በራሪ ቅጠሎች | ሙሉ ክፍል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 42

  • @argaw4247
    @argaw4247 11 днів тому +1

    ስንቴ እንደሰማሁት 🎉🎉 እግጅ የምወደዉ ስራ ነዉ ረጅም ግዜም አጥተነዉ ነበር ከገፅህ ላይ እናመሰግናለን

  • @teferibekalu7408
    @teferibekalu7408 7 днів тому

    ሰናይት በቀልሽ ከፋ
    ናቲ የኔ የዋህ።ልቤን የነካኝ የመሠጠኝ ትረካ ነው።ክብረት ይስጥልኝ።

  • @እታይዘርየገጠርልጅነ-ሐ2ቘ

    አመሠግናለሁ ፀግሽ ❤❤ እውነትም በራሪ ቅጠሎች የሁሉም ላይፍ እንደ ወራጅ ወንዝ በየፊናው ፈሰሰ

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 19 днів тому +9

    ማንን እቅህፍ ላለማስተኛት ተው በዚሳአት የለቀከው ፅግሽ 😢😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 17 днів тому +1

    እናመሰግናለን ፀግሻዬ ምርጥ ያበደ ስራ ነው ❤❤❤

  • @sabaanenia3440
    @sabaanenia3440 12 днів тому

    Thanks you make my day happy ❤❤

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 15 днів тому

    ፀግሽ ብዙ በጣም ብዙ ቀኖቼን ውብ አርገሕልኛል::በተለይ ስራ ቦታ ስሆን ብሬክ ሩም ውስጥ አርቲ ቡርቲ በተለያየ ቁዋንቁዋ ከመደንቆር ጠብቀኸኛል አመሰግናለሁ::አዲስ እንኩዋ ባላገኝ የሰማሁትን እደግመዋለሁ 🥰🙏

  • @DeyaYouTubechannel-ee2dq
    @DeyaYouTubechannel-ee2dq 13 днів тому +2

    ይገርማል የዋህ ሴቶች ሲገፉ ምን ያህል ጭራቅ እንደሚህኑ በቀል ከምን እንደሚመነጭ ያስተምራል ሁሉም ሰው ሲቆስል ነው ሰውን ሚያቆስለው አጂብ ሌላው የሆላንዳ ምክር ያስተምራል a bad people like a cancer waw........ ሁሉም ሰው እራስ ወዳድ ነው አለች ሆላንዳ የመዝገቡ ጠቃቃነትም ደስ ይላል ../ ናቲ መልካም ሰው ነበር ግን በየዋህነት እና ሰውን በማመን አካሄድ አለማወቁ ...... የተስፉሽ ጥቅመኝነት እና ጠባብነት ውሸት ወዘተረፈ ታሪኩ በጣምምም ያስተምራል የኔም ታሪክ አንድ ቀን አካፍላቹሀለሁ ፍላጎት ያላቹሁ በጸግሽ ይቅረብ ምትሉ ኮሜንት ጻፉ..... እወዳቹሀለሁ ሁላቹም

  • @gsd3669
    @gsd3669 14 днів тому +1

    እደዉ ወደ አሜሪካ የሚወሥደኝ አንድኳ ልጣ😭😭

  • @MadiMadanit
    @MadiMadanit 19 днів тому

    ጸግሽዬ ክበርልኝ ደብሮኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 12 днів тому

    አንተ ሰው ተባረክ ድንቅ ግብዣ

  • @user-feker
    @user-feker 19 днів тому

    ፀግነቴ❤❤🎉🎉 እፎይ እንኳን መጣህልን እኛ የመዳም ቅመሞች እንወድሀለን መልክትም አስተልፍልን

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam 19 днів тому +2

    እንሰማለን ግን አንፈርድም እንጫወት...I'll go first. I'm in love with the woman who is reading this story

  • @ErmiasEme
    @ErmiasEme 6 днів тому

    መንጌ አንደኛ ፀሀፊ ነውኮ

  • @FikirmulugetaFkr
    @FikirmulugetaFkr День тому

    ዴርቶጋዳ ይተርጎምልን ፀግሽ ፕሊስ

  • @fekertewoldemedhin8243
    @fekertewoldemedhin8243 16 днів тому

    Betam Arife thank you 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @9አስሊ
    @9አስሊ 18 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @Sara19-f1y
    @Sara19-f1y 19 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ🎉😊

  • @ZAHRATAGIST
    @ZAHRATAGIST 19 днів тому

    uulfadhuu marafuu bayee fata jechaa hojedhaa hojii madamii🙏🙏

  • @Kidanemhret16Enate
    @Kidanemhret16Enate 19 днів тому +2

    ፀግሽ🥰🥰

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 17 днів тому +1

    እናመስግናለን ፀግሽ 🙏🎉❤

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 16 днів тому

    ፀግሽ አሪፍ ነበር ግን ትንሽ ደምፁች ትክክል አነበሩም የታፍነ ደምፅ ነበር እሱን አስተካክል በተረፍ እናመሰግናለን

  • @Richokaa
    @Richokaa 17 днів тому

    You are the best 👌

  • @HermaEredi
    @HermaEredi 19 днів тому

    የመንግስቱ መርሃፅዮን ፅሁፍ ድንቅነው❤❤

  • @kukisha5225
    @kukisha5225 19 днів тому

    Wow nice 👏 👌 thank you

  • @hanaburuk1363
    @hanaburuk1363 18 днів тому

    ወይኔ ናቲ ተብየ ጨጎራየ ላጠው

  • @tsgi113
    @tsgi113 6 днів тому

    Thanks

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 6 днів тому

    ፀግሽ ማህሌት የት ጠፋች😢 የኔ ተወዳጅ ፈልግልን

  • @HhVg-jp8dq
    @HhVg-jp8dq 10 днів тому

    የዛሪ ከዳትኞች የትናት ተከጅወች ናቸው😢

  • @woinshetourgessa2754
    @woinshetourgessa2754 15 днів тому

    Tsgeshe betam new yemamesgnew gen menew klasikalun betekenesw kemigbaw belaye new yebezaw pls

  • @BezaButa
    @BezaButa 17 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 10 днів тому

    400th

  • @BirukAberhm
    @BirukAberhm 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZAHRATAGIST
    @ZAHRATAGIST 19 днів тому

    hin jiru mn malet nw tsegish😅😊

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 18 днів тому

    Yategawen lektal eeeeee

  • @HermaEredi
    @HermaEredi 19 днів тому

    ❤❤

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 дні тому

    ፀግሸ ግን ለምንድነው ከማሂ ጋ መሰራት ያቆምከው 😢

  • @nardosbogale8234
    @nardosbogale8234 19 днів тому

    ተናፋቂው

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 19 днів тому +1

    ❤you had a nice voice and talented

  • @KedjaBushra-i3q
    @KedjaBushra-i3q 7 днів тому

    በፀግሽ ስም አትነግዱ 😒

  • @nardosbogale8234
    @nardosbogale8234 19 днів тому

    ኖ ማህሌት 👎🏾

  • @Hdnsosjsjxj
    @Hdnsosjsjxj 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤