ራሴን ላጠፋ ነበር አስከሬን የገነዝኩት እኔ ነኝአምላኬ ትችላለህ .....ርቦኛል እንጀራ ስጭኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @yilmademissie1018
    @yilmademissie1018 11 днів тому +3

    ሚድያችሁ የድምጽ ጥራት ይጎድለዋል ይስተካከል።

  • @yilmademissie1018
    @yilmademissie1018 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር አንዱን ለማዳን ሌላውን ይወስዳል ለአንዱ የንሠኃ እድሜ ለመስጠት ሌላውን በጽድቅ ይወስዳል በቁም አጋዥ ረዳት የለኝም ሲል ደካማ መስሎ የሚታየውን በሞቱ አጋዥ ቀባሪ አዘጋጅቶ በክብር ይወስደዋል።
    መንክር እግዚአብሔር !

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 12 днів тому +2

    ❤ሼር ሼር ❤ላይክ ለማድረግ ምነው ከበደን ?❤?❤?❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @DerejeNegash-j6w
    @DerejeNegash-j6w 12 днів тому

    @Afework እግዚአብሔር ያክብርልን። በጎ ነገር ከበጎ ህሊና ይወጣና ከበጎ ነገር ጋር ይተባበራል።

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 12 днів тому +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ላደረገ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbershibru
    @menbershibru 12 днів тому +1

    በእውኑ ለሕግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ ????

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 12 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @birhanugebrab1091
    @birhanugebrab1091 7 днів тому

    ድምጽ