ እስክትለምጅው ነው ይልቁንስ ከባዱ ሊግ ሳይሆን ማድቤትሽ ይቆሽሻል ዱቄቱ ይቦናል
መልየ ማሾምድነው ያጌሬ አተረ ነው
አተር አይደለም ኢትዮ ሞልቶል ቅርብ ቀን የመጣ አረንጎደ ነው ሞሾ ነው ስሙ
በእንግሊዘኛ mung beans ይባላል በአማርኛ ነው ማሾ በሀገራችን በሰሜን እንዲሁም በቤንሻንጉል አካባቢ. ይበቅላል ወደ ማህል ከተማ ግን በቅርብ ነው እየተለመደ የመጣው ገበያ ላይ ሞልቷል በውስጡ ደግሞ ከምስር የተሻለ ንጥረ ነገር ይዟል
ሰላም ሰላም ❤
@@alemnehdinknesh3322 እንዴት ነሽ ማሬ
@@Mellyspicetv እሺ እህቴ
ማሾ😂
Thank you chocolata
Would you mind sharing the measurements you used to make the dough, Melly? I apologize if you already provided it somewhere in the video.
የኔ ቅመም ምን ላርግሽ?።ነፍሴኮ።ነሽ። ልጆቼ የዚህ ነገር አድናቂ ናቸው እስኪ እንደዚህ አድርጌ ሰራላቸዋለሁ ስሰሪውኮ ቀለል ስለምታረጊ ሞራሌን ታመጪዋለሽ።
መኒዬ ያ ነው የኔም ፍላጎት ማነቃቃት። የእውነት እናንተ ኢትዮ ያላችሁት ትሻላላችሁ እንጂ በውጪ ያለን አንዴ የውጪ ምግብ ከለመድን ችግር ነው መላቀቅ ይከብዳል ያ ደግሞ የጤና ጠንቅ ነው
@@Mellyspicetv ኧረ ቀላል ታነቃቂናለሽ እንዴ የኔ ቆንጆ። እኔ እህትሽ ደሞ ገና ሳይሽ እንዴት እንደምነቃቃ ደሞም የውጪ ምግብ በጣም ነው ምጠላው የቤት የማይጥም ብበላ መርጣለሁ ብታዪኝኮ። ያንቺን ምግብ በጣም የምወድበት ዋናው ምክንያቴ ከነሚስጥሩ ስለምታስረጅን ወዲያው ነው ትክክል የሚመጣልኝ። አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ።
@@mennibeke2912 አሜን የኔ ውድ
@@Mellyspicetv ሜሉ የኔ ፈጣን በሁሉም አክቲቭ። እምጱዋዋዋዋ
ዘይት አይደረግም
❤❤❤😊😊😊
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሊሊዬ ሰላም ነሽልኝ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ 👏💕
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አሜን ሐንዬ ጠፋሽብኝ እኮ 😘😘😘😘💕💕
ምንም ነገር ሞክሬ ይሳካልኛል ሳንቡሳ ግን መቼም ሆኖልኝ አያቅም እስቲ እንደዚ እሞክረዋለሁ
❤👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
❤
አችኮ ልዩ ነሽ አትጥፊ
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ሜሉ ቆንጆ አልገባ ያለኝ ስራ ሳቡሳ ነው አሁን ግን የምሰራው ይመስለኛል በደንብ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እህቴ
በጣም ባለሙያነሺ ልጅሺእና ባልሼ እድለኛናቸዉ የኒቅመም
ዋዉ ሜላትየ ተገኝቸ በቀመስኩት ያስብላል አሰራርሽ እድሜሽን ያብዛዉ !!!!
ሜልዬ ጥሩ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
ልዩ:ነሽ:ሚሊ:እጅሽ:
ይባረክ:ብዙ:ተምሬአልሁ::
በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ ።ሁሌም ድንቅ ነሽ።❤ደሞ ሜሊዬ እባክሽ የዶናት አሰራር አሳይን በዘይት ሚጠበሰውን ሳይሆን በኦቭል ያለ ዶንት ፓትራ ሚሰራውን ።
እሺ የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ
በጣም ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባረክ
የኔ ልዩ ሜሊ ስለሙያሽ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ እጅሺን ይባርከው ካንቺ በጣም ብዙ ሙያ ተምሬያለሁ ኑሪልን ❤❤❤
አሜን የኔ ውድ ላንቺም ሰላም ፍቅር ጤና እመኝልሻለሁ
ሜሊ ቆንጆ ተባረኪ
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
ዋው እስከምሰራው ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ባለሙያ ❤❤
አመሰግናለሁ👏👏
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
አንቺ ልጅ. በጣም ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ባለሙያ ያሳደገሽ ባለሙያ ነሽ ሁሌም እላለሁ። ማሾ በአማርኛም በእንግሊዝኛም ስሙ አንድ መሰለኝ፣ በትክክል ለማወቅ የአደንጔሬ ዘር ነው? ይቅርታ ስለማላውቅ ነው።
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በአማርኛ ነው ማሾ በእንግሊዘኛ mung beans ነው የሚባለው
Good job man ❤
የኔ ውድ እንደት እንደምወድልሽኮ ስራወችን በእውነት እጅሽን ይባርከው ❤❤❤❤❤
አሜን ውዴ ክበሪልኝ
You always have brilliant idea ❤❤❤
Many many thanks
Meliye yene tiru tebareki🙏
Gobez kanchey bizu temireyalehu tebarekey
Betam new yemwedsh gobez nesh balemoya
ሜሉዬ ማሾ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ወደ ድሬደዋ በድፍን ምስር ነው እምናቀው
ሰሜን ሸዋ አለ ሸዋሮቢት ግን እኛ እምንጠቀመው ንፍሮ እና እንደ ክክ ወጥ ነው
ሜሉየ በጣም ልዩ ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🙏🙏
አሪፍ ነዉ
ጎበዝ በርች ግን በኛ ሀገር ወሎ ውሥጥ ማሾ አይበላም እደውም እሸቱን ከብት ከበላው ይገላል ይሉነበር እናም አሁን ሣየው ገረመኝ የመጁመሪያ ግዜ ሣይ በቃ ሥልክ መደወሌነው ወደቤተሠብ😂😂😂😂😂😂
የኔ:ባለሙያ::
ፖዉደር ሊጡ ዉስጥ ብንጨምር ችግር አለወይ እባክሽ ፃፊልኝ
ይነፋ እና ከሽ ከሽ የሚል አይሆንም
Kita bebizat yemisera sew felige neber
ጠንቃቃ ሴት❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Hi Melly, with all respect I think you can do better, if you practice little more, specially with Samosa pastry.Thanks.
እሺ የኔ ውድ
ሜሊዬ❤❤❤❤❤
ናንዬ መአረይ
ማሾ ምንድነው ባማርኛ ስም የለውም ሲታይ የቦለቄ ዘር ይመስላል
❤❤❤❤❤
💝🙏🌟
Thank you.
You're welcome!
👍👍👍
betay mellue menme yamyhonlge ngar betam nwe yamnadadwe mtklele alchelme
edmi lachi nbre anbsam hogalw awen tbrki yani wark
ውድ እህቴ እስቲ ጥብስ መረቅ ያለው ስሪልኝ በፊት የሰራሽውም ታለ ቪዶውን አስቀምጪልኝ ፈልጌው ነው ማለቴ ያንችን ሞያ በጣም ነው የማደንቅሽ።
ቆንጆነው፡ግን፡ጊዜ፡ይፈጃል
@@sebelgebr8553 ቆንጆ ነገር ሁሌ ትእግስት ይጠይቃል ደሞ አንዴ ሰርተሽ ይቆያል ለምሳሌ እረመዳን ሊገባ ሲል አንዴ ብድር በየቀኑ ጾሙ እስኪፈታ መጠፍጠፍ አይጠበቅብሽም
👍👍👍👍👌
ቂጣዉን መስራት ከባድ ነው
አስኪ የሞከረ ሠው ካለ