የሄቨን አባት ሌላ ያልተሰማ ጉድ አወጣ! አቤቄለሽ ወንድሙ ቤት አደረች!!ደፍረው ኩላሊቶን ወሰዱት!ማስተር አብነት አሳሰራቸው!ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @اورنسالعنزي-ش8ذ
    @اورنسالعنزي-ش8ذ 2 місяці тому +5

    Siwedk eko❤ yemayk tedebke new bemadame lij silk new 😢😢😢😢yenen silk silewesedubgn programk exr mixn yalech nat ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikooffical234
    @mikooffical234  2 місяці тому +16

    ይህ ቻናል የጤኔኛ ሰው ብቻ ነው እብዶች እንዲመለከቱት አይፈቀድም ለምትከታተሉኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለው

    • @makedamth7149
      @makedamth7149 2 місяці тому

      ውሸት ስታወራ ፍሬን ከተባልክ አቁም ወረኛ

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 2 місяці тому

      ግዴታ አለባቹ ያበድነውንም ማቀፍ ምክንያቱም😂😂😂 ቀደምን እጂ የመጨረሻ እብዶች አይደለንም ያበድነው ባላበዳችሁት እደሆነ ይታወቅልን

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 2 місяці тому

      Wey meko shetebekhu neber zegyh sle heben selameh bekersos ybeza mekoy❤❤❤❤❤

    • @KoketBoki
      @KoketBoki 2 місяці тому

      Gin iko ene tenegne nign

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 2 місяці тому +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ግዜዉ እየቀረበ ነው ንስሃ እንግባ😢😢

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 2 місяці тому

      Eghas arb ager yalenewu fetare lensha mot yabkan ede edekoshesku edywesedegh adera medanalem lensha mhot abekaghe😢😢😢😢

  • @SblaMwsa
    @SblaMwsa 2 місяці тому +1

    እግዝአብሔርማረን

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 2 місяці тому +6

    በሠው ትዳር በማታውቁት። ብዙ ሴቶችን ገንዘብ ይቀይረዋል። የተሰጣት ያላሰበችው ገንዘብ ትዳራን አስገፋት🤔 ሁለቱምኮ እኩል ወላጅና ተጎጂ ናቸው እናስብ።

  • @mimisolomonMimisolomon
    @mimisolomonMimisolomon 2 місяці тому

    እባክህ ፈጣሪ ለንስሃ አብቃን ሁላችንንም

  • @userd76
    @userd76 2 місяці тому

    ሚኮ።ይቺ።ክላሲካል።ሀይሉኞ።የአገር።ቤት።ትዝታ።ውስጥ።ትከተኞለች።ተባረክልን።ዓለም።እኮ።ታስፈራለች።አሁን።የመጨረሻው።ሰዓት።ላይ።ነን።ፀሎታችንም
    መልሱ።ቆየብን።ምኑው።ኢትዮጵይ።እንኳን።ሰላም።ብትሇንልን።የዓለም።መሸሸጊያ።ትሆን።ነበር።ኦርትዶክስነቴ።ኩራቴ።አደራ።ኢትዮጵያን።በመጨረሻ።ሰዓት።

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 2 місяці тому +2

    ማስተር አብነት ጥሩ አድርጓል ሌሎችም እንዲሁ ቢቀጡ እላለሁ

  • @asterregassa6190
    @asterregassa6190 2 місяці тому

    ጋዜዜጠኛ የነዚህ ወገናዊዊነትየሌላቸዉ ሰወዎች አታሰሰሰደምጠን ሀቅየሌላቸዉበናትህ በመቤቴይበቃቃልፍትህለሄቨን።

  • @SamriSamrii-l2y
    @SamriSamrii-l2y 2 місяці тому +1

    እግዚኦ ማሀረነ አሰማው የለ 😭😭😭😭

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 2 місяці тому +2

    እግዜር ሆይ😢ይቅርበለን

  • @endaleangbo4715
    @endaleangbo4715 2 місяці тому

    ጥሩ ዜና ተናጋሪ ነህ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ አራራልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሀባሻዊ
    @ሀባሻዊ 2 місяці тому +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሕዝቦቿ
    ያብዛልን ቸሩ መዳኃኑአለም🙏

  • @SalamSiso
    @SalamSiso 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን😢😢😢

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 місяці тому +1

    ይቅር ይበለይ እግዚ አብሔር ያለስሙ ስም የሰጡት የጎጃም ህዝብ እውነት ነው ባልእና ሚስትን እዴዝህ እርስ በርስ የሚያባላቸው የልጅቷን ፍተህ አዛቡት ለጥቅም ከውነት መገድ ለቀው ጥቅም የሚያስገኘውን ሰለየረጡ የመጀመሪያ ቀን ነበር ማንንማ ሳይነካ ለልጇ ፍትህ የጠየቀችው ቀጣይ የመጣችበት መገድ ግን ህዝብን ለህዝብ ለየሚያጣላ መገድ ይዛ መጣች ቤት ተሰጣት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +1

    አልሠማም አላይም 👍👍👍ሠለቸኘ ሚዲያ

  • @Meskifiker
    @Meskifiker 2 місяці тому +3

    ሚኮን እናበረታታው ከሁሉም ይለያል ስርአቱ ብቻ በቂ ነው❤❤❤

  • @Beriiiiiiiiiii
    @Beriiiiiiiiiii 2 місяці тому

    ኧረ ሆ ብለን እንውጣ የሴቶች መድፈርና መገደል ይቁምልን ይሄ የነሞጣ ጉሩፕ ሴት እሚደፍሩና እሚገድሉ ይረሸኑልን ፍትሕ ለእናቶቻችን😢😢😢

  • @hailewoldesilassie2936
    @hailewoldesilassie2936 2 місяці тому +2

    ሰው ያዘነው ስለህፃኗ ነው እንጂ ስነእናተቷ አይደለም

  • @SahaySahay-ez9dl
    @SahaySahay-ez9dl 2 місяці тому

    አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🙏ሚኮ በነገራችን ላይ በጣም የሚወደኝ ሰው ነበረ ግን እሱ ሃይማኖቱ ከኔ ሌላ ስለ ሆኔ እቀይራለሁ ብሎ ነበር እኔ ግን ፍቃደኛ አልነበርኩም ምክንያቱም አንድ ሰው ለፍቅር ብሎ ሃይማኖት መቀየር ተገቢ አይደለም ይገርማል በቀጣይ ከሌላ ሰው ለገባ ወሰንኩ ከሰንት አመት በኋላ እናም ስደት ላይ ስለ ነበርኩ ሲገባ ከቆይታ በኋላ ቤተሰብ አወቁ እናም ከልጁ ጋም ቤተሰብ ነን በዚህ ምክንያት ወደ ስደት ተመልሻለሁ ነገር ግን ንሰሐ አልገባሁም ወንድሜ አላወቀም ፈራሁ😢

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 місяці тому +1

    በአቤቄለሺና ባለቤቷ ጉዳይ በተለያዮ ሚዲያዎች የተለያዩ ኮሜንቶችን አየሁ የገረመኝ እግዚያብሔር ሳይሳሳ በአምሳሉ ሲፈጥርን ከስልጣኑ ቅንጣት ታክል መብት ያልስጠን እንደዚህ ፈላጭ ቆራጭ መሆናችንን ስላወቀ ነዉ ማስተዋሉን ይስጠን😢😢😢😢ሚኮዬ ላንተ ቃል የለኝም 18:05

  • @Dade-h6o
    @Dade-h6o 2 місяці тому

    ማይኮ አሪፍ ነው

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 місяці тому

    Miko you are the best idea !!!.💯💙❤🤎💜💙❤💯

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 2 місяці тому

    Ere wedat eyhaden new er ytopa er maren😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Funny_tiktok_et
    @Funny_tiktok_et 2 місяці тому +1

    Tik tok account የቱ ነው

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 2 місяці тому

    Miko❤❤

  • @hameerahameera9391
    @hameerahameera9391 2 місяці тому

    እልልልልልልል በሉ አሁን ፍትህ ይፀድቅ ይሆናል

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 2 місяці тому

    ወንድሜ እንኳን ደና መጣክ ❤❤

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 місяці тому

    ሚኩዬ እኔ የስላሴን ልጅነት በ 80 ቀን በጥምቀት አግኝቻለው ትውልዴም ከ 44 ቱ ታቦታት ካሉባት ሀገር ነው በእምነታችን አንደራደርም ❤ ግን አንድ ሙስሊም ወንድሜ በሆነ አጋጣሚ ተገናኝተን ብዙ ካወራን በሁዋላ ስለ ሀይማኖቱ ስጠይቀው ሙስሊም ነው እና በል ጥግህን ያዝ ስለው ሀይማኖቴን እቀይርልሻለው አለኝ ይሄው እርቄዋለው ግን ሊተወኝ አልቻለም እኔ ግን ይቀፈኛል እሱ ሀይማኖት አያጣላንም እጠመቃለው ይላል እኔ ግን ልቀበለው አልቻልኩም በሀገራችንም እስላም አይታወቅም እኔ ባደኩበት አካባቢ ማለቴ ነው ❤❤❤ ሰዎች ሲጣሉ እንኳን ካሁን በሁዋላ እኔ እና አንተ እስላምና አማራ ነን ነው የሚባባሉት እና ያለ ሀይማኖት ጋብቻ አያስፈልግም

  • @KedisallayeshKeddisa
    @KedisallayeshKeddisa 2 місяці тому

    Bravo Master abenete

  • @ErqiyihunBamlak
    @ErqiyihunBamlak 2 місяці тому +1

    ኧረ በመድሀኒያለም ምን አይነት ሰይጣኖች ቢሆኑ ነው

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 місяці тому

    Hey Miko did you apply to be a news reporter seriously 😊your voice Amazing 👍!!and speaking of heaven mom and dad I’m not commenting any more . It’s better to be quiet ::🤐🤐
    Because I didn’t know 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️what to say about them it’s very complicated and confusing I feel bad that heaven 😭😭 she is gone too soon .
    Naw They are all over social media we are listening 👂 them arguing and blaming each other how about Heaven ?? So sad 😞 and unbelievable .

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 місяці тому

    ኧረ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ምንአይነት አዉሬ ዘመን ላይ ነዉያለነዉ

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 місяці тому

    ኩላሊት በትክክል ለማውጣት እኮ ባለሙያ ይስፈልጋል ካለዛ ምንም አይጠቅምም ሪፖርት ማድረጋችሁ ጥሩ ነው ግን ለወሬ ከመቸኮል ትክክለኛ የሆነ ነገር ወደ ህዝቡ አምጡ

  • @sabibasabiba4978
    @sabibasabiba4978 2 місяці тому

    my❤miko😘😘😘💘💘👌👌

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 місяці тому

    ግን ቆይ ሌቦች ሰርቀው ወዴትኛው መሬት ሊወስዱት ነው😂😂😂😂

  • @BurteBarach
    @BurteBarach 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GjdHhdh-g8t
    @GjdHhdh-g8t 2 місяці тому

    አረ ሚኪ እኔም 10,000ብር ለኬለው ማስተር ኣብነት መስሎኝ ቡሀላ እሱ እንዳልሆነ የወቅኩት ከላኩለት ቡሃላ ብሎክ ሲያረገኝ ነው😮

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 2 місяці тому

    ሲጠምቋት ባሰባት አሉ ፍትህ እያልን ስንጮህ የባሰ እየመጣ ነው

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @NaomeDesalegen
    @NaomeDesalegen 2 місяці тому

    Hasabe masekeyereya new feteh le heven

  • @yeshitamrat4405
    @yeshitamrat4405 2 місяці тому

    ጥያቄ አለኝ ለምን ትንጎራደዳለክ ትኮሳተራለህ ሌላው ግን ጎበዝ በርታ

  • @simoabrha7110
    @simoabrha7110 2 місяці тому

    እና የህጻንዋ ጉዳይ ምን ይሆን

  • @FayisahanaTsigge
    @FayisahanaTsigge 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @binishiguteagizaw1988
    @binishiguteagizaw1988 2 місяці тому

    yane esua media lay stwoxa yet neberk?leba ahun bet sitagegn new tiz mitlk enam ye lijik kebir lay enkuwan alnebarkim eko.

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 місяці тому

    ናይ ሔቨን አቦ ማለት መሕፈሪ ነውራም ኢዩ አኸለ

  • @TayabaMiss
    @TayabaMiss 2 місяці тому +1

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏

  • @mekedsamare3905
    @mekedsamare3905 2 місяці тому

    ለኔም ሚሴጅ ጽፈወልኝ ፈክ መሆኑን አውቄ ነበር

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 місяці тому +1

    💔💔💔💔💔💔እግዚአብሔር ይቅር ይበለንአምላኬ😢😢😢😢😢😢

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 місяці тому

    እዚህ ቁጭ ብላቹ አባትየውን የምትሳደቡ የዩክሬን ድሮን እንደ ሩስያው እያንዳንዱ በለቀማቹ አምላኬ እንኳንም የናንተ ተረጂ አላረገኝ እንኳንም ጎረቤት ሀበሻ አልነበረም ለነጭ ጎረቤት ሆንኩኝ አምላኬ አመሰግናለው

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 2 місяці тому

      ባሪያ ምኞቱ ሁሉ እንደ ነጭ መሆን ነው የህጻን አስተያየት ነው የሰጠሽው በዛ ላይ ከሃገር ውጪ መሆንሽን ለመግለጽ ፈልገሽ ነው ። የነጭ ጎረቤት መሆን የነጭን ሳህን እና ሽንት ቤት ከማጠብ አያልፍም ። ኪኪኪኪኪኪ የነጭ ጎረቤት ጉረኛ የአይምሮ ደሃ ። ምቀኛ ስለሆንሽ ነው አፈነጥሮ ምድረ በዳ ያስቀመጠሽ ። አበቅ የለሽ አንድ እና አንድ ጥያቄዋ ፍትህ ለልጄ ነው አይምሮሽ ፍትህ የሚባል ነገር ስለማያቅ ዝም ብለሽ ዘባረቅሽ ድሮም ባሪያ ባሪያ ነው ሰላቶ ባንዳ ።

  • @lieltsisay4529
    @lieltsisay4529 2 місяці тому

    የመሬት መንቀጥቀጥ የሆነው የት አካባቢ (ሰፈር)ነው ?

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 2 місяці тому +1

      ሁሉም ቦታ መሠለኝ

    • @lieltsisay4529
      @lieltsisay4529 2 місяці тому +1

      @@AdanechiiWmaryam በአንዳንድ አካባቢዎች ሲል ስለሰማሁት ነው

  • @AytenewTefera-br21rq
    @AytenewTefera-br21rq 2 місяці тому

    Selam le alem yedngl lj amtaln?

  • @KoketBoki
    @KoketBoki 2 місяці тому

    Min yemeselal tebetaba

  • @elsabetayele1140
    @elsabetayele1140 2 місяці тому

    Ene bizu comment sexiche alawuqim gin bexa aferiku

  • @asterniguse4199
    @asterniguse4199 2 місяці тому

    Ye amargn chegar nw enj lela bale alat alalem ke bala gar nw yemtenew yale ke ena gari nw metenew maletu new bro be setat nw ywterdakew

  • @nafkotayele8549
    @nafkotayele8549 2 місяці тому

    በጣም ትቾክላለክ ሰዉ እያወራ አተ ታወራለክ አስተካክል

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 2 місяці тому

    Abateee sayeweneee ebate nawe hodamee abate

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 2 місяці тому

    laba weyna atzbark teglthal tedbkeh tekmt

  • @Tigistdegen-bf3tx
    @Tigistdegen-bf3tx 2 місяці тому

    የጁታ ልብ መቸም አይገኝ እባብ ናቸዉ ስለዚህ አትመኖቸዉ እነዚህ እግረ ደረቅ እነሱ የጀመሩት ጥርነት እስካሁን ድረስ ስላማችን ጠፋ ስንቱ ወገኖቻችን አጣን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TayabaMiss
    @TayabaMiss 2 місяці тому

    💔💔💔💔💔💔❤️‍🔥💔💔😂😂😂😂

  • @Beneliz-i2v
    @Beneliz-i2v 2 місяці тому

    ❤❤