አቤ ከቤ ከአሰላ በፋሲካ ዘመድ ጥየቃ በጆሲ ኢንዘሃውስ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • አቤ ከቤ ከአሰላ በፋሲካ ዘመድ ጥየቃ በጆሲ ኢንዘሃውስ ክፍል 1

КОМЕНТАРІ • 149

  • @seenaawakejirawary5999
    @seenaawakejirawary5999 5 років тому +52

    እውነት አቤ ከቤን የማያውቅ የለም ከልብ ነው የምወደው በድምፅ ብቻ ነበር የምሰማው በአይኔ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል በጣም የሚገርመው ልክ በአዕሮዬ እንደምስለው አይነት ሰው ነው ተባረክ መልካም በዓል ሚገርመው ዕውቀቱ ጢም ነው አርሂቡ ላይም እሰማዋለው በሬድዮማ ቁጥር ስፍር የላቸውም በመጠቃላይ ጎበዝ ነው በኪነ ጥበብ ውስጥ ያለው አመለካከት እናመሰግናለን ጆሲ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @seena Waqjiraa warri ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

    • @seenaawakejirawary5999
      @seenaawakejirawary5999 5 років тому +1

      @@mixlagend absolutely ❣

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @seena Waqjiraa warri አመሰግናለሁ👉😘

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 5 років тому +5

    አቤ ከቤ እንዴት እንደምወድህ ስላየውህ ከልቤ ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ላይብረሪ ነህ አንተ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @sara nigatu ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому +5

    አቤ ከቤ ከአሰላ ስወድህ ምርጥ ተንቀሣቃሽ ላይብረሪ እኮ ነህ በርታ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @ደግነት /በጎ አድራጊ ሰወችንማወደሻ ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 5 років тому +8

    ጆስዬ እንደው ስወድህ! ሰው ስያለቅስ አብረህ ታለቅሳለህ ሰው ስደሰትም እንደዛው እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን አቤ ከቤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። በድምፅህ እንጂ በአካል አላውቅም ነበር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም በአል ይሁንላችው

    • @نوافاساي-د1م
      @نوافاساي-د1م 5 років тому

      ዋውዋውአቢከቢከአሠላበጣምደሥይላልጆሥየእናመሠግናለን

    • @jimmitti8013
      @jimmitti8013 5 років тому

      @@نوافاساي-د1م ጆሲ ምርጥ ልጅ ነው 👌

  • @temesgentyub2176
    @temesgentyub2176 5 років тому +3

    ጆሲ እድሜ ይስጥህ በእውነት ምርጥ ሰው ነህ የተረሳውን ሁሉ ምታስታውስ በቀጣይ ጆሲየ የታደሰ አለሙን ቤተሰቦች ብትጎበኛቸው ደስ ይለኛል በአል ሲደርስ የታደሰ አለሙ ዜማ ነው በአሉን ሞቅ የሚያደርገው ከፈጣሪ ጋር የእሱን ቤተሰቦች እንዲህ ብትጎበኝ እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +156

    ጆሲየ ስወድክ
    እስኪ እደኔ በወንድምነት የሚወደው ላይክ👍 ይጫን

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому +2

      @ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 років тому

      @@mixlagend አድርጌሻለው ልዩ

    • @ghazalmobile5320
      @ghazalmobile5320 5 років тому

      ጆሲ ይቅርታ አኔ የማስቸግርህ እስራት ፋና የሚባል ዘመድ ነበረኝ ይኑር ይሙት አላውቅምና አምላክ ከፈቀደ መኖሩን ብናቅ ደስተኞች ነን ብሮግራምህን ዛሬ ነው ያወኩት እና እንዴት ማግኝት እችላለሁ

    • @ghazalmobile5320
      @ghazalmobile5320 5 років тому

      ያለው አሜሪካ ነው አስራት ፋና

  • @batestars2198
    @batestars2198 5 років тому +4

    ኢትያጰዉ ሆኖ አቤ ከቤን ከመሀል አሰላ የሞያዉቅ የለም ግን ሁላችንም በድምጸ ነዉ ምናቀዉ ዛሬ በአካል ሳለየሁት ደስ ብሎኛል ጃሲዬ ተባረክ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +6

    ጆሲየ መልካም ሰው እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @በጺኪያ
    @በጺኪያ 5 років тому +5

    ወይ ጆስዬ የማትገባበት ቤት የለም ተባረክ አቤ ከቤ ከአሰላ የማያውቀው የለም በእርግጠኛ

  • @senaytabebaw2158
    @senaytabebaw2158 5 років тому +6

    አቤ ሁሌም እሬድዬ ስሰማ አቤ ከቤ ከአሰላ ሁሌ አስተያየት ስትሰጥ እሰማለሁ ዛሬ ደሞ እድሜ ለጆሲ በአይኔ አየሁ በጣም ትልቅ መካሪ ነህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ

    እናመሰግናለን ጆሲ
    አቤ ከቤ ከአሰላ የሚል ድምፅ
    ዋው ደስ ብሎኛል በአይን ስላየውህ ግን እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ወጣት ነበር የጠበኩት

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому +1

    ዋው.አቤ.ከቤ.ስወደው.ድምፁን.ጃሲ.እንካን.አደረሰክ.የሰው.ማኛ

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 5 років тому +3

    ዋው አቤ ከቤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሁሌም አዲስ አበባ እሪዲዎ አስተያየት ሀሳብ ሁሌም የምሰማው ድምፅ

  • @አዚየእናቷቀበጥ
    @አዚየእናቷቀበጥ 5 років тому +1

    አቤ ሥወዳቸው መልካም በአል ይሁንላቹ

  • @senaytabebaw2158
    @senaytabebaw2158 5 років тому +14

    ጆሲዬ እመብርሀን ትጠብቅህ እንባ አባሽ

  • @muhammadhasan9185
    @muhammadhasan9185 5 років тому +1

    Tnank U ጆሲዬ አቤ ከቤን ህፃን ሳለሁኝ በሬዲዮ ነበር ማውቀው በጣም ማደንቀው ሰው ነው። ስላየውት ደስ ብሎኛል።

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ጆሲ ምርጡ የእምዬ ኢትዮጲያ ልጅ ሠላምህ ይብዛልን አቤ ከቤ ከአሰላ መልካም አዉዳመት ይሁንላቹ ለሁላችሁም ህዝበ ክርስቲያን ሁሉ

  • @milikeyeabataliji1733
    @milikeyeabataliji1733 5 років тому +1

    Josye gerame sew asayekgn abe lay asela.....beye neber ahun selayewt 😀abe long live for u God blessed forever

  • @فلحانفلحان
    @فلحانفلحان 5 років тому +3

    ወይኔ አቤ ከቤን በጆሲ እንደ ሀውስ ቲቪ በምስል በማየቴ እግዝያብሔርን አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም አቤ ከበ ከአሰላ በእውቀት የተሞላ ለየት ያለ ሰው ነው ከአቤ ከቤ አስተያየቶች ከነ ማስረጃቸው ማብራራት የሚወዳደረው የለም ብል ማጋነን አይሆንም

  • @sofyaali3026
    @sofyaali3026 5 років тому +2

    ጆሲዩ ምርጥ ሀበሻ ሁሉም አርቲስት እንዳንተ የተቸገሩትን ቢጎበኙ ሀገራችን የተቸገርረ አይገኝም ነበር ሴቶቹ በፀጉርቤት ወንዶቹ ሀገር መዞሪያ መዘነጫ ገንዘባቸውን እየረጩቁራሽ ዳቦ የጠረረበት ስንት እያለ ፈጣሪ ይድረስላቸው

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 5 років тому

    ጆሴዬ እናመሰግናለን አቤን ስላስየህን

  • @appleh9839
    @appleh9839 5 років тому

    Wow Abe Kebe keasela betam emadenkew sew new yemastawose chilotaw yigermal enkuan teyekachihut lijum sitamir ye Asela Konjo Josiy melkam sew Egziabher Yibarkih

  • @hanitadese4011
    @hanitadese4011 5 років тому +3

    አቤ ከቤ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤️

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 5 років тому

      Fikir yazesh aydel abet enante yayacihutin mewded new ere metne

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 5 років тому +14

    *ሰላም ለሀገሬ ህዝቦች በያላችሁበት የአላህ እራህመት እና እዝነት አይለያችሁ **#ለተከበረው** ረመዷን ወር በሰላም ያገናኘን*

  • @اللهاكبر-ع1ظ8ط
    @اللهاكبر-ع1ظ8ط 5 років тому

    ስላየዉት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 5 років тому +6

    አቤ ከቤን 1993 ነው እኔ ሬዲዮ ማደማጥ በጣም እውዳለሁኝ ጥያቄ ሲጠየቅ አቤ ከቤ ከሰላ ይመልሰዋል ከዛ በጣም ስሙን በአይምሮ ይዤ አቤ ከቤ እላለሁ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 років тому +2

    አቤ ምርጥ ሰው እድሜ ይስጥህ

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 років тому +4

    ጆሲ የደሀ አባት የተረሱትን አስታዋሽ ኑርልን

  • @zenitseid5092
    @zenitseid5092 5 років тому

    አቤ ከቤን ስላየሁት ደስ ብሎኛል !! ጆሲ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው፡፡ በዚሁ ቀጥል ሰዎችን በምድር እያሉ ነው ማበረታታት እና ማድነቅ

  • @ታሊቫንታሊቫን
    @ታሊቫንታሊቫን 5 років тому +1

    ወይኔ አቤ ከቤ ከአሰላ ስደት ሳልመጣ የምሰማው ድምፅ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 років тому +2

    እውነት ጆሲዬ እኔ እራሴ ልጅ ሆኜ በራዲዮ አቀዋለሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @sentayehutelahun7091
    @sentayehutelahun7091 5 років тому +1

    Abe keba selayhuke betam desa beloinyale edmena tena yestik ena betam yemigermhu arihbu ekitatele nebare lemkerbute engidoche yemigerm teyaki setyaki abro yemenro sewo erasu enda ayakem hiwote tarkachun hulu zerizero now yemitykachu. Jossiya fitare yasbkehun hulu yasakaleki yethiopa yekorti ken lija geta yebarkik

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 років тому +1

    ጆሢ.ሥወድህምርጥ የኢትያ ልጅ

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 років тому +1

    አቤ ከቤ በ አካል አየንክ እድሜ ለጆሲ የስው ታሪክ እና ፍይል ስብሳቢ አቢ ከቤ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @Lena Dagm ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @tpullin40
    @tpullin40 5 років тому +1

    ልጆቹ ቆንጅዬዎችናቸው

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    አቤከቤ ዋውው በድምፅ ነው የማቃቸው ግን እሚመስሉኝ ያረጅ ትልቅ ሰው ነበር እሚመስሉኝ ጉድ

  • @chaltugaleta5812
    @chaltugaleta5812 5 років тому

    አቤ ከቤ ከአሰላ ጎበዝ ሰው ነህ ጥሩ እወቀት ነው ያለው መልካም ባእል

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 років тому +1

    አቤ ከቤ ከአሰላ😍 በድምፅ ነበር የማውቃቸው እድሜና ይስጥልን 🙏

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 5 років тому +1

    የሚደንቅ የመረጃ ሠው

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 5 років тому +1

    ጆሴዬ ምርጥ ሰው ነህ ተባርክልን!!

  • @matiamare6412
    @matiamare6412 5 років тому +3

    የሬድዬ ጥያቄና መልስ ጀግናው አቤ ከቤ ከአሰላ ሁል ጊዜም ሙሉ ጥያቄ በመመለስ የምናውቀው እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላ ቤተሰብህ

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 5 років тому

    Ewuyeee Abeye selayewuk betam desi belognal big respect Abeyee🙏🙏🙏😍😍😍

  • @አሰቱዩቱብ
    @አሰቱዩቱብ 5 років тому +1

    ጆሲዬ ስወድክ እግዚአብሔር አምላክ ሠላምህ ያብዛልህ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @Aldar Alarbi ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @987654321susu
    @987654321susu 5 років тому +2

    Thanks 🙏

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @Susu Joseyoney ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @ልጅነትዉበቴ
    @ልጅነትዉበቴ 5 років тому

    ግርማሞገስ ከአቤ ከቤ ዉጪ ያስጠላሀል ስወደዉ❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @ifujdjf1097
    @ifujdjf1097 5 років тому +5

    Wayne abe kaben ba mayate tadasichalehu isti indane yetadasate kale please like to

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому +1

      @Ifu Jdjf ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራል

    አቤ ያገሬ ሰዉ እድሜ ይስጥህ

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 років тому

    ትዝይለኛ ሠው.አላቀውግን አቤከቤ.ከአሠላ ሚለውን ትዝ ይለኛ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому +1

    ጆሲ. ምርጥ. ሰው.
    አቤ ከቤ. ያንተን አይምሮ. ሳስበው. ይገርመኛል ።።።

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому +1

      @My Name ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee8831 5 років тому

    አቤከቤ ያገሬ ልጅ ነው አገሬ አሰላ እወድሻለሁ የትውልድ አገሬ መቼም አረሳሽም ብዙ ላይፍ ያሳለፍኩብሽ ነሽ ጥሩም ባይሆን

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 років тому +1

    Abi beretalin wedu abata yehagera sew

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 5 років тому +2

    ጆሢ እንደአምላክ ፍቃድ ለቅዱሥ የዩሀንሥ ከኢንጅነር አቶ ሥመኝው በቀለ ቤተሠብ ጋር ሆነህ በአሎን እደምታሣልፉ ተሥፋ እናደርጋለን
    የአምላክ ፋቃድ ይሁን ሀገራችንን ሠላም ያደርግልን!!!

    • @bertukanyosef231
      @bertukanyosef231 5 років тому +2

      እውነትሺን ብለሻል እህቴ
      አላህ ለጆስዬ እድሜ ይስጠው

  • @senaynekun1878
    @senaynekun1878 5 років тому

    Josey THE GREAT

  • @ዙርፌገመቹ
    @ዙርፌገመቹ 5 років тому +1

    OOh! abe ysafre lij I'm proud of you

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 років тому +1

    ወይ አቤ ከቤ ሰው ነው እንዴ ክክክክክ እውነቴን ነው እኮ ? እግዛብሄር ያሳካልሀል ምክንያቱም አስቂኝ ጭውውት ስለሆነ በርቱ አንተና ቤተሰቦችህ ጆስዪ እናመሰግናለን

  • @lemlemhurisa880
    @lemlemhurisa880 5 років тому +2

    ዋው ጆሲ አገር ስለሄድክ ደስ አለኝ!!

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @Lemlem Hurisa ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    አርሂቡ ላይ እግዳ ሲቀርብ የህይወት ታሪካቸውንም የእያንዳንዱን ይናገር ነበር አስታውሳለሁ

  • @yualhayle3079
    @yualhayle3079 5 років тому +2

    Jociy leafalagnet ene yfelgalew adres ngtey ye agote yfelgelew

  • @eyeruss3881
    @eyeruss3881 5 років тому +2

    ጆሲ ተባረክ አንድ ነገር ግን የሙዚቃውን ድምፅ ቀነስ ብታደርጉት ሰወቹ እሚያወሩትን መስማት አንችልም በጣም ይረብሻል

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @Mekonnen Eyerus ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

    • @salamserak2892
      @salamserak2892 5 років тому

      ጆሲ የጠፍን ፈላጊ የሁሉ አባት እግዚያብሔር ዘመንሕን ይባርክልሕ

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 5 років тому +1

    Josiye enamesginln hagerchin simexki

  • @temseganamelaka1750
    @temseganamelaka1750 5 років тому +1

    Woowww ab keba selayehachu des belonal kelba new yemewadachu demo asela yemetenor nbar yememselan

    • @ትዙ
      @ትዙ 5 років тому

      ልቡ ካማረ ይበቃል ሽኮሪና

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 5 років тому

    አቤ ከቤ የእውቀት ሙሉ ስው

  • @woinurge3663
    @woinurge3663 5 років тому

    ወይ ጉድ እሚመስለኝ አቤ ከቤ በጣም ወጣት ነበር እንዲውም ምንም አይልም

  • @ganettolcha1813
    @ganettolcha1813 5 років тому

    jos mirx sewu

  • @hanamaria4250
    @hanamaria4250 5 років тому

    ጆሲ ማኛ አቤ ከቤ ምርጥ ሰው

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 5 років тому +1

    የሚከርመው ሁለት ይመሥሉኝ ነበር አቤ እና ከቤ ይመሥለኝ ነበር በራሤ ነው ያፈርኩት😭

  • @mesayketeamimimi3407
    @mesayketeamimimi3407 5 років тому +1

    abee keba Enkuan adersak 1ken asela sukuset aychak bera zarem selayuek dessss belognal gosiya telk sew

  • @hilinaermiyas6227
    @hilinaermiyas6227 5 років тому +2

    Abe kebe ke asela selayehut des alegn

  • @ሊሊሉሉ
    @ሊሊሉሉ 5 років тому +1

    አቤ ከቤ ከአሰላ

  • @hayufikir6220
    @hayufikir6220 5 років тому +1

    Wow mayet kemfelgaw andu new

  • @genetgebremichael8155
    @genetgebremichael8155 5 років тому +2

    ኣቤ ከቤ ሁለት ሰው ይመስለኝ ነበር ለካ ኣንድ ሰው ነው

  • @lexarmicro5822
    @lexarmicro5822 5 років тому

    Woow Josiyee Xuruu sawu

  • @sarahagos2584
    @sarahagos2584 5 років тому +1

    Abie kebie ke asella

  • @rakiggcgfyhhygb7942
    @rakiggcgfyhhygb7942 5 років тому +2

    ጆሲዬ እኔም ከስደት ስመለስ እንደ ምጠይቀኝ ምኞቴ ነው

  • @emanemu7114
    @emanemu7114 5 років тому

    አቤ ሚገርመኝ የሬድዬ ጣቢያ ስልክ አይገኝም ለሱ ግን ....መጣራት አለበት

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ

    አቤ ከቤ ከአሰላ

  • @salammar7217
    @salammar7217 5 років тому +1

    ውይ አቤ ከቤ ሰወድክ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @Salam Mar ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 5 років тому +1

    በኢትዪጵያ ውስጥ የምርቃት በለጽገ ሰው ብኖር ጆሲ እና ጂሲ ነው

  • @አዱኒያብላሽ
    @አዱኒያብላሽ 5 років тому

    ዉይ በድምፅ ይማቀዉ ከቤ በአካል አየሁት
    ጆሥየ የኔ ቅን አላህ ይህክ ያገልቤ

  • @zdrd5318
    @zdrd5318 5 років тому +3

    አቤ ከቤ ከአሰላ ከባድ ሰዉ

  • @nakeazahid5193
    @nakeazahid5193 5 років тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @arangwdiashara8325
    @arangwdiashara8325 5 років тому +1

    ጆሲ ትልቅ ሰው

  • @merinahabeshewit9056
    @merinahabeshewit9056 5 років тому

    Josi edime yestln

  • @ffdd2397
    @ffdd2397 5 років тому +1

    Ye zawotr admachachin abe kabe 😄😄😄 yilal seifu fantahun

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 5 років тому

    ጎሽ ጆሴ በውስጤ ያለውን ጥያቄ ስለጠየክልኝ አመሰግናለሁ።

  • @salwasantayo2260
    @salwasantayo2260 5 років тому

    Jose The femsit man from Ethiopia 🇪🇹

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому +1

    ግርማ ሞገስ ያለው ሰው ነው አበበ ከበደ።

  • @lemlemhabeshawet9451
    @lemlemhabeshawet9451 5 років тому

    Abe kabe bafet radio lay astayayet sesatu new mawukachew lamejamera gize new yayewachew

  • @zaratube608
    @zaratube608 5 років тому +1

    Abe keb tezaye neki

  • @onelove809
    @onelove809 5 років тому

    Le eid degmo Haj Aliba yakoben entebkalen ke chelenko

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 5 років тому

    Abe yehagere sawu like

  • @ethiopia6160
    @ethiopia6160 5 років тому

    Seferen ayehut haha abe teru new seris

  • @አርሴማቅድስት-ከ4ገ
    @አርሴማቅድስት-ከ4ገ 5 років тому +1

    Abe ygere lij

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 років тому

    ጆሲ 1ኛ

  • @metumetu4404
    @metumetu4404 5 років тому

    jose mndnew demo yelbskew ye Bangladesh goromsa mslk

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    ጆሲዩ እደው እዳንተያለ ሰው አያሳጣን እውነት አቤ ከቤ በኤፍኤም ሁሌም አትቀርም ጥያቄ ሲመልስ እውነት ሱስ ነበርክ

  • @esmizeesmize531
    @esmizeesmize531 5 років тому +2

    አቤ ከቤ ተንቀሳቃሽ ላይ ብረሪ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 років тому

      @esmize esmize ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 років тому +1

    Abe kebe yegna jegna 😍😍😍😍

  • @seadaseada1457
    @seadaseada1457 5 років тому +1

    wow abe kebe ke asela be tyake ena mel fm lay astawsehalehu

  • @ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ

    ጆሲየ አውነት ለመናገር ልብስህ ኣያምርም