🏃‍♂️ይህንን አታምኑም የገዛ ወንድምየው ያልተናገረው የለም ሰምታችሁ ጨርሱና ፍረዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • እንዲህም አለ እንደ? ያስባለ ሚስጥር ነው ወደ ሚዲያው መጥቶ ያወራው ጨርሳችሁ ስሙና አስተያየት ስጡበት፡፡ ትማግጣለህ | ጣልቃ ገብተሃል | ያላለኝ የለም አድምጡት !!
    🏃‍♂️ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰጥር ዘረገፈው ክፍል - 2
    • 🏃‍♂️ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰ...
    🏃‍♂️አባትየው ወጥቶ የተናገረውን ጉድ ስሙ|ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰጥር ዘረገፈው ክፍል - 1
    • 🏃‍♂️አባትየው እንደገና ወጥቶ የተ...
    🏃‍♂️ሔቨንን በተመለከተ የሰው አተያይ እጅግ ይገርማል ስሙና ፍረዱ
    • 🏃‍♂️ሔቨንን በተመለከተ የሰው አተ...
    🏃‍♂️የሔቨን አባት ከባድ ሚስጥር ተናገረ _ "ልጄ ስፈራው በነበረ ነገር ነው የሞተችው" _ አዝናለሁ | ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ
    • 🏃‍♂️የሔቨን አባት ከባድ ሚስጥር ...
    🏃‍♂️የጓደኞቿ አሳፋሪ ተግባር ተመልከቱና ፍረዱ !! ውርጅብኝ የወረደባት ሶሊ ማናት ??
    • 🏃‍♂️የጓደኞቿ አሳፋሪ ተግባር ተመ...
    🏃‍♂️አነጋጋሪ ምላሽ ተሰጣት | ወረዱባት የምንረዳት እኛ ነን ዮኒ ማኛ በቁጣ ተናገረ !!
    • 🏃‍♂️አነጋጋሪ ምላሽ ተሰጣት | ወ...
    🏃‍♂️ያደረገችውን አመነች "አዎ ተፀይፌ አስወጥቻታለሁ" እንኳንም "ደግ አደረኩ" ምንም አታመጡም
    • 🏃‍♂️ያደረገችውን አመነች "አዎ ተ...
    🏃‍♂️አሳፋሪው የፈረንጁ ሚስት ተግባርበዚህ ደረጃ ሰው ምትፀየፍ ሰው ናት ለካ?!
    • 🏃‍♂️አሳፋሪው የፈረንጁ ሚስት ተግ...
    🏃‍♂️ይቅርታ ትጠይቃለች ብለን ስንጠብቅ የሰጠችው ምላሽ ቁጣ ቀስቃሽ ሆነ
    • 🏃‍♂️ይቅርታ ትጠይቃለች ብለን ስን...
    🏃‍♂️ሚሊዮኖች በየቀኑ ድምጿን ሳይሰሙ አይውሉም ኢትዮጵያዊቷ ማናት ?
    • 🏃‍♂️ሚሊዮኖች በየቀኑ ድምጿን ሳይ...
    🏃‍♂️እሳት የሚተፋው ዘንዶ ምን እንደሆነ በግልጥ ተናገሩ
    • 🏃‍♂️እሳት የሚተፋው ዘንዶ ምን እ...
    🏃‍♂️በምን ዋስትና ነው ወደ ኢትዮጵያ ምንሃደው በዚህ ደረጃ መሆኑ ያሳፍራል
    • 🏃‍♂️በምን ዋስትና ነው ወደ ኢትዮ...
    🏃‍♂️ለመጀመሪያ ጊዜ ተናፋቂዋ ጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባው ) በቪዲዮ ብቅ ብላ መልክት አስተላለፈች
    • 🏃‍♂️ለመጀመሪያ ጊዜ ተናፋቂዋ ጂጂ...
    🏃‍♂️ስለጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባሁ) አዲስ ነገር ተሰማ | እንዲነገር ባይፈለግም ያለችበት ሁኔታ ግን ይህ ነው
    • 🏃‍♂️ስለጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባሁ)...
    🏃‍♂️ንግግሯ አንጀት ይበላል ያስለቅሳል በልጇ ልደት በእንባ የታጀበ ተማጽኖ አቀረበች !!
    • 🏃‍♂️ንግግሯ አንጀት ይበላል ያስለ...
    🏃‍♂️ሔቨን ዛሬ ልደቷ ነበረ እኔም ሻማ ሁለት አበራሁላት | ምን ስጦታ ይዛችሁላት መጣችሁ | ፍትህ ?!
    • 🏃‍♂️ሔቨን ዛሬ ልደቷ ነበረ እኔም...
    🏃‍♂️መስቀል አይከበርም ?! ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ ከባድ ተቃዉሞ ገጠመው
    • 🏃‍♂️መስቀል አይከበርም ?! ይነሳ...
    🏃‍♂️ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መልዕክት አስተላለፈ | ብዙ ህዝብ ወጥቶ ተቀበለው
    • 🏃‍♂️ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ...
    🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ሰውዬ !! ለዮኒ ማኛ ከባድ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው
    • 🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ...
    🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድነው !! የሀኪሞች ገለፃ | አባቷም አነጋጋሪ ምላሽ ሰጠ
    • 🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድ...
    🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
    • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
    🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
    • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
    🏃‍♂️የሔቨንን ጉዳይ አልረሳነውም በእንባ ለመንግስት መልእክት አስተላለፉ
    • Video
    🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያት ታማለች !! አሜሪካ በእንባ ተቀበሉት
    • 🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያ...
    እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    UA-cam / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

КОМЕНТАРІ • 183

  • @HalimaArebo-c6j
    @HalimaArebo-c6j 2 дні тому +2

    ይህ ነገር የህፃኗን ፍትህ የመጠየቅ ሂደቱን እያደናቀፈ ወንጀለኛው ተረስት ሀዘንተኛዋን እናት ማሳቀቅና የፍትህ ጥያቄውን ማደናቀፍ ይሆናል

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 дні тому +9

    🚨ወንድምየውን በፍፁም አልወደድኮትም 👎🏽👎🏽አንደኛ መርዛ ፑለቲከኛ ነው ሁለተኛ ጠባጫሪ ነው
    ሴቀጥሕ እኔ TDF ነኝ ሚስቲም ታጋይ ናት ብሉ ዪኔ ማኛ ጋር ሴናገር በጣም ነው የቀፈፈኝ የነሱ #TDF. ትግራይን ከ ረሀብ እና ከልመና አላወጣም። የ እነሱ TDF ነው የዘር ፖለቲካ ኢትዮጵያ ውስጥ አምጥቶ የከፍፈለን እና 45 አመት ኢትዮጵያን ያደማው
    ነገሮ ሆሉ እየቀፈፈ መጥቶል ቤተሰብ ካላቸው እረፍ ይበሉቸው ።

    • @EtneshEtnesh
      @EtneshEtnesh День тому

      @@eagle4452 hodam weshema men yetebekale

  • @DfEt-j3d
    @DfEt-j3d День тому

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሕጻን ሔቨን እና በግፍ ለሚዴፈሩ ለሚገዴሉ ሕጻናቶች በሙሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 2 дні тому +33

    ያሳዝናል ወድም ለወድሙ ጠላት የሆነበት ጊዜ😢

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 2 дні тому

      Yagnaw siyawera lemin endezi alalshim

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 2 дні тому

      Egezeo ye Hevean abat Egeziabher kante yehun

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 дні тому +1

      ሚስቱ ላይስ ተነስቶ የለ ባልየዉ

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 2 дні тому

      @@elsa3589 ቢዝነስ ላይ ናቸው ሁሉም

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 2 дні тому

      @@elsa3589 ሙሉውን ሳታዩ ምትፈርዱ ሰዎች እስኪ በግራቹ ሳይሆን በህንቅላታቹ ኣስቡ ጭንቅላት ካላቹ ማለት ነው

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 2 дні тому +11

    ወንድምየዊ በጣም ያሳፍራል ስንት ጅል ነዉ እባካችሁ ለሱም ልጁ እኮ ናት

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega 2 дні тому +2

    ሄቭንን በቀኙ ያቀፈ አምላክ ለእናቷም በቀኟ ይቁም! 🙏🙏🙏ፈተናሽ ብዙ ነው ሲስተር አበቅየለሽ ታሳዝኛለሽ💔💔💔። የራሐልን እምባ ያበሰ አምላክ የአንቺንም ያብሰው። ፍትህ ለህጻናትና ለሴቶች!!!

  • @zemeneabeje5955
    @zemeneabeje5955 День тому

    አባቷ ያለው እኮ ጠረጠርኩት ሳይሆን ያልሆነ ምክር ይመክራታል ነው።

  • @almazt5518
    @almazt5518 2 дні тому +18

    ዬኒ የተባለ ዠዋዠዌ ሰው ብላችሁ

  • @AlewuyaMohammedbutajra
    @AlewuyaMohammedbutajra 2 дні тому +14

    እኛ ምናገባን ስለተዳራቸው እዛው ይፍቱ ፍትህ ለሄቨን

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 2 дні тому +3

    አሁን አተወድምንህ ሲጀመር ወድምህ እዲለዉጥ እምትፈልግ አደለህም

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 дні тому

    አሁን ምን አለበት ወንድማማቾች ችግራቸውን በቤታቸው ቢፈቱ ወይ ዘመን😢ዮኒ አታበጥር በፈጠረህ

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 2 дні тому +53

    ወንድም በወንድሙ ይነሳል የሚለው ቃሉ ተፈፀ

    • @Hindiya-tl2pe
      @Hindiya-tl2pe 2 дні тому +4

      እና ምን ያድርገው የልጆች አባት ፐሆነውን ወንድሙን ስም አጠፋ ሙልስ ስጠ ምን ያድርገው

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 2 дні тому +4

      ​@@Hindiya-tl2pe አንድ ሰው ጥፋት ካላጠፋ ስም አይጠፋም አንድ ባለትዳር ሜስት ከሌለች ሴት ለምን ያሳድራል ብሏል አብሯት ሄዶ ማስታረቅ ነበረብት ለምን አሳደራት ፣ እሷም ባለትዳር እሱም ባለ ትዳር የወንድምየውስ ምኑ ታወቀ ሜስት ስትመጣ ነው ነገሩን የምናቀው ልጁን ትታለት ወደ እናቷ የሄደችው

    • @birtukanbelongtojesus29.
      @birtukanbelongtojesus29. 2 дні тому +3

      ስሉ ሰምተህ እንጂ መጽሐፍ አምብበህ አይደለም ባል የተባለው ኀዘኗን ሳይካፈል ምንም ነገር ያልመሰለው ዛሬ እንደት ንብረት ለመካፈል የሷን ስም ያጠፋል እሄ ገብጋባ ሰውየው የሄቫን አባት ተብየው

    • @Hindiya-tl2pe
      @Hindiya-tl2pe 2 дні тому

      @@tiktokvideo-yq8ty በዚህች ሴት የፈረዳችሁ ሀዘን በቤታችሁ ይግባ እያሳደደት የት ትሂድ?ወንድ ጠፍቶ ወንድሙጋ የምይሄድ የልጇን ለቅሶ ያልመጣ ባል ብላ ትቀበል እኔም ብሆን የልጄን ገዳይ ካልገደለ ምንናባቱ ማፈሪያ እሷ ፍትህ ብቻ ነው የጠየቀችው ደንቆቶ ወደላጤስ ቢሆን ወንድሙ ኡይደል የት ትሂድ ድንቆሮ ስብስብ

    • @Hindiya-tl2pe
      @Hindiya-tl2pe 2 дні тому +3

      @@birtukanbelongtojesus29. በትክክል እስከ ዛሬ የት ነበር?

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 2 дні тому +3

    እኔ እውነቱን ልንገራቹ ባሌ ከኔ ውጪ ኣደለም ኣንድ ቤት እንዲያ ድር ከእህቴ ጋር እንዲገናኙ ኣልፈቅድም ያውም በዚህ በከፋ ጊዜ ኣንተማ ኣጫውተሀታል

  • @bibahoney
    @bibahoney 2 дні тому

    ለዝህ ወንድም የምጥይቀው ሶስት ጥያቄዎች
    1. ራሴ 10 ወር ሽሮ እንደ ሴት ሰርቼ ኣብልቸዋሎህ ብለዋል 10 ወር ሚስት ካለችው ከሱ ጋር ኣልነበረችም ስለዚህ ወንድ ላጤ ነበር ማለቱ ስህተት ነበረው?
    2. 5 ልጆች ኣሉኝ ብለዋል ነገር ግን በሌሊት ነው live ላይ የነበረው ነገር ግን ኣንድ ሴት ልጅ የተኛች ኣሳየን ልጁ መሆንዋ በምን እርግጠኛ እንሆናለን? የተቀሩት ልጆች የት ገቡ?
    3. ኣዲስ ኣበባ እኔ ነኝ ያመጣህዋት ብላሃል ነገር ግን ፖሌ ቡልቡላ ተከራይቶ እንደሚኖር ባልዋ ገልጸዋል እና ስለዚህ ምን ትላለህ ተብለህ ስትጠየቅ እኔ ብዙ ኣላውቅም ብላሃል ለምን ኣላወቅክም ምክንያቱ በቅርብ ከስዋ ጋር ኣልነበርክም ወይ?

  • @maya-21792
    @maya-21792 2 дні тому +2

    የራሳቸው ጉዳይ ገደል ይግቡ ባለጌዎች

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 2 дні тому

    አጎት ልጅ ነው። መልካም ስራ ስርቷል። ነገር ግን አብዛኛው እሱን ስለመጠርጠሩ ሲሞገት ነበር።

  • @truth2232
    @truth2232 2 дні тому

    እንዴት የልጁን መቃብር ሄዶ አላየም
    የትግሬ ባልና የእስላም ባል አንድ ናቸው አይታመኑም

  • @markanmaraki4872
    @markanmaraki4872 2 дні тому +4

    የዩኒ ከእሷ በላይ ባለጉዳዮች መሆኑ እና ከኋላ ዮናስ ቬጋስ መኖሩ ጥያቄ ፈጥሮብኝል እናንተስ ለእኔ ሁለቱም ጥፍተኞች ናቸዉ ።

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 дні тому +16

    አይ ዮኒ ልጆቹ እሷን ሳያገባ በፊት ነው የወለደው አለህኮ እሷም ታውቃለች አለ በግድ ወንድምየውን ለማሳመን የሄድክበት መንገድ ያሳዝናል😢

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha3173 2 дні тому

    "I’m disappointed in you. It’s hard to believe you’re truly his brother, considering how honest he is. Instead of supporting him, you chose to attack him. She should also show respect for her husband. Once again, I’m ashamed of your actions."

  • @Tabiaxx12Hgg
    @Tabiaxx12Hgg 2 дні тому

    እዴትሥለወድሙ ያወራል ማፈሪያ እምትጠረጠርነህ ከሁለታቸውም መሃልአጠፋም

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 2 дні тому +5

    ለምን ይህንን ታረጋለቺ እግዚአብሔር ፈጠር እግዚአብሔር ወሰደ እንድህ እያረገይ ልብሳን አጥፋ ሻማ ማብራት የሰይጣን ተኮል ነው መጀመሪያም ያስገደላት ከቤተሰብ የመጣው ደም የለመደ የዛር መፈስ ነው ንስሐ ግቡ ጸልይ ስገጅ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 дні тому

    ወይ ፈጣሪሪ ኧረ ይሄ የምታወሩት የቤት ጣጣ ነው ፍትህህህህህ ለሄቨን!!!!

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 дні тому +14

    ተመካክሮ ነው ከእሷ ጋር ውሸታም የኖሩበት ቦታ ሄዶ መጠየቅ ይቻላል

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 дні тому +3

    ወንድሙ ተለምኖ ነው ሚጠየቀው ሊላ ሚመልሰው ሊላ

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd 2 дні тому +3

    አተእራሱወድምህጋራመወያየትነበረብየሱሀዘንላተምሀዘንህነው

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex 2 дні тому +8

    ወይ ወንድም አይሻልህም

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 дні тому +5

    ወንድም ተብየዉ በመሀል ሆኖ ነዉ የሚያበጣብጠዉ ምን ይሰራል መሀላቸዉ አምጥቻት እረድቻት ምናምን ማዉራት ሰለቻለ ልክነዉ ማለት አይደለም

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile День тому

    ዮኒ ንፅህናውን በሌላ መንገድ ነው ማጣራት እንጂ ወንድም ስለሆነ ትዳር ስላለው አይሆንም ብሎ ለመደምደም አባት በልጁ የሚያስፈራበት ጊዜ ነው ስለልጁም ያልጠየቀበትን ተናገረ አብሬአት እንድሄድ አትፈልግም አለ እውነት ያለው ከፈጣሪ በታች ሁለቱ ጋ ብቻ ነው ለመፍረድ ያስቸግራል ጥላቻን አስወግዶ ሰላም ያውርድላቸው

  • @GenetzewedyGenetzewedy
    @GenetzewedyGenetzewedy 2 дні тому +26

    ሲጀመር ወተሽ አትደሪ አለ እንጂ ወንድሜን እጠረጥራለሁ አላለም ምን አይነት ወንድም ነህ

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 2 дні тому

      Ewent nwe betam yasazenal

    • @Betesfa
      @Betesfa 2 дні тому +1

      እሰይ ተባረኪ አላለም

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 2 дні тому +3

      ሴት ሆናቹ ሴት ላይ የምትፈርዱ ምንድናቹ ??የሴቶች እና የህፃናት ጥቃት ይቁም ፍትህ ለሄቨን ማለት ሲገባቹ አረብእናስተውል !!!!!!!

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 дні тому +1

      እጠረጥረዋለሁ ነው ያለው ይሄ ባለጌ ፣ እሱ በስራ ሰበብ የትም ይጋደማል እና

    • @TadeleKahsay
      @TadeleKahsay 2 дні тому +2

      እሱ ቃል በቃል የተናገረው ማንም ይሁን ወንድምሽም ቢሆን እንኳን ወንድላጤ ጋር አትደሪ ነው ያላት

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 дні тому +11

    ወንድም ወንድሙን አሳልፎ ለፍርድ ይሰጣል የተባለው መጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ተፈፀመ ይቅር ይበለን

  • @SadesSabeh
    @SadesSabeh День тому

    ይሄ ሰውዬ እራሱ ጤነኛ አይመስለኝም እሱ ምንም ሳያይ ለምን ጠረጠረው

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 2 дні тому

    ባክህ አትሰግጥ መጀመሪያ ወንድምህን ነበር መቅረብ ያለብህ ከሚስቱ ወራዳ ያለ ምንም ነገር አይጠረጥርህም

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 2 дні тому +11

    ,ምንም ይሁን እናት ፍትህ ባል ገመና ልዩነታቸው እሷ ሚዲያ ላይ የመጣችው ፍትህ ፍለጋ አባትየው ተበደልኩ በጭቅላቱ ይዘቅዘቅ ፍትህ ለሄቭን

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 2 дні тому +13

    ይህ ወንድም አይደለም የሆነ ድራማ ነው አሁንም ይህንን እንደ እይታ ማግኛ ቢዝነስ ሆኗል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 дні тому +1

      The pay 💰 him

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 2 дні тому

      @@genetasefa8364 Exactly

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 2 дні тому

      @@genetasefa8364 Et
      Exactly

    • @tegesitmichael6368
      @tegesitmichael6368 2 дні тому

      Thank you that’s what I said. he’s not his brother believe it or not. They don’t look like they don’t sound like.

    • @tegesitmichael6368
      @tegesitmichael6368 2 дні тому

      What a shame you guys TikTok or UA-camr making money with this agenda? Shame on you shame shame.

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 дні тому +3

    ሆን ብሎ ለሰማው ምንም ያውጣው ሚስጥር የለም ይልቁንስ አብርቄለሽ እራሷ በግልፅ ወጥታ ፊት ለፊት ቀርበው ሲናገሩ አልያም ለብቻዋ ቀርባ መልስ ስትሰጥ ብቻ ነው ዋሽታ አይደለም ልጁ የታሰረው የተፈረደበት በወንጀሉ ባመነው ሀያ አምስት አመት ተፈረደበት ፣ግን ቤት ያገኘችው ጎፈንድሚ የተሰባስበላት አዎ ዋሽታለች ዋሽታም ውጭ ሀገር ሊውስዷት ያውም አግብታ ባል እያለ የለኝም ተለያይተናል ያለችው ነው ይሄ ነው አባት ያውራው😂

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 дні тому

      ምቀኞች ማንም አይሰማቸውም ጠንካራ እናት ናት

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton9013 2 дні тому

    Justice Justice Justice Justice for heven all children's and women's 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @faal939
    @faal939 2 дні тому +2

    አበቅየለሽአላህይርዳሽ

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 2 дні тому +4

    አዉታር ይሄ ሰዉ ማታ በጣም ሲያቃጥለኝ ነበረ

  • @selgir1533
    @selgir1533 2 дні тому

    Shor serche abela neber alalkm mist yet hida neber

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 дні тому +21

    የወድም ምቀኛ ነህ ባለጌ ነህ አላህ ሀቁን ያውጣው. አላህ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን

    • @AminEberhim-h1t
      @AminEberhim-h1t 2 дні тому +2

      እና ይዋሽ

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 2 дні тому +2

      አላህን እየጠራሽ እውነት ሲነገር ምነው ለውሸት ቆምሽ የአንቺ አላህ ወንድምሽ ሲዋሽ ተከላከይ ይልሻል ?

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 дні тому +1

      አንቺ የአላህ ባሪያ ነሽ በሰው ላይ የምትፈርጅ

    • @LemlemTensay-t3y
      @LemlemTensay-t3y 2 дні тому

      መቀኛ እውነት አይመቻችሁም!!!

    • @LemlemTensay-t3y
      @LemlemTensay-t3y 2 дні тому

      መቀኞችን በምንም ማሳመን አይቻልም መቀኝነት በሽታ ሰለሆነ ባሎን ና እናንተን ጨምሮ የስነልቦና ሀኪም ማየት አለባችሁ ላለምሰገድ ደውሉለት ያገናኛችሀል 😅😅😅😅

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 2 дні тому +1

    The brother is already very negative please don’t ask him any questions be mahalachew yegeba gudef nwe

  • @TesfhonTes
    @TesfhonTes 2 дні тому

    Wondm ayn le kendb kerb new gen ayn kendben mayet aychelm 2 tum ewunet alachew 2tum wishet alachew gen endesewu negerochen matbeb ychalal yhin lemesrat mokr

  • @MelakuDamena
    @MelakuDamena 2 дні тому +2

    Yoni atfetfet

  • @zed1221
    @zed1221 2 дні тому +4

    wushetam leba ymeslal balyew ewunet yalew ymeslegnal.

  • @workugebremariam
    @workugebremariam День тому

    beke selachane dirama iysarachubinawu antem wandimiyo yeteblkawu nagarun zinble atbokawu .min ayinati jili wandime nawu .inya minagabani fitye le feven beke abeka

  • @MeshMamushe
    @MeshMamushe 2 дні тому

    Anite lela mereja yelehim inde kezih wuchi asitelahegn ahunis

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 2 дні тому +13

    እኒ ግርም የሜለኝ ለምንድነው እሶን ፍፁም ፃድቅ የምታረጉት እሱ ያለው ሌላ እናንተ የምታወሮት ሌላ ወረኛና አስመሳይ ሆላ አሁን አወት ስላላለቀሠ አላዘንም እያላችሁ ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 дні тому +1

    አውታር ዮቱዮብ ትናንትና ፅፌልህ ነበር ሰውየው የገንዘብ ጥም ነው ያለበት

  • @hiwotgebremariam9316
    @hiwotgebremariam9316 День тому

    Tgre yalemist litegna alamnm

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 2 дні тому +1

    tigraye zary gena wendewun sikede ayhu kehadi nehe

  • @Amenadmasu22
    @Amenadmasu22 2 дні тому +9

    አውታር ወንድሜ፡አንተ በሳልና ሚዛናዊ ልጅ ነህ፡ እንደበፊቱ ለህፃኗ ፍትህ እንጠይቅ እንጂ እነዚህ በአደባባይየሚወነጃጀሉ፡ሰዎች ወሬያቸውን አታቅርብ ለወሬው ዮናስ ሙሉነህ(ዮኒ)"በቂነው።አንተ ብስለት ቀጥል bro🙏🙏🙏

  • @mimim9982
    @mimim9982 2 дні тому +7

    ይሄ የወንድም ጠላት ነው ምቀኛ ሲያስጠላ

  • @zed1221
    @zed1221 2 дні тому +11

    ከሱ ጋ ምን ታረጋለች

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 дні тому

      የልጆቻ አጎት ነው

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 дні тому +1

      @@NaniazeneNaniiአጎት አልቀረብሽም ወንድም እህቱን አባት ልጅን በሚደፍርበት አገረ አጎት የለም አብራ ስትዘላዘል የኖረ ች ባለጌ ደግሞ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 дні тому

      @@tigeadam1992 ምነው ቀናሸ እንዴ አግቢያቸው ኮልኮሌ በቤትሸ ይግባ ቆርቆሮ ሁላ

  • @TesfhonTes
    @TesfhonTes 2 дні тому

    Awut altereterewum kezih behuala sew mamen new yalew demo kezih befit bemn tetalu keawutga wondmu ataltonal new yale

  • @MesiEmya-jk5du
    @MesiEmya-jk5du 2 дні тому +18

    ይቅርታ አሩጉልኝ እንጂ እሄ እና እስዋ የሆኑ ነገር ያላቸው ይመስለኛል ..... ሲጀመረ እሱ ባህርዳር ሂዶ እቤት አሰገባሽው ወይ ብሎ ማን ጠይቅ አለው ብቻ ግን ሁሉም ነገር ፈጣሪ ነው ሚያቀው

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 2 дні тому +4

    ሲጀመር እኔበራሴ ማለትነው እንኳንስ የባሌወንድምቤት ላድር ይቅርና አልውልም በዚህ ዘመን የገዛልጂህን የማታምንበት ጊዜነው የገዛ አባት ልጁን እየደፈረ ባለበት ወቅት እሷ ምን አሳደራት ይድረስ ለወንድም ተብየው እሱያለው ባለትዳርነሺ ነይወደቤትሺ እንኳንስ ወንድሜ የሷወንድምምቢሆን ማደር የለባትምነውያለው ወንድሜን እጠረጥረዋለሁ የሚልነገር ካንደበቱ አልወጣም ምንነው ስኳር እንዳየዝንብ ወረራቺሁት ኧረ ይቅር ይበላቺሁ አወትደግሞ ለ1ሰው ከአሁንቧሐላ ቃለመጠይቅ እንዳታደርግ የገዛወንድምህ ተነስቶብሐል ተጠንቀቅ ሌላውደግሞ ዮናስ ተብየው ወሬአገኘሁብለህ ተንሰፍስፈህ ነበር አልተሳካልህም ከሌላ የወለዳቸውን ልጆቺ እርእስ ልትከፍትነበር ግንደግሞ ከነሔቨን በፊት የተወለዱናቸው እስኪ ዝምበሉ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 дні тому

      ዝም በይ ሳባ

    • @sabakassa2363
      @sabakassa2363 2 дні тому

      እኔዝምብል ባልል ምንነው ፕሮግራምሺ ተበላሸብሺ ዝም አልልም
      @@saraamagreedavid6763

  • @asmirgeberyohannes2721
    @asmirgeberyohannes2721 2 дні тому

    Ezguuu maharany korstous 😢😢😢😭😭😭 xebel thxebuu alles Familie und memhery tesfay abery elkom UA-cam tektatlu 🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @hiwotgebremariam9316
    @hiwotgebremariam9316 День тому

    Wendmu eko tetertariy naw eziy meto binager man ysemawl set ylakw mot ayferam

  • @RafeekRafee-h6b
    @RafeekRafee-h6b 2 дні тому

    😢😢😢😢

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh 2 дні тому +3

    Firesam ant belo wedem weshema neke

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 2 дні тому +13

    ይቅርታ አድርጉልኝ ወንድሜ ውስጣችሁን ፈጣሪ ቢያውቀውም ሚስቱን አትሂጂ ካላት መሄድ የለባትም ሌላው በምን ሂሳብ ከሱ ይበልጥ ላንተ አደላች????

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 дні тому +1

      ፈርታ ነው ስለሚያስፈራራት

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 дні тому

      @@saraamagreedavid6763 ፈርታ ከፈራች ማን አባቶ ያንን ያህል ጊዜ አብረሽ ተቀመጭ አላት

    • @truth2232
      @truth2232 2 дні тому

      ባል ሲበድል ወደ እም ቀርበው ሰው ትሄጃለሽ ለማማከር ይሄ በአገራችን ባህል የተለመደ ነው

  • @firehiwotamenu2189
    @firehiwotamenu2189 2 дні тому +4

    Balege kewenidimu mist gar min yiseral

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 2 дні тому +2

    ቀዳዳ የወንድምክን
    ሰዲ ዘይትግራዋይ አፍካ አሲድ ይእተዎ

  • @ruthDesta
    @ruthDesta 2 дні тому +7

    የሄቨን አባት እውነት አለው

  • @BddhdheJehdbdhd
    @BddhdheJehdbdhd День тому

    hbhf

  • @Ngade945Ngagh
    @Ngade945Ngagh 2 дні тому

    ፈትህፈትህ

  • @MoloGeda
    @MoloGeda 2 дні тому +1

    Wendemu endet be mediha esun awardew isuwaan leradat falege lamen alsetareqem

  • @emmushet
    @emmushet 2 дні тому +1

    እውነተኛ ሰው ይመስላል... ቢያንስ ከዚች ምሥኪን ሴት ጎን መቆሙ ይደንቃል። እግዚአብሔር ያክብርህ...

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 2 дні тому

    ወዶቦ እንዲህ ነው

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 2 дні тому

    ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 2 дні тому

    Esam esum tsebachew yemimesilew yegenzeb new.

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat135 2 дні тому +12

    ዮኒ ማኛ ግን አበቄለሽ ስንት ብትከፍልህ ነው የዚን ያህል የምታሽቋልጠው🤔🤔🤔

  • @Tube-es7nr
    @Tube-es7nr 2 дні тому +2

    ከባሏበላይልትወዳትአትችልም. ባዘባርቅጡሩነው

  • @mrmr1496
    @mrmr1496 2 дні тому +19

    እንዴ እሱ አትደሪ ካላት አለማደር ነው ያለባት እሱ የተናገረው ትክክል ነው ወንድሙ ለዚች ውሸታም ሴት አብሮ የሚለው ይገርማል አትደሪ ማለት እሱን መጠርጠር ላይሆን ይችላል

    • @Lore9072
      @Lore9072 2 дні тому +3

      አትደሪ ለማለት እኮ መጀመሪያ አስተዳዳሪ መሆን ይጠይቃል። ሰውዬው ሌሎች ልጆች አሉት። አይረዳት። በስም ትዳር መብቷን ሊነፍጋት ነው የፈለገ። ይኼ የድንጋይ ዘመን ሰው ጨቋኝ። ለልጁ እንኳን የማይራራ ነው።

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 2 дні тому +1

      ትክክል

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 дні тому +4

      ​@@Lore9072በሏ እስከሆነ ድረስ መከልከል መብት አለው

    • @ebuyeasefa
      @ebuyeasefa 2 дні тому +1

      እና ሜዳ ትውደቅ

    • @Lore9072
      @Lore9072 2 дні тому +1

      @@KhdishaKk ተው ባክህ? የይስሙላ ባል እኮ ነው። ተግባር ላይ ዜሮ ሆኖ ማዘዝ ላይ ጀግና። እሱን ሂድና ለሱ አይነት ደንቆሮ ንገረው። ለልጁ መግብና መጠለያ የማይችል ባል። ከጥቃት የማያድን ባል

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 дні тому

    What a shame what a shame for TikTok, or UA-camr is a bingo for you guys because you’re making money creating problem creating lie it’s really shame on you should embarrassed everybody creating probably.

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 2 дні тому +2

    እኮ ሌላ ሚስትና ልጆች አስቀምጦ ነው እነዚህ መርዞች እሱዋን ከመግፋቱ ልጄ ብሎ ለሚያወራት አንድም ነገር ላላደረገላት አሁን ቤት ተሰጣት ውጪ ልትወጣ ነው ሲባል ምቀኛ ዝም ይበል።

  • @AhmedAliBasha-h9h
    @AhmedAliBasha-h9h 2 дні тому

    Bale titar bethons yesew mist ante gar men sithon tadraleche balege

  • @AmenK-r3o
    @AmenK-r3o 2 дні тому

    Balege! Maferiya wendm.

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 2 дні тому +4

    100% ከወንድምህ ሚስት ጋር ተኝትሀል ሳትነካኩ በዚህ ደረጃ ወንድምህ ላይ ኣትነሳም

    • @truth2232
      @truth2232 2 дні тому

      አንተ ወይም አንቺ ታረጊዋለሽ ማለት እነሱ ያረጉታል ማለት አይደለም

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 2 дні тому

      @@truth2232 እኔ ኣረገዋለው ከሚለው ተነስቼ ሳይሆን እሱ ወንድሙ ላይ የተነሳበትን ምክንያት ተንተርሼ ነው ሲቀጥል ያለንበት ጊዜ ሰው የገዛ ኣባቱን ወንድሙን ሚደፍርበት እንዲሁም ዝሙት ክፍት ተንኮል የመሳሰሉት ጊዜ ላይ ሆነን ወንድሜ ከሚስቴ ጋር ኣንድ ቤት ቢያድሩ ችግር የለውም የሚል ሰው ካለ ስህተት ነው

  • @helenh7835
    @helenh7835 2 дні тому +3

    ግን አተላይም የሁነ ነገር አለብክ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 дні тому

      ምነው ተቅበዘበዝሸ የአበቄለሸን ባል አግቢው ሰይጣን

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 2 дні тому

    ይህን ነው ፍትህ የሚያውቅ ህብረተሰብ ያሳደገው!!!ያሳደገህ ይባረክ ፣ ልጆችህ ይባረኩ

  • @helenh7835
    @helenh7835 2 дні тому +3

    አይ የትግራይ ሠዋች እርሰ በራሳቸው ይመቀኛኛሉ ተኮለኞች ናቸው እውነት ለመናገር

    • @Ruta4475
      @Ruta4475 2 дні тому +2

      የትግራይ ሰው እማ መንቀኛ አይደለም የናተ አይብስም እንዴ ምቀኝነት ተንኮል ::

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 2 дні тому +2

      @@helenh7835 በጭራሽ ምቀኝነት አያውቁም ጥላቻ ስላለብሽ ነው ፡፡ክፋትና ጥላቻ ጥሩ አይደለም ፡፡

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd 2 дні тому +2

    አተራሱደቆሮነህ

    • @ዘመንምናየ
      @ዘመንምናየ 2 дні тому +1

      😂😂😂ትገርማላችሁ አብረዉ ከኖሩ ሚሥቱ ከሆነች ለምን ፍርድቤት አብሮ ፍትህ አልጠየቀም የምትሳደቡ በራሣችሁ ይድረስ

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 2 дні тому +1

    ኮሚታተርወች ይህ ልጅ እውነቱን ነው የተናገር ለወድሙ ብልወ እውነቱን ይደብቅ ነው የምትሉት

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat135 2 дні тому +1

    ፍትህ ያለ ሀጢያቱ ደፍረህ ገድለሀል ተብሎ በግፍ ለታሰረው ጌትነት😢

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 дні тому

      አንቺን ደፍሮ ምን አለ አፍሸን ባሰያዘው አንቺም ደፋሪ ነሸ

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 дні тому

      😡

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 2 дні тому +3

    አዉታር ይሄ ሰዉ ማታ በጣም ሲያቃጥለኝ ነበረ