no dought bp step by step will prevail.because the fendemental question of ethiopia can only be answered by bp. so i say long live abey. . i send to dr aby this meesage .mr aby please dont frastrate, insist, insist, insist and again insist because ur program is the altimate solution.
I am sure Bulcha does not dare to denounce Oromo movements that paid prices in the name of their people.He was taking his time in the metropolis, while these people were paying the ultimate prices in their life. Good to respect the past.
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት
አባባዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኖት እናመሰግኖታለን
ጤና ይስጥዎት ከእድሜውም ይጨምርልዎት አባታችን
እንደዚህ እይነት መካሪና አባት ይብዛልን እድሜ ይስጥዎት ፈጣሪ!!
@One for all Love tsehayma btakom nw ya hulu hizb bederg yetechefechefw😔😏😏
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ እድሜና ጤና ይብዛልዎ።
ታላቅ የ ኢትዪጵያ እባት እግዚያብሄር ጤናዎትን ይጠብቅ
እግዚአብሔር ይባርክዎት የአገር ዋልታ
ክብር ለታላቁ አባታችን ቡልቻ ደመቅሳ!!!
እድሜና ጤና ይስጦት ፡ መኖሮት ለአገር ክብር ነው ፡!!!
እግዚአብሔር አምለክ ራጅም እድሜነ ጤነ ይስጦት አባታችን
ድንቅ ነው'!!!❤️🙏
እግዛብሔር እረጅም ዕድሜናጤና ይስጥወት!
ምርጥ አባት ኖት።እንደማንም ምሁር ነኝ ባይ በገንዘብ የማይሸጡ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ።እድሜ የሚሰጥ ቢሆን ሳልሰስት እሰጦት ነበር።የማቱሳላን እድሜ ይስጦት።አሜን።
ቅን አባት አቶ ቡልቻ ጤና እድሜ ይስጦት
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦዎት አባታችን
እንደናንተ ያለውን እውነቱን የሚያውቀውን እድሜ ይስጥልን!!
ቅን ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባባ ቡልቻ!
እረ አታድክሟቸው በዚህ እድሜ እንደዚህ የምታስለፈልፏቸ ግፍ ነው
ከኦሮሞ ባለ ሀብት ሙህር በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩ ሀገር ወዳድ ሰው መሆናቸው ሰው ሁሉ ያውቃል
ዶ/ር አብይን ስላሞገሱ ሚዲያው ሁሉ ሊያስለፍልፍቸው ነው እንግዲህ ፈረደባቸው ትንሽ እረፍ ብለው ነበር።
You maybe right but it's good for him to Express himself....To some one some one too .Talk ....
እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።
እንወድሃለን እንዲህ አይነት ንግግር ነው እኛን የሚያንጸን። ኦሮሞ አማራ ትግሬ ጉራጌ ወላይታ ጉሙዝ የአንዱ የመኖር ሕልውና በአንዱ ተደግፎ መሆኑን የሚነግረን እንደርሶ ያለውን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን።
እረጂም እድሜይስጥዎት።
Amen
መልካም ስራ ስለ ስሩ እግዚአብሔር አምለክ። አውቆዬት አሁንም ሽህ አመት ነሩ
እድሜ ይስጦት ጤናዎን ይመልስሎት መልካም አባት ክፋ አይንካዎት 🙏🏾
Long life father. We need like u to guiding and gives us advice. Thank u.
Mr Bulcha is a matured, genuine and non racist intellectual. That is why the Almighty God gave him long life.
It's TRUE 100% this very mature and genuine. Long live we love him.
የኔ አባት ሲጣፈጡ ኡፋ❤😘👌
May God bless u Ato Bulcha (in generally golden speech) and I wish u long life
እግዚአብሔር ያኑርልን የማናውቀውን የምናውቀውንም በሚገባ ለሁላችን የሚሆን ነው የነገሩን በርግጥ መልካም መሆን መልካም የሚመኝ ያውቀዋል ምክንያት ምኞታቸው ነውና እግዚአብሔር ሰላሙን ይብሃል አሜን
ክቡር አቶ ቡልቻ ! በንጉሠ ነገሥቱ ዘመን ትልቅ የስራ ድረሻ የነበሮት ቴክኖክራት ፤ ቢሮክራት ፤ ኢኮኖሚስት ፣ ነበሩ . እስቲ አንድ መጽሐፍ ይጻፉ ።
አይ ዕድሜ ለሌላው የሚለገስ ቢሆን ትንሽ ከራሴ እቆነጥርላቸው ነበር
እድሜ ይስጥልኝ ከልብ ነው የማከብሮት
አባታችን እድሜ ይሰጦት
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የአገር ኩራት
ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአባታችን
Wow wow wonderful person in ethiopia. I am so excited!!!
የሀገር ዋርካ።
PM Abiy is my choice!
Yes, Abiy is smart. We love him.
Is there such kind of blessed person in my country? I hope to see more intellectual and blessed scholar like you.
እርሜ ከጤና ጋ ይስጥዎት አባቻችን !!
ምርጥ ሰው
ባያረጁብን
@Yehuna Belu @ወያኔ ሌባ አብይ ሞቶ ይበልጥሻል
YES DEFINITELY WE WILL GIVE OUR LIVES 👏🏼👏🏼💪🏼
እኔም የኦሮሞ ተወላጅ ነኝ፣ የሚሉትን እስማማለሁ
Enamesegenalen nurulin
Yes yes your absolutely true 👌👌👌🙏
የኔ አባት። እረሶነ። ሳሰብ። ትንሸ። እጽናናለሁ። ኦሮሞ ነት። እደማያሳፈረ። እንደሌሎቹ እማ። ቢሆን። አሳፋሪ ብሔረ። እደ ኦሮሞ። በአለም ላይ የለም
oromonetn ahununu tatbesh aslekkiw meshekem kakatesh
Bemetawekiyashm yhun bepasport
Sijemer yeoromo chekagn yelem oromo sle hone bcha yetebedele hnji
Yekatit 12 yemizekerut abrha deboch moges asgdo abera leta hzb lay bonb slewereweru hna Ethiopia hzb netsa lemawtat sletagelu new
Kkkkkkkkkk semahtat teblew awlt yekomelachew hna hule beyametu yemizekerut sle gedelu hna sletegedelu hnji sletemosheru aydelem
Asia Al, kehulum zer atfi ale. Bezer meferej tegebi aydelem. Sele oromo kifu yeminageru alawakiwoch nachew. Ene oromo aydelehum. Neger gin oromowochin awkalehu. Betikit koshasha simachew ayebelash.
Asia Al
Anchi yeshermuta lij,yedegami lij,yetabash tawkiwalesh oromon ; ekekam, oromo tuba bahel ,ken hizb new
@@yonasgg9816 Kkkk
Yemeni. Satehon. Ayikerm men. Asdebeh? Hahahaha
@@asiaal3255
Yetela chinkelat say yenedegnal weleye negne ena beka yenedegnal🔥🔥🔥🔥
Such an honest brilliant man.
God bless you
Waaaw, nurulign
Must be appointed as a Senator... by the Parliament or else...
What's senator? There's no Senate in Ethiopia.
It will come soon. We are copyright. U will see the coming years. God bless all.
Long live OBO bulcha
አረ ጉድ ነው ሀገሪ እንደዚህ አይነት ሰወችም አሉት ኦፈኩን መስርቶ
አብይን የሚደግፍ ከ ትልቅም በላይ ትልቅ ሰው በ ኢትዪጽያ ታሪክ መፃፍ ያለባችው ድንቅ አባት ።❤️❤️
Long life and health our dad you’re our star
Low Income Life for this gentleman as well as I wish you speedy recovery from your injured!!!!
OMG .... Great mind beyond ethnic fences, .... Oromo unwritten history confused the scholars and the youth.
I agree with mr Bulcha
This man was despised by the dead evil man Meles,but God worked against the proud and hypcracy
እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን አንድ ጊዜ ቆም ብለን እናስብ የግብፁ ፕሬዚዳንት ጀነራል አል ሲሲ በፈረንጆች አቆጣጠር እስከ 2028 ድረስ በስልጣን እንደሚቆይ ለደጋፊዎቹ አስታውቋል ማነኛውም ግብፃዊ ስለምርጫ ጥያቄ አያነሳም ምክኒያቱም ሁሉም ነገር በጥናት የሆነ ነው ይታያችሁ በዚህ አንገብጋቢ ፈታኝ ሰዓት ምንም እንኳ የተሻለ እውቀት አለው ብለን የምናስበው ግለሰብ እንኳ ቢታየን ነገር ግን ሰለ ኢትዮጵያ የውጪ ግኑኝነት ጉዳይ ላይ በቂ ግንዛቤ ከሌለው አንዴት ብለን ነው ስኬታማነትን የራስ ማድረግ የምንችለው ? በርግጥ ሰው የማምለክ ኢጎ የለብኝም አልሞኮረውምም በሆንም ግን At least መጪውን አምስት ዓመት መምራት እንዳለበት ይሰማኛል ቢያንስ እንደምናስበው የጀመርነውን ግድብ እንጨርስ ።
minew andafta....Asaterkew?? part 2 entebek???
👍👍👍👍👍👍👍👍
🙏🏽👍🏾
I wish Long living
Ejeg btam Enewedotalen enakberotalen abatachen.
Ashekebach hulaaa........ is this man prime minister or paster.......
Who's sound is this ? Why andafta manipulate others interview...sounds abdulsemed!? Right
Abichuu Allah kesu gar new ensheallha
Heart breaking. Rip.
Illusions and reality!
ጋሽ ቡልቻ ኦሮሞ ባለቤት የሚባልበት አገር ከቦረና ውጭ የለም። ይህንን ማለት ነባር ህዝቦችን መካድ ነው።ወደ ባሊ ጂጂጋ ሃረርጌ የገቡትም ከሶማሊያ ሲሳደዱ ነው።
በአሁን ሰአት ኢትዮጵያን እንድትቀጥል የምንወድ ከአብይ ጋር እንቁም አብይ ቅን ልብ ያለው እውነተኛ ነው እስረኛውን ስደተኛውን የሚወድ ከሃገር ውጪ ሲወጣ የዜጎችን ጥቅም የሚጠይቅ የሚያስፈታ እረ ስንቱ ይናገራል አቢቹ ውድድድድድ ......
I wish all the ethnic extremists understand what you said, and work towards building a unified country, but who will listen? until it is too late!
Edimena tena yistot. Asteway ena real tagay
ዛሬ ላይ ሆነን ግን በዐቢይ ሁኔታና አያያዝ ሥጋታችሁ ዕዉን ሆኖ አረፈዉ!
Ato bulcha ye abbada or ye geda system bekitu yegebaot aymeslegnim we proud gada oromo system gada oromo lealem yterfal
Abate hdme hnlewawet jegna bayarej mn neber 😥😥😥
Ende erso ayinet sew new Ethiopia yemiyasfeligat..eirejim eidme yistiwot!
Ewnte nwe senagre welo senagre byader Dr Abyee ayeslchem andandeu telachana zarggoch nachwe
Ashikabach
Nama guda maqan. Darbe dutin enyuf. Hin hafu
no dought bp step by step will prevail.because the fendemental question of ethiopia can only be answered by bp. so i say long live abey.
. i send to dr aby this meesage .mr aby please dont frastrate, insist, insist, insist and again insist because ur program is the altimate solution.
ክክክ ትንሹ ህዝብ ኣልከው ኣይደል፡ ትንሽ ህዝብ ኣይደለንም፡ ትናሹ ህዝብ ምን ኣይነት ታሪክ እንዳለው ኣማራው ና ኦሮሞው ያውቃል፡ ነገር ግን እሱ ኣይደለም ችግሩ፡ ኢትዮጵያ በእኩል እንኖርባት ነው የኛ ጥያቄ። ካል ሆነ እንተያያለን ትንሹ ብለህ የናቀከው ህዝብ ተሞልሶ ወደስልጣን እንደሚመጣ ጥርጥር የሌኝም
አብይ ባንድ በኩል ቄሮን እያላከ ያሸብራል በሌላ በኩል ደግሞ እሱው አዳኝ መስሎ ይቀርባል...አብይ ዱርዬ ነው...
I think this Abiy thing is born of a different stuff....hard to think he comes from an Ethiopian gene. ..I like to call him Mr James or something. ..
ኧረ እባካችሁ አሁን በዚህ ከባድና ፈታኝ ጊዜ ከብልጽግና ጎን ያልቆመ ኢትዮጵያዊ በተለይ አማራ ከማን ጋር ሊቆም ነው ?
ሲገድለውና ሲያሳድደው ፣ሲያስረውና ሲሰድበው ሱያንቋሺሸው ከኖረውና አሁንም ከሚፎክርበት ከህዉሀት ጋር ?
ወይስ ሊያጠፋው መግቢያ መንገድ ከሚፈልግለት ከኦነግ ጋር? ከማን ጋር?
እባካችሁ ሲሆን አብንም፣ኢዜማም ባላደራስ እስክንድርን አንድ ላይ ሆነው ይህን ህዝብ ይህን የፈተና ዘመን ማሳለፍ ይኖርባቸዋል ።
ካልሆነ ግን የወያኔ የግጭት ሴራ ማስፈጽሚያ ታደርጉታላችሁ።
ምርጫው በእጃችሁ ነው።
Wusha bebelsbet yechal zergna
Torinet aymetam ,,
welad bedibab tihed , Ades AmbaGenen entekalen !!!!!!
ss
I am sure Bulcha does not dare to denounce Oromo movements that paid prices in the name of their people.He was taking his time in the metropolis, while these people were paying the ultimate prices in their life. Good to respect the past.
zendiro shimagilewochu kibir aliwedilachu ale yihe qoshi quasha shimagile min argolet new yesu amalaji yehoonew??
Endet Endemiwedt kdrom new mayot adnkiwt negn
Edime yistot
Jajtewal::
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 hza sefer yalut yedgaf self alwetum hnesu nachew gud yemihonut abate
Hdmewot yrzem
@Naes nao bemu
2003 yetetsafe hna 2011 yenegese
Anyway hgna asabachn hna srachn bzu new gena 97%%% ykerenal
Agule astasasab bzate, zarggente, yalachwe oromowoch alu, bzate men yadrgal, lalwe kefle tsabsebo yebltchwal kalflga, gen, ya astasasab gudye nwe, erasen zeke madrage ayasflgem, abro msrate nwe, lalwen mtlate ayasflgem
አሁን ጦርነት የለም እያሉን ነው በምእራብ ወለጋ የሰርግ ርችት ነው የሚሰማው:: በሰላም ቢያርፉ ይበጃል ከሚቀባጥሩና ከሚዘላብዱ
ምን አደረጉህ ወዲ ተጋድላይ
ቆሻሻ ወያኔ
ትልቅ ሰው ማክበር ጥሩ ነው, እንኳን ከነ በጎ ሀሳባቸው።
መቀሌስ ቅቅቅቅ
@@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ ንፍጣመ ገሪባ የረጀ በአካባቢህ መዋሸት አለበት በጥራቃ
ከ አብቹ ጥር ወደፊት
ቆተታም ሽማግሌ፤ ከማን ጋ ጦርነት ሚገጠመው ፤ሂድና ያትን ክብቶች እደዚያ በላቸው
ዘረጦ
እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ምነውከእርሶ ቢማር የኦሮሞን ህዝብ ነፃ እናወጣለን እያሉ አገር የሚበጠብጡ ሽማግሊዎች እግዛብሔር ፍርዶን አይንሣቸው ሰው በላ ወንበዴዎች