ህይወት ቢራቢሮ | ምዕራፍ 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 63

  • @tsegayesshelf
    @tsegayesshelf  16 днів тому +25

    ማጀቢያ ሙዚቃውን አስመልክቶ ለተፈጠረው መጠነኛ ምቾት መንሳት ይቅርታ ጠይቃለው ውድ ቤተሰቦች። ቀጣይ ይታረማል አፉ በሉኝ። ወዳቹሃለው ❤

    • @እታይዘርየገጠርልጅነ-ሐ2ቘ
      @እታይዘርየገጠርልጅነ-ሐ2ቘ 15 днів тому +1

      ችግር የለውም እናመሠግናለን ፀግሽ😍😍

    • @babedana2412
      @babedana2412 12 днів тому

      Mahi ለምን ጠፋች

    • @justicetoallhope9727
      @justicetoallhope9727 День тому

      Thank you for your hard work!
      Honestly, I don't see any problem with the 'classical' as they say. In fact, I love it!!!
      Anyways, to those who keep calling it 'classical,' it is not. This is called "Instrumental."
      (Le-tecllalla eweket ... yakel)

  • @saratekle9598
    @saratekle9598 20 днів тому +9

    አንተን አለማመስገን ነፉግነት ነው። አስሬ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ትረካ ነው❤❤

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር

    ወላሂ እስልምና ሰው ሰራሽ አይደለም ፡፡❤❤❤❤

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 18 днів тому +3

    ክላሲካሉ በጣም ነው የሚረቅሸው ለወደፊት ብታስተካክለው ፀግሽ ምርጤ 🥰🥰🥰

  • @ChuchutgChuchutg
    @ChuchutgChuchutg 16 днів тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ፀግሽ ድጋሚ ላደምጠው ፈልጌ ስፈልገው ያጣውት ስራህ ነበር በድጋሚ ስለሰራህልን ደስስስስስስስ ብሎኛል😍😍😍

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 19 днів тому +2

    ድምፀ መረዋው ፀግሽ እናመሰግናለን።
    Thank you for sharing🙏🎉❤♥🎉♥🎉

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 18 днів тому +2

    ፀግሽ ትረካዎችህ በጣም ተመስጬ ከማዳመጤ የተነሳ ሲያልቅ እናደዳለሁ እናም ሳትቆይ ቁጣዩን ልቀቅልን

  • @engedashetworku1818
    @engedashetworku1818 19 днів тому +2

    Welcome back our legend. You've got bright futer behind all these works of you bro. Keep going on 🎉🎉🎉

  • @FenetTamiruFenet
    @FenetTamiruFenet 9 днів тому

    Tsagishiye timechegnalek eko🎉🎉🎉

  • @zeytunaamohammad9004
    @zeytunaamohammad9004 11 днів тому

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው

  • @selamawitteshome4363
    @selamawitteshome4363 14 днів тому

    Waw mahiye i missed you so much❤❤❤

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 6 днів тому +1

    ❤❤❤ ቢደጋገም የማይሰለች ፀግሽ አመሰግናለሁ

  • @Combeshtato
    @Combeshtato 13 днів тому

    Love you brother..😊

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 20 днів тому +1

    ፀግሺየ የኔ አለም ❤

  • @diribacaalaa1195
    @diribacaalaa1195 14 днів тому

    ❤❤❤❤Thank you 👌🙏🏼🙏🏼

  • @Zina-ch4yf
    @Zina-ch4yf 11 днів тому

    ገኒ አሳዘነችኝ የብዙ ኢትዮጵያዊ ሴት ትመስላለች እህህህ

  • @FayzaJabir
    @FayzaJabir 18 днів тому

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እባክህ አትቆይ ያለቀቃቸውን ጥዑም ትረካዎች ሙሉ ደጋግሜ ሰምቼ አልጠግባቸውም እኮ ፀግሽ ትለያለክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetourgessa2754
    @woinshetourgessa2754 16 днів тому

    Klasikalu bemahal betam new yemirebeshew terekaw merte hono sale musical gen yanadedal. Beye paragrafu mehal yerebeshal huffff eche .

  • @Sara-716-7
    @Sara-716-7 19 днів тому

    ፀግሽ🎉🥰

  • @mot12mot12
    @mot12mot12 20 днів тому +1

    እንኳን በደህና መጣህ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 19 днів тому

    እናመሰግናለን ፀግሻዬ❤

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 4 дні тому

    ❤️❤️❤️🙏

  • @FayzaJabir
    @FayzaJabir 18 днів тому

    ፀግሽ ከ ሀና እሸቱ ጋ ቢሆን ደሞ ዋው👌👌

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p 19 днів тому

    እኳን ደና መጣህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 18 днів тому

    ፀግሽ መዚህ መጣህደለ

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 19 днів тому

    My 1ኛ❤

  • @MmMm-r1n2g
    @MmMm-r1n2g 20 днів тому +1

    በጣምሰፈልገዉነበር

  • @tsegazabhagos6434
    @tsegazabhagos6434 20 днів тому

    Welcome tsegshi ❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @حليمه-ض7ض
    @حليمه-ض7ض 18 днів тому +1

    ክላሲካሉን አስተካክሉት በጣም. ያስጠላል

  • @lukasthemixedsmiths3586
    @lukasthemixedsmiths3586 10 днів тому

    Thank you as always Tegesh but Classical was bit to much hun x

  • @michaelwondimu1901
    @michaelwondimu1901 17 днів тому

    Thanks!

    • @tsegayesshelf
      @tsegayesshelf  17 днів тому

      You're welcome! I hope you enjoy the episode.

    • @michaelwondimu1901
      @michaelwondimu1901 17 днів тому

      Waiting for the episode 2

    • @tsegayesshelf
      @tsegayesshelf  17 днів тому

      @@michaelwondimu1901 ua-cam.com/video/8XIOKG648jE/v-deo.html

  • @maklovl648
    @maklovl648 17 днів тому

  • @HejJdjf
    @HejJdjf 19 днів тому +2

    የሴቶችን ሀና እሸቱ ብተርክልን ጥሩ ነው

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 16 днів тому

    አይ ፀግሺ እኔ ዴሞ አድሥ አለመልቀቅህን ሣይ ባንጃውን መልሼ ማዳመጥ ጀምሬ ነበር

  • @dannydag482
    @dannydag482 18 днів тому +4

    Have been surprised you for last seven years I loved them all, but this one has too much classical half of the story is a classical something new man.

    • @hayatquin2249
      @hayatquin2249 6 днів тому

      ለክላሲካሉ ይቅርታ አለኮ

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 19 днів тому +1

    አድስ ነዉዴ ያኛዉስ ???

  • @ObseIjara-m2p
    @ObseIjara-m2p 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 11 днів тому

    እነ ስታሊን እማ አብረን እንድንኖር ፈቅደውልን ነበር 😅

  • @Meriyame-e5m
    @Meriyame-e5m 16 днів тому

    hiii ekon dehna metahe welahi tefa eyalko neber

  • @maklovl648
    @maklovl648 17 днів тому

    የታለ ፓርት 2

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 18 днів тому

    ክፍል 2 እጠብቀለን

  • @maklovl648
    @maklovl648 17 днів тому

    ፓርት 2ን አኮ ሰምቸው ነበር አኮ

  • @richgreen8944
    @richgreen8944 2 дні тому

    በራሪ ቅጠሎችን ብትለጥፍልን

  • @josijosi184
    @josijosi184 17 днів тому

    በስማም ማሪያምን በጣም ፈልጌ አጥቸው ታስፋ ቆርጨ ነበር

  • @tenagnelakew5937
    @tenagnelakew5937 14 днів тому

    The nonsense music every 2 seconds were very annoying.

  • @zikraahmed2867
    @zikraahmed2867 16 днів тому

    Thanks!

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jerry-p1m7f
    @Jerry-p1m7f 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wegahitatube
    @wegahitatube 18 днів тому

    ❤❤❤

  • @Hdnsosjsjxj
    @Hdnsosjsjxj 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @9አስሊ
    @9አስሊ 16 днів тому

    ❤❤❤