ታላቁ ምሥጢር ምንድነው? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Рік тому +15

    ዳዊትዬ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ፣የመንፈስ ቅዱስ አንድነትና ህብረት ይብዛልህ።እወድሃለሁ አከብራለሁ የእግዚአብሔር ባርያ ፣ክፉ ፈልጎ አያግኝህ።🙏🙏🙏

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Рік тому +9

    የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይመስጌን
    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙏💯✅

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc Рік тому +6

    ወንድማችን ዳዊት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ😍😍😍😍😍😍😍

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Рік тому +2

    መንፈስ ቅዱስ ባንተ በኩል ብዙ አስተማረኝ ስሙ ይባረክ ዴቭዬ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ምርጥ ወንድም ነህ ኑርልን።❤❤👏

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Рік тому +2

    የተባረክ ዴቭ አይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና እኔም እንደ ስምዖን ማዳኑን አይቻለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Рік тому +4

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 Рік тому +4

    ድንቅ መገለጥ 👏👏 ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Рік тому

    የሰማይና የምድር ባለቤት እግዚኣብሔር አምላካችን ክብር ይሁንለት

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Рік тому +4

    blessed Dave

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 Рік тому +2

    Welcome back Dav you are blessed!

  • @beruktilule7145
    @beruktilule7145 Рік тому

    ወንድም ዳዊት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እግዚያብሄር ዛሬም አንተን የመሳሰሉ ቅሬታዎች ስላሉት ስሙ ይባረክ በጣም አከብርሀለዉ በርታ ትምህርቶችህ ድንቅ ናቸዉ ሁሌም እባረክበታለዉ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому

    ግሩም መገለጥ ነዉ ማሪያም የኛ ነች ተባረክ ዴቭ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому

    የቃሉን መገለጥ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ ዘር ይባረክ።

  • @shamedamedia8265
    @shamedamedia8265 Рік тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ጌታ ይክበር ....ጸጋ ይጨመርልህ እየሱስን ማወቅ ይጨመርልህ

  • @habtamudebalkekbreab88shalom
    @habtamudebalkekbreab88shalom Рік тому +1

    ተረዳሁ ብለው ካሉ አይቀር እንዳንተ ነው፤ በእውነት ተባርከኃል። የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ በኢየሱስ ስም።

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz 7 місяців тому

      ጌታ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ለምልም

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Рік тому

    ዳዊ ፀጋ ይብዛልህ ስወድህ እኮ

  • @Beekan2006
    @Beekan2006 Рік тому

    Dave❤ Guyyaa Barumsa Kee Dhaggeeffachuu Jalqabe Kaase Kiristiyanummaa Koo Jaalladhee.
    Kiristos tti boqodhe Jiraachuu Jalqabe dhugaa.
    Bagan Kiristos Qabadhe.

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 Рік тому

    ፓስተር ዳዊት ኣንተን ላስነሳልን ፈጣሪያችን ምስጋናዬ ይድረሰው።
    ስለ ጥፍር ማሳደግ በተለይ ከ ቅዱሱ መጽሓፍ የተጻፈ ስርዓት ካለ ለ እህቶቻችን ስለሚጠቅም ብትሰብክ ብዬ በትህትና እጠይቅሃለሁ።

    • @ademHalen
      @ademHalen 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 Рік тому

    egzabher yebarkeh !

  • @misganewajema476
    @misganewajema476 Рік тому +2

    Davi be Abundant Grace for you from our father God and from our Lord Jesus Christ.

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Рік тому

    Dave May the Grace and Mercy of Jesus Christ be with you. May God still extend your life on earth to save many generations🥰❤️

  • @debela_4J
    @debela_4J Рік тому +2

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ🖤✨

  • @TseganeshBekele-i6e
    @TseganeshBekele-i6e Рік тому

    You are really blessed deve❤❤❤

  • @asiratuadaye353
    @asiratuadaye353 Рік тому

    ጸጋ ይብዛልህ ዎንድመ

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 Рік тому

    አሜን ሥለገርነቱ ይመሥገን ጌታ

  • @abelo6917
    @abelo6917 Рік тому

    Hallelujah

  • @yordanosasrat3522
    @yordanosasrat3522 Рік тому

    Amen praise God.

  • @martahabibi4704
    @martahabibi4704 Рік тому

    ዴቭዬ ስላተ ምን እንላለን አተን ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 Рік тому

    God bless you brother

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 Рік тому

    We learning davi 💯.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Рік тому +1

    ዴቭ የአንተና የሀብትሽን ትምህር ብቻ ሰማለሁ ከዛ መጽሐፍ አነበለሁ በቃ እንዳወረደ ማስመት በቅንነት ስለ ምተስተምሩኝ አመሰግናለሁ እወደችሃለሁ

  • @eyasumelaku8417
    @eyasumelaku8417 Рік тому

    Wow igzher zemenhn mulu yibarekew

  • @Atsaminilike
    @Atsaminilike 11 місяців тому

    ❤❤የግብረሰዶሞች አስተማሪው ዳዊት ፈሲል።ለምን ከኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ መድሀንየዓለምሀገረስብከት ተባረርክ?2ጢሞቲዎስ4:3

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ነው

  • @soritikidane1309
    @soritikidane1309 Рік тому +1

    ውድድድድ

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc Рік тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 7 місяців тому

    That is why i am Jesus only. Jesus is the only Lord of the universe.

  • @yohanes9119
    @yohanes9119 Рік тому

    ebakachuu qutr 1 endet new magegnew?

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Рік тому

    እንዲህ ገብቶኝ አያውቅም Amazed

  • @narobkifle539
    @narobkifle539 Рік тому

    🥰

  • @BarackielTesfay
    @BarackielTesfay 9 місяців тому

    የኣቶ ዳዊት ስልክ ቁጥር እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @FiraolKuni
    @FiraolKuni Рік тому

    egiziyabiher yitebk wendime dev

  • @yesakabera3757
    @yesakabera3757 Рік тому

    Pls ye segno temhirt linkun asekemetulin

  • @helenTeshale-nq6vn
    @helenTeshale-nq6vn Рік тому

    Bruk ye geta sew yezemenu pawlos