የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ...ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @degelelendebo5177
    @degelelendebo5177 2 місяці тому +5

    በጣም ምርጥ ነው በርቱ የሀገሬ ጀግኖች. እንደዝ የተቀላጠፋ አገልግሎት መስጣት አላስፈላጊ ሙስናን ያስቀራል.

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 2 місяці тому

    ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ❤

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 місяці тому

    የሰዉሂወት ብቻ ነዉ ያረከሳችሁት አይዱኒያ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልልም አላህ ❤

  • @amsaluhuluka7607
    @amsaluhuluka7607 2 місяці тому

    ከ 6 ወር በላይ በመጠበቅ ላይ ነኝ።

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi 2 місяці тому

    Absolutely amazing Ethiopia business control Committee is a amazing issue for Ethiopia 🇪🇹

  • @WoinshetBeshi
    @WoinshetBeshi 2 місяці тому +3

    🇪🇹 ❤🇪🇹 ❤🇪🇹 ❤🇪🇹 ❤🇪🇹 ❤🇪🇹 ❤❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 місяці тому

    Thanks

  • @SalheSalh
    @SalheSalh 2 місяці тому

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +1

    ከተቻለ ፤ 1ኛ)አዋሽ-ወልዲያ-ሐራገበያ 2ኛ)ወልዲያ-መቀሌ የባቡር ሐዲድ ግንባታ እጣ ፈንታ ዘግቡልን። በ2017 የማጠናቀቂያ በጀት ተይዞለታል?

  • @mag208
    @mag208 2 місяці тому

    Hi

  • @tebelegasa
    @tebelegasa 2 місяці тому

    ዘመዴ ነጭነጫን

  • @rodasgfom
    @rodasgfom 2 місяці тому +1

    በኦንላይንስ ኣዲስ ፓስፖርት መወጣት ይቻላል እባካቹ የምታውቁት መልሱልኝ😢

  • @Aminat-u6s
    @Aminat-u6s 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 2 місяці тому

    Gossa Demissie elementary & highschool guadegnaye immigration vice director honehilgnal?! Congrats 🎉

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * I AM SO THANKFUL TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙FOREVER ,AMEN 🇪🇹 !!!
    * I TRULY EXCITED ABOUT EVERYTHINGS !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @ZENBMF
    @ZENBMF 2 місяці тому

    Egna zegochachhu aydelenmde

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 2 місяці тому

    ምስክኑ ሁለት አማት ይጠብቃል
    ገንዘብ የለው በሁለት ቀን ይስዳዳ
    ፈጠርይ ግፈኞችን ከሀገራችን አስጠፈልን

  • @TakeleTefera-k9n
    @TakeleTefera-k9n 2 місяці тому

    The main problems are manufacturers factory and importers the control should be focused on their.

  • @muteramedia-
    @muteramedia- 2 місяці тому

    ስሚንቶ ብሉ። የሚበላ ጠፍቶ ሰዉ ይሰቃያል ስለ ብረት ያወራል። እንኩቶ

  • @mussa4086
    @mussa4086 2 місяці тому

    አራ ውሽት ነው እኛ መቶ ሽህ እራሱ ከፈላን ለመውጣት ያምስጣን ያለም መለቴ በአውሮፓ ለይ ስንሄድ ተዘግቶዋል እያሉ ነው በፈራንስይ ያለው ያእቶጵያ ኤምባስ መስተከካል አለበት

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 місяці тому

    Thanks EBC and then ማነሕ ዶክተር ሳሕለ ገበሬውንም ልጆቹንም አትንኩ አትከፋፍሉ በኢትዮጽያ ስሜኑ በአማራው እስካሑን በበሬ መሬቱን እያረስ ነው ለምን ትላክተር አትገዙለትም በሬውን ስርቃችሑ አርድችሑ ብሉት እናውቃለን hey Shem on you you know at this point of Time in Ethiopia 😅? Technology Tim.

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 місяці тому +1

    ሌላው የኑሮ ውድነት እና ምስቅልቅል አልበቃ ብሎ ነውከ600 መቶ ብር የነበረን ፖስፖርትን 2000 ማስገባቱ ሳያንሳቸው ጭራሽ በማን አለብኝነት እና ንቀት አገልግሎት በአማከለ ዋጋ ለዜጐች መስጠት ሲገባ ልክ እንደጠላት የአንድን የፖስፖርት ዋጋ ይለይላችሁ ተብሎ 5000 ህዝብ በነጋዴ ሲማረር ጭራሽ መንግስት የሚባለው ብሶ እርፍ ጉድ እኮ ነው መቼስ ዘንድሮ

  • @AbebechWorku-ry7vx
    @AbebechWorku-ry7vx 2 місяці тому

    ምን ማለት እስቲ ወደ ጋርመት አካባቢ ብቅ በሉ ሴንተር ቦታ ላይ ብቻ መሆን የለበትም ቢንንስ አዲስ አበባ ተመልከቱልን ለምን ጨመረሰ ስንላቸ ከዋናው ይሉናል ይኤ ምን ማለት ነው ?

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 2 місяці тому

    የመንግስት መሥሪያ ቤቶች የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ ግለሰብ ነጋዴዎችን "ዋጋ ጨመራቹ" በማለት ማሳደዱ ምን ዓይነት አምባገነንነት ነው?

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx 2 місяці тому

    በቀ የኢትዮጵያን ህዝብ በየ አንዳንዱ ጉደይ ሊተሰብዱት ነው 1 ገበሬ ለልጁ ፓዝፖርት ሲፈልግ መሬት መሸጥ አለበት መለት ነው

  • @snw8160
    @snw8160 2 місяці тому

    ነጋዴው የምግብ ዘይት እና ሌሎቸ እቃዎች ላይ ዋጋ ሲጨምር -ወደ ማሸግና ማሰር
    ፓስፖረት ( በሌላስሙ የሃገር መታወቂያ) ለማጋኘት ለዜጎች ያን ያክል መጫን እጂግ ያስገርማል ፡፡
    አየርመንገድም ዋጋእንደፈለገ ሲጨምር ምንም አይደረግም ፡፡ ተው ባይም የለም ፡፡

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 2 місяці тому

    ለምን ቀጠለ?የተረገመች ሴት ገብታ የበለጠ አበላሸችው ምክንያቱ ትንገረን

  • @Aminat-u6s
    @Aminat-u6s 2 місяці тому

    😮😮😮😮😮😮

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 2 місяці тому

    እኛ በስንት ወራፋ ተሰልፈን አለገኛንም እነንተ ግን ቤት ለቤት እየዞራን እሻራ እንወስዳለን ትላለችሁ
    በሃራብ እነ በጦርነት የተሬፈውን ህዝብ በሳቅ ልትጋሉን ነው😂😂😂😂😂
    ጋዜጠኛ ግን ስቀጥፍ አይተ ዝም ትላለክ አራ ተው ግን

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 2 місяці тому

    እረ ዘንድሮ😂መታወቂያም(ፓስፓርት)የዋጋ ጭምስሪ?? የሰው ልጅ ብቻነው አይደል የረከሰው!! ይሁንሲ እናያለን መጨረሻችሁን።

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 2 місяці тому

    Be ethiopia yeseyas hg geba maket newsetanawi sra new

  • @seifumustefa1429
    @seifumustefa1429 2 місяці тому +1

    Eshi wagaws tashashle egna be Germen hager menor Ethiopiayewan 2 amet befit amlketen 200€ keflen ekahun melsatenal emaweraw selpasportnew ebakachu andbelun 😢

  • @HussenSurir
    @HussenSurir 2 місяці тому

    ለምን አሁን ተመረጠ የማክሮ ኢኮኖሚን ማሻሻያ ተከትሎ መምጣቱ ህዝብን ለማደናገር አይመስልም?

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 місяці тому

    On line lemin passprt magnet altechalem

  • @Viewvialink
    @Viewvialink 2 місяці тому

    Kifle hager process yaderegew yet nw mastekakel yemichilew ye zegeyebet

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 місяці тому +1

    በትራክተር እረሱ ተበድራቹም ተከራይታችሁ ወይም ቆጥባችሁ ዘመናዊ እርሻ አርጉት በሬዎችን አታሰቃዩ ባካችሁ መንግስት በብድር እንዲረዳችሁ ጠይቁ ዛራ በሁሉም ክልል ዘመናዊ ነው ምንድነው እናንተ ደቡቦች ጋር እጭ እንዲህ አታርጉ በቀን አንዴ ብሉና ተሻሻሉ እንጂ።

  • @teka1528
    @teka1528 2 місяці тому +1

    MUTERAMEDIA!! MERZ BLA!! HODAM NEFTEGNA!! AFER ANTEN TEBLA!

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 2 місяці тому

    BAGA BAGA WAX WALBA QAADO AYAA LAGU YIDHI LKN CADAALAD NOO DHIS MARKAASD KU DARSATAY INAAD DAD NOOL XARAASHTO WALIBA JOOGIN DALKA KUNA DHALAN

  • @kassahunalemutadesse1445
    @kassahunalemutadesse1445 2 місяці тому

    ዜጋው ለቱሪስት እንዲደጉምላችሁ ነው የፈለጋችሁት ትገርማላችሁ

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 2 місяці тому

    ደሀ ወደ ዉጭ መሄድ አይደለም ፓስፖርት ማዉጣትም አይችልም ማለት ነዉ እናንተ ጅቦች ከናንተ ጁንታዉ ይሻሻላል እዬ ሁሉ ነገር አላየንም ኑሮ የሚያቃዉስን አንሶ አሁን ደሞ እየን ያህል ብር ለፓስፖት ክፈሉ ስትሉ ትንሺ ፈጣሪያቹን አትፈሩም አብዛኛዉ ሰዉ ተቸግሮ ቤተሰብን ለመርዳት ነዉ ወደ ስግደት የሚወጡት ለመዝናናት አይደለም ሰዉ ተበድሮ ቤሬ ሺጦ ነዉ የሚሄዱት እናንተ በስጣናቹ ተጠቅማቹ ደሀን ህዝብ የምትበዘብዙት ሆዳም ሁላ አላህ ልቦና ይስጣቹ ወይም ያንሳቹ ከደሀ ቤተሰብ ወታቹ ደሀን ለማጥፋት ተነስታቹዋል አላህ እናንተ ጂቦች ያጥፋቹ

  • @beekaakakuu
    @beekaakakuu 2 місяці тому

    unfair!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 місяці тому

    ባጀት ይቺ መንግሥትን ደሐ ማድረግ ነው ፍቃደኛ ሖነሕ ሐገርሕን ከውድቀት አንሳ Volunteer. ውሽታም ። By the way Thnkes so much Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 місяці тому

    ስርቆሽ ወይም ሌብነት ስግብግብነት ነውር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ልብ በል ፅንፈኛው ወይም ቅዠታም ሐብታም ማነሕ አንተ ? It's my question ❓ የትም አታመልጥም ስርቀሕ ሐገርሕን ኢትዮጽያን አብይ አይሠርቅም ።

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 2 місяці тому

    So boring zena akerareb; what the heck advertise in between repeatedly ?