🏃‍♂️ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰጥር ዘረገፈው ክፍል - 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 МОв 2024
  • 🏃‍♂️አባትየው ወጥቶ የተናገረውን ጉድ ስሙ|ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰጥር ዘረገፈው ክፍል - 1
    • 🏃‍♂️አባትየው እንደገና ወጥቶ የተ...
    🏃‍♂️ሔቨንን በተመለከተ የሰው አተያይ እጅግ ይገርማል ስሙና ፍረዱ
    • 🏃‍♂️ሔቨንን በተመለከተ የሰው አተ...
    🏃‍♂️የሔቨን አባት ከባድ ሚስጥር ተናገረ _ "ልጄ ስፈራው በነበረ ነገር ነው የሞተችው" _ አዝናለሁ | ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ
    • 🏃‍♂️የሔቨን አባት ከባድ ሚስጥር ...
    🏃‍♂️የጓደኞቿ አሳፋሪ ተግባር ተመልከቱና ፍረዱ !! ውርጅብኝ የወረደባት ሶሊ ማናት ??
    • 🏃‍♂️የጓደኞቿ አሳፋሪ ተግባር ተመ...
    🏃‍♂️አነጋጋሪ ምላሽ ተሰጣት | ወረዱባት የምንረዳት እኛ ነን ዮኒ ማኛ በቁጣ ተናገረ !!
    • 🏃‍♂️አነጋጋሪ ምላሽ ተሰጣት | ወ...
    🏃‍♂️ያደረገችውን አመነች "አዎ ተፀይፌ አስወጥቻታለሁ" እንኳንም "ደግ አደረኩ" ምንም አታመጡም
    • 🏃‍♂️ያደረገችውን አመነች "አዎ ተ...
    🏃‍♂️አሳፋሪው የፈረንጁ ሚስት ተግባርበዚህ ደረጃ ሰው ምትፀየፍ ሰው ናት ለካ?!
    • 🏃‍♂️አሳፋሪው የፈረንጁ ሚስት ተግ...
    🏃‍♂️ይቅርታ ትጠይቃለች ብለን ስንጠብቅ የሰጠችው ምላሽ ቁጣ ቀስቃሽ ሆነ
    • 🏃‍♂️ይቅርታ ትጠይቃለች ብለን ስን...
    🏃‍♂️ሚሊዮኖች በየቀኑ ድምጿን ሳይሰሙ አይውሉም ኢትዮጵያዊቷ ማናት ?
    • 🏃‍♂️ሚሊዮኖች በየቀኑ ድምጿን ሳይ...
    🏃‍♂️እሳት የሚተፋው ዘንዶ ምን እንደሆነ በግልጥ ተናገሩ
    • 🏃‍♂️እሳት የሚተፋው ዘንዶ ምን እ...
    🏃‍♂️በምን ዋስትና ነው ወደ ኢትዮጵያ ምንሃደው በዚህ ደረጃ መሆኑ ያሳፍራል
    • 🏃‍♂️በምን ዋስትና ነው ወደ ኢትዮ...
    🏃‍♂️ለመጀመሪያ ጊዜ ተናፋቂዋ ጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባው ) በቪዲዮ ብቅ ብላ መልክት አስተላለፈች
    • 🏃‍♂️ለመጀመሪያ ጊዜ ተናፋቂዋ ጂጂ...
    🏃‍♂️ስለጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባሁ) አዲስ ነገር ተሰማ | እንዲነገር ባይፈለግም ያለችበት ሁኔታ ግን ይህ ነው
    • 🏃‍♂️ስለጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባሁ)...
    🏃‍♂️ንግግሯ አንጀት ይበላል ያስለቅሳል በልጇ ልደት በእንባ የታጀበ ተማጽኖ አቀረበች !!
    • 🏃‍♂️ንግግሯ አንጀት ይበላል ያስለ...
    🏃‍♂️ሔቨን ዛሬ ልደቷ ነበረ እኔም ሻማ ሁለት አበራሁላት | ምን ስጦታ ይዛችሁላት መጣችሁ | ፍትህ ?!
    • 🏃‍♂️ሔቨን ዛሬ ልደቷ ነበረ እኔም...
    🏃‍♂️መስቀል አይከበርም ?! ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ ከባድ ተቃዉሞ ገጠመው
    • 🏃‍♂️መስቀል አይከበርም ?! ይነሳ...
    🏃‍♂️ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መልዕክት አስተላለፈ | ብዙ ህዝብ ወጥቶ ተቀበለው
    • 🏃‍♂️ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ...
    🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ሰውዬ !! ለዮኒ ማኛ ከባድ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው
    • 🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ...
    🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድነው !! የሀኪሞች ገለፃ | አባቷም አነጋጋሪ ምላሽ ሰጠ
    • 🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድ...
    🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
    • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
    🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
    • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
    🏃‍♂️የሔቨንን ጉዳይ አልረሳነውም በእንባ ለመንግስት መልእክት አስተላለፉ
    • Video
    🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያት ታማለች !! አሜሪካ በእንባ ተቀበሉት
    • 🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያ...
    እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    UA-cam / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

КОМЕНТАРІ • 310

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 дні тому +45

    የሄቨንን ነገር ከሰማሁ ጀምሬ ከእናትየዋ ጎን በመቆም በማልቀሰ ብዙ ቀናት አልፈዋል
    አባትየውን በእዮሀ አዳምጨዋለሁ ለሚጠየቀው ጥያቄ በቅንነት በትህትና በራሰ በመተማመን እንደመለሰ ነው የተረዳሁት አንዳንድ ክፍተቶች ሊኖርበት ይችላል እሰቲ አንፍረድበት በከፋ ሀዘን ውሰጥ ነው ያለው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
    ፍትህ ለሄቨን!

    • @SemharSemere-cb4hm
      @SemharSemere-cb4hm 2 дні тому

      yemiferdbet zeregna tinbb sew new

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 2 дні тому +3

      @@EM-gq9ix እውነት ነው በጣም አዝኖ ተጨንቁዋል ግን ምን እንዳሚፈልግ ነው እኮ ግራ የገባን😴 ሚስህቱን ግንዘቡን ....ያልጁን እንኮን መቃብር እንደ አባት ተደብቆ ሔዶ አላየም እየዞሩ መለፍለፍ ወንድ አያስብልም🤷‍♀️

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 2 дні тому +1

      ቃለመጠየቅ፣የሚረገው፣ብርሰጥቶ፣በአንድ፣ጎንብቻነው፣የሚፈርዴው

    • @sanitizertube9042
      @sanitizertube9042 2 дні тому +2

      I'm trying to understand him but what I don't understand is lemen yelejun yefered ken metebek alefelegem it's in October right

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 дні тому +1

      ​@@sanitizertube9042 ምን አገናኘው ?
      ባልዋን ለወንጀል መቀስቀስ ናና ግደል ስትለው ባህርዳር ሳይሄድ ቀረ :: ደግ አደረገ ጎበዝ ነው:: በቀል ለማንም አይጠቅምም ለምን ብሎ በዚህ ዘመን ሌላውን ልጁን ያሳድግበት :: ገዳዩን ህግ ይዳኘው ::

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 2 дні тому +5

    ይሄ ሰውዬ ጥቅም ነው ያንገበገው የልጁ ህይወት ሳይሆን

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    ከጎን ከጎን የሚሄዱ አቃጣሪ ሴቶች ትዳር በታኝ አፋቺ የሆኑ ጣልቃ ገብ የሆኑ ሴቶች እስካሉ ሊስማሙ አይችሉም ይመለከታል ልትስማማ አይሰጧትም ትዳራቸውን የፈቱ ክፋ መካሪ ብዙ ሴቶች አሉ እህታችን እነርሱን አትስሚ ገንዘብም አያታልሽ ትዳር የልጆች አባት የበልጥብሻል ያለም ችግር ካለ ተወያይታቹ ፍቱ ይቅር ተባባሉ አቃጣሪ አሽቃባጭ ትዳር በጥባጭ ሴቶች ጣሏቃ አትግቡ በባልና ሚስት መካከል እሱም ወገን ነው ዜጋ ነው ለአቅ ነው መፍረድ ከመንጫጫት ውጡ ስለ እውነት ቁሙ

    • @ShimelisAssefaLemma-q8n
      @ShimelisAssefaLemma-q8n 2 дні тому

      ስለእውነቱማ ለልጁ ፍትህ ያልጠየቀ በቁም ኖሮ ያልረዳ ምኑ አባት ነው ለጥቅም ግዜ መጣ ውሸታም ነው በቁሙ የሞተ እሬሳ

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 дні тому

      በትክክህ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 2 дні тому +17

    ይሄ ሰውዬ ምንድነው ሚፈልገው? ሚያወራውንም እኮ አያውቀውም... ስለ ጥቅም እያወራ ጥቅም አልፈልግም ይላል??. ኧረ ስለ ልጅህ ፍትህ አውራ አንተ አባቷ እያለህ እኛ ባዳዎቹ ፍትህ ለሄቨን ስንል ትንሽ አታፍርም??? ኧረ ማንም አይሰማህም አትልፋ ትንሽ እንኳን እፈር... በቃ ተስፋ ቁረጥ ቤቱ የሷ ነው ወደ ስራህ ተመለስ ወንድ ልጅ አደለህ እንዴ??? ወንድ ሆነህ እንደዚ ለጥቅም ማልቀስ ያሳፍራል።

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 2 дні тому +2

      ኧረ ምንእያለ ሲያስፈራራት እንደነበር ዮኒ ማኛ በማስረጃ አቅርቦታል ገብታችሁ ጉድ ስሙ። ሰዉ አልሰማም ብሎ ነው የሚቀባጥረዉ።

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 дні тому

      እኔማ በሚያቀርቡት ሰወችም ተቃጠልኩ

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 дні тому

      ዝብላቹ አታሽቃቃብጡ እሱ ያዳመጠው ሠው የለም ያሳዝናል ክህደት ተፈፃሞበታል😢

    • @Emamimami
      @Emamimami 2 дні тому

      @@mississippiwenz8388ዝም በይ ወሬኛ ምንም ዓይነት ማስፈራሪያ የለውም አንድ ዓይነት ጆሮ ካለሽ ከሰው ጋር አድምጪ ደግመሽ እገልሻለው አላለ አልዛተ ስልኬን አንሺ ነው ያለው

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 дні тому

      @@KhdishaKk የደፋሪ ቤተሰቦች ዝም በሉ

  • @Etsegnatkassahunbeyene
    @Etsegnatkassahunbeyene 22 гОдини тому +1

    ለልጁ ሀዘን ያልተጋፈጠ ለልጁ ፍትህ ዋጋ ያልከፈለ ለኮንደሚንየም ፍትህ የቆመ የአመቱ ምርጥ ወራዳ አባት የሚስማማ ላይክ

  • @hiwetyegeta
    @hiwetyegeta 3 дні тому +16

    የመሬት መንቀጥቀጡ አገራችን ላይ ክፍት ከመብዛቱ የመጣ ነው

  • @senayittesemadamtewu5570
    @senayittesemadamtewu5570 2 дні тому +8

    ፈጣሪ ከቀረችው ልጂህ እና ከሚስትህ ጋር ያኑርህ❤

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 дні тому +24

    እና አሁን ምን እናርግህ አበቄለሽ እኮ ፍትህ ፍለጋ ነው ይሄን ሁሉ እምታደርገው አንተስ????
    መጀመርያ እሳን ለማወረድ ከምትጋጋጥ ሄደህ የልጅህን መቃብር አይተህ ተመለስ ሰከን በል ምድጃ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም
    የ UA-cam የገቢ ምንጭ ከመሆን አታልፍም
    ፍትህ ፍትህ ለ ሔቨን

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 3 дні тому +13

    የልጅህ ደምና አጥንተ የተደላደለ ንሮ ለመኖ ካሰብክ ተሳሳተሀል እናት ፍትህ አጥታ ስትከራተት ማንም ሲዝባት የት ነበርክ ክርታታ ፡፡ ገንዘብ ጠፊ ነው ፡፡ ሰላም ስጣት ሰርተህ ብላ ወይም በይቅርታ በፍቅር ለመኖር ተሸማገል፡፡

  • @tbb9074
    @tbb9074 3 дні тому +19

    ከእዚህ በፊት በእዚህ ሚድያ ላይ የሰጠሁት ሀሳብ ትክክል እንደነበረ ግንዛቤን ሰጠኽኝ።በአንድ በኩል ያለውን ጩኽትን ብቻ አድምጦ የመንጋ ፍርድ መስጠት ነውርነቱን ገልጨ ነበር።🙏🏿🙏🏿🙏🏿የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ብለን ነበር።

    • @Emamimami
      @Emamimami 2 дні тому

      እኔም እንደዛው በተለይ ይሄ ሚዲያ አቤቄሌሽን መልዐክ አድርጓት ነበር።

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 дні тому +2

      @@tbb9074 አሁንስ ምን ተፈጠረ ብቻዋን መከራ አይታ ላሳለፈችው እግዚአብሔር ደረስኩልሽ በወገኖችሽ ሲላት እሱ በቅናት ቅጥል ተሰብራ እምትቀር መስሎት ነበረ ሁሉም ሰው አዝኖበታል

    • @TsegayeBekele-p7h
      @TsegayeBekele-p7h Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      ይሄ ሌባ ነው ከወንድሙ በላይ ማን እውነቱን ሊገልጽላችሁ ፈለጋችሁ አንድ ቀን እንኳ ስለልጁ ፍርድ ቤት ከጎኗ ያልቆመ ደደብ ነው

    • @samikebede3803
      @samikebede3803 Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      ሁሉንም ትደረሱበታላቹ ፍትህ ለሄቨን ይቅደም

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 дні тому +4

    እኔ የልጁን እና ሚስቱ ጉዳት ያልተሰማው ሰው ተበድለዋል ጥቅም ፈላጊ አይደለም ለማለት አልችልም ::--ሌላ ልጅ እኮ አለችው ባንክ ካዘጋባት ምን ትበላለች ብሎ ያስባል????? የሚታየኝ እኔ እንድያውም ለልጅ አባት ለትዳር ብቁ ሰው አይደለም ::----ይፋቱ ይካፈሉ ሀብት ምንም አያገባንም ግን በቅርቡ የህፃንዋ ፍትህ ተብሎ የተጮሆበት የህግ ብያኔ አለ እሱ ላይ አትኩሮ ካለፈ ቡሀላ ፍትህ እፈልጋለሁ ቢል ያኔ መፍትሄው እንነግረው ነበር ::---ከምትወስልታቸው በየቦታው ያሉህ ቅምጥ አንድዋን ምረጥ እና አግባ ኤች አይቢ ተጠንቀቅ ልጅህ በተመቸህ ኢየመጣህ እይ ወይም ደጅ እየተቀ ጣጠራችሁ ልጅህ እይ አቤቀለሽ ሰው ሁሌ ከጎንዋ የሚሆን ወንድ ያስፈልጋታል ስብራትና ፍርሐት ስላላት እንለው ነበር ::!!!!አልፈልግህም ያለመፈለግህ ችግር ማስተካከል ነው::!!! አጋሜ ::

  • @addisuendale6307
    @addisuendale6307 2 дні тому +16

    ታዲያ እሷ ባል የለኝም ብላ ከዋሸች አንተን ለልጅህ ፍትህ ለማለት ምን አገደህ አባት የላትም ብላ አልተናገረች አሁን እንኳን መተህ ስለልጅህ ያወራከው ነገር ውሀ አያነሳም

    • @Emamimami
      @Emamimami 2 дні тому

      ከልብሽ አድምጭ ባል የለኝም ብያለው ወደ ሚዲያ እንዳትወጣ አለችው ኩርርርር አሁንስ ገባሽ እንዴት አድርጌ ላስገባብሽ😂

    • @MuneeraFathima-uo5pv
      @MuneeraFathima-uo5pv Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      ልጁ እስከሆነች ድረስ መስማት አልነበረበትማ

  • @BeletuAbebe-b4i
    @BeletuAbebe-b4i 3 дні тому +11

    ታዲያ አሀን ሰለ ልጅህን ፈትህ በተጠይቀ ነበረ ጥሩ አንተ ግን የልጂቷ ሞት ምንመ አለመሰለህ ያሳዛናል አሁን የእናንት ተዳር ዉይሰ ፈትህ አሰፈላጌዉ የቱ ነዉ???

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 дні тому +1

      በትክክል

    • @TesfayTeferaTegen
      @TesfayTeferaTegen Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      ምድረ ጋለሞታ ሌዝብያን ሁላ ለምን ትዳር እንድህ አንገሸገሽሽ?? እንዴት እሱ በማስረጃ እያወራ ጀሮሽ ደንቆረ??

  • @UtDg-fz9fx
    @UtDg-fz9fx 2 дні тому +15

    ሚስኪን ሰዉየ አሏህ ሀቁን ያዉጣዉ

  • @TigistWorku-zl8kv
    @TigistWorku-zl8kv 3 дні тому +16

    ልጀ ልጀ አትበል መቸ ሄደህ እርምህን አወጣህ አታፍርም የሞተችበትን ቀብር ሳታይ ሄደህ ሳታለቅስ አሁን የምትለፈልፍ 17:14

    • @ebrahimmekonen-p2p
      @ebrahimmekonen-p2p 2 дні тому +3

      የት አዬህ ወይም አዬሽ እስኪ እተርቪውን ሲጀመር መጨረሻው ዘመን ላይ ውሼቱ ውነት እሚሆንበት ግዜ ነው አዑቢላህ

    • @Nhaom7
      @Nhaom7 2 дні тому

      ​@@ebrahimmekonen-p2pወረኛ ነገር ነሽ የትኛውን ህውነት የናተን የቅናት መንፈስ የመስማት ሱስ የለብንም ምድረ ልወደድ ባይ አጨብጫቢ ሁላ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 дні тому +3

      ከኣባት በላይ ኣዝነሽ ነው፡ ስርዓት ኣልባ።

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ

    ብቻ እውነታውን እሡ ይወቅ በማንም ምን አልልም ግን ለህፃን ሔቨን ፍትህ😢😢😢😢 ገንዘብ እደሁ ቀሪ ነው ዉለን ማደራችን አናውቅም ፈጣሬ መልካሙን ዘመን ያምጣልን😢😢❤❤❤❤

  • @bsb-o6c
    @bsb-o6c 2 дні тому +5

    አንተ እዛ ነው የምትኑረዉ አሪፍ ትክክለኛ አባት በልጆ አይደራደርም አይደለህም አንተ እኛ ብናገኝዉ ዉሳኔዉን እናሳይህ ነበር

    • @messizeleke5497
      @messizeleke5497 2 дні тому

      ወሬኛ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 дні тому +1

      እሺ አቶ ደመላሽ !
      በቀል ለማንም አይጠቅምም

  • @Yfhf-xf3ox
    @Yfhf-xf3ox 2 дні тому +4

    ግራ የሚገባ ነገር ነው እግዚአብሔር ይወቀው ብቻ ያማል ሰላሙን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab2868 3 дні тому +13

    ብዙ ጎድታዋለች ፍትህ ለሄቨን!!!!!!!

    • @Rabi3575
      @Rabi3575 3 дні тому +5

      በምን አወቅሽ ሰውየው ያሳሰበው ስለልጁ ፍትህ አይደለም ሰው አዝኖላት የሰጣት ብር እና ቤቱ ነው ቱ

    • @Nhaom7
      @Nhaom7 2 дні тому +1

      Anbsa nat

  • @HelenTesema-g7u
    @HelenTesema-g7u 2 дні тому +7

    አንቸ ዋና ጥቅመኛ ነህ ተዋት ትኑርበት አንተ እንኳን ባል ምንም መሆን አትችልም ቀሽም

    • @Emamimami
      @Emamimami 2 дні тому

      ካንቺ በላይ ቀሽም አይመስለኝም ጀግና ባል ነው በአራት ዓመት ውስጥ ብር ያልላከው አንድ ወር ብቻ ነው። ባልሽ ይሄን ማድረግ እንደሚችልና እንደማይችል እራስሽን ጠይቂው

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 3 дні тому +5

    መጀመሪያ ስለልጅህ ፍትህ እራብተኛ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 2 дні тому +2

    አረ ምን ጉድ ነው የልጆን አባት እንደዚህ መበደል የልጆቾን አባት ለጥቅም ተብሎ ስም ማጥፉት በቁስል ላይ ቁስል ሀዘን ሳይበርድ አሁንም እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድሜ የሚነገረው ሁሉ በተረጋጋ መንፈስ ችግሩን ተነገር በጣም ተጎድቷል ፅነቱን ይስጠው አሁንም ፍትህ ለህፃን ቨሄበን አረ ትረፍበት ትክክል ንፁህ የትግራይ ወንድ ተባረክ የዘር መንፈስን ያንሳልንወንድሜቼ ተባረኩ 🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 дні тому +10

    ይሄ አባት በጣም ያሳዝናል🥲የሞተችው የእሱም ልጅ ንች:: ሴትየዋ ግን ሴረኛ ነች እሱ ትግሬ ስለሆነ እያለች የዘር ግጭት ልትፈጥር ፈልጋለች:: ልጅትዋ ከሞተች አንድ አመት ቆይታ መጥታ ብዙ ንገር ነው ያወራችው:: ፍርድ ግን ለእግዚአብሔር ነው:: የሁለቱም ውሸትና ውነት በትክክል ያለ አልኦ መታየት አለበት::

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 дні тому +1

      ጭራሺ የኢትዮፒያ ህዝብ ነው የዋሸች ባል የለኝም ብላ ቀጣፊ ነች እሡን ማንም የተረዳው ሠው የለም😢

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 дні тому

      @@tenad7309 የደፋሪ ቤተሰቦች ኮሜንት

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      @@KhdishaKk e
      ምንም አለች ምን ባል ወይንም ቤት ገንዘብ ፈልጋ አይደለም የልጆን ፍትህ ፍለጋ ነው:: ይይሄ ልጋጋም ምንም አለ ምን ሄዶ የ ልጁን መቃብር ያላይ ፈሪ ወንድ ነው::
      ምንም ሚካፈለው ነገር የለም ወንድ ነው ዳይ ወደ ስራ ✅

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 2 дні тому +2

    እኛለናተትዳር አይመለከተን ም ተመካክርችህ መፍታትትችላላችሁ ዋናዉ ፍተህ ለሄበን

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 2 дні тому +17

    እሱ የዋህ ስለሆነ ነው የተጫወተችበት

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 3 дні тому +6

    Do you want justice for you little girl (heaven) or not? This is not a time to blaming her 😢

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 2 дні тому +4

    አትፍረድ ይፈረድብአል ይላል እውነቱ ይወጣል

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 2 дні тому +2

    ዉይ ይህ ሰዉየ አሁን ለምን አሁን ሰለትዳራቸዉ እኛ ምን አገበን ሰለትዳራቹ እኛ ሰለሕጻንዋ ፈቬን ፍትህ ይሰጣት ነዉ የምንለዉ

  • @darik114196
    @darik114196 2 дні тому +1

    መብታችንን እኩል ተቆጥሮ ነው መከፋፈል ያለብን ብሏል የልጁ ሃዘን አልተሰማውም በቃ ስጦታ ነው እርሱን አይመለከትም ቻው

  • @SolomeEshetu
    @SolomeEshetu 2 дні тому +3

    ያሳዝናል እውነት ከያዘ መሸማቀቅ የለበትም

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች

    እስኪ ፍረዱ የህፃኗ ደም እየጮኸ ላላ አጀንዳ ጠያቂወቹም ገስፁት እነጂ የት ነበረ እስከዛሬ? የራስህ ጉዳይ የባል ሚስት ጭቅጭቅ ባንተ አልተጀመረም ልጆቿን ብቻዋን ያሳደገች ጀግና ናት። አሁን አዲሰ አበባ ቤት ተሰጥቷት ኖረች ሲባል ተቃጠለ ይሄ በሽተኛ ነው ልጁ እንደዛ በዘግናኝ ሁኔታ ተቀዳድዳ ተገድላ ፍቅር እና ብር ላይ ይለፋደዳል ቅናተኛ

  • @yewynharegmekete5100
    @yewynharegmekete5100 Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    አፍህ ላይ እንጂ ሃዘንህ ያለው ልብህ ላይ እንዳልሆነ ያስታውቃል ጨካኝ ነገር ነህ ልቦና ይስጥህ ፈጣሪ የህጻኗን ነብስ ይማር በዚህ ሰአት በጣም ያስጠላል የንብረት ክርክር መከራከር

    • @meskeremyemere-k2l
      @meskeremyemere-k2l Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      እንቺ እግዚአቤር ነሽ ምትፍርጂዉ እራስሽን እይ አንቺ ንፁ ነሽ እራስሽን እይ ይሄ ስዉ ሌላው ቢቀር በረሀ ተንከራቶ አስተምሮ አኑርአትዋል ዝም ብለሽ ፈርደሽሀጢያት አትግቢ ካለዚይ ዝም

  • @Tube-es7nr
    @Tube-es7nr 2 дні тому +4

    ውስጡእኮተጎድቷል. ግንበስርአትያደገ ጨዋያሳደገውነውወላሂ. አንጀቴንበላው

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 2 дні тому +13

    በሚዲያ ከወጣሽ በኋላ ነው የዋሸሸ እንበል እስኪ ከዛ በፊት ከሷ ጎን ሆነህ ለልጅህ ፍትህ የጠየክበትን ጊዜ ንገርን ? ኧረ ትንሽ እፈር

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 дні тому +10

    ምስኪን እውነት ነው ከአንተ ከአባት ብላይ የልጅህን ሞት ማንም አያዝንም 😭 በአሁን ጊዜ ሰው እውነትን መስማት አይፈልግም ፡፡

  • @Selam-d5d
    @Selam-d5d 2 дні тому +3

    ከእርግዝናዋ እስከእድገቷ የትነበርክ ወሬ 😮ብር ይሰብሰብልህ

    • @engdawork212
      @engdawork212 2 дні тому

      He is a driver. Working

    • @TizuKasim
      @TizuKasim Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      Shufer new ke Hager hager sinkeratet neber lelijochu😢ateferedu

  • @ሁሉምበሱይሰጣል
    @ሁሉምበሱይሰጣል 21 гОдину тому

    እኛ ሰወች ስንባል እውነት በሀዘን የተጎዳ እና ለገንዘብ ያልቆመ ሰው አባትየው ነው እውነት ይዞ ነወየመጣው እንዴውም ልጁ በምን እነደሞተች እንኳ የሚያውቀውን እውነት አሁን ለመናገር ተቸግሮ እንጅ ቀጣይ የሚነገር ነገር አለ እውነት የገንዘብ ሰው እሰበ ናት ጥሬ እውነት አለ ምን መሰላችሁ ከዚህ በፊት አላማዋና ፍላጓቷ 1ኛ ገንዘብ ያለው ሰው 2ኛ ባንክ ሰራተኛ መሆን ለዚህም እድሜዋ ለባንክ ለመቀጠር የእድሜ ጣራዋ ያለፈ በመሆኑ የ8ኛ ክፍል ማሰረጃዋን አስቀይራለች 3ኛ ውጭ የመሄድ ነበር ስለሆነም አሁን የልጇን ሞት በመጠቀም ስትፈልገው የነበረውን ሁሉ ለማድረግ ስራዋን ጀመረች ይች ሴት ሌሎችን እነሰት ሁሉ እንዳይታመኑ እያደረገች ነው። እናም እባካችሁ የሶሻል ሚዲያ ባለቤቶችና ተጠቃሚዋች ቆም ብለን ልናሰብ ይገባናል። ምክንያቱም መጨረሻ እውነት ሲወጣ ምን መልስ እንደምንሰጥ ስለምንቸገር ነው።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 дні тому +3

    አንተ እኮ ስለልጅህ ፍትህ ከመጠየቅ ይልቅ ስለንብረት ነው የምትጨነቀው::

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 дні тому +2

    አዎት በጣም ጥቅመኛ ነህ ::

  • @እሙሳአዳአባቴ.ኩራቴክብረ

    እውነት. ታስፍራለህ ከአባት. ይህ አይጠበቅም. ትዳርህ. እጂ. የልጅህ. ሞት አላመመህም. ፖሌቲካ. እምታወራው. አተነህ. አሏህ. ይቅርይበልህ

  • @TeameSeyoum-y5j
    @TeameSeyoum-y5j 2 дні тому +6

    ሚስክን አይዞህ እስዋ ባሌጌ ነች

  • @Zewde-s8g
    @Zewde-s8g 3 дні тому +16

    የሰውየውን የዋህነት አይታ ልጇን ነገደችባት ከባድ ሴት ናት ወደ ውጪ መሸሽ የፈለገችው የሆነ ሚስጥር አለ ለዛውም ከቀጠሮው በፊት

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 2 дні тому

      አተእራስህ የሱ ቢጤ ሌባ ነህ ሰውየው ክርክሩ ለሞተችው ልጁ ሳይሆን ለንብረት ነው ቆዳ :

    • @zahraahmed2365
      @zahraahmed2365 2 дні тому +2

      ክፍታፍ ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ የሷን ቁስ የምታቀው እርስ ናት።

    • @zahraahmed2365
      @zahraahmed2365 2 дні тому

      ይሄ ሆዳም አውሬ ነው

    • @ShimelisAssefaLemma-q8n
      @ShimelisAssefaLemma-q8n 2 дні тому

      ውሸት እሷ ለወደፊቱ የገዳይ ቤተሰብ ስለማያኖሯት እንጂ የተማረች ነች ሰርታ መኖር ትችላለች

  • @darik114196
    @darik114196 2 дні тому +1

    ይሄ እልም ያለ ቀጣፊ አረመኔ አራንዛ ሆድ ነው

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 3 дні тому +25

    የእኔ ጥያቄ እስካሁን የት ነበርክ እሳ እንደዚ ሲወርዱባት ..በልጄ የተገኘ ላልከው እናነተ ፍትህ ነው ወይ ንብረት እምትፈልጉት ......

    • @yeahtube630
      @yeahtube630 3 дні тому +6

      የት እንደነበረማ ተናገረ እኮ። በሚዲያ ወጥታ ስለዋሸች ወጥተህአታዋርደኝ እያለች እቤት አስቀምጣው ነበር።

    • @Thomas-vw1pl
      @Thomas-vw1pl 2 дні тому

      ከተለያዩ ሚዲያዎች ላይ አባትየው interview ስር የሚሰጡ አስተያየቶች እያየሁ ነበር። የህዝባችን ንቃተ ህሊና አጃኢብ የሚሰኝ ነው።
      ይሄን ህዝብ ግን ምንድን ነው የነካው? ማንስ ነው አዚም ያደረገበት?? የእውነት እኔ በጣም እየተገረምኩ ነው።
      ይመስለኛል፣ አንዳንዱ ሰው ከእውነታው ይልቅ፣ መጀመሪያ የሰማውን አምኖ መቀጠል እንጅ ሀሳብ ሊያስቀይር የሚችል ነገር መስማትም ማየትም አይፈልግም። "ተሸውጀ ነበር..." ማለትን የፈራ ይመስላል።
      "ለገንዘብ ብሎ ነው?" የሚለው ይበዛል።
      ይሄንን ጥያቄ በተደጋጋሚ መልሷል። መልሱ አሳማኝ ካልሆነ አንድ ነገር ነው።
      እርሷም እኮ ወደ ሚዲያ የመጣችው ዘግይታ ነው። "ለምን ዘገየሽ?" ስትባል ግን የሰጠችውን ምክንያት ሁላችንም ተቀበልናት እንጅ፣ "አሁን የመጣችው ለገንዘብ ብላ ነው..." ብሎ ለማሸማቀቅ የሞከረ የለም።
      እርሱ አልጠየቀም እንጅ፣ በሞተች ልጁ ስም የተሰበሰበን ገንዘብ ቢጠይቅስ ችግሩ ምንድን ነው? ልጅቱ እኮ የእርሱም ነች!
      እውነትን የፈለገ ሰው፣ ጥያቄዎች ቢያነሳ ችግር የለውም። ጥያቄው መነሳት ያለበት ግን ለእርሱ ብቻ ሳይሆን፣ ለእናትም ጭምር ነው።
      እርሷ ጥያቄዋ የፍትህ ከሆነ ይሄን ያህል ውሸት ለምን ዋሸች?
      ለምን ይሄን ያህል የመሰሪ አካሄድ አስፈለጋት??!
      በግፍ የሞተች የልጇን ጉዳይ ወደ business የቀየረችው እሷ አይደለችም እንዴ??!
      እንዴ አልፎ ተርፎ፣ ውጭ ሀገር ለመውጣት ስትል ብቻ ትዳሯን ለማፍረስ መሞከሯ ስለሴትዮዋ ሰብዕና ብዙ ነገር አይናገርም??
      ወደፊትስ ስንት ጉድ ይወጣ ይሆን??!

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 дні тому +2

    አረወንድነህ አንድ አቋምይነርህ ኤጭትግሬኳን ኮስታራነበር ምንድነው የፈለግህ ትዳር ወይስ ገንዘብናቤት ወይስ የልጅህንፍትህወይስአበቄን ማሳደድ ምንይመስላል

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 дні тому +2

      መንጋ ትግስት ይኑርህ

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 3 дні тому +3

    The more you talk the more you put yourself down 😢

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 дні тому +2

      መንጋ አዳምጭ በትግስት

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 3 дні тому +14

    ባላጌ አንዴት ኻንተ ጋር ትኖራለች ለልጅህ ያልሆንክ

  • @tigistmekonnen6663
    @tigistmekonnen6663 2 дні тому +5

    መብቱ ነው በልጁ ሞት የተሰበሰበውን መካፈል። በደንብ ዋሽታናለች ኢትዮጵያኖች ነን ባልና ሚስት የጋራ ንብረት ነው

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 2 дні тому +1

      Alkesa yametachiwun genzeb ???? Balge new .wend kehone gedayochun kes yiketatel .ferd yiteyik.

  • @Shumettesfaye-q1p
    @Shumettesfaye-q1p 2 дні тому

    በጣም ይገርማል ለምንድን ነው ሰወች ነገሮችን የምታደነጋ ግሩት እውነት ጉዳዩ ግልጽ ስላልሆነ ነው ተው ቲክቶክ ለመስራት ብቻ ነው እንዴ እሩጫው ምክንያቱን ሄቨን 1ግዜ ሙታለች የሁላችንም ጸጸት ነች ግን ደግሞ የሰውየውን እውነታነት አታጥፉ ለምን ብትሉ 1ሰው ምን ሲል ሰማሁት በሚድያ ለምን እሷ ጋር አልመጣም ነበር አለ ልክ አይደለም እሷ አትምጣ ብላኝ ነው እያለ አየሰማው ለማንኛወም ጨዋታው እሷና ወድሙ ጋር ነው ፍትህ ለሄቨን

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 3 дні тому +17

    ከባድ ማጭበርበር ነው የፈፀመችበት። ወንድሙን ገሎ እስር ቤት እንዲገባላት ነው ወንድሙ ቤት ሄዳ የምታድረው። የመጨረሻ ባለጌ ናት። በሄቨን ሞትም እጂ ሊኖርበት ስለሚችል ከሃገር እንዳትወጣ መታገድ አለባት።

    • @Nhaom7
      @Nhaom7 2 дні тому

      Kkkkk bwenet bey

    • @zahraahmed2365
      @zahraahmed2365 2 дні тому +2

      መታገድ ነው ያልሽው እሷ አገርዋ እዝቧን የትውልድ ምርጥ ጠንካራ ጀግና እንስት ነች። ፈጣሪዋ ይጠብቃት

  • @ElizabethHaile-wu8vd
    @ElizabethHaile-wu8vd 2 дні тому

    ይህ ነገር ጥልቅ ነው በ እግዛቢሒር ዘንድ ያስጠይቃል እግዞኦ🙏 ;እውነት እራስዋ ለፍትህ እየጮህች ነው🙏

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 дні тому +6

    ወድሜ ሐዘን ጎዳሕ ታስታውቃለሕ😢ባሌጌናት በልጇ ደም ያገኘቹ 😢ምንም አያስደስትም😢ባተ ያወጣቹ ግፍ ነገ ታገኘዋለች ሰዉ የዘራው ያጭዳል አተ መልካም ሰዉነሕ የትግሬ ወዶች ፍቅር ቢሖን ለልጇች ቢሖን አስቤዛ ቢሖን ማን እደነሱ አተ ስለምትወዳት ሞኝ መስለሓት እደ ሕጻን አታለለችሕ❤❤❤ገና ወጣት ቆጆ ገዘብ ነገ ታገኛለሕ እቺ ሰዉ ለመግደል አታስም😢😢

    • @zahraahmed2365
      @zahraahmed2365 2 дні тому +1

      ቅል እራስ መሀይም አንድ አይነት ናቸው ቆረቆንዳ።

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 2 дні тому

      ደደብ ከንቱ ምድረ ሌባ ዝም ብለሽ አትዘባርቂ ከስደት ነይ እና አግቢው ፈልገሽው ከሆነ ። ዝም ብለሽ ግን ሰውን መዘርጠጥ ነውር ነው ።

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 2 дні тому

    የልጅህን ፍትህ ከተሰጠህ በኅላ ስለናንተ ማውራት ትችል ነበር እኔያስጠላኝ ልጅታ ፍትህሳታገኝ ስላንተና ስለሳያለውን ነገር ማውራትህ አሁንም ያስጠላል የሰራኸው ስራ የገዳይተባባሪነው የመሰልከኝ ውዪይሄድምፅ ጠያቂው የግረኛው ነው ጉዴ

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 2 дні тому

    ግራ ገባን ማንን እንመን ወንድሙ እሷ እሱን
    ፍትህ ለቬበን 😢😢😢

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 2 дні тому +7

    ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይደለም ፍትህ ለልጅ መጠየቅ ሲገባው ጭራሽ እናቲየዋን ማስቃየት አስመሳ መጥፎ ክፉ ሰው ነህ አየህ ጥለሀቸው ባትሄድ ይሄን ያህል ግፍ አያስተናግዱም ነበ አንተ የመጣኅው አሁንም ቤት ለመካፈል እንጂ አበቄንማ ትተሀት ሄደሀል አስፖልት ወድቃ ስላለመነች ነው የትቃጠልከው ።ንፍጥ አይምሮ አፈር ብላ

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 2 дні тому

      ትክክል

    • @TesfayTeferaTegen
      @TesfayTeferaTegen Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      አንችማስ ጠኔኛ መሆንሽ እርግጠኛ ነሽ??

  • @hiwetyegeta
    @hiwetyegeta 3 дні тому +3

    አየህው ስውዬው ከባድ ሰው የእውነት እኔም በዘር አላምንም

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 2 дні тому

    አሳፍሪ ሰው የልጁን ቀብር ሳያይ አሁን ፍትህ ብላ አልቅሳ የእትዩጵያ ህዚብ ስቀበላት አሁን መተህ መብት ጠያቂ ሁንክ

  • @truth2232
    @truth2232 2 дні тому +1

    አንተ ለረጅም አመታት አብረሀቸው አልነበርክም ፍርድ ቤት ስትመላለስ አብረሀት አልነበርክም
    የአዳር ስራ ስትሰራ የነበረችውም በቂ ገንዘብ ለቤተሰቧ እንዲኖራት እንጂ እንቅልፏን ማጣት ፈልጋ አይደለም አንተ አሁን ሚዲያ ላይ የወጣኸው ያችን የቤት ነገር ሰምተህ ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 дні тому +8

    ሰው የማዳመጥ ፍላጎት የለውም ቃለምልስልሱ እስክ አዳምጡና ፍረዱ ሰውዬው እውነት ነው ሴትየዋ ናት ጥቅም የፈለገች ሸርሙጣ ናት የውሸት እንባ ነው አልቅሳ የገንዘብ ማሰባሰብያ ዘዴ ነው ልጁታህ ከሞተች ከአመት በላይ ነው

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 2 дні тому +4

    አቤቄ ፈጣሪሽ ይጠብቅሽ ፍትህ ለልጅሽ ብቻ ሳይሆን ላንቺም ፍትህ ያስፈልግሻል

  • @AmanuelBelay-w1z
    @AmanuelBelay-w1z 6 гОдин тому

    የህፃኖ አስከሬን ምርመራ እነዳልተደፈረች ነው ያሳየው ።እችን ሴቴ መጠርጠሩ ጠሩ ነው ።የተሰረው ሰው የለወንጀሉስ ተሰሮ ቢሆን ማለት መልካም ነው ።

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 2 дні тому +2

    ይቅርታ ከዚህ በላይ የዚህን ሰው እዬዬ ማዳመጥ ለላልተፈለገ ንዴት ያጋልጣል ምኑ ሆዳም ነው እኔ ከአበቄለሽ ጎን ነኝ ፍትህ ለሄቨን ። ይህ ሰው አቤቀለሽ በልጇ ሃዘን በገዳዮች ዛቻ ቅስሟ ተሰባብሮ ስትወድቅ የለም ነበር አሁን ህዝብ ከጎኗ ቆሞ ቀና ስትል አፉን አሹሎ መጣ ። ይሄ ምኑ ሹኮኮ ነው

  • @sitibesher
    @sitibesher Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    የልጅክ ገደይ ሰይፈረድበት ለምን ተወረለክ 💔💔💔💔

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 дні тому +2

    እሷ ሌላ ሰው አግብታ ውጪ ለመሄድ ፈልጋ በልጇ ሰበብ አለፈላት ባህር ዳር እንዳትመጣ ያለችው እሷ ናት እኮ

  • @chaltualemu-pi7fq
    @chaltualemu-pi7fq 2 дні тому

    ትዳራቹ ሰላም እንዲሆን እመኝላቹሀለው ግን ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    ይእ ሰው ላዘነለት በልጁ ሞት እውነቱን ለማስረዳት ወጣ እንጂ ምንም አይቀርበትም ከልብ ጥቅም ፈላጊ ቢሆን በውስት የመጨረስ ስልጣን አለው ምን ትሆኑ

  • @TsegayeBekele-p7h
    @TsegayeBekele-p7h Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    ቆይ ግን ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች አስተውሉ ይህ ሰው ሚዲያላይ ካየነው ጀምሮ አንድም ቦታ ስለልጁ ፍትህ መታገል ነው ያለበት ወይስ ከሷጋር እሰጣ ገባ መግባት ነው ያለበት በዛላይ የገዛ ወንድሙ አዋርዶታል እንዴት ልጅህ መቃብር ቦታ ሄደህ እርምህን አላወጣህም ሲባል ለኔም የሚገርመኝ እሱ ነው ብሎ ያረፈ ሰው ነው

  • @ועח
    @ועח 3 дні тому +26

    ሰርተህ አትበላም እሷ እኮ ሴት ናት የፈለገ ነገር ቢሰጣትስ ትዳር መፋታት በሷ አልተጀመረም ሰርተህ ብላ ዝምብለህ አትለፍልፍ

    • @ebrahimmekonen-p2p
      @ebrahimmekonen-p2p 3 дні тому +2

      ጉፋፊ ነገር እሺ

    • @NaimaFaris-p9e
      @NaimaFaris-p9e 2 дні тому +4

      ምን አይነት ጭፍን አመለካከት ፍርድነወ ??ሲጀመረ የሰውየውን እነተርቪውን ማዳመጥ ሳታዳምጪ አትፍረጂ ሰውየው የስራ ሰው በረሀ ለበረሀ የሚከራተት ከሷ ገነዘብ ፈልጎ አይደለም እሷ ብዙ ነገረ ክደት ፈፅማለች የሱን አባትነት ሰርዛ ልጆቿን በሌላ አባት ስም ነው ያስመዘገበች ሌላው ደግሞ እሱ በማያቀው መንገድ በፍረድቤት ፍቺ ፈጽማለች ሌላው ደግሞ እሱ በማያውቀው ፓስፖርት ለሷም ለልጇም አውጥታለች ይህ ሁሉ እሱን ደብቃ ነው የአደረገችው ስለዚ ባለቤቷ ምንድነው ጥፋቱ ???

    • @Mesi-d5m
      @Mesi-d5m 2 дні тому

      ​@@NaimaFaris-p9eምኑ ዬደመጣል ይኼ ማፈሪያ

    • @Cloudyyy101
      @Cloudyyy101 2 дні тому +2

      ሚዛናዊ መሆን አለባችሁ እባካችሁ

    • @SemharSemere-cb4hm
      @SemharSemere-cb4hm 2 дні тому

      afer be

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 дні тому

    ግን ሚዲያዎቸረ አንዴ የፍርድ ቤቱ ጣጣ እስከሚጠናቅ የረሀረንን ጭራቅ ኢንተርቢው በያደርጉት ጥሩ ነበር

  • @mohammeddawd3758
    @mohammeddawd3758 2 дні тому

    A person who does not worry for his daughter can't be considered a human being.

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    ወላሐይህ.አባት.ተጎድቷል

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 2 дні тому +6

    እረ ምንአይነት ምቀኛ ነው እባክህን ተደበቅ ባለጌ ከሃዲ ትቀላለህ እንጂ ምንም አታመጣም አበቄለሽ ለልጅዋ ፍትህ ጠየቀች እንጂ መቼ እርዳታ ጠየቀች

  • @Mamashusha
    @Mamashusha 18 гОдин тому

    አይ መረጃ እንዳትባል ነው ያለመረጃ እቃ ጭና ሄደች የምትለው

  • @meskeremyemere-k2l
    @meskeremyemere-k2l Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    ውነት ነው ፍርድ የእግዚአቤር ነው ይሄም ሰው ጉዳት አለው ምን ድን ነው ስድብና በቃ ብሎ መደምደም እስዋ ጋርም የተደበቀ ነገር አለ ከወንድሙ ጋር ያላት ነገር ምንድነው ይሄም ሌላ ጥያቄ ነው እስዋም ትመርመር

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 2 дні тому +4

    የቤትህን ቁልፍ ቀይር ደግማ እንዳትመጣ

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    ከጆሮአቹ ሳይሆን ከልባቹ አዳምጡት ምድረ ወሬ

  • @Nati-co3is
    @Nati-co3is 3 дні тому +4

    አዉታር ሚድያ እንደእግረኛ ሁነሃል ፍትህ ለማዛባት እየሰራህ ነዉ

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro 3 дні тому

      😂😂የአንድ ወገን ሰምታችሁ ዋይ ዋይ የምትሉ ተረጋጉ 😅😅😅 አባትንም ደፋሪውንም ሰምተን ነው የምንፈርደው::

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 дні тому

      ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል ወእወነት ስለሁለቱም አያገባኝም አንድና አንድ ስለፍትሕሕሕሕሕሕ ብቻ ነው።

    • @awtar_media
      @awtar_media  3 дні тому

      ናቲ አንድ ወገን ሰምቶ ከታወረ ሁሉንም አጣርቶ ሚዛናዊ ፍርድ የሚሰጥ ነው እውነተኛ ፍትህ ሚያገኘው ሰከን በል!!🙄

    • @ShimelisAssefaLemma-q8n
      @ShimelisAssefaLemma-q8n 2 дні тому

      ለገንዘብና ለንብረት ነው የመጣው እሷ ፍትህ ፍለጋ እንጂ ገንዘብ ፍለጋ አልመጣችም

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

      እና ፍትህ ፍለጋ ከመጣች ቤት ሲሰጣት አልፈልግም ፍትህ ነው ለምን አላለችም

  • @አዶናይጌታ
    @አዶናይጌታ Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    ኧረ በናታሁ ትንሽ ተረጋግተን በማስተዋል አዳምጠን አመዛዝነን ኮሜንት እናድርግ:: ሌላው ሐዘን መቶ በተነፋረቀ ብቻ ነው እንዴ የሰውዬው ሐዘኔታ የሚለካው? ወንዶች በተቃራኒው ሐዘናቸው በልባቸው ነው:: ሰው በዚህ ሰውዬ እናዲፈርድ ዋናውን ሚና ተጫውታለች:: ለማንኛውም አት😊ፍረዱ ይፈረድባችኋ😊😊ል

  • @Emamimami
    @Emamimami 2 дні тому

    ለወንድም ተብዬው ሁለት ጥያቄ አለኝ “። አንደኛ የሱን የብቻውን ልጅ መንከባከብ ለምን አልፈለገም? ዝምድናው ለሱ እንጂ ለአቤቄሌሽ አደለም ሁለተኛ ወንድም ነኝ ብሎ ሚስት ማሳደር ትክክል ከሆነ ማሳመኛው ደሞ ልጆች አሉኝ ትዳር አለኝ ከሆነ እና ምንም ግንኙነት የላቸውም ብለን እንድናስብ ሊያሳምነን ከፈለገ ተከሳሽም እኮ ልጆች ትዳር አለው ስለዚህ ተከሳሽም መጥቶ እኔ ባለትዳር እና የልጆች አባት ነኝ ብሎ ማሳመን ይችላል ማለት ነው?

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 2 дні тому +1

    ልጇን አሁንም ለሰው ትታ አልጋ ያዝና እንደር ትለዋለች እንዴ? ምን ጉድ ነው. ለምን ልጁን ይዛ አልሄደችም? አንድ ሰው ይዛ ሄዳ ጉዳዬአን እስክትጨርስ ማስጠበቅ ትችላለች

    • @helenshemeles4307
      @helenshemeles4307 2 дні тому

      Yetabatesh ayeh buda leba

    • @neA-s5v
      @neA-s5v 2 дні тому

      @@helenshemeles4307 አቤት የስድብ ዕውቀትሽ.. Bravo

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 дні тому +2

    አንተ ማፈሪያ በልጄ የተገኘውን የማግኘት መብት አለኝ ትላለህ አንሰፍስፎኛል ማለት እርምህን እንኳን ሄደህ አላወጣህም

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 3 дні тому +1

    In Ethiopia no bady respect woman, very sad😢

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 2 дні тому

    ጉደ እኩ ነዉ ማንኛችሁን እንመን የምሆነይህ ፍትህ ለህፃኗ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 3 дні тому +2

    Yehe sewye legenzbe new yemtawe chekagn yelejun mekaber yelay hodam

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    ስለ ልጅህ ምንም አላልክም አንተ የምታወራው ስለ ንብረት ነው

  • @Tube-es7nr
    @Tube-es7nr 2 дні тому

    ከምንአይነቷ. በለአነውየገጠመህ ወንድሜ. አፍያለው ያግባሽ ሀብትያለው ነውነገሩ. እሳቲቱንአይደልይዘሀትየኖርከው. ጉድእሳትናውሀ እያደረገያገናኘናል. የአላህስራ. ትግስቱን ይስጥህ የሰውፊት ከባድነው አላህሰላሙን. ያውርድላችሁ. ወላሂአንጀቴንበላው

  • @JajaAbcd
    @JajaAbcd 2 дні тому

    እነዛ የሌዝቢያኖች መሀበር እናቃቸዋለን

  • @truth2232
    @truth2232 2 дні тому

    ምስኪን ምስኪን የምትሉት በተኮላተፈ አማርኛ ስለሚያወራ ነው ????

  • @sintayehu.6438
    @sintayehu.6438 2 дні тому +4

    ካንተስ ጋር ከመኖር ሞት ይሻላል

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 2 дні тому

      ጭራሽ ለልጅቷ ሞት እሷን ተጠያቂ ለማድረግ ፈለገ። ጥላቸው ትሄዳለች አላለም!! ነርሷ አቤት ቁጭ ብላ እንድትዉል ነው የፈለገዉ ? በጣም ዶማ የሆነ ሰዉ ነዉ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 2 дні тому +3

    ስለልጁ ምንም ሀዘን የሌለዉ ድንጋይ
    የመቐሌን ቤት መሉ ዉክልና ሰጠችህ ምን ፈለክ???አልፈልግም ካለች በግድ ነዉ??? ሰርተህ ብላ

  • @SisayMekonnen-i3p
    @SisayMekonnen-i3p Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    ለምን አብረሃት ከጎኖ አልቆምክም😢😢

  • @አዶናይጌታ
    @አዶናይጌታ Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    እኔ ሰውዬውን የተረዳሁበት ነገር አለ. በሔቨን ስም የኢትዮጲያን ህዝብ ዋሽተሽ አትነግጂባት ነው:: ሌላው ደሞ በቀልን አ😊ል😊ፈለገም ይሔም ደሞ ትክክል ነው.

  • @getutamiru9513
    @getutamiru9513 Đ”ĐľĐ˝ŃŒ тому

    Yene tiyake abat keliju geday zemedoch na birr kebelu midiyawoch gar abro yikomal?

  • @hiwetyegeta
    @hiwetyegeta 3 дні тому +1

    ግን እኔ ከዘንባባው የለሁበትም😅😅😅

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 2 дні тому

    i understand him she has him blocked him from everything he could not do anything why she would have to buy a shirt for another man if she is still married he i see he has a lot of pain the mans react her feeling and pain completely different Anyway Justice for heven

  • @samuelberhanu-ot2ot
    @samuelberhanu-ot2ot 2 дні тому

    የሞተ ተጎዳ ፣ሁሉም ቁማር ነው

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh 2 дні тому

    Enamsgenalen wedime Ewniet selawetalek

  • @SaidMohamed-sv1eb
    @SaidMohamed-sv1eb 2 дні тому

    ይህ ወድ ይደለም ሲታሲት ስለትዳሩ ሚድያ ላይ

  • @AaAa-bb2tv
    @AaAa-bb2tv 2 дні тому +1

    ኡፉፉፉ ፉፉፉ

  • @BurtuksnAbune
    @BurtuksnAbune 2 дні тому

    yaarabe