🦋በጣም አፈቅርሻለሁ አላት ሀይሚ ግራ ገባት😱🙊

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • #abtube #marketube #mubitube01#bruktube #family

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @Emebettube
    @Emebettube Місяць тому +147

    ሀይሚ ትኩርት ትምህርትሽ ላይ ጠንካሪ ና ጀግና ለአላማዋ ፅኑ መሆን አለብሽ

  • @fiker1816
    @fiker1816 Місяць тому +104

    ሀይሚን 100k እናስገባት👍👍👍

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x Місяць тому +2

      ለኔም ደምሪኝ ውድየ❤❤🎉🎉

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +39

    ሀሚና ቡራን እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ወደፊት ሐሳባቸዉ ተሳክቶ እንድ ሆነዉ ልናያቸዉ እንችላለን አሁን ላይ ግን ከአላስፈላጊ ንግግር ተቆጥባችሁ ስራቸዉን ሲሰሩ እዲያድጉ እናድርግ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +473

    ተው ኮሜንታተሮች ከፈለጉት ጋር ይስሩ የምትሉ ብቻ 👍👍

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk Місяць тому +69

    አምላክ ሆይ እደ ሀይሚ አይነት ልጅ እኔሰ 💘💘😪😪🤲🤲🤲በዚህ ልክ ለምን እደ ምዎዳት አለቂም💘💘💘💘🍫🍫የኔ ካከቢ

  • @BetStude
    @BetStude Місяць тому +227

    ማነው እንደኔ ሀይሚን የሚወዳት እጅ ውድ ላይ

    • @Tebh-gf9tq
      @Tebh-gf9tq Місяць тому +2

      @@BetStude እሳንማ ማን ይጠላተል ሴጣን ከሎናበስተቀር የኔ አንድበተ ጣፈጭ የኔ ቁጡብ ሀይሚዬ የኔ ሱስ🤗🌺🌺

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights Місяць тому +1

      ❤❤❤ደምርኝ

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 Місяць тому +52

    ሀይምዬ ፍቅር የሆንሽ ትህትናዋ ደስ ሲል የኔ ጣፋጭ ስምሪ የኔ ናፍቆት ❤ስምሪ ሀይሚና ቡሩኬን አንድላይ ብራንክ አድርጊልን❤❤❤❤❤

  • @user-mb7kr8jk2i
    @user-mb7kr8jk2i Місяць тому +25

    ልጁ ግን ቆንጆ ነው እስኪ ኮሜታተሮች ከብሩኬ እራስ እንውረድ ከፈለጉት ሰው ጋር ይስሩ

  • @sabaabrah6385
    @sabaabrah6385 Місяць тому +54

    ሐይሚ ከቡራ ጋር ነይ ሐይሚ አንቺና ቡራ ሰዉ በጣም ይወዳችዋል የሰዉን ስሜት ተረዱ ተመልካች እናንተን በሶስት መንገድ ያያችዋል በፍቅረኘ በህትና በወንድምነተ በጋደኘነት ይመለከታችኋል ቸመልካች በፈለገዉ መንገድ ይዬቹ አናንተን ስለሚወድ ነዉ የዉስጣቹሑን የምታዉቁት እናንተ ናቹ ስለዚ አብራቹ ኑል በጣም እንወዴችዎለን

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Місяць тому +150

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሚንን

    • @GgGg-xc5
      @GgGg-xc5 Місяць тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣህቴ ለሁላችን ❤

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 Місяць тому

      አሚንንንንን❤

    • @Sofia-uk9qm
      @Sofia-uk9qm Місяць тому

      አሚን❤❤❤❤❤

    • @user-vf8lg7nb1d
      @user-vf8lg7nb1d Місяць тому

      Amen amen amen🙏🙏🙏🙏

    • @immoimmo8766
      @immoimmo8766 Місяць тому

      አሜን

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 Місяць тому +30

    ሀይሚነቴ የኔዋ የምወድሽ ስርአትሽ እኮ ይለያል እማ ፀባይሽን አይቀይሮብሽ ስሚሪ ደሞ ለሀይሚ ያለሽ ፍቅር ይለያል አይለያችሁ እሽ ደሞ ብሩኬንም እሷንም ባንድ ፕራንክ አድርጌቸው አብረሽ እሽ 😂😂😂😂ሀይሚ ደሞ እናተ አውሩ እኔ ልሂድ አላለችም አዳምጣ አዳምጣ አልገባኝም ሚስኪን 😂😂😂😂ሀሠን ትዝ አለኝ ባለፈው አዳምጦ አዳሞጦ ፀሀይዋ ታቃጥላለች አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Місяць тому +141

    የባለፈው ስተት እዳደግሙት ቤተሰብ እረጋ በሉ አፍን ምግብ ብቻ ሳይሆን አጉል ቃላትንም አጽሙት ስምታችኅል 👍👍 🫶🫶

  • @bintseid-tw8ok
    @bintseid-tw8ok Місяць тому +9

    ሀይሚየ የኔ ጨረቃ የና አስታዋይ በምክንያት እኮ ነዉ የምወድሽ የኔ ሙሉ ሴት ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ ❤❤❤❤በስስት የማይሽ ከልቤ ነዉ ነዉ የምወድሽ የኔ ቅመም አላህ ይጠብቅሽ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ💝💝💝💝❤️❤️💕💕💕💕Ⓗ👸

  • @vudy1554
    @vudy1554 Місяць тому +104

    ብራ ድረስ የሚል እኮ አይጠፋም😂😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Місяць тому +45

    ሀይሚ ሁሌም አስታወይ ናት ጎበዝ ኤፍሬም ከንቺ ይማር ያምትሉ ለይክ

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv Місяць тому +77

    እንደኔ የስደት ኑሮ የሰዉ ቤት ምርር ያላችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ?😢 አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ🥰😢🙏

  • @wxaz2839
    @wxaz2839 Місяць тому +36

    ሀይሚ ግን ሁሉም ኣድሎ የፈጠረሽ ሴትነሽ የምር ከኣነጋገር ሁሉ ከመጀመረያ እስከ መጨረረሻ ኣይቸ ፈዶውን ብዙ ትምህር ኣለውና ኣኝቺ ግን ሳላደንቅ ኣላልፍም❤❤

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar Місяць тому +104

    ሀሚዬን አታስከፍብን የሀይሚ አድናቂ የት ናችሁ ❤❤❤

  • @Haymi02
    @Haymi02 Місяць тому +9

    ሀይሚዬ ሞናኒዛዬ የኔ ፀባየ ሰናይ ትለያለሽ ማርያምን ሰዉን ላለማስቀየም የምታደርጊው ነገር የኔ አሳዛኝ ስምሪ ደሞ ብድርሽን ነው የመለሽው ቡታጅራ እያለሽ አስጨንቃሽ አልነበር 😂❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Місяць тому +3

    እዉነት ሀይሚን በፕራንክ የሚያጨናንቅ ሰዉ ከተገኘ እሰየዉ ደስ ይላል ግን ከእሷ አይበልጥም

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Місяць тому +6

    ሀይሚዬ የኔ አማለ ሸገ እኔእኮ እምወድሽ ምንም ብትናደጅ ምንም ብድናግጭ መጥፎ ቃለትን አትጠቀሚም ሁሉንም በውስጥሽ ይዘሽ ሰዎችን ለላመስከፈት ምትሞክርው ነገርስ በጣም ነው ደስ ምለኝ ስቀጥል በጣም አስተዋይ ልጅነሽ ተስፋ እንድኖርክ አልፈልግም የልሽው አስተዋይነትሽን የሳያል የኔ ቆንጆ የኔ ሴት የኔ ቅመም ንግግርሽ ሁለ እንዴት ደስ እንደምለኝ ተሰምቶተስምቶ የማይሰለቹኝ ቃለቶችሽ ፀበይሽን አይቀይርብን አወ አንች ገናነሽ ትምርትሽ ለይ ጣንካረ ሁኝ ለሁም ግዜ አለው በተረፈ በጣም እወድሻለው ስምሪዬ ቆይ ብድርሽን ጠብቅ ሁለቹሁም እወደቹሃለው

    • @user-bz1bc3sc5e
      @user-bz1bc3sc5e Місяць тому +1

      በትክክል አሰተዋይ ናት😢

  • @EkranMuhamed
    @EkranMuhamed Місяць тому +68

    የሰውልጅ ግን ወላሂ ከመልክም በላይ ፀባይ ውበት ነው በጣም ደስ እምትሉ ልጆች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 Місяць тому +18

    የኔ ውድ የኔ ፍቅር የኔ ቆንጆ ሃይሚ ከማንም ጋር ፋያል ሁሉ ሰውዬ ወድሻል ወይኔ ብሩክ ጢማር ብሩክ በጣም የባርኛ ነ ሴቶቹም ብዙ ስለምትወደው አሁን ለፍቅር ያልተዘጋጀውም ትላለህ ግን ይቆጨል ቡሩክ አንተ ግን ሚወደውንና ብዙ ሴጣት ትውልድ ብሩክ አንድ ሴት ይበቃለች ስለዚህ ሃይሚ ጠበቅ አርጌ ያዘርክ አሁንማ አባባ የተቀበልከው ቀን ጀምረክ እየሸሻክ ነው ያቺ ዮንጅቆ ጌትነት ግን ብዙ ሴት መውደድ ጥሩ አይደለም ብሩክ አንቴማ በጣም ብዙ ሴት ነው የምትወደዉ ግን ለማንኛውም ሃይሚ ጠበቅ አርግና የአዛርክ ምንድነው ሌላ ከሃይሚ የተለየ ነው እንዲህ ያለው ሌላ ሴት ለሷ ስሜትም ለኔም ስሜት የለኝም የሷ ስሜት እንዴት አወካቴ ሃይሚ የምትወደድ ለጥቂት እንጂ ለፍቅር ለጓደኝነት አይደለም

    • @YeyyiNana
      @YeyyiNana Місяць тому

      Yen be tekikle yen asba nber yasewan semet bemn awkew

    • @YeyyiNana
      @YeyyiNana Місяць тому

      @@shitatarekegn3878 🙏❤❤

    • @YeyyiNana
      @YeyyiNana Місяць тому

      Sejemer semetu 2tu layme ale gin ydbkalu temkakerew new semet ylm yalwe😉😉😉🤣🤣

  • @SmeraሰሚራTube
    @SmeraሰሚራTube Місяць тому +89

    ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለምቹ ይብዘልኝ በቀንነት አበረተቱኝ

  • @ZediAli
    @ZediAli Місяць тому +50

    ኧረ እባካቹ ሀይሚዬን❤ 100 ሽ እናስገባት በዚ ቭዶ❤😊

  • @የሂሩት
    @የሂሩት Місяць тому +10

    ሀይሚ የኔ ፀባይ ሰናይ❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +78

    ሆ ልታሣብዱኝ ነው ከብርኬ ውጭ አላይም አልሠማም😼😂😂ስቀልድ ነው😓

  • @magiqueen8820
    @magiqueen8820 Місяць тому +77

    ማኖው ያሀይሚ ሰልኽ ሲደወላት ሞዝሙሩ ሰምቶ የተደሰተ💗🙏 ሀይሚየይ ሲውደሽ እህቴ

    • @LchiSweet
      @LchiSweet Місяць тому +3

      የስምሪ ነዉ ⛪🙏የሀይሚም ምናለ ኣንድ መዝሙር ወይም ቤተ ክርስትያን ስትሄድ ባየኃት😓🙏🙏😢

    • @magiqueen8820
      @magiqueen8820 Місяць тому +2

      @@LchiSweet እንጠብቃለን አንድ ቀን እንደሚታሳይን ውዴ

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights Місяць тому

      እኔ በጣም ደስ ያለኝ 🙏🙏🙏

    • @zanb6852
      @zanb6852 Місяць тому +2

      የሠምሪ ነው የሀይሚ አይደለም ሢጀመር የጋሽየ ልጆች ሀይማኖታቸውን እሚገልፅ አድም ነገር አይቸም አላቅ ከኤልዱ ውጭ ለምሣሌ ኤልዳ ቤትውስጥ ስላድኖ አለ ቤተክርስቲያንም ስቴድ አይቻለሁ እነዜህ ግንምንም ሥጦታ ሢሠጡ ጠበኩ ቤተክርስቲያን መሄድ የለ ሁል ግዜ አለማውይ

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp Місяць тому

      🎉🎉🎉

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +21

    ሀይሚነቴ ትንሽዋዬ የወንድሞቻ ድምቀት ስስት ብዬ የምወድሽ ትለያለሽ ኮ የኔ አንደበተ ጣፋጭ❤ሁለት ቀመሞች ሳምሪቹ ❤

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm Місяць тому +25

    ሀይሚ ትኩረትሽ ትምህርትሽ ላይ ያቺ ሩታም ራቁታም ሆናለች❤❤❤❤

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r Місяць тому +68

    ማነዉ እንደኔ ሀይሚዬን የሚወዳት👍👍👍👍

  • @tube-mesi
    @tube-mesi Місяць тому +124

    ተሰድባችሁም ተነግራችሁም አትሰሙም ዝም በሉ ሀይሚ የቡራ ምናምን የምትሉ ሲጀመር ፕራክ ነው ተባላችሁ ሲቀጥል ስለሰው ሂወት አያገባንም 🤐🤐🤫🤫🤫🤫

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому +1

      😂በቄጣቸው፡መሰል😂የሜሰሙት፡

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Місяць тому +1

      ወላሂ አይሠሙም ሲያናድዱ ዝምብለዉ አይተዉ እዳይወጡ ይዘባርቃሉ ልብየላችሁም ግን

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk Місяць тому +2

      አራት ነጥብ የሰዉልጂ አብሮ ስለታየ ይሆነል ማለት አይቻልም እህልዉሀ እሚባል አለ ሁሉም እኛባሰብነዉ ሳይሆን ነሲብነዉ ነሲቦ ከሆነ አይቀርም ካልሆነደሞ ዲስት ክዳኑን አያጣም🙏🙏

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Місяць тому +1

      አይሰሙም በግድ ሊያግቱት ነዉ😂😂

    • @tube-mesi
      @tube-mesi Місяць тому +1

      @@FfFff-vr2gn አይሰሙም ብቻ ኮመታተሮች ፈታ እል ነበር አሁን ግን አበዙት ደግሞ እዳቶርዱብኝ ጭዋዎቹን አይመለከትም 🤫😂😂😂

  • @off9783
    @off9783 Місяць тому +57

    ቡራ ቡራ እምትሉ ጤነኛ ናችሁ ሲነገሯችሁ አሰሙም 😅

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Місяць тому

      Enja

    • @user-pw9ts7bw7p
      @user-pw9ts7bw7p Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂 ቅጭላታቸው ከምድነው የተሰራው😅😅😅😅

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      Yidebiqale iniji aleu negereu😂😂

    • @user-nz3bc6un7f
      @user-nz3bc6un7f Місяць тому

      ሳስበው 🤔ከብሎኬት ይመስለኛል 😅😅🙈​@@user-pw9ts7bw7p

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso Місяць тому

      Eja🤣🤣

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Місяць тому +19

    የኔ ቅመም የኔ አሥቸዋይ ሀይሚየ የኔ ውድ አች ጀግና ነሽ ፀባይ ከቁጅና ጋ

  • @Abichu_tube
    @Abichu_tube Місяць тому +8

    ሀይሚ በቡረ ብቸ ነው ምተምረው ግን ከመንም ጋር ይስሩ የምትሏቸው👍

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f Місяць тому +15

    ሀይምዬ የኔ ጣፋጭ ካፎ ምንም ክፋት አይወጣትም የኔ ልዩ ሴት ስምሪ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e Місяць тому +32

    ሀይሚነት የኔ ሙሉ ሴት የኔ ጀግና ሴት አታስከፍብን😢

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን Місяць тому +24

    ሀይሚዬ አቤት ሰራአት አቤት አመላለስ የኔ አስተዋይ ለዚህ እኮ የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤እሱም እዳይከፋ ሞራሉን ጠብቀሽ የኔ❤❤❤ ደሞ ያምራል መሠል እኩያሺም ነው ምነው ፕራክ ባልሆነ እ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eidu623
    @Eidu623 Місяць тому +4

    ሀይሚ ግን አስተዋይ ልጅ ናት ❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Місяць тому +2

    ቡራ እኔና ሀይሚ ከጓደኝነት ባሻግር ምንም የፍቅር ጉዳይ የለንም ብሏልና ሀይሚ እንግድህ አፍቃሪ ካገኘሽ ወደፊት በይ

  • @nomore8101
    @nomore8101 Місяць тому +13

    ሐይሚዬ ተበላሽ ዛሬ በሳምሪዬ😍Kirubae ሼፉ እና ሚስቱ tube " ተመለከቱት በጣም ነው የምትወዷቸው የሐይሚና የብሩክ ተከታዮች ብቻ እኔ ሐይሚቲንና ብሩኬን ይመስሉኛል ለዚህ ነው ቤቴዬና ኪሩቤል በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቲ ቅመም ናት እንደ ሐይሚ አባይ ቲቪ ላይ ቀረበው ነበር ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ያላቸው❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤❤😘❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Місяць тому +38

    ከሀብትሽ ቤት አቆራጡ የመጠ ሀይም የኔ አስታወይ ክፍ አይውጠም እኮ 😢😢😢😢

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Місяць тому +5

    ስምሪ ግን ለሀይሚ ያላት ፍቅር ስታምሩ❤❤❤

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Місяць тому +3

    ሀይሚየ የቡራ ብቻ ናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu7oj7mb2j
    @user-mu7oj7mb2j Місяць тому +34

    ሀይሚ የቡራ ብቻ ናት ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Nejmatube78
    @Nejmatube78 Місяць тому +22

    እረ ተው በቀደም እንደዛ ተናግረው አደል
    እና ከፈለጉት ይስሩ የምትሉ

  • @Umuimranasiya2
    @Umuimranasiya2 Місяць тому +60

    አይ ሴት ልጅ በጣም ስለምትወዳት ለወንድሟ የፈተነችላት ነው 😂😂😂😂

  • @Hwjvf
    @Hwjvf Місяць тому +15

    ወይኔልጅ ሲያምር ሀይሚ አጥብቂ❤❤❤❤❤

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin Місяць тому +12

    ሀይሚን ሲከፋት ደስ ማይለዉ ላይክ አርጉ ❤❤❤❤

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Місяць тому +35

    #ሀይሚየ አልምየ ❤አልምዋ ❤የፈለጋችሁትንም በሉን ስደቡን #ሀይሚየ የቡራ ብቻ ናት ሆሆ 😊😊😊😊😊😊

    • @Hana1tesfay
      @Hana1tesfay Місяць тому

      Abd

    • @LchiSweet
      @LchiSweet Місяць тому +3

      እኔጋ የሌለ ስሜት ከየት ላምጣዉ እሷጋ የሌለ ስሜት ከየት ታምጣዉ ብለዋል🙊😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +17

    እኔ ያታየኝ ያልጁ ውበት ነው😂ማሻአላህ ስያምር ሀይሚ እሺ በይው 😊😂😂

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Місяць тому +47

    የሀይሚ ወዳጆች በሙሉ በፈጠራችሁ ደምሩኝ

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 Місяць тому +10

    ሳሚሪ ሲኒስራቴ ብሩክ እንደዛ አርጌ እናንተ ካልፈለጋችሁ ብዙ ወዳጃለሁ እባክሽ እንድ አታጃጅላት

  • @user-uy2qt1bf8y
    @user-uy2qt1bf8y Місяць тому +1

    ሀይሚየ ወዳዋለች መሰል ፍዝዝ አለችኮ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Місяць тому +27

    ሀይሚየ ከብሩኬጋ አብራችሁ ፊደወ ስሩልን አቺና እሱ ብቻችሁን ከሰራችሁ ቆያችሁኮ ኑልንጅ😢😢

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Місяць тому +6

    ዛሬ ምን ጉድ ነዉ የሩታ አፍቃሪ የሀይሚ አፍቃሪ የብሩኬ ወንድም ሚስት አፍቃሪ ክክ😅😅😅😅

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Місяць тому +36

    ይሄማ የቡራ እጅ ለበት የምትሉ😂😂👍👍👍

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      😂😂አዎ ከሱእህትከመጣየሡምአለበት

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому +3

    ፈጣሪ እህል ውሀቹን አንድ አድርጎልኝ ፈጣሪ ከብሩኬ ጋር ብትሆን ብዬ ብቻ ነው የምመኛው😢

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq Місяць тому +5

    የኔዉድ ሀይሚዪ አታሥጨንቁብኝ ሀይሚ የብሩክ ብቻ ናት ሠምሪ ደሞ ይሠራልሻል😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nr5hh6fd4u
    @user-nr5hh6fd4u Місяць тому +81

    የሀይምን ልደት አብርሽ እነ ኤፍ ሩታ ያከብሩ የምትሉ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Місяць тому +7

      በማዳም በጎች ብር አዎ ያክብሩ😂😂😂😂😂

    • @user-jq2cf5kr7b
      @user-jq2cf5kr7b Місяць тому +2

      እደው በፈጣሪ አታሽቃብጡ ተከበረላት በቃ

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 Місяць тому +1

      ​@gebreslasegebremedhin538አወ እየተሠደቡ እኳን አያቆሙም ጅላጅል ጅላፎ ሁላ😂😂😂😂😂😂

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому

      ምነ አገብች ጌታ ሆይ አረ 😢

    • @user-lt5rm4vj2s
      @user-lt5rm4vj2s Місяць тому +3

      ደነዝ ለራስሽ ኣታክብሪም😏😮😅😂

  • @Aሡ
    @Aሡ Місяць тому +212

    የቡራ ብቻ ናት የቡራ ብቻ ናት የምትሉ ጤነኛ ናቹ ግን ወዮ🤣🤣🙈

  • @sadamu
    @sadamu Місяць тому +567

    ሀይሚ የብሩኬ ብቻ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 😂🎉

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Місяць тому +11

    ሀይሚ የቡራ ብቻ ነች ብሩክ ፕራንክ ሲደረግ ቡራ የሀይሚ ብቻ ነው🙄እሕ ስራቸው በቃ ፕራንክ እደሆነ እያወቃችሁ አታጨብጭቡ😜

  • @SamiyaAdem-q2s
    @SamiyaAdem-q2s Місяць тому +15

    የሰለችኝ ኮሜንት ሀይሚ የብሩኬ ናት የሚል ግንኮ እውነት ነዉ በቃ ተዋቸዉ

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su Місяць тому +12

    ልጁ ግን ስአምር 🥰

  • @user-nm7rm8ez3o
    @user-nm7rm8ez3o Місяць тому +9

    የቡራ ብቻ የምትሉ ግን ተመርመሩ ጤነኞች አትመስሉኝም እኝኝኝ ታጥቦ ጭቃ ናችሁ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Місяць тому +14

    ጉድ ፈላ 😂😂 ሀይሚዬ የብሩክ ብቻ ናት 🤣🤣

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Місяць тому +12

    ሀይሚዬ የየየየየኔ❤ እረ ተይ የብሩኬ ትንሽ እህት አታናጅብን😊

  • @user-xc5zp5be5c
    @user-xc5zp5be5c Місяць тому +61

    አይ ዛሬም እዛዉ ለይ ናችሁ ሀይሚ የቡሪ ነች የምትሉ 👍❤

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Місяць тому

      Adelchm ayegbashm denz

    • @yasewchu
      @yasewchu Місяць тому

      ​@@user-ok6xl4sv6jየስድብ ሱስ ይሉታል እሄ ነው የቡራናት አትበሉ ለማለት ነው

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd Місяць тому +2

    ሀይሚ የቡራ ብቻ ናተ😂❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +15

    እኔ ግን ሀይሚየ እና ብራ አንድ ላይ ቢሆኑ ምኞቴ ነበር ለነገሩ ተስፋ አልቆረጥም

  • @user-yt7qb7zv9k
    @user-yt7qb7zv9k Місяць тому +21

    ደንቆሮዎች ስታስጠሉ የፈለጉት ጋ የመስራት መብት አላቸው ልጆቹን ተዋቸው ኤጭ

  • @zizuseid
    @zizuseid Місяць тому +13

    ብሩኬ ወነድሜ ነው ብላለቸ ተዉ በቃ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +2

    ግን ኮሜተሮች በቂጣችሁ ነዉ እዴ የምታስቡት ስትነገሩ አሠሙም

  • @yefgyrg5574
    @yefgyrg5574 Місяць тому +11

    ካሚራ ማን እኮ ብሩኬ ነው😂😂

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Місяць тому +2

    ሃይምዬ የኔ ኣስተዋይ ኣደራ ትምህርትሽን ብቻ ትኩረት ማረግ ኣለብሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Місяць тому +36

    ማነው እንደኔ ሀይሚን እና ቡራን የምትወዱ እስኪ👍👍👍❤❤❤🎉🎉

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d Місяць тому +14

    ልጁ ደሞ ያምራን😂😂😂

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +78

    ሀይሚእና ብሩኬ የምቶዱ ላይክ ግጩኝ❤

    • @fantutamre771
      @fantutamre771 Місяць тому

      እረ ተው ከፈሰጉት ጋራ ይስሩ ቢሩክና ሀይሚ ከፈለጉ ይፋቀሩ ካልፈለጉ እደፈለጋቸው ብሩክ ቢሩክ አትበሉ እሱ ተናግሯል ሰሜት የለኝም ብሏል ተውት

    • @ummarym6505
      @ummarym6505 Місяць тому

      ደምርኝ

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y Місяць тому +8

    ቡራ ቡራ 😂😂አትበሉ እንግዲህ 😂😂😂ወንድሟ ነው 😢😂😂ተባላችሁ😢😊😊

  • @user-nc1qv4px6g
    @user-nc1qv4px6g Місяць тому +5

    የሀይሚ አድናቂወቺ ስወዳቺሁ አበረታቱኝ😢😢❤❤

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Місяць тому +7

    ኮሜቶች መጮህ ፈልገዉ ግን የሆነ ነገር ፈርተዉ ያሽማጥጣሉ😂😂😂😂😂😂😂 ሁሉንም ኮሜት አነበብኩት ግን ጎበዞች ናችሁ የተጫጫ የለም😂😂😂😂

    • @user-qu3yw3pk5x
      @user-qu3yw3pk5x Місяць тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Місяць тому +1

      እእእ ዛሬ ትንሽ ተረጋግተዋል

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 Місяць тому +11

    ቡርኬ እያየህ ነው በዛ መነፀር😎ብሩክ የት ነህ ተው ድረስ😉

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Місяць тому +123

    ሀይሚ የቡራ ብቻ ናት ቡራ የሀይሚ ብቻ ነዉ የሚል ኮሜንት ይቁም የሚል ብቻ 👍

    • @user-pw4dq4bw3e
      @user-pw4dq4bw3e Місяць тому +2

      ቁሞል😂😂

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 Місяць тому +5

      አይቆምም ይቀጥል እኔ ተሰፋ አልቆርጥም ብራ❤ሀይሚ አንደላይ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Місяць тому

      @@user-pw4dq4bw3e ኮሜንት አንብቢ መቆሙን ታውቂዋለሽ ክክክክ

    • @manhalam4141
      @manhalam4141 Місяць тому

      😂😂😂😂?

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Місяць тому

      @@manhalam4141 የሚል ክክክክ

  • @user-pw4dq4bw3e
    @user-pw4dq4bw3e Місяць тому +8

    ልጁ ቆጆነው ተጣመሮ😅😅😅

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Місяць тому +54

    ሀይሚ የቡራ ብቻናት እምትሉ ደነዞች አሰሙምደ አሽቃባጪሁላ 😢

    • @awisheders7089
      @awisheders7089 Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso Місяць тому

      🙄

    • @bizuyekassew8256
      @bizuyekassew8256 Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @user-dk6hs9bm2x
      @user-dk6hs9bm2x Місяць тому

      ውጭ ተከሲስ😂😂😂

    • @user-ts9bf7iy9e
      @user-ts9bf7iy9e Місяць тому +2

      ሰው አሰደቢ ነቻው በሰው ህይወት እንደት ደፍረው እንደ ሚነገሩ ግርም ይለኛል

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Місяць тому +8

    የነገው መጥመቀ የውሃንስ ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg Місяць тому +11

    ወይኔ ሥምሪ ጠጉሯን እምትነካካዉነገር ደሥሢል😅😅😅

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Місяць тому +2

      ከወንድሟ ተምራ ነው እኛን ሊያስቀኑ ይደባብሷታል ስወዳትኮ እኔም ባገኘሗት እደባብሳት ነበር ብሩኬ እዳቀና ሴት ነኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-me4ve9yi2h
      @user-me4ve9yi2h Місяць тому

      ክክክክክክ​@@Mነኝ234

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Місяць тому

      ​@Mነኝ234😂😂😂😂😂

  • @user-yj7wm7kf4z
    @user-yj7wm7kf4z Місяць тому +13

    ሰው ጤናኛ አደለም እዴ ሀይሚ የቡራ ይምትሉትስ ነገር ሆይ ግድ ተፋቀሩ😂😂😂

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li Місяць тому +9

    ቡራዬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት አንድ ላይ ብትሆኑ ታምራላቹ የእውነት❤❤❤ የነሱን አንድ ላይ የሚፈልግ

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh Місяць тому +2

      አትሠሚም አንች ደነዝ

    • @Burtukan-rf2bf
      @Burtukan-rf2bf Місяць тому

      Kebra bes

    • @mdabdol8042
      @mdabdol8042 Місяць тому

      ምነገሩት ነገረ አሰሙም ስቴነው ምትነገረ ዶመ

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Місяць тому +6

    ሃይሚ ግን አርፋጅነትሽን ሁሉም ሰው አማርረዋል ለምን አታስተካክይም

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +4

    ሀይምዬ ... ስላምሽ ይብዛልን የእሄ እህት ::
    ኮመንታተሬች በፈጣሪ ስም
    በመድሀንያለም መጥፎ ኮመንት አትስጡ ኮምፒውተር ውስጥ እሚቀመጥ ነው ::
    ሙስሊሞች ወገኖቼም በአላህ @ በነቢ መጥፎ ቃላት አትፃፉ
    እነዚህ ልጆች ወጣትች ናችው
    ስርተው ይብሉ.. የሁላችንም እድል የተለያዩ ስለሆኑ ስክነን
    አድበን እናስብ እባካችሁ እባካችሁ .. ወገኖቼ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    አሜን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @Hyime
    @Hyime Місяць тому +10

    ሀይሚዬ ዬብራ ብቻ ነች❤❤❤😅

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 Місяць тому +7

    ኮመቶች የመዳም ገረዶች ባለፈ ሀይሚ ነገረቻችሁ አሰሙም ከብቶች ስራቸውን ይስሩበት አፋችሁን ዝጉ የፈለጉት ጋ ይስሩ

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp Місяць тому +2

      በምንኛ ቋንቋ እሚገባቸው😏😏😏

    • @user-de2gc7wg9t
      @user-de2gc7wg9t Місяць тому +1

      መጀመረያ ገረድ ምን እንደሆነ ታቂያለሽ ስራ ክቡር ነው አፍሽ ለከት ይኑረው ካልሆነ ዝም ማለት

    • @ekramali3222
      @ekramali3222 Місяць тому

      @@user-de2gc7wg9t ገረድ ማለት ሺንትቤት አጣቢ ነዋ😤😤😤😂😂😂😂😂

    • @ekramali3222
      @ekramali3222 Місяць тому

      @@Tsehay-pk1yp መቸም አይገባቸው

  • @Redu78978
    @Redu78978 Місяць тому +5

    በቃ ስምረትም ተጋባባት የሀይሚ ፕራንክ❤😂😂😂

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Місяць тому +8

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ በ ጣም እኮ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m Місяць тому +109

    የሃይሚ ወዳጆች የት ናቹ ላይክ 👍

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Місяць тому +2

    ሀይሚዬ የኔ ጣፉጭ አይዞሽ ክቡራዬ ጋር ኑ በጣም ተናፊቃችዋል 🤔🤔🙏🙏

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Місяць тому +9

    ሀይሚ የኔቅመም ስወድሽኮ ቀበጧ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu Місяць тому +1

    በቃ ለኔ ዳሪኝ ሳምሪዬ ሃይሚ ተይዛለች 😂😂😂😂 ሃይሚዬ የኔ ቀበጥ i love you somach ❤️❤️😘😘😘😘