አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለወቅቱ ፖለቲካ ምን ይላሉ? ከ120 ደቂቃችን ጋር ቆይታ አድርገዋል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 165

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 6 років тому +18

    ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ አቶ ቡልቻ ንግግርዎት የማይጠገብ ነው ረጅም እድሜ እመኝልዎታለሁ

  • @AhmedMohammed-rt9jh
    @AhmedMohammed-rt9jh 6 років тому +16

    ኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ኢትዮጵያ አንድ ሀገር እንደ አሜሪካ እንደ ኢንጊሊዝ ትልቅ አባባል ትክክል እድሜና ጤና አላህ ይስጦት ታላቅ ሰው

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 6 років тому +36

    አቶ ብልቻ እረጀም እድሜ እንመኝሎታለን እደርሶ ያሉ ትልቅ አባት ኢትዮጵያችን ያስፈልጋታል እኖዶታለን እናከብሮታለን እግዛብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @tmtafese
    @tmtafese 6 років тому +26

    አርቆ ማሰብ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት

  • @rabbiallah2777
    @rabbiallah2777 6 років тому +23

    ምነው በቪዲዮ ብታሳዩን ይሄን ታላቅ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

  • @degendegen78
    @degendegen78 6 років тому +20

    አቤት ትልቅ ሰው. !!! አናተን ባለማክበራችን አዲሱ ትውልድ ፈተናዉ በዛ ::

  • @mesfinethio9284
    @mesfinethio9284 6 років тому +20

    እግዝአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት ! ቅንና መልካም አባት ኖት::

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 6 років тому +5

    ታላቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው።እድሜ እና ጤና አግኝተው የሚመኟትን ታላቅ አገር ለማየት ያብቃዎ ።ለኢትዮጵያ ለሠሩት መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 6 років тому +9

    እንዲህ ንገሩልን የኔ እባት በጣም እናመስግናለን!! ምንግዜም እንድ ኢትዮጵያ ኑሩልን 💚💛❤️
    እድሜ ይስጠዎት 🙏🏾
    ታላቋ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🏾

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 6 років тому +11

    አቶ ቡልቻ ከማከብራቸው ሰዎች መካከል አንዱ አቶ ቡልቻ ናቸው ምርጥ ኢትዮጰያዊ ኦሮሞ እንደው እነዳውድ ኢብሳን ቢያስተምሩልንን

  • @lemnbizuayehu6963
    @lemnbizuayehu6963 6 років тому +15

    RESPECT RESPECT RESPECT OBBO BULCHA ETHIOPIA NEVER EVER FORGET YOU THE TRUE ETHIOPIA

  • @memesentayew9249
    @memesentayew9249 6 років тому +19

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ታላቅ ሰው 💖💖🙇🙇🙇

  • @temesgenmeskerem6071
    @temesgenmeskerem6071 6 років тому +15

    እግዛብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @sisaywoldeyohannes8321
    @sisaywoldeyohannes8321 6 років тому +7

    የሰውን ምላሽ አንብቤ ሰው ሁሉ ምን ያህል አንድነቱንና ፍትህን እንደሚፈልግ ገረመኝ ። የሰላም አምላክ ሰላሙን ይስጠን!!?

  • @awlachewtekeleendreyas3839
    @awlachewtekeleendreyas3839 6 років тому +1

    እንዲህ ያለውን ታላቅ ምክር መስማት መባረክ ነው። ክብርት ይስጥልን ለታላቁ ኢትዮጵያዊ!!

  • @ኧረበጭራሽመተራቅየለበትም

    አድህ አይነቶችን ያበርክትልን ለርሰወም እድሜ ይስጥልን

  • @fanutnguse9966
    @fanutnguse9966 6 років тому +34

    ትክክልኦሮሞነቴ፡እትዮጰያነቴ፡ነዉ

    • @talemm
      @talemm 6 років тому

      Fanut Nguse Meles Zenawi has said that

    • @Addisatter
      @Addisatter 6 років тому

      Well said! Same here

  • @demiseshetu5443
    @demiseshetu5443 6 років тому +20

    Long live for this respected man

  • @derejehilegorges3519
    @derejehilegorges3519 6 років тому +1

    አቶ ቡልቻ ለህዝ የታገሉ ምርጥ የኦሮሞ ልጅ ናቸው !!

  • @sofyahussen58
    @sofyahussen58 6 років тому +2

    አቶብልቻ በአንድነት የሚምኑ ንጡህ የኢትዩጵያ.አባት ያቆይልን

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ

    እድሜ ይስጦት አቦ ።

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 років тому +26

    *"ደሞ እኔ ኦሮሞ ነኝ እንደምታውቂው ፥ እሳቸው (ግ.ቀ. ሃይለ ስላሴ) በዚህ ጉዳይ ፡ ምንም ስሜት የላቸውም። ኢትዮጵያዊ ፡ ኢትዮጵያዊ ነው!"*
    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
    ባለፉት ሰላሳ ዓመታት ፡ ፋናን ጨምሮ በራዲዮና በቴሌቪዥን
    ስንት ውሸት ፈበረካችሁልን!
    *ዕቡይ ስብሃት* ኢትዮጵያን እኛ ነን የሰራናት
    እስኪለን ድረስ!

    • @weliamabrahamayele8012
      @weliamabrahamayele8012 6 років тому +1

      ወይኔ እግዛብሔር ፈፅሞ ይማሮዎት።

    • @eluelu6166
      @eluelu6166 6 років тому +1

      የሚያናድደው እንደዚህ በአካል አይቶ የተሰጠን ማስረጃ ትቶ በተረተረት ታሪክ አገር ካላፈረስን የሚሉት ነው። የነዚህ ተረትተረት አባት ከነበሩት ደግሞ አንዱ ፋና ነው።

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 6 років тому +1

      This is the second time when I hear from Mr. Bulcha about Hailselsa. He never ever changed his word he always said that. Mr. BULCHA VERY RESPECTED AND EDUCATED PERSON IN OUR COUNTRY....GOD CONTINUES TO BELESS HIM.

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 6 років тому +1

    እግዚ አብሔር ከዕድሜ ላይ ዕድሜ ፈጣሪ ይጨምርልዎት ኢትዮጵያ ማለትዎት ለትውልዱ እንዴት ደስ ይላል ለወንዛችን ለህዝባችን ሠላም ይስጥልን አሜን።

  • @ኢትዬጲያዊትካሳ
    @ኢትዬጲያዊትካሳ 6 років тому +5

    እባኩዋትን አቶ ብልቻ አባባ ዳውድን ምከሩልን። አሸባሪነትን ትተው ይህን የከሰረ የኦነግ ፓለቲካ ባግባቡ ቢመሩነ ለአብያችን ሰላም ቢሰጡልን???????

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 6 років тому +1

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ምርጥ ኢትዮጵዊ እንወዶታለን እግዚአብሔር ይማሮት እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @ermiasheiy1397
    @ermiasheiy1397 6 років тому +1

    እዉነተኛ የታሪክ ምስክር እግዚአብሔር አያሳጣን እድሜ ከጤና ያድልልን አባታችን

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 6 років тому +2

    ትልቅ ሰውናቸው አቶቦልቻ እድሜ ይስጦት

  • @daniboy1577
    @daniboy1577 6 років тому +1

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በጣም ብልህ እና ቅን ሰው ነዎት ሁሉም እንደ እርስዎ ቢሆን ጥሩ ነበር እ/ር ረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይስጥዎት አባቴ

  • @shalomyoo
    @shalomyoo 6 років тому +2

    Gash Bulcha you are the best father politician and pure Ethiopian man, you are the man who speak directly without any compromise. May Gd bless you and give you peaceful years ahead...

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 6 років тому +16

    ትልቅ ሰው

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 6 років тому +8

    They make me cry God bless you sir.

  • @selamleethiopia2259
    @selamleethiopia2259 6 років тому +1

    Enen yene abat fetari cherso ymarot enkuan aterefewot 😍😍😍😍😘

  • @hannafereethiopia3937
    @hannafereethiopia3937 6 років тому +1

    የኔ አባት እድሜ ይስጥዋት እንደዚህ አይነት ሰው ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 6 років тому +1

    አባቴ አቶ ብልቻ ምርጥሠው እኛልጆቸኦእንወደወታለን።እናከብረወታለን ።ለምንቢሉ የኔአባት ፀባይ ነውየያዙት ።አባቴእድሜ ጤናይሥጥልን ።

  • @mz4290
    @mz4290 6 років тому +4

    ፈጣሪ ጤና ይስጠዎት :: ጠያቂዋም ለዛሽ ጥሩ ነው::

  • @eliasbekele4531
    @eliasbekele4531 6 років тому +2

    ሀገራችን ካፈራቻቸዉ ምርጥ ሰዉ እኝ ናቸዉ

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 6 років тому +8

    God bless you I pray for you God give you long life you're the best man

  • @sofyahussen58
    @sofyahussen58 6 років тому +2

    አቶ.ብሊቻ አረጁም እድሜይስጥሁ ንጡህ ኢትየጵውይነሁ

  • @ለከልሀምዱዚድ
    @ለከልሀምዱዚድ 6 років тому

    እኔን አቶ ቡልቻ እግዚአብሔር ይማሮት በጣም ነበር የምወዶት የማደንቆት የማከብሮት!! እድሜ እና ጤና ይስጦት!! ከሚዲያ ሲሪቁ የት ሂደው ነው ብዬ ሳስብ ነበር።እኔ የእርሶ ፓርቲ ደጋፊ አይደለሁም ግን እርሶን እና አቶ መረራ አደንቃለሁ!! እኔ ኢትዮጵያ ትግራወይቲ ነኝ የህውሐት ደጋፊ ነኝ።ቢሆንም እወዶታለሁ አስተዋይ አባት ስለሆኑ!

  • @teddygecho3592
    @teddygecho3592 6 років тому

    ታላቅ ሰው ከትልቅ እስተሳሰብና ቅንነት ጋር እውነተኛ የፖለቲካ ሰው እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን ኢትዮጵያ እንደ እርሶ ያለሰው ከምንም በላይ የሚያስልጋት ግዜ ነውና።

  • @yonaszewdu9130
    @yonaszewdu9130 6 років тому +3

    Old wise man said the truth about Meles!

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 років тому +6

    ኢትዮጲያዊነቴ እና ኦሮሞነቴ ተጋጭተውብኝ እነሱን ለማስታረቅ ሽምግልና የተቀመጥኩበት አድም ቀን ትዝ አይለኝም!!!

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 6 років тому +3

    Ato Bulcha may God bless you. Yes Ethiopia need you. Love and peace
    Long live .

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 6 років тому +1

    አቶ ቡልቻ የፓርላማው ቅመም ነበሩ በጣም እወደወታለሁ ፣አሁንም ዳግም ተመርጠው እንድናየወት እንፈልጋለን ፣እ/ር ሙሉ ጤና ይስጠወት ።

  • @he5896
    @he5896 6 років тому +9

    He is Great and super mindfull person.

  • @wome8375
    @wome8375 6 років тому

    እረጅም እድሜ ይስጦት በጣም ን ሰው እንደኔ እንደኔ የመንግስት አማካሪ ቢሆኑ ደስ ይለኛል::

  • @gerigetahun3741
    @gerigetahun3741 6 років тому +2

    Great man. Egzeabher yemarwot. Real ethiopian. We need a person who tells the realiality and true story about ..........

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 6 років тому +1

    Ewodotalehu Ato Buchanan Demekissa. Endemin senebetu? Seytan dil siletenesa enkuan des yalewot.

  • @tsegewoubewendem
    @tsegewoubewendem 6 років тому +1

    የአንድ ኢትዬጵያውይነት ፍቅርዎና ምኞትዎ ያስደስታል።

  • @mengamenga9843
    @mengamenga9843 Рік тому

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት የሰባተኛ ሰው አስቸገረን አገርእን ሌፈርስ ነው እባኮት ምከሩልን

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 6 років тому +3

    I appreciated! He's great man in Ethiopian history.
    God bless you!

  • @brutawithabtesilassie5428
    @brutawithabtesilassie5428 6 років тому +1

    ትልቅ ሰው ብዙ የተማሩ በዚያው ልክ የሚያውቁ የተገነዘቡ የዘመኑ መሆን እንደዚህ ነው:: እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ጨምሮ ይስጣቸው:: ከኝህ ሰው መማር እጅግ ጠቃሚ ነው::

  • @solomontadele9166
    @solomontadele9166 6 років тому

    Why are we Ethiopian people lacking this kindness, polite, respectful and honesty even at this time and days?

  • @WeldeyesusWeldeyesus
    @WeldeyesusWeldeyesus 4 роки тому

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር

  • @soliyan
    @soliyan 6 років тому

    እንደነዚህ ያሉ ትልቅ ሰወች መለስን ጠንቅቀው ያውቁታል ያሰቡት ይሳካሎት በአንድነት ስለሚያምኑ

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 6 років тому +1

    Tebareku gashe bulcha demeqsa
    Edme ke Tena gar yestelin.

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 6 років тому

    ክቡር ቡልቻ ደመቅሳ እንካን እግዛብሄር አተረፈዎት፡፡

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 6 років тому +2

    ምርጥ ኦሮሞ

  • @kasethlegesse3850
    @kasethlegesse3850 6 років тому +1

    Egizabhure edmna Tena yestwete🙏🙏🙏 😍😍😍

  • @misikirkassaw5748
    @misikirkassaw5748 6 років тому +1

    አንድ ኢትዮጵያ!

  • @hageremam2123
    @hageremam2123 6 років тому +4

    Abate betami nw yemiwedot egizabher ragim edme ena tena yistoteh.

  • @rohamagodislovejon4865
    @rohamagodislovejon4865 6 років тому +7

    batam batam talek sawu oooooooo idemna tena chamero chamamiro yistut
    oromo iko muhur new😍

    • @mustefamuzeyen879
      @mustefamuzeyen879 6 років тому +1

      Ewunet lareso 1000 amet binoru megnota new❤️❤️❤️

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 6 років тому +3

    Obbo Bulcha, thank you about your opinion on HM. Haile selasse who was a genuine Ethiopian - Educating people like Bulcha Demekessa, Goshu Welde, .....but we the so called student movement betrayed HM. Haileselasse and brainy Ministers and finally exposed them to hooligan army members like Mengistu Haile Mariam. Honest and genuine people of Ethiopia will always remember their contribution in building the country.

    • @alamufg7819
      @alamufg7819 6 років тому

      Wow ur the great man long life God bless you.

  • @solomontadele9166
    @solomontadele9166 6 років тому

    True political figure, I wish you long live Sr.

  • @IlSd-i3p
    @IlSd-i3p 2 місяці тому

    አቶቡልቻአ ደመቅሳ ሰንበቱ ስለእውነት ኖሩዋአል ሰረተዋአል ለኢትዮጵያአን ህዝብ እውነት በተጠማአበት ሰአት እውነትን ተናአግረዋአል ክብረእናአ ምስጋአናአ ይገባዎሆቶአል

  • @4500mila
    @4500mila 6 років тому +1

    Thanks Ato Bulcha.I have great respect for you, live long.

  • @ahmedsurur8396
    @ahmedsurur8396 6 років тому

    Obboo Bulcha, You are realy embele to ETHIOPIA! !! I'm very proud of you. God Bless You !!!! Thank you my sister for your undeserved effort to hear us this Genuine and rock hero Ethiopian, Bulcha Demeksa.

  • @bg9694
    @bg9694 6 років тому

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ እናመሰግናለን!
    ክብር ለርሶ ይሁን! እኛ ልጆችዎት ትናንትም ዛሬም ነገም እናከብሮታለን! ለሀቅ የሚኖሩ ትልቅ ሰው እንደሆኑ በንግግሮት ማወቅ ይቻላል።
    ለምሳሌ : አቶ መለስ ብልህ ነበሩ ሲሉ ምንም አጠያያቂ አይደለም ይህን ሲሉ ሀቁን መናገር ስለፈለጉ ነው በርግጥ አቶ መለስ አለም ያወቃቸው ብልህ ሰው እንደነበሩ አለም ጠንቅቆ ያውቀዋል።

  • @selamawitghebre1778
    @selamawitghebre1778 6 років тому

    Obo Bulcha God bless you! Ethiopia lezlalem tenure ande izeb ande Ethiopia!

  • @birhanumeless8056
    @birhanumeless8056 6 років тому +1

    አቶ ቡልቻ የሚያስታውሰኝ ነገር ቢኖር የፓርላማ ክርክር በተለይ አቶ መለስ ታላቁ መሪ በነበሩ ጊዜ

  • @tsedalemariam7920
    @tsedalemariam7920 6 років тому +2

    Sile Hailesselassie yetenagerutin le Zeregna Oromo hulu massamat neber!!!

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    እድሜይስጠወት

  • @aregaaweke2180
    @aregaaweke2180 6 років тому

    THANK YOU MR BULCHA!! i WISH YOU LONG LIFE. GOD BLESS ETHIOPIA.

  • @ferihayousuf4927
    @ferihayousuf4927 6 років тому

    "Thank you for making me see Ethiopia in you!"
    I hope some people learn from you Mr. Bulcha!
    God bless you!!!!!!!!

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 років тому +1

    please Give him huge

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 6 років тому +1

    ምርጥ ኦሮሞሠው ነው ።

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 6 років тому

    ታላቅ ኢትዮጵዊ ምሁር ዕድሜና ጤና ይስጥልን . የጋዜጠኛዋም ትህትናና አቀራረብ ግሩም ነው

  • @feeneetigudaata4204
    @feeneetigudaata4204 6 років тому +3

    Bagaa waqaayyoo siin basee. 💚💚

  • @Aman-ks2zn
    @Aman-ks2zn 6 років тому +2

    ታላቅ ሰዉ ትልቅ ስኬት።

  • @ahmedeensaeed991
    @ahmedeensaeed991 6 років тому

    Great leader of justice for the 'marginalized' people of Ethiopia. Hope you will succeed to be Ethiopia's PM one day.

  • @MohamedAhmed-nf8ch
    @MohamedAhmed-nf8ch 6 років тому

    Ato bulcha the Best person all the time at this age 84 he know what is wrong and wright he is the true Ethiopian.I Wish Him All The Best.

  • @እሩሃማግርማ
    @እሩሃማግርማ 6 років тому +1

    እግዚአብሄር እንኳን አተረፎት

  • @wubalemteklemariam7047
    @wubalemteklemariam7047 6 років тому +1

    Real Ethiopian may God bless you

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 років тому +1

    this is Dr.Abiy profet

  • @blackman9558
    @blackman9558 6 років тому +1

    you are really smart n lovely person!!! we love you so much!!!

  • @asefadamaw111
    @asefadamaw111 6 років тому

    Bulcha Demeksa, is a pillar for unionism in Ethiopia.

  • @tedo7227
    @tedo7227 6 років тому +1

    God bless you!!

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 6 років тому

    I know personally Mr. Bulcha Demekssa as well as his entire relatives I have very close friendships since from my childhood. Very respected family I have never known before . Mr. Bulcha I wish you long lives with your entire family.

  • @lemlemtadese1480
    @lemlemtadese1480 6 років тому +3

    Ato bulcha demeksa betam mirt sew not egziabeher erejim edme yistot.

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 6 років тому +3

    inkowan egziabiher aterefot ato Bulcha. rejim edmena tena emeghlotalew.

  • @gashawtamre
    @gashawtamre 6 років тому

    Thank you obbo bulcha for your service . & also please gave advice for those a few Ethiopian radical & arrogant politician!!!!!!! We Ethiopian people wish you Long life. Got bless you!!!!!!!!!!!!!

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 років тому +1

    wow I Love you you are main my man

  • @sabaalemshewit1341
    @sabaalemshewit1341 6 років тому

    fetari edimye yesetote.telke sew!

  • @mamomammo3232
    @mamomammo3232 6 років тому +2

    Batam naw das yelal telek saw note egzabhar edeman tana yestowt Ethiopian lazalalm tenure

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 років тому +1

    wow this is the man

  • @mamebedada5851
    @mamebedada5851 6 років тому +1

    Respect!!!

  • @harertaabraha2969
    @harertaabraha2969 6 років тому +1

    batam dink sew btam des yelalu bzhe bakerew gizewa tena edme yestote

  • @tegalmbetametlekethemerttb3494
    @tegalmbetametlekethemerttb3494 6 років тому +1

    Wyee ato bulcha woow

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 6 років тому +1

    Respect!

  • @genetabdi2742
    @genetabdi2742 6 років тому

    Egzeabher edmay seto Yanurot nurulin Amen !