Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thanks!
ፀግሽ እና ማሂ አተራረካችሁ እንደሁሌው ድንቅ ነው የደራሲው ድርሰት ግን እጅግ የሚደነቅ ነው እዚያው እቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ተመስጬ ስሰማ የነበረው ድንቅ ድርሰትና ንቅ ትረካ ፓፓፓፓ ብያለሁ
ወይኔ ፀግዬ በጣም የሚገርም የሚያስቅ የሚያስለቅስ የሚያስተምር ብዙ ችሎታ የታየበት ነው። በጣም እናመሰግናለን።❤❤❤😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው የሚያስቅ የሚያስለቅስ የተደበላለቀ ስሜት የሚሰጥ ታሪክ ነው ፀግሽ እናመሰግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለቱንም ክፍል በተመስጥዎ ነው ያደመጥኩት እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ❤ አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ትረካ ሙዚቃው በዛ ይቅርታ ሙዚቃው በጣም እያናደደኝ ነው ታሪኩን የጨረስኩት የሴቶቹም ታዴ ታዴ የሚሉት ነገር የመፅሀፉን ትረካ ክላስ ቀንሰውታል በተለይ ምስርና ገኒ እሱ ባይበዛ ኖሮ ዋው እንደሁልጊዝውም የአንተ ድምፅና ትረካ ስልኩን አስቀምጦ ሌለ ስራ ለመስራት በጣም እየትቸርኩ ነው የምጨርሰው thank you 🙏
ፍቅር፣ ጥላቻ ፣ ምህረት፣ ደግነት፣ ምቀኝነት፣ ፍርሃት ፣ ስህተት፣ ከስህተት መማር፣ታማኝነት፣ ክህደት፣ ቅናት፣ በቀል፣ ይቅርታ ፣ ተስፋ፣ ማግኘት፣ ማጣት ተስፋ መቁረጥ ፣ ፅናት። የህይወት ፍሬ። አስተማሪና የህይወት መርህ ሊሆን የሚችል ድንቅ ስራ። እናመሰግናለን❤።
Wow wow Amazing book 📖Thank you so much all ❤
ፀግሽዬ ክላሲካው ትንሽ በዛ ግን በጣም የሚያስተምር ነው ተባረክንኝ ዉዴ ❤😘😘
ፀግሽ ያንተን አቀራረብ አለማድነቅ አየቻልም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
የኔ አበሳ አራስ ቤት ድብርቴን ነው ምታስረሳኘ እኮ ብልፀግ በልልኘ🎉
አቤት ባያልቅ እያልኩ ነዉ የሠማሁት አንደኛ
Betam dinke tireka tsegish Enamesginalen
Wowow ❤❤❤Thank you 🎉😂😂😂
ምእራፍ 1ን በ3ቀን ነው የጨረስኩት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ እስኪ ይሄንን ምእራፍ ደግሞ ልጀምር 😊😊❤
Tsegish it was a wonderful time with you I feel like you are beside me and I listen your voice Thanks you are talented.
የኔ ሱስ ነህ እኮ ስራየን የምጨርስ እያዳመጥኩህ ነው❤
እናመሰግናለን👏
Tsegish it was a wonderful time with you I feel like you are beside me and I listen your voice Thanks you are talented.And thank you le derasiw ❤
ፀግየ እንዴት ነህ ስላም ነህ ምርጥ ወንዴሜ አንተ እኮ ጨዋ ከጨዋም ጨዋ ምርጥ ጨዋ ስውን በጥበቃ አታስቃይ ጅግና ያየሁት ትላንት ነው ያው የውጭ ኑሮ ሩጫ አይደል አልትምችኝም ነበር ላይክ አድርጌ ዛሬ እየስማሁ ኮሜንቱን ፃፍኩልህ በርታ ጥሩ ነገሮች ሁሉ ላንተ እንዲሆኑ እመኛለሁ
Thank you 🥰🥰🥰
የ ምስር ድምፅ ደግሞ የሚገርም ነው is she like this romantic voice in her real life to
ጸግሽ እየቆጠብኩ ሰምቼ ጨረስኩት በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነው ። ሰውን ሲወዱ ከእነ እንትኑ ትል ነበር አክስቴ እና ለምንወደው ሰው በቻልነው ልክ ከውድቀቱ ልናድነው ይገባል። ሌላው ደሞ የፍቅር ሂወትና መጨረሻ የምንወደው ሌላ የሂወት አጋር ሌላ 😅እህል ውሀ ብለዋል እንግዲህ ቀጥልበት ጸግሽ ከሀ ጀምረን አብረን እየተጓዝን ነው
ፀግሽ ሙዚቃዉ በዛ
Thank you for everything we appreciate that and I love your voice❤❤❤🎉🎉
Well written, easy to listen and very nicely narrated novel. Like it. Thank you❤❤❤
Tsegesh konjo meric
Merry Christmas 🎅 🎄 🎉 thank you
Thanks ❤❤❤❤
Bro Thanks so much Yemer bizu gize comment letsfe efalgena ayemchagnm gn zare alichalikum👏👏👏👏👏👏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
የሤቶችንም ፖርት አንተው ብትተርከው ይሻል ነበር ለማንኛውም ሀሪፍ ትረካ ነው
🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ካሁን በፊት ሰምቸው ወድጄው ነበር አሁንም አጣጣምኩት
Merry Xmas
Tsegish digame eyadametku nw ke ametat befit neber yesemawuh kezi befit ezagnaw channel lay neber yadametkuh❤
ክላሲካሉ በየስከንዱ ሆነ በጣም በዝቶል
Yaze saw satche hulm lamedenaw meyalkesu gen kakaka tsagsheya wadjawalaw amsagenlaw
Beka?
ምነዉ ካልጠፋ ድምፅ ይህቺን መረጥክ?
❤❤❤❤❤
Thanks!
ፀግሽ እና ማሂ አተራረካችሁ እንደሁሌው ድንቅ ነው የደራሲው ድርሰት ግን እጅግ የሚደነቅ ነው እዚያው እቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ተመስጬ ስሰማ የነበረው ድንቅ ድርሰትና ንቅ ትረካ ፓፓፓፓ ብያለሁ
ወይኔ ፀግዬ በጣም የሚገርም የሚያስቅ የሚያስለቅስ የሚያስተምር ብዙ ችሎታ የታየበት ነው። በጣም እናመሰግናለን።❤❤❤😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው የሚያስቅ የሚያስለቅስ የተደበላለቀ ስሜት የሚሰጥ ታሪክ ነው ፀግሽ እናመሰግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለቱንም ክፍል በተመስጥዎ ነው ያደመጥኩት
እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ❤ አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ትረካ ሙዚቃው በዛ ይቅርታ ሙዚቃው በጣም እያናደደኝ ነው ታሪኩን የጨረስኩት የሴቶቹም ታዴ ታዴ የሚሉት ነገር የመፅሀፉን ትረካ ክላስ ቀንሰውታል በተለይ ምስርና ገኒ እሱ ባይበዛ ኖሮ ዋው እንደሁልጊዝውም የአንተ ድምፅና ትረካ ስልኩን አስቀምጦ ሌለ ስራ ለመስራት በጣም እየትቸርኩ ነው የምጨርሰው thank you 🙏
ፍቅር፣ ጥላቻ ፣ ምህረት፣ ደግነት፣ ምቀኝነት፣ ፍርሃት ፣ ስህተት፣ ከስህተት መማር፣ታማኝነት፣ ክህደት፣ ቅናት፣ በቀል፣ ይቅርታ ፣ ተስፋ፣ ማግኘት፣ ማጣት ተስፋ መቁረጥ ፣ ፅናት። የህይወት ፍሬ። አስተማሪና የህይወት መርህ ሊሆን የሚችል ድንቅ ስራ። እናመሰግናለን❤።
Wow wow Amazing book 📖
Thank you so much all ❤
ፀግሽዬ ክላሲካው ትንሽ በዛ ግን በጣም የሚያስተምር ነው ተባረክንኝ ዉዴ ❤😘😘
ፀግሽ ያንተን አቀራረብ አለማድነቅ አየቻልም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
የኔ አበሳ አራስ ቤት ድብርቴን ነው ምታስረሳኘ እኮ ብልፀግ በልልኘ🎉
አቤት ባያልቅ እያልኩ ነዉ የሠማሁት አንደኛ
Betam dinke tireka tsegish Enamesginalen
Wowow ❤❤❤Thank you 🎉😂😂😂
ምእራፍ 1ን በ3ቀን ነው የጨረስኩት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ እስኪ ይሄንን ምእራፍ ደግሞ ልጀምር 😊😊❤
Tsegish it was a wonderful time with you
I feel like you are beside me and I listen your voice
Thanks you are talented.
የኔ ሱስ ነህ እኮ ስራየን የምጨርስ እያዳመጥኩህ ነው❤
እናመሰግናለን👏
Tsegish it was a wonderful time with you
I feel like you are beside me and I listen your voice
Thanks you are talented.
And thank you le derasiw ❤