"ተነፈሱብኝ መሰለኝ በድፍረት ሀላፊውን እቆጣው ጀመር"..ጨዋታ ከአንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
    #ኢቢኤስ​
    #EBS
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 60

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 2 роки тому +8

    አቦ የድሮ ድምፃውያን ከልባችሁ ስለምትሠሩ ስራችሁ ማራኪ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @user-ri8cv2pw6h
    @user-ri8cv2pw6h 2 роки тому +6

    ጌች እንዴት እንደምወድህ❤❤❤

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 роки тому +7

    መጪው ዓመት የሰላም የፍቅር ያርግልን 🙏🏼

  • @djgemesa62
    @djgemesa62 2 роки тому +7

    Thank you thank you Gecho. When I waching this vedio , my tears coming down on my face. It brings a lot of memories when I was 9 grade in ethiopia in 1982 ,. Shewa kifile Hagar, sheno. This song was greatest hits in 1980 early and still now same things. The most surprised me is,. Gecho, is a young now after 30 years like Neway Debaba. I'm very very happy to be that generation. It was very very golden time when all ethiopian people were living together very peaceful . There was not killing and displcement like tody very horrific events in ethiopia by ethnic politics OR dividing our people and country!!!!

    • @michaeltafere4867
      @michaeltafere4867 2 роки тому

      you right, His music was greatest hit all the time በጣም ትክክል አገላለጽ ነው የገለጽከው

    • @getachewgadissa6825
      @getachewgadissa6825 2 роки тому

      Thank You ***

  • @sisay7
    @sisay7 2 роки тому +6

    በድምፅ ለኔ የመጀመሪያ መሥመሩን ከሚይዙ ውስጥ the one and only ጌታቸው ጋዲሳ ቀጥሎ አበበ ተካ ደግሞ ቢመለሱ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ይታደጎት ነበር።

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 роки тому +2

    ጌታቸው ጋዲሳ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
    ምርጥ ምርጥ ዘፈኖች አሉ

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 2 роки тому +5

    ዋዋዋዋዋዋዋ ቡና ጌቾ😂😍😍👍👍👍👍

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 2 роки тому +3

    ዋዉ ጌቾ ብድጋሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ባለፈው ሴፉ ላይ ቀርቦ ነበር ድምፅህ በጣም ነዉ የምወደው የድሮ ትዝታችን

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 роки тому +5

    ደሥይላል,ከእባካቹ,እንደዚ,በየሣምንቱ,አጋፋውቹን,አቅርቡልን

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 2 роки тому +4

    .ወይ ድምፅ እንዳለ እኮ ነው 😉😉😉😁😁👏👏🌻🎍

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 2 роки тому +1

    ይፈላ ቡና ይፈላ ሻይ!! በጣም cool የሆነ ዘፋኝ ጠፍቶ ነበር .. wel come !! Getachew Gadissa

  • @abigiyazenebe4514
    @abigiyazenebe4514 2 роки тому +2

    ጌች ተባረክ

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +4

    የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ!!!!!!!!!!!!

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 10 місяців тому

    የኸሰው ጎበዝ የሚገርም ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 2 роки тому +4

    ሀገር ፍቅርና መድረክ ላይ እና ደብረብርሃን መድረክ ላይ ነው የማቅህ ጌች ድምፅህ እንዳለ ነው

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 2 роки тому +1

    good to see you Geche
    I grew up listening all of your song. My favorite is "teweda meche weda" Beautiful memories in my high school life.

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +1

    ዋዉ ድምፅህ እንዳለ ነው::ጌቾ በአዲስ ሙዚቃ እናይሀለን👍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +1

    መቅዲ ስውን አንተ እኮ አረጀህ በቃ እያሉ ማለት የዛን ስው ሞራል ይነካልና አነጋገርሽን አስተካክዪ ሞራል መስጠት ቆንጆ , ገና ነህ , በርታ እያሉ ለስው ማነቃቃትን ልመጂ እድሜው ጸጋ ነው በዛ ላይ ደግሞ ጥሩ ሞራል ያለው ስው እድሜው መሄዱንም አያውቅም እድሜ ቁጥር ነው ታረሚ የግል ቀልድሽን በሚዲያ አታስተላልፊ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +3

    ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ ምርጥ ድምፃዊ ነው:: እኔ ልጅ ሆኜ? ቡና ይፈላ የሚል ሙዚቃ ነበረው:: አሁን ምን እየሰራ ነው? እንኳን አቀረባችሁት::"እኔን ከቤት አስቀምጣ ወጣ ወ ጣ ያበዛችው " የሚል ሙዚቃ አስታውሳለሁ::

  • @thanksgod6563
    @thanksgod6563 2 роки тому +2

    Wow gcho welcome gashe

  • @nouralden5737
    @nouralden5737 2 роки тому +1

    So memorable music love it on fair AG

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 роки тому +4

    ጌች ሠላም ነሕ ጨፍረናል ባንተ ሙዚቃ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +2

    መልካም ስራ ይዘህ እንደምትመጣ እገምታለሁ::በተለይ ስለ ሀገር🙏🏾💚💛♥️

    • @getachewgadissa6825
      @getachewgadissa6825 2 роки тому +1

      *** አመሰግናለሁ ። ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር ። ***

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 2 роки тому

    ድምፁ አሪፍ ነው!!

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 роки тому

    ጌቾ ምርጤ ይመችክ ሁለም እንይክ ጭሱ 😘🌹🌹🌻🌹🌹😍😘 ይፈላ ቡና ይፈላ ሻይ 🔥🔥

  • @enkuneheyob3499
    @enkuneheyob3499 2 роки тому

    We, the fans didn't know why you disappeared for long from music industry.
    Anyway, I am happy you get back. Buuuaaaaa...yifela.
    Still perfectly played!

  • @user-rz8yq8gf1t
    @user-rz8yq8gf1t 2 роки тому

    ዋው የሚጣፍጠውን ፍቅርና መተሳሰብ የነበረበትን የልጅነት ትዝታችንን አመጣህልን በመጪውም አዲስ ትውልድ ልብ ውስጥ ያቀጣጥለው::

    • @getachewgadissa6825
      @getachewgadissa6825 2 роки тому

      አመሰግናለሁ ***

    • @user-rz8yq8gf1t
      @user-rz8yq8gf1t 2 роки тому

      በጣም የምወድህና የማደንቅህ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ ጌታቸውዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ!!በምትጀምረው የዩቱቤ ስራ ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጌ እከታተልሃለሁ በይበልጥ ግን ዘመን የማይሽራቸው ጣእመ ዜማዎችህን::

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf 2 місяці тому

    Gech edmena tena

  • @Bereda100
    @Bereda100 2 роки тому

    Gecho! Ye lijinet tizita zefeni🙌🏾

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Рік тому

    Swedew betam

  • @freferede7274
    @freferede7274 2 роки тому

    👍👍👍

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 роки тому

    Besamame Getcho

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Рік тому

    Merte demez lejinetin yasetawesegial betem

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 роки тому +1

    ሄሄ ጌቸ ማሩን እያስተዋወቀ !!

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Рік тому

    Wend yakokulal wchi muket new lesetochi

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Рік тому

    10

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Рік тому

    Tiru set rtibi nat beshi beshi new gibijaw anjet yarsal genet yasigebal acham yelat metekiyam yelet wetet

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Рік тому

    Gormisa kimem ayi timirt melik ketebay new

  • @hurumeregassa5249
    @hurumeregassa5249 2 роки тому

    ፊናንስ ፓሊስ ለምን ረሳኸው ጌታቸው ጋዲሳ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Рік тому

    Hhhhhhhhhhh

  • @asfghadfg7673
    @asfghadfg7673 2 роки тому +1

    Mekeds give to asfaw Chance he ask him u are sulfish u need only u ask shame shame 👎👎👎

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 2 роки тому +2

    ዋዋዋዋዋዋዋ ቡና ጌቾ😂😍😍👍👍👍👍