🏃‍♂️በዚህ መሀል ሲስተር አበቄለሽ ራሷን ልታጠፋ ነበር !! አሳዛኝ መረጃዎች እየወጡ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ከጀርባ አለ የተባለው ሰው ታወቀ !! እግረኛው ሚዲያ ደውሎ ያስፈራራት ነበር ባልም በስልክ ዛቻው ተጋለጠ ጨርሳችሁ ስሙና አስተያየት ስጡበት፡፡
    🏃‍♂️የባል የስልክ ዛቻ የእግረኛው ሚዲያ ማስፈራሪያ እና የሔቨን እናት ምላሽ
    • 🏃‍♂️የባል የስልክ ዛቻ የእግረኛው...
    🏃‍♂️ይህንን አታምኑም የገዛ ወንድምየው ያልተናገረው የለም ሰምታችሁ ጨርሱና ፍረዱ
    • 🏃‍♂️ይህንን አታምኑም የገዛ ወንድ...
    🏃‍♂️ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰጥር ዘረገፈው ክፍል - 2
    • 🏃‍♂️ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰ...
    🏃‍♂️አባትየው ወጥቶ የተናገረውን ጉድ ስሙ|ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰጥር ዘረገፈው ክፍል - 1
    • 🏃‍♂️አባትየው እንደገና ወጥቶ የተ...
    🏃‍♂️ሔቨንን በተመለከተ የሰው አተያይ እጅግ ይገርማል ስሙና ፍረዱ
    • 🏃‍♂️ሔቨንን በተመለከተ የሰው አተ...
    🏃‍♂️የሔቨን አባት ከባድ ሚስጥር ተናገረ _ "ልጄ ስፈራው በነበረ ነገር ነው የሞተችው" _ አዝናለሁ | ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ
    • 🏃‍♂️የሔቨን አባት ከባድ ሚስጥር ...
    🏃‍♂️የጓደኞቿ አሳፋሪ ተግባር ተመልከቱና ፍረዱ !! ውርጅብኝ የወረደባት ሶሊ ማናት ??
    • 🏃‍♂️የጓደኞቿ አሳፋሪ ተግባር ተመ...
    🏃‍♂️አነጋጋሪ ምላሽ ተሰጣት | ወረዱባት የምንረዳት እኛ ነን ዮኒ ማኛ በቁጣ ተናገረ !!
    • 🏃‍♂️አነጋጋሪ ምላሽ ተሰጣት | ወ...
    🏃‍♂️ያደረገችውን አመነች "አዎ ተፀይፌ አስወጥቻታለሁ" እንኳንም "ደግ አደረኩ" ምንም አታመጡም
    • 🏃‍♂️ያደረገችውን አመነች "አዎ ተ...
    🏃‍♂️አሳፋሪው የፈረንጁ ሚስት ተግባርበዚህ ደረጃ ሰው ምትፀየፍ ሰው ናት ለካ?!
    • 🏃‍♂️አሳፋሪው የፈረንጁ ሚስት ተግ...
    🏃‍♂️ይቅርታ ትጠይቃለች ብለን ስንጠብቅ የሰጠችው ምላሽ ቁጣ ቀስቃሽ ሆነ
    • 🏃‍♂️ይቅርታ ትጠይቃለች ብለን ስን...
    🏃‍♂️ሚሊዮኖች በየቀኑ ድምጿን ሳይሰሙ አይውሉም ኢትዮጵያዊቷ ማናት ?
    • 🏃‍♂️ሚሊዮኖች በየቀኑ ድምጿን ሳይ...
    🏃‍♂️እሳት የሚተፋው ዘንዶ ምን እንደሆነ በግልጥ ተናገሩ
    • 🏃‍♂️እሳት የሚተፋው ዘንዶ ምን እ...
    🏃‍♂️በምን ዋስትና ነው ወደ ኢትዮጵያ ምንሃደው በዚህ ደረጃ መሆኑ ያሳፍራል
    • 🏃‍♂️በምን ዋስትና ነው ወደ ኢትዮ...
    🏃‍♂️ለመጀመሪያ ጊዜ ተናፋቂዋ ጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባው ) በቪዲዮ ብቅ ብላ መልክት አስተላለፈች
    • 🏃‍♂️ለመጀመሪያ ጊዜ ተናፋቂዋ ጂጂ...
    🏃‍♂️ስለጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባሁ) አዲስ ነገር ተሰማ | እንዲነገር ባይፈለግም ያለችበት ሁኔታ ግን ይህ ነው
    • 🏃‍♂️ስለጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባሁ)...
    🏃‍♂️ንግግሯ አንጀት ይበላል ያስለቅሳል በልጇ ልደት በእንባ የታጀበ ተማጽኖ አቀረበች !!
    • 🏃‍♂️ንግግሯ አንጀት ይበላል ያስለ...
    🏃‍♂️ሔቨን ዛሬ ልደቷ ነበረ እኔም ሻማ ሁለት አበራሁላት | ምን ስጦታ ይዛችሁላት መጣችሁ | ፍትህ ?!
    • 🏃‍♂️ሔቨን ዛሬ ልደቷ ነበረ እኔም...
    🏃‍♂️መስቀል አይከበርም ?! ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ ከባድ ተቃዉሞ ገጠመው
    • 🏃‍♂️መስቀል አይከበርም ?! ይነሳ...
    🏃‍♂️ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መልዕክት አስተላለፈ | ብዙ ህዝብ ወጥቶ ተቀበለው
    • 🏃‍♂️ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ...
    🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ሰውዬ !! ለዮኒ ማኛ ከባድ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው
    • 🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ...
    🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድነው !! የሀኪሞች ገለፃ | አባቷም አነጋጋሪ ምላሽ ሰጠ
    • 🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድ...
    🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
    • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
    🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
    • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
    🏃‍♂️የሔቨንን ጉዳይ አልረሳነውም በእንባ ለመንግስት መልእክት አስተላለፉ
    • Video
    🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያት ታማለች !! አሜሪካ በእንባ ተቀበሉት
    • 🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያ...
    እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    UA-cam / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

КОМЕНТАРІ • 128

  • @ElizabethHaile-wu8vd
    @ElizabethHaile-wu8vd 23 години тому +27

    እውነት ነው እንረዳዋለን እሱም በልጁ ሀዘን ተጎድቷል ወንድ ልጅ ሀዘኑ በሆዱ ነው እግዚአብሂር ያጽናህ 🙏

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 23 години тому

      😂😂😂😂

    • @NomorehgdefEzgharya
      @NomorehgdefEzgharya 22 години тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 22 години тому

      ትኽክል

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 21 годину тому

      😂😂😂😂😂 እኛ የማናቃት ያስለቀሰቺን አባት እንባ :ሃዘን መቃብር እንኩዋን አላየም ይህ ነው ያዘነው?? ፍትህ እንኩዋን አልጠየቀም 😂 ጭራሽ ለትንሿ እንዳትኖር እየነዘነዘ ሊገላት ነው ይህ ነው ሀዘ ን?? እሱ የግሉ ሁለት ልጆች አሉት ነገር ግን ልጅ አይበላለጥም ነበር

    • @halom3886
      @halom3886 20 годин тому +1

      እናንተ እርዱት እሷ እርዳታ አልጠየቀችም ፍትህ ጠይቃለች እኛ ከጎኗ እንሆናለን

  • @Ronaldolover-777
    @Ronaldolover-777 20 годин тому +6

    ሁሌም ከጎንህ ነን ፍትህ ለልጅ አልጠየቀም የምትሉ ደንቆሮዋተች ከድንቁርና ውጡና አሰተያየት ሰጡ

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 7 годин тому

      ከድንቁርና እንድንወጣ ፍትሕ ለሕፃን ልጄ ብሎ ይጩህ ፍትሕ ለእኔ ለሀብቴ ከሚለን ::---የኢትዮጵያ ካንሰር ::

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 22 години тому +18

    አረ እናትዋን ተውዋት ሃዘንዋ ትቻል😢😢😢

  • @ccu3907
    @ccu3907 21 годину тому +11

    ለምን እህቷን ደበቀቻት ልጅቷ ሥትሞት የነበረችው እሷ ናት ሥለዚህ እዚህ ላይ ሊተኮርበት ይገባል

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 20 годин тому

      በትክክል ባልየው እህቷም ተደፍራለች ብሏል እነዚህ ሰዎች የሚሉት ብዙ ነው እግዚአብሔር ይፍታው

    • @ccu3907
      @ccu3907 20 годин тому

      @@hewrottedrose5991 እውነት ነው ብዙ የተምታታ ነገር ነው የሚያወሩት

    • @tsehaygetachew8439
      @tsehaygetachew8439 10 годин тому

      የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 6 годин тому

      እህትዋ ከእስዋ ጋር የለችም በአንቺ ምክንያት ነው ልጄን ያጣሁ ብትጠብቅያት በሚል ብስጭት አባራት አለች ::---በርግጥ ሐዘን ላይ ስትሆን የሚሰማህ ነገር ነው ሰው አምነህ የሰጠሀው ጠፍቶ ቢጠብቅህ በአንተ ምክንያት ነው ብትጠብቀው እንዲህ ሊሆን አይችልም የትምህርት ቤትህ ምግብህ የምትፈልገው አማልቼ ተብሎ መጣላት ተበሳጭተህ እንዳላይህ ማለት ትክክል ነው ::----ባል እዛና እዛ እየወለደ ውሽማ እየደረደረ በዚህ ላይ ፖለቲካው እንቅፋት ሁኖት ቤተሰቡን በቁዋሚ አልረዳም 💔እናት ባላት እውቀት ሁለት ቦታ እየሰራች የምሽት የቀን ተረኛነት እርካሽ ቤት ከከተማ ወጣ ያለ ሰፈር በመሄድ ይህ ችግር አጋጥመዋል 💔💔💔ምን ይደረግ 🤔😨

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 23 години тому +10

    አይ ሰገጤው ሲቸግርህ በሽምግልና ይታይ አለ 😂😂😂 ወፍ የለም

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 23 години тому +13

    ዩኒ ማኛዉ የሚሉህ ሳጋቱራ ክፍያህ እስኪያበቃ ነዉ

    • @رحمهالمحمد-ع7ض
      @رحمهالمحمد-ع7ض 22 години тому

      ሳጋቱራ አቺ ነሺ ደደብ ምንም የማታውቁ ቺፍን የሱ ደጋፊ እስከዛሬ የት ነበር ለልጃ ብቻዋን ፍትሕ ስጠይቅ ስት ዛቻ ማስፈራሪያ እየደረሰባት የት ነበር አሁን ቤት አየ ይህ ማፈርያ 👎👎👎👎👎

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 22 години тому

      Betame he’s so disgusting 🤮 old man he thinks knows everything

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 22 години тому +1

      Yoine Gwayaw is disgusting 🤮 you are right

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 18 годин тому +2

    አበቅየለሽ ራሷን ልታጠፋ ነበር? 🤔የእውነት?? አሜሪካ ሳትገባ?
    በልጇ ደም እጅግ ብዙ አላማዋን ልታሳካ እየታገለች ያለች ሰዉ ሆና ነዉ እኔ በግሌ የማያት….. ህሊናዋ እንዴት ሰላም ይሰጣታል?
    እንትና ነኝ እንትን ነኝ እያላችሁ በቲክ ቶክ የምታወሩ ሰወች ግን ካዘናችሁላት በመጀመሪያ አበቅየለሽን የአእምሮ ህክምና ያለበት ጤና ተቋም ውሰዷት።
    እውነተኛ ፍትህ ለሁሉም!!!

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 23 години тому +18

    የምር ትግስቱንና ትህትናዉን ሳላደንቀዉ አላልፍም ሰዉየዉ በጣም ተጎድቶዋል አይዞህ ቀና በል

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 21 годину тому +5

    ማኛው የምትባል አወት ላይ ዘረኝነት የለበትም ምንድንነው የምተወራው እሰቲ ተውት ልጁ አጥቶ የተጎዳ ሰው ነው ከቻላቹ ተሰማምተው አብረው እንዳቀጥሉ ሰሩ

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 20 годин тому

      ውሸት አታውሪ,እናቱ አማራ ብትሆን ለምን ተፀየፈ,ሙሉ ለሙሉ ትግሬ ነኝ ማለትን ምን አመጣው,ማንንም አይወድም ከጥቅም ውጪ

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 21 годину тому +3

    5:47 ቀርፋፋ ምን አይነቱ ሰው ነው ለንብረት እንጂ ለፍትህ አልመጣህም ቀማኛ

  • @Biftuu.wara.walloo
    @Biftuu.wara.walloo 23 години тому +3

    እኔ እሱ ጥፋተኛ ነው እሷ ጥፋተኛ ናት አልልም ሁለታቸውም በጣም አሳፋሪ ናቸው በዝህ ያች ቆንጅዬ ልጃቸው ፍትህ ሳታገኝ እነሱ በዝህ ልክ ወርደው በሀብት ክፍፍል ሲጣሉ ለዛውም ሚድያ ላይ የዩቶብ መነገጃ እና የቲክቶክ ጊፍት መለቃቀምያ ሲሆኑ ማየት ያሳፍራል እሷ ትዳሯን ካልፈለገች የመለያየት መብት አላት የምን ጭቅጭቅ ነው መለያየት በነሱ አልተጀመረም

  • @bakarsindi7291
    @bakarsindi7291 17 годин тому +2

    እሷ ስጡኝ አላለችም ህዝብ ስላዝንላት ነው ተው እንጂ ፍርድ ቤት አልቆምም ነው ያልከው ታዲያ ሚዲያ ላይ ወትህ ታዲያ እንዲህ ናት እንዲህ ሆነ የምትላት ሌላ አብቄልሽ ናት አትችልም ወሬ ብቻ

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 22 години тому +8

    በጣም ያሳፍራል ። አሁንስ ለሲስተር አበቄለሽ ማዘንና ማልቀስ ጀመርኩ በጣም አሳዘነችኝ ከልጇ ሞት ይበልጥ ይህን ባል ተብየው ያመጣው ብጥብጥ ይበልጥ ልቧን ሰብሮቷል ጎድቷቷል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 17 годин тому +1

      Awo tadya man washi alat weshet eko aykoyem yehew tegnaletsech fetari yezan meskin yetaserewenem hakun yawetalet

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 12 годин тому

      ​@@habtamabera1481አሜን

  • @እስቴርመኮንን
    @እስቴርመኮንን 23 години тому +19

    አበቄለሽ ጀግና ነች ከጀግናም ጀግና 👍ሚዲያ ላይ ወጥታ ንብረት ስጡኝ አላለችም ፍትህ ነው ያለችው የተጎዳችው አስዋ ናት 👍የልጁን እርም የበላ ከርፋፋ😢ስለንብረት ያወራል !ስለ ልጁ እንክዋን አላነሳም ,ቅናት አቃጥሎት😢

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 22 години тому

      የምን ጅግንነት ነው ውሸት ጅግንነት ነው በእናንተ ህብረተስብ

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 17 годин тому

      Abekelesh weshetam ena belijuwa resa meteneged nech weshetam menem yejegenenet behari yelatem yetaserem miskin be gef asasrewet

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 21 годину тому +3

    አጥፊ እና ጠፊ መ ንገድ ላይ ይገና ኛ ል አሉ!!ለ ህታቺን ባል ለቬበን አባት ያልሆነ ስስታም ሰው ታሳዝናለህ 😭

  • @B_Bella148
    @B_Bella148 23 години тому +14

    እሷ የልጇን ፍትህ ሳታገኝ ምን ፍቺ፣ ውጪ ሃገር መሄድ...... አስመኛት? ቀስ ብሎ አይደርስም? አሁን እራሷን ለማጥፋት የምትሞክረው ባሏ ከተፋታን ንብረት እካፈላለሁ ስላላት ነው?

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 22 години тому +1

      If she is going she didn’t miss Heaven ? 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ I don’t know what to say

    • @رحمهالمحمد-ع7ض
      @رحمهالمحمد-ع7ض 22 години тому

      አስከዛ ድረስ ከዚ ልክስክስ ሰው ጋር አትኖርም መብት ነው ፍትሕ እኮን አልጠየቀም ግዘብ ነው ያስቀደመው ከ ልጅ ፍትሕ ተዝርክዘቅ 👎👎👎👎

    • @እስቴርመኮንን
      @እስቴርመኮንን 22 години тому +2

      በጣም ነው የተጎዳችው ብቻዋን እኮ ያንን ፈተና የተጋፈጠችው ፀበልም ገብታ ነበር ለቀረችዋ ልጅዋ መኖር አለባት እረ ትረፍበት!!

  • @Marsilase
    @Marsilase 22 години тому +9

    ለእኔ ግን አባትየው ትንሽ እውቀት አጠር በዚህ ሰአት ጥቅምት 21 ን በጉጉት እየጠበቅን ተነስቶ ቅራቅንቦ ወሬ ያወራል መቼስ ለልጄ ፍትህ ብሎ ጮህመችስ የወደቀችበትን እንካን አላየ እናትየው ጀግና ነች ብዙ ነገር ተጋፍጣእዚህ ደርሳለች

    • @SusuHabeshawit-dc5dr
      @SusuHabeshawit-dc5dr 21 годину тому +1

      አቦ ጨብጭኝ ልናገር የነበረውን ነው የተናገርሽው ተባረኪ ይሄ ለልጁ ምንም አይነት ፍትህ ሚፈልግ አይመስልም

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 6 годин тому +2

      አዎ ትክክል ሐቅ እኮ እሱ ጋር እስዋ ጋር ሊኖር ይችላል ምንም አናውቅም አናውቃቸዉም ግን ቅድምያ የሚሰጠው ፍርድ ጉዳይ በቅርቡ አለ ወንድሙ ጋር ሁና እሱም ስራው እየሰራ ቤቱ ሁኖ ፍርዱን ማለቅ ነበረበት የብዙ ኢትዮጵያ ሕፃናት ፍትሕ ነው ይህ ጉዳይ የብዙ ሚድያ የዓለም ትኩረት ያገኝ የብዙ ኢትዮጵያ ቃል በአንድነት ፍትሕ ለሕፃናት ብሎ የጮሆበት ነው ብዙ ሕፃናት እኮ በግፍ ተደፍረው ሙተዋል 💔የህፃንዋ ደም ግን አፍ አውጥቶ ጮሀ እኔ ሕፃንዋን እንደማውቃት የግል ልጄ ያህል አመመኝ አለቀስኩ 😨💔💔ዛሬም ድረስ አይኔ ላይ አለች ይህ ፍርድ የዚች ሕፃን ብቻ አይደለም ፍርዱ የመላው የኢትዮጵያ ሕፃናት ጭምር ነው ፍትሕ የማያዳግም አስተማሪ ቅጣት በዚህ ጉዳይ እራሱ እንዳ አባትም እንደ ዜጋም ነው መውጣት የነበረበት ::---ግን የእውቀት ጉዳይ ነው 🤔እኔ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እመጣሎህ በኬንያ ሩዋንዳ አድርጌ ነው የምመጣው ሩዋንዳ ታናሽ ወንድሜ አያሎህ ኬንያ የባሌ ወንድም ትልቅ የዳረን እንደ አባት አለ እነሱን አይቼ ኢትዮጵያ እገባሎህ እዛም ቤተሰቤ የባሌ ቤተሰብ አሉ ሁሉም ይመጣሉ እኔም ሁሉም ጋር እሄዳሎህ እንግዲህ የባሌ ቤተሰብ አልሄድም ማለት ነው ?? ባሌ ባይፈቅድ እንካን እሄዳሎህ ቤተሰቤ ጭምር ናቸው ልጆቼ እነሱ ጋር ጥብቅ ቀረቤታ አላቸው እኔም ብሆን ቤተሰቤ እንደ ግሌ ነው የማስባቸው እና አስተሳሰቡ ዝሙት ከማብዛቱ የተነሳ ተበላሽተዋል ሌባ እናት ልጅዋ አታምን ነው ነገሩ እና ነውረኛ እውቀት አልባ ሰው ነው የትም እየኖሩ የፍትሕ ጉዳይ ላይ ማትኮር ነበረባቸው ይህንን ሲጨርሱ ወደ ግል ጉዳያቸው መግባት ነበረባቸው ::---ሲጀመር ከብዙ ቦታ ልጅ መውለድ ፍቅር በዚህ ልክ ነው የማይኖርህ 💔💔💔💔

    • @SusuHabeshawit-dc5dr
      @SusuHabeshawit-dc5dr 3 години тому

      @@geneteden4343 በጣም ትክክል ውዴ

    • @Marsilase
      @Marsilase 2 години тому

      @@geneteden4343 ትክክል ብለሻል በባህላችንም እንካን ካለንበት ስደት ለቅሶ የቅርብ ቤተስብ ዘመድ ጎደኛ የራሳችን የምንላቸው ስዎችን ሲየርርፉ ተረድተን ሀገር ቤት ስንገባ መጀመሪያ የተቀበሩበት ቦታ ነው እምንሄድው አይደለም ልጅን ያክል ሞቶብን :: በዚህ ሰአት ወሬው ሁሉ ለሚዲያ አይመጥንም ::እኔ የማናቸውም ደጋፊ አይደለሁም የሁለት ሴት ልጆች እናት እንደመሆኔ ,ሴት እንደመሆኔ ,እናት እንደመሆኔ ,የሌሎችም ህፃናት ጉዳይ እንደመሆኑም ነገስ የእኔስ ልጆች ምን እንደሚሆኑ ስለማላቅ በገባኝ መጠን ሀሳቤን ለማስተላለፍ ነው ጉዳዮ በባለሙያ እንደተያዘ ሆኖ እሱ ካልተራረጠ ማን ፍትህ ሊያሰጥለት ነበር ? የፈለገው እናትየው እንደው ከእኔ ጋር አትሄድም ብላው እንካን ቢሆን ኖሮ ኖ አይ እይመለከትሽም እኔም ልጄ ነች ብሎ ኡኡ ብሎ ወጥቼ ድምፄን አስማለሁ ማለት ሲችል አሁን ጉዳዮ ፍትህ ያገኝ ይመስል ተነስቶ ይዘባርቃል እንደውም ጨካኝ ነው :: ለእኔ እናትየው ጀግና እናት ዋሸችም ቅጠፈችም ደግ አረገች ነው እምለው ቢያንስ ልጃን የበላ አውሬ እንዲሁ እንዳይወጣ እዚህ አድርሳለች ክብር ለኢትዮጽያ እናቶች ነው እምለው በሞታችንም በሂወታችንም ጉዳይ ዋጋ ለሚከፍሉ 👏👏👏👏👏ሔበን ነፍስሽ በድላም ትረፍ የኔ ታዳጊ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 23 години тому +2

    ፈጣሪ ለሁለቱም ሠላሙንና ልቦናውን ይስጣቸው

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 21 годину тому +2

    ብዙ ጊዜ ብዙ ሰዎች ሀዘን ሲደርስባቸው ሀዘናቸውን በምን መንገድ እንደሚያወጡት አያውቁም በተለይ ልጅን ያህል ማጣት አትፍረድ ይፈረድብሀል. ይህ አባት ቶሮመታይዝድ ሆኗል. የወንድሙን ኢንተርቪው መተማመኛው ምንድነው? ሌላው ወንድምየው 15,000 ብር ስትሰጠው ወንድሙንም አሳልፎ ሰቶት እንደሆነም መጠራጠር ያስፈልጋል.

  • @ipg3008
    @ipg3008 21 годину тому +1

    የዩናስ ማኛ ሁልግዚ በሚዲያ የሚያረገው ንግግር አስተያየት አንድ ቀን በእውቀት ላይ የተሞላ አይደለም

  • @SusuHabeshawit-dc5dr
    @SusuHabeshawit-dc5dr 21 годину тому +2

    ይሄን ሰውዬ አጥፉልን እንዴ ምን ሁኖ ነው አፈጠጠ እኮ ገዘብ አይደለም ይላል እንዴ ምነው አባት በልክ ብታደርገው

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 14 годин тому +1

    እሷ በቲፎዞ ብዛት የሱ እውነትን ውሸት እያረገች ነው

  • @yeshitamrat4405
    @yeshitamrat4405 22 години тому +2

    መቼ አባት አዝነህ የተቀመጥከው

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ

    በእውነት ሁለቱም አይረቡ እኳን ገዘብ ልጃቸው ቀርታለች እህ እሡም እሶም እረስተዋት ስለሀብት መጨርጨር በእውነት ከባድnawe መቸ እደምንሞት አናቅም በስላሴ ሥም ፍትህ ለሔቨን😢😢😢😢

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 23 години тому +2

    አኛ ምን አገባን ስለሁለቱ ህዝቡ involve ያደረገው ስለ ሄቨን ጉዳይ ነው ፉትህ ለሄቨን

  • @hiwot-w4n
    @hiwot-w4n 22 години тому +2

    ዝም ብበሉ ምደረ ወረበላ
    ልጁ ለራሱ ሓዘንተንተኛ ነው. እስከ ፍርድ የሚቆየው ሴትየዋ የልጆን ስም ኣላስቀየረችም ድግሞ ኣመሪካ እይሐዳሎሕ እያለች እንዴት ነው ዝም የምለው. ምድረ ዮቱቦች ዝም በሉ ህግ አለ

  • @helenh7835
    @helenh7835 22 години тому +7

    እንዴ እሱኮ እቤት ሰጡኝ አላለም ምንድ ነው አፈቹን የምትከፈቱት

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 21 годину тому +1

      ታድያ ምን እያለ ነው?? ህዝብ የሰጣትን ገንዘብ እ ን ክዋን አሳገደው ምን ፈልጎ ነው

    • @tiruworkbirhanu4440
      @tiruworkbirhanu4440 20 годин тому

      እና ምንድን ነው የፈለገው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 20 годин тому

      @@tiruworkbirhanu4440 ገንዘብ እና ቤት

    • @MelakuDamena
      @MelakuDamena 19 годин тому

      U don't know Amharic stupid before u write a comment listen carefully​@@ayshaahmed8148

  • @AmilonAbrham
    @AmilonAbrham 21 годину тому +3

    ሲለ ወንድሙ መጅመርያ የተናገረ አራሱ ነው።

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 20 годин тому +3

    ምኑ ከብት ነዉ በፈጣሪ ስም አሁን የገዳይ ቤተሰብ እያስደሰታችሁ እንደሆነ ማን በነገራቸዉ አንድ ላይ ተባብሮ የልጃችሁን ፍትህ አትጠይቁና ተጃጃል

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 17 годин тому +1

      Gedayu manew sijemer be gef new yetaserew yesu gif new fetari hakun liyawetalet men yahl weshetam endehonech setyewa

  • @yeshitamrat4405
    @yeshitamrat4405 22 години тому +3

    ባልዋ ለምንድነው?የልጁን ፈትህ ፈትህ ቢጠይቅ ትንሸ ልጁ አላዘን የቱን ሐብት ነው ካንተ ጎን ማንም አልቆመም ሔበንን ሐዘን ትንሸ አላዘንክም ታሳዝናለህ

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 22 години тому +2

    Too late 😢

  • @MekdiAtenafu-b3q
    @MekdiAtenafu-b3q 20 годин тому +1

    Betam yasaznal

  • @truth2232
    @truth2232 16 годин тому +2

    ይሄ ባል ተብየው አደገኛ ሰው ነው የልጁ ነገር ሳይሆን ሀብት ፍለጋ ነው የሚንገበገበው

  • @Fggg-e8i
    @Fggg-e8i 16 годин тому

    አላህ ይጠብቅ እህታችን

  • @HelenTesema-g7u
    @HelenTesema-g7u 21 годину тому +1

    አቤት ምን አይኘት ነሽ የስራሽን ይስጥሽ ፍርጀ ገምድል ዳኛ ፓለቲካ አደረጋችሁት አይደል

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd 23 години тому +2

    አስታራቆቸው

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 9 годин тому

    ሰውየው ብዙ ነው የሚለፈልፈው እኔ ለፍቼ ተቅልጥዬ ያገኘሁትን ንብረት ነው የምፈልገው ይላል ይፕዚች የሚስኪን እናት አናናር እኮ ቤት ከመሰጠቱ በፊት ታይቷል እኮ ያ ቦታ ምን ንብረት ነው የምኖረው ? አዲስ አበባ ላይም መታ እኮ ምንም ንብረት የላትም ነበር ይሄ ሃቅ ነው ግራ ገባን እኮ አሁንስ ይሄ ሰው ከገዳይ ቤተሰቦችጋ በገንዘብ ተነካክቷል ደልለውታል ለዛ ነው ነገሮችን ለማደናቀፍ የመጣው መቼም የመንግስት ቤት እንካፈል አይባልም አይሸጥም አይለወጥም ደሞ የልጄን ፍትህ ይላል ፍትህ ቢገባህ እማ ብቻዋን ታግላ 25 አመት ስታስፈርድ አብረሃት ትሆን ነበር የሆነ ከንቱ ከእንደዚህ አይነቱ ክፉ ወንድ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ።

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe7571 14 годин тому +1

    Mob justice

  •  20 годин тому

    @mamas kichen ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ተናግረሻል እግዚአብሔር ፡ ፡ ይባርክሽ🙏🏼👍🏼👏🏼❤️

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 23 години тому +2

    Yetegodacheeee enatetu abate sayewene ebete nawe

  • @amanueldetamo1437
    @amanueldetamo1437 23 години тому +3

    Yesu wondm betam balge nw

  • @emutube7995
    @emutube7995 21 годину тому

    ሰይሁሉ ውዝግብ ባል እና ሜስት አለመግባባት ነው እስካሁን እከልተልፈቱ ድረስ ህዝብ ባወጠው ገዘብ ቢካፈሉ እነረ አባትየውን ብዙ ጥፋት አላየውበትም በስራት ነው የተናገር

  • @ccu3907
    @ccu3907 22 години тому +1

    ዬኒ ማኛ ተከፉሎት ነው

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 14 годин тому

    ዮኒ ያለ እውቀት ዝም ብሎ ነው የሚቀደደው

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd 23 години тому +1

    ወድልጅነህተገስወድመቸምያልፋልበጣምተጎድተሀልአይዟህሴቶችዘረኛናቸው

  • @elsaberhane-ej8hx
    @elsaberhane-ej8hx 20 годин тому

    2:55

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 22 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd 23 години тому +1

    አወተግራማትግስቱንይስጣህታገስሀቁይወጣል

  • @yordanosgirmaye7677
    @yordanosgirmaye7677 17 годин тому

    koye egna min ageban enkuanem washech dege aderegech masebe yetesanew new ehe sewyew asafari sew new

  • @tittms2199
    @tittms2199 22 години тому

    Enatyew bthonke 1 year bohala new yanesachu.....yetikm sew nat

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 22 години тому

    Why you telling him that for yoine Gwaya 🤣🤣🤣🤣he is lawyer?? who is he ? Listening 👂 this divorce court Conversation about husband and wife arguing and blaming each other 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️Yoine Gwaya like he is UA-camrs and TikTokers king 🤣🤣🤣🤣

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset 20 годин тому

    Wey gued mnyshalal Heven tasaxnalech entubetam new emtasaznew esungen mdhniyalm talka ygba

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 22 години тому

    አንተ ዪቲዬበሩ ሌላ ስራ ፈጥረህ እስኪ ስራ ለመህበረሰቡ የሚጠቅም ተዋቸው. ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ወሬ ለህዝብ ቱቱቱ

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh 20 годин тому

    Betam misken sew neke bewenit

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 2 години тому

    አቤት ውሸት እራሳን ልታጠፈ ነው ያላችሁት ታዲያ ማን አተረፈት እቺ ነርስ ብቻ ሳትሆን ትልቅም የፊልም አክተር ነች በዚህም ስር ፈልጉላት ።ውሽታሞች።

  • @MelakuDamena
    @MelakuDamena 18 годин тому

    Yoni lesanh yezega leba. Yeleba lij resa

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys 21 годину тому

    Balebetwa sle bet alteyekem

  • @AlemneshHile
    @AlemneshHile 14 годин тому +1

    መንግስት የሰጣት ቤት ነው የምትካፈለው?ደነዝ ስለ ልጅህ ምናለ ቢሰማህ

  • @woodz-vi5rn
    @woodz-vi5rn 23 години тому

    ayi sawo aluu baltaa bicha faxari hoyi faraj kamahon anta xabiqan faraj faxarii bichaa nwu enatiyewu sitinager wada enatiyeewun yidagifalu abatiyewu simaxa damo wada abatiyewu yidgifalu wuyi faxari anta firadilachawu 😢😢😢😢😢😢

  • @amarchtiku
    @amarchtiku 18 годин тому

    fth fth stl gn tnsh eyasebk

  • @ccu3907
    @ccu3907 22 години тому

    ዬኒ ተከፉሎት ነው ይሄ ዥዋዥዌ

  • @Fggg-e8i
    @Fggg-e8i 16 годин тому

    ውስን በላው

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 22 години тому

    በለው 😂😂ማሽቃበጥ

  • @patient1325
    @patient1325 17 годин тому

    አሳፋሪ አባት ነህ ህዝብ ለምን ጥቅም አሰቀደምክ በሉ ስለወቀሰህ አሁን ከረፈደ ፍትህ የላል እንዴ😢

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 18 годин тому +3

    አበቅየለሽ ራሷን ልታጠፋ ነበር? 🤔የእውነት?? አሜሪካ ሳትገባ?
    በልጇ ደም እጅግ ብዙ አላማዋን ልታሳካ እየታገለች ያለች ሰዉ ሆና ነዉ እኔ በግሌ የማያት….. ህሊናዋ እንዴት ሰላም ይሰጣታል?
    እንትና ነኝ እንትን ነኝ እያላችሁ በቲክ ቶክ የምታወሩ ሰወች ግን ካዘናችሁላት በመጀመሪያ አበቅየለሽን የአእምሮ ህክምና ያለበት ጤና ተቋም ውሰዷት።
    እውነተኛ ፍትህ ለሁሉም!!!

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 12 годин тому

      ትክክል

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 9 годин тому

      አስተያየትሽ የተምታታ ነው አንቺም ማገገሚያ ግቢ ። እንግዲህ ጸጉራችሀን ንጩ ከእናንተ የሰው ስጋ ከለበሰ አውሬ መላቀቋ አይቀርም ብሄርተኛ ሁላ ተንጫጫ እንግዲህ

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 18 годин тому +1

    አበቅየለሽ ራሷን ልታጠፋ ነበር? 🤔የእውነት?? አሜሪካ ሳትገባ?
    በልጇ ደም እጅግ ብዙ አላማዋን ልታሳካ እየታገለች ያለች ሰዉ ሆና ነዉ እኔ በግሌ የማያት….. ህሊናዋ እንዴት ሰላም ይሰጣታል?
    እንትና ነኝ እንትን ነኝ እያላችሁ በቲክ ቶክ የምታወሩ ሰወች ግን ካዘናችሁላት በመጀመሪያ አበቅየለሽን የአእምሮ ህክምና ያለበት ጤና ተቋም ውሰዷት።
    እውነተኛ ፍትህ ለሁሉም!!!

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 18 годин тому

    አበቅየለሽ ራሷን ልታጠፋ ነበር? 🤔የእውነት?? አሜሪካ ሳትገባ?
    በልጇ ደም እጅግ ብዙ አላማዋን ልታሳካ እየታገለች ያለች ሰዉ ሆና ነዉ እኔ በግሌ የማያት….. ህሊናዋ እንዴት ሰላም ይሰጣታል?
    እንትና ነኝ እንትን ነኝ እያላችሁ በቲክ ቶክ የምታወሩ ሰወች ግን ካዘናችሁላት በመጀመሪያ አበቅየለሽን የአእምሮ ህክምና ያለበት ጤና ተቋም ውሰዷት።
    እውነተኛ ፍትህ ለሁሉም!!!

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 18 годин тому

    አበቅየለሽ ራሷን ልታጠፋ ነበር? 🤔የእውነት?? አሜሪካ ሳትገባ?
    በልጇ ደም እጅግ ብዙ አላማዋን ልታሳካ እየታገለች ያለች ሰዉ ሆና ነዉ እኔ በግሌ የማያት….. ህሊናዋ እንዴት ሰላም ይሰጣታል?
    እንትና ነኝ እንትን ነኝ እያላችሁ በቲክ ቶክ የምታወሩ ሰወች ግን ካዘናችሁላት በመጀመሪያ አበቅየለሽን የአእምሮ ህክምና ያለበት ጤና ተቋም ውሰዷት።
    እውነተኛ ፍትህ ለሁሉም!!!