Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ኮሜንት ለምታነቡት ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጥበካቹ።
AMEN 🙏
Amen 🙏
አሚን
እንደ ሃበሻ ክፉ ፍጥረት አለ እዚህ ምድር ላይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነተኛ ታሪክ , ፍርድ የተሰጠበትን ታሪክ በማቅረብሽ በጣም አስተማሪ ነው:: እናመሰግናለን ::
ውይ ተራኪው እንኳን ደና መጣህ ❤
ሰው ግን ምነው ክፉ ሆነ አቤቱ ጌታ ሆይ በጨካኞች እጅ አትጣለኝ አደራ😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ካልፍራ መን ይጥብቃል😢😢😢😢
የጋዜጠኞቹን አልያም የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ሀሳብ እጋራለሁኝ። ትልቁ ችግር የሀገራችን ህግጉም ህግ አፅፈፃሚዎቹም ለሀገራችን ለማህበረሰባችን የሚጠቅሙም የሚፈይዱት ነገር የለም።እንደውም እንዲህ አይነት አደገኛ ወንል ፈፃሚ ወንጀለኞችን በተለያዩ ሚድያዎች የፈፀሙትን ይነገራል ለተወሰነ ሰሞን የሚድያ ግባትና ጩኸት ሆኖ ይቆያል እንጂ ወንጀሉ መቼም አይቀንስም እጥፍ ድርብ እየጨመረ ነው የሚሄደው እንጂ ወንጀሉ መቼም አይቀንስም። ምክንያቱም በወንጀለኞች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተመጣጣኝ ስላልኾነ መቼም አይቀንስም። የገደለ ቢገደል የሰረቀ እጁን ቢቆረጥ አይን ያጠፋ አይኑ ቢጠፋ ተመጣጣኝ የሆነ እርምጃ ቢወሰድ ኖሮ፣ እንኳን ወንጀለኛ፣ ወንጀልን በስህተት የሚያስብ አይኖርም ነበር። ሰው ገደለ ተብሎ 20 አመት ተፈረደበት ተብሎ ይነገራል ከ4እና ከ5 አመት በሗላ ጥሩ ፀባይ ስላሳየ በአመክሮ ተብሎ ይለቀቅና በድጋሚ 3 ና 4 ሰው ገሎዓል ተብሎ ሲፈለግ እንሰማለን። የሆነ ሰው ደግሞ ዶሮ ሰርቆ ነው የታሰረው ተብሎ 2 አልያም 3 አመት ይፈረድበትና የተፈረደበትን ሙሉውን ሳይጨርስ አይለቀቅም።። የኛ ሀገር ህግ ለህዝባችን ምንም ፋይዳ የሌለው የሞተ ህግ ነው። የምንለው በምክንያት ነው። ካሚላት ላይ አሲድ የደፋው ልጅ እድሜ ልክ ተፈርዶበታል ተብሎ ሳለ ወድያው ነው የተለቀቀው። ተለቆም ብዙ ሴቶችን አለጭበርብሮና አታሎ በድጋሚ መታሰሩን በሚድያም ተዘግቦ ነበር። ይህ ነው ህግ ይህ ነው ፍትህ???
የኛ ሀገር ህግ ለህዝባችን ምንም ፋይዳ የሌለው የሞተ ህግ ነው። የምንለው በምክንያት ነው። ካሚላት ላይ አሲድ የደፋው ልጅ እድሜ ልክ ተፈርዶበታል ተብሎ ሳለ ወድያው ነው የተለቀቀው። ተለቆም ብዙ ሴቶችን አለጭበርብሮና አታሎ በድጋሚ መታሰሩን በሚድያም ተዘግቦ ነበር። ይህ ነው ህግ ይህ ነው ፍትህ???
This is sad the criminal walks free
ተራኪው እንዴት የሚተርከው አዳምጣቹሁታል አተረማመሠው
ateremamesew !!!!!! please practice before reading those true stories. so many people listening around the world.
ይሄ የህግ ክፍተት ነው በመጀመሪያ በደንብ ቢቀጣ እስከ ግድያ አይደርስም ነበር ።ያልታደለ ሀገር።
አንድ ሰው ወንጀል ሰውየውን እንጂ ሀይማኖቱን አይገልፀውም
ሰላም ውዶቼ አባት ትንሽ የዘገዩ ይመስላል ምከንያቱም በመጀመሪያ ቀን ነበር መከልከል ነበረባቸው ወደ ያልሆነ ነገር ልጆችን ወደውን ማስቆም ይገባል ስቀጥል እነዝህ ሙትቸ ወንዶችን ማሸሽ ይኖርብናል ሁሌም ለሴቶች መከራና ጭንቅ ለይ የምጥሉን እንደዝህ አይነት ወንዶች ናቸው እባካቹ ሴቶችዬ እረሰቹን ጠብቁ።
ጨካኝ ነው ምን አረገቹ ይህንን ያህል እህት የለውም እግዚአብሔር የስራው ይስጠው
በጣም ያሳዝናል😢
ወየው የትረካው ኤዲቲንግ ይቀረዋል
betam yikerewal. wuuuuuu!!!!!
የኔ ቆንጆ ሥራሽን እወደዋለሁ ጎበዝ ነሽ፡ተራኪው ግን ሀሺሹን አብሮ የወሰደ ነው የሚመስለው፡ sorry....
😜😂😂
wow እንኳን ደህና መጣህ ዘንድሜ❤❤❤❤❤
እኔ ሁል ግዜ የሚቆጨኝ ነገር አለ የ6 ዓመት ልጅ እራሱን በመጋረጃ አንቆ ገደለው ብለው አሯሩጠው ቀበሩት ሁሌም ይቆጨኛል
ሞሞት አለበት ይሀ ታስሮ መፈታትም አያስፈልግም
መጣህ ወድማችን አቀራረብህ ጥሩ ነው
😊
ሕግ የለለ ሀገር ላይ እንድ ነዉ
Good job, and you look good. Always 😊keep it up. Thank you for sharing this incredible job. Have a nice blessed one.
ያሳዝናል አይ ሰው😢
ብስሪ ቆንጅ ስወድሽ❤
Sle hiwot swedachu afif program ❤
ግን ሠው ለሠው እዴት ነው እሚጨክነው?
ልብ ይሰብራል 💔😭🇪🇷
ኣገራቹ በጣም ያስጠላል ምን ህግ ኣልባ ጨዋ ህዝብ ነን ደሞ ትላላቹ
ትክክል
😂😂😂 እኮ
አቤቱ ኽፋዎችን አናተው እሰርልን ፈጣሪ ለኛም በሓግጋትህ ምራን 😢
የገደለ ይገደል ሁሉም እንዲህ ፍትህ ካገኘ ሠው መግደል ያቆማል
ኣይ የሴት መከራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስንት ደደቦች አሉ አዛ ምድር ላይ
ጠካራ ኣባት ናቸዉ የአትዮጰያ ህዝብ ግን ቆሻሻ ሂፂያተኛ ኔቸዉ ጦርነት ሢያንሠዉ ነዉ
ተራኪው በትክክል እያነበበ አደለም
ሞን ጎደለብሽ😂😂😂😂😂
Is it true?
wangle ygle eng yhymnote aydlame😢😢😢😢
Betame gobeze nashe ke zarejenate yesedashe serashe laye becha yametatekure yametekeme yameyastemere nagere yametakerbe ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Something happened in reading?
yes. something wrong with reading.
Terakiew yemchegnal atetfa bro
Well come😊
*welcome
terakew betam new yemadenkh
😢😢😢💔💔💔 ይኼ ድራማ መታሰቢያነቱ እጅግ ለምወደው ለማከብረው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ / ሊብሮ እና ለተዋናይ ለዘፋኝ ....እና በሰፈሬ በድንገት ለሞቱ ነፍሳት ይሁን እነሱ እውነት ጋር ኤደዋል 😢😢😢
መንግስት የሌበት ሀገር ሀሽሽ ባደባባይ ይሸጣል
Please bisrat you read it yourself
❤💯👌
ምንድነው ተራኪው ወይ አጥናው ምታወራወን የሚያወራው ምንም አይገባም
Egizabere yibarkichuu tabarkuu 😭😭😭
Wey god betam yasaznal 💔😭💔 Aebat batam tesisatu wey wede Poliss binageru turu 😭😭😭
እባክህ አነባበብህን አጥራ
የሞት ፍርድ ሀገራችን አለ??????
የሞት ፍርድ ሲፈረድ ምክትል ፕርዘዳንቱዋ ሳህለወርቅ ዘውዴ አልፈርምም ትላለች ስለዚህ የለም ማለት ይቻላል!! ሴትየዋ ካልፈረመች አይወሰንም ስለዚህም እሱዋ አትፈርምም
@@asterweldegibrial1625 ታዲያ ለምን የሞት ፍድ ተፈረደ ትላለች??
አንባቢ አጭሶ ነው የሚነበው ተዘበራረቀበት
የዛሬው ምን ይሆን
Anbabwn keyrut
why
Awo anebabebu aymechim
Genna libro histór
በእናትህ ሁለተኛ አትተርክ በጣም ነው ምታስጠላው ወይም የሰው ጆሮን ከማኮማተርህ በፊት ተለማመድ። ይሄን የመሰለ ፕሮግራም አታበላሽ።
weyne Abate Yesow Kifat😢😢😢😢
😢😢😢😢💔💔💔😭😭😭
😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝
እኔ ግን ብስራትን ባገኝሽ ደስ ይለኛል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😮😮😮
😮😮😮😮😮
ያንተ ድምፅ ለመተረክ አይስብም ባይወን እሷ ስትተርከው ይስባል
Bisre, you look great. You're immaculately beautified. Appreciated!
Kezihe befite mistun be esat akatelo yegedelate muslim aydel kefu sew eslam hone krestian yawe kefu new endet endezihe tasbialesh
👍👍👍
Are u sick abat yehe ewnetegna tarik enji drama aydelm
😊😊😊😊😊
የሠው አውሬ😭😭😭😭
Docterua nech
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
fet la Genann libro
bedenb anbebew
Betikikle anbebew
Gorebetochu gn afer belu mnale le police betamelektu ente enkuan befer ay ethiopia sew semote yemtayebte hager.
ekeneme tegebele
setoch afer belu afer yasebelachew suseya chate kamiey koshasha wend ser atefume
ወንጀሉን የፈፀመው አረመኔ ሙስሊም ነው ስሙንም በሙስሊም ስም ጥሩት
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍
deg yehonechi esua nat tefategna
Abetuu geta hoye yewelednachewen antew xebeqelene yeljoche asabebye wedefetachewe
What is the purpose of this channel?......
Mariwana seew aygelim Lela aynet drugs yes ligel yichlal
ታጨሳለህ?
Genna wife ser yegalte
ግን ሙስሊም ወጀል አይሰራም እደ ሙስሊም ሴት አላየሁም አልሀምዱሊላ😢
ወሬኛ ሁልጊዜ ሙስሊም እንደዚህ አያደርግም ስትሉ ልትሞቱ ነው ።🇪🇷
ምን እንደምልሽ አላውቅም ግን ይሄ ፍጽም ከሀይማኖት ጋር አታያይዢ እሺ እኔ 3 ዓመት ፍርድ ቤት ስለሰራሁ ብዙ ነገር አይቻለሁ ብዙ ሰው ከብዙ ሀይማኖት ይመጣል ይሄ ድራማዊ ፕሮግራም ነው ሰውን ለማስተማር እንጂ ስም ሀይማኖት ማንንነት እየተገለፀ አይደለም ሚሰራው እሺ
Denez silte aydel hagerun yemiamsew
አንቺን ብሎ እራህመት ደነዝ እንደ እናንተ ወንጀለኛ አለ አስመሳይ የገዛ ልጁን የደፈረውን አላየሽው ያው ምንም የማታውቅ ህፃን ልጁን በሱ ያላቀሰ አለ?አንቺ ወረኛ ወንጀል ሓይማኖት የለውም
@@mihretsisay2054 መልካም መቃጠል አይሰራም አላልኩም እድራማው ላይ አይቸ አላቅም ነው ያልኩት ነገር አትብሉ
እስዋም የምትረባ አልነበረችም
ሀሺሽ እኮ እንድትረባ አያደርግም ከ ቀመስቺው በሁዋላ ክብር ማዕረጉዋ አበቃ
እኔም የተሰማህኝ ይሄ ነው ብስራት በጣም ጎበዝ የሴት ጀግና ነች ሁሉንም ነገር ተጠንቅቃ ነው የምታቀርበው
ለመተቸት ከመቸኮል እናበረታታ ጎበዝ ነክ ቀጥል ክፍተቱን እያየህ

አንቺን ብሎ እራህመት ደነዝ
እንደ እናንተ ወንጀለኛ አለ አስመሳይ የገዛ ልጁን የደፈረውን አላየሽው ያው ምንም የማታውቅ ህፃን ልጁን በሱ ያላቀሰ አለ?አንቺ ወረኛ ወንጀል ሓይማኖት የለውም