አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 3 роки тому +40

    እናመሰግናለን ፋናዎች የዚህን ታላቅ ሰው ታሪክ ስላቀረባችሁልን። አስተማሪና አርአያ ልሆን የሚችል ነው።

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 3 роки тому +25

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳን በጠም ነው የምወዳቸው ምርጥ ኢትዮጲያዊይ ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እዲስጣቸው በእውነት ከልብ እመኛለሁ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 роки тому +11

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ትልቅ አዋቂ ሰው ናቸው ወያኔን በሀቅ በፓርላማንላይ የሞገቱ ላመኑበት ነገር ወድ ኋላ የማይሉ ቆራጥ የሀገር ባለውለታ ናቸው ፋናዎች እናመሰግናችኋለን እኝህን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ስላሳወቃችሁን።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 роки тому +14

    በናይጄርያ ጥቂት ዓመታት አብረን አሳልፍናል ታላቅ ክቡር ሠው ነዉ እከሌ ተከሌ የማይል ታላቅ ሠው በቅርቡ ኢትዮጵያ እመጣለሁ በሠላም ያገናኘን የ ኢትዮጵያ ዓምላክ ማነቴን በዛን አጋጣሚ እገልጥለሁ ትልቅና ታላቅ ወንድሜ !!!!!!!!!በዚህ እአጋጣሚ ወንድሜን ኢንጂንር ተረፈ ራሥ ወርቅንም በማዬቴ
    በጣም ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ዓምላልክ በሠላም ለመገናኘት ያብቃን የዱሮዉን እያነሳን !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jkedja
    @jkedja 3 роки тому +17

    የተማሩና ትምህርታቸውን በተግባርና በስራ የተረጎሙ ታላቅ የዕውቀት አባት ናቸው።

  • @Emblba
    @Emblba 3 роки тому +19

    Wow ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ 🇪🇹

  • @zemzemkamal1788
    @zemzemkamal1788 3 роки тому +14

    በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ በፓርላማ ላይ የተናገሩት እንዴት አድርጋ ነው ኢትዮጲያ 11በ 100 ያደገችው "ያሉት መቸም አይረሳኝም ።በጣም ነው የምወዳቸው ።መልካም ሰው ናቸው።

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 роки тому +22

    ታላቅ ሰው አቶ ቡልቻ ምንአለበት ወደ ወጣትነት መመለስ ቢቻል ለኢትዮጵያ ብዙ ይሰሩ ነበር

  • @siyumassefa1747
    @siyumassefa1747 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ቸር አምላክ እንኳን በእድሜ በጤና በልጆችና በሁሉ ባረካቸው! ኢትዮጵያን ሪቪው ላይ ሲፅፉ ጀምሮ ላለፉት 30 አመታት የተከታተልኳቸውና በተለይ ስለ ሐገር ያላቸው ፍቅር ያስደስተኝ ነበር

  • @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ

    በጣም የማክብራቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሁር ናቸው እረጅም እድሜ ይስጡት

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 3 роки тому +7

    በፒክቸራችሁ ቀናሁ በጣም ነው የሚያምረው ደሞም የቆንጆዎች ስብስብ በአጠቃላይ ደስ ትለላችሁ እንደዚህ ያለ ሰው ካየን ቆየን ! ቀሪ ዘመንዎትን የጤናና የሰላም ያርግልዎት።

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 3 роки тому +6

    ፋናዎች በጣም አመሰግናለሁ ክቡር አቶ ቡልቻን ስላስታወሳችሁ በአውነት ትልቅ ሰዉ አገር ወዳድ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @meserettegegn9412
    @meserettegegn9412 3 роки тому +13

    Thank you God bless True love for Ethiopia beautiful country thank you for your share God bless you🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 3 роки тому +2

    እረጅም እድሜ እና ጤና ለታላቁ ኢትዮጵያዊ ጋሽ ቡልቻ ደመቅሳ እመኛለሁ።ለአገራችን ኢትዮጵያ ላበረከቱት መልካም አስተዋጽኦ እንደ አዲሱ ትውልድ አባልነቴ ከልብ አመሠግናለሁ ።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому +2

    እውነተኛ፡እትዩጵያ፡እናት፡አገሩን፡የምወድ፡እዲ፡ነው፡እደሳቸው፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 роки тому +7

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ምርጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ !!

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 роки тому +24

    I remember kubur Bulcha Golden speech in parlama "Ethiopian Economy GPD 11% with out oil "
    Melsen rakutun yasekerubet negeger with action

    • @tsehayregassa6853
      @tsehayregassa6853 3 роки тому +3

      በጣም ታላቅ ሰው ናቸው እድሜያቸውን ወደኃላ መመለስ ቢቻል የእኚህን ታላቅ ሰው ነበር መመለስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ፣!!

  • @HiwotMamo-e8k
    @HiwotMamo-e8k 15 годин тому

    በጣም ሐቀኛ ሠዉ ነበሩ ዘረኝነት ይፀየፋሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ነብስ ይማሮ

  • @progressivemind994
    @progressivemind994 3 роки тому +8

    Thank you Fana TV.Very inspiring!God bless Mr Bulcha and his family.

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 3 роки тому +12

    Excellent biography especially in promoting truth, principles, dedication, value, respect, love, generosity and more. Current PP officials and others can learn a lot from it.I wish him happiness, health and longer life.

  • @gezahegnmegersa6883
    @gezahegnmegersa6883 3 роки тому +7

    Thank you for presenting such an icon man!
    long live to Ato Bulcha!!! ❤❤❤

  • @beneyamatsbeha4807
    @beneyamatsbeha4807 3 роки тому +13

    የኢትዮጵያ እውነት።

  • @berhanunega3380
    @berhanunega3380 3 роки тому +19

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳን የሚያህል ሰዉ ከቶ የለም። ለመለስና ለኦሮሞ ፖለቲከኞች ከፍ ያለ ትምህርት የስጡ ምሁር ናቸዉ። ሀቀኛና ትሁት ናቸዉ።

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 8 місяців тому

      እሱም ኦሮሞ መሆኑን አትርሳ

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 3 роки тому +3

    One of educated person of Ethiopian!! Very helpful, realistic and respected son of Ethiopian . Ato Bulcha may God bless you 🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 3 роки тому +5

    Gash Leykun! So good to see you! Egziabher edmena tena yestewo.

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 3 роки тому +5

    I’m so proud of Ato Bulcha and his beautiful wife. They have lots of respect for each other.
    I always remember how he challenged Meles Zenawi in that parlama meeting. He wouldn’t let him lie about the county economy. That time he was trying to teach everyone of us to speak the truth no matter what it takes.

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 3 роки тому +14

    Great presentation! A thousand likes from me!

  • @Adare300
    @Adare300 3 роки тому +21

    He contributed a lot for our country; In my view there should be a bank branch by his name!!

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር እገር ወዳዶችንና ኢትዮጵያን የሚያስቀድሙትን ሁሉ ይባርክልን

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ሰው።

  • @g.k.9004
    @g.k.9004 3 роки тому +9

    Impressive family. God bless.

  • @edenetissa6361
    @edenetissa6361 3 роки тому +2

    አቶ ቡልቻ ድንቅ ኢትዬጲያ ዊ ለትውልድ ትልቅ አርያ ኖት ወያኔን በፖርላማ በድፈረት የሚሞግቱ መቼም ከኢትዮጵያ ውያን ልብ አይጠፉም አድሜ ከጤነ የስጦት

  • @elleniteshale5589
    @elleniteshale5589 3 роки тому +1

    ጎበዝ ምርጥ program አቀረብሽልን!

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 3 роки тому +2

    እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይደረግለታል:: ኢትዮጵያዊ እንጂ ሌላ ታፔላ አይፈልግም::አሁንም እረጅም እድሜ ለክቡር ቡልቻ ደመቅሳ የመለስ ዜናዊ አለቃ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 роки тому +3

    አቤት የባለቤታችው ቁንጅ እና እዚህ ቀረ የማይባል ነው እድሜ ይስጣችው ጨምሮ ጨማምሮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችው

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su 3 роки тому +2

    የአቶ ቡልቻ ልጅ አንደተናገሩት ይገርማል የኔም አባት 1 10 አያት ቅድም አያቶቼን ያሰቆጥረኝ ነበር የድሮ ሰወች ብልሆች ናቸው ክብር ለአቶ ቡልቻ ደመቅሳ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ!!!

  • @mulugetaabate5730
    @mulugetaabate5730 3 роки тому +6

    Amazing family
    God bless

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 3 роки тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏What a beautiful, story by true beautiful people. About a big Ethiopian hero, honorable Bulcha Demekesa .🌋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 роки тому +5

    የሚገርመው ይህ ድንቅ ምሁር ወደር የሌለው ሰው ነው። በዘር ድንቁርና ራሱን ያላደነዘዘ አስተዋይ ሰው ነው። አገሩን የሚወድ ሰው ምንግዜም ሰክሰስ አለው።

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 роки тому +4

    Bulcha Demeqessa
    What a Great Ethiopian Gentleman 🎩 Hats off Sir

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому +1

    ጠንነታቸውን፡እመኛለሁ፡ያሳዝነናል፡እነሳቸው፡ያሉ፡ሳረድብን፡እመኛለሁ፡እምላክ፡ጤና፡ይስጣቸው፡

  • @begashawgebre9180
    @begashawgebre9180 3 роки тому +4

    ከራሴ በላይ አስበልጬ ነው የምወዳቸው አቶ ቡልቻን

  • @ghhg4474
    @ghhg4474 3 роки тому +11

    እነዚህን የመሰለ አገር ወዳድ በተወለዱበት ዛሬ እነሽመልስ አብደሳ በዘር የሰከሩ አገራችንን እያመሶት ይገኛሉ

  • @HSFesseha
    @HSFesseha 3 роки тому +1

    A to Bulcha lived his life as a whole man.
    Glory to God.

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 3 роки тому +11

    እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ናቸው

  • @anuuyusufe3318
    @anuuyusufe3318 3 роки тому +2

    Wow Amazing story ,fayyaa fi umrii dheertu sif hawwa dr bulcha

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому +1

    እውነቶን፡ነው፡ፍቅር፡አብረን፡ስናረጅ፡ሁሉም፡ነው፡ባላችን፡እደኔ፡አርባመት፡ጋብቻ፡እድሶ፡ንኝ፡

  • @thankthank985
    @thankthank985 3 роки тому +2

    ጀግና ወልጋ የኔ የሀገሬ ልጅ
    proud of you !!!

  • @okoo3056
    @okoo3056 3 роки тому +6

    He is Hero,.......and thank you Fana

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha День тому

    በእዉነት በቅንነት ያገለገሉ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሰዉ ናቸው ፤ ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን ።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому +1

    ይህን፡ያስተማሩን፡እውንትን፡እሩርነትን፡ሰውን፡መርዳት፡ካባቴ፡የወረስኩት፡

  • @asteraster3063
    @asteraster3063 3 роки тому +2

    ክቡር ኩማ ደመቅሳ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰቦቾት ጋር ይስጥልኝ! እንደእሳቸው አይነት ታላላቅ ሥራዎች ያበረከቱ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጆች ታሪክ ለትዉልድ መተላለፍ አለበት !

    • @zewdugirma4105
      @zewdugirma4105 3 роки тому

      😜 ቡልቻ ደመቅሳ

    • @asmamawchala8975
      @asmamawchala8975 3 роки тому

      Not kuma His name Bulcha.

    • @asteraster3063
      @asteraster3063 3 роки тому +1

      @@zewdugirma4105 ወዳጄ ስህተቴን በጨዋነት ስላረሙኝ አመሰግናለሁ ! እኔም ወዲያው ይቅርታ ጠይቄ ስህተቴን አርሜያለሁ ! መልካም ጊዜ ይሁንልዎት

    • @asteraster3063
      @asteraster3063 3 роки тому

      @@asmamawchala8975 ወዳጄ በጨዋነት ስህተቴን ስላረሙኝ አመሰግናለሁ !እኔም ወዲያው ለተሳሳትኩት ይቅርታ በመጠየቅ አስተካክያለሁ ! መልካም ጊዜ ይሁንልዎት ።

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 3 роки тому

      ወይ ኩማ ደመቀስ ምን ከምን ይሆን ያገናኘኸው

  • @henokmekonnen824
    @henokmekonnen824 3 роки тому +5

    True inspiration! እናመሰግናለን!

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 3 роки тому +6

    ምርጥ ሰው!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agt2595
    @agt2595 3 роки тому +5

    24 dislike??? በፈጣሪ ይህ ምኑ ነው ዲስላይክ የሚያስብለው? ይህ የሚያሳየን በጣም በርካታ የአእምሮ ህመምተኞች በሀገራችን ውስጥ እንዳሉ ነው። ሀገራችንም እየታመሰች ያለችው በእነዚህ ማሰብ በማይችሉ እብዶች ምክንያት ነው።

    • @tsedaleayele4208
      @tsedaleayele4208 3 роки тому +2

      እሱማ ቤት ይቊጠረው የመሀይሙ፣የሀይሚሮ ደሀው፣የጋጥወጡ የ 27 አመት ትርፉ ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ አለች አያቴ

  • @hassensultan5506
    @hassensultan5506 3 роки тому +13

    የመለስ ደደብ የውሸት ምርጫ አርገው ዜናዊን ለማስደሰት የተሰየሙ በኚህ ጀግና የዚህ ሁሉ ቤተሰብ አባልን የሚመሩ ጀግና ላይ ሲስቁና ሲሳለቁ ታሪካቸውን ቢሰሙ ሻይ ውስጥ የገባ ዳቦ ይሆናሉ አይ የደደብ ስብስብ አላህ ነቀለልን

    • @amsalegammie2303
      @amsalegammie2303 3 роки тому +3

      በጣም የሚገርምህ እነዛ ደደቦች ቢሳለቁ ባቸውም ሁሉም ኢትዬጵያዊ በታላቅ አክብሮት እናበጣም ታማኝ እንደሆኑ እና በፍፅም ቅንነት ሀገራቸውን ለማገልገል እንደሚተጉ ሁሉም ኢትዮጰያዊ ይረዳል።

    • @firebekele
      @firebekele 3 роки тому

      ነቀለልን ብቻ ደፋልን በጊዜ ።ሰራቸው ሰውን ሀይጢያት ያናግራሉ

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +6

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!!!!!

  • @aboebrahim3994
    @aboebrahim3994 3 роки тому +1

    አቶ ቡልቻን የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ቦታ ሊሰጣቸው የሚገባ ግሩም አባት ናቸው ከወጣትነታቸው ጀምሮ ያለውን ታሪካቸውን በዚህ ፕሮግራም ሰሰማ ፓርላማ ላይ ያረጉት የነበረው ትግል ሞር እውነታነት ያለውና ከፓለቲካ ዝባዝንኬ የፀዳ እንደነበረ ልረዳ አሰችሎኛል። ብዙ ሆዳሞች በበዙበት የወያኔ ፓርላም እኔን የመሳሰሉትን ወክለው እውነት ይናገሩ ሰለነበረ አክብሮቴ ትልቅ ነበረ ዛሬ ደግሞ የግል ህይወታቸውን ሰሰማ ለካ አሰተዳደጋቸው ነበር የወያኔን ድንቁርና መቀበል ያቅታቸው የነበረና ያለምንም ፍርሀት ይታገሏቸው የነበረው። ክቡርነቶ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጦ ምኞቴ ነው ከዘረኝነት የፀዳውን አመለካከቶን ለቤተሰቦ ሰላወረሱ ለአገሬ ትልቅ ባለውለታ እንደሆኑ ሳልገልፅልዎ ማለፍ አልወድም።

  • @mulatubegnaofficial1606
    @mulatubegnaofficial1606 3 роки тому +5

    ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናቶቼና አባቶቼ

  • @JMCH555
    @JMCH555 3 роки тому +8

    Great Mr Bulcha Demekssa ,thank you for your service! Beautiful family!

  • @sionf.109
    @sionf.109 3 роки тому +1

    Wonderful bio. A gentleman with lots of love for God, country and his family. Behind a great man there is a great woman. He has a lovely and supportive wife.

  • @ME-os9kl
    @ME-os9kl 3 роки тому +1

    ጋሼ ቡልቻ ወለጋ ጠቅላይ ግዛት ግምቢ አዉራጃ የቦጂ ድርመጂ ቢላ ገበያ አከባቢ ትንሽ ገጠር ተወላጅ ናቸዉ።ከልጅነት ጀምሮ አውቃቸዋለሁ ።እወዳቸዋለሁ ።

  • @negussietimikate6853
    @negussietimikate6853 3 роки тому +4

    UCAA . University College of Addis Ababa . ነበር የሚበለዉ ።

  • @atsedeyimer2994
    @atsedeyimer2994 3 роки тому +4

    thank u ,life will lived

  • @asfawwassie3257
    @asfawwassie3257 3 роки тому +6

    The Legend!!

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 3 роки тому +2

    Waw yegremale edma degew enkewne satemotew tarekechewn mayetachen betame dese belogale sew makeber sayemote bekemew new tnx fana !!

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 3 роки тому +2

    Balefewu mengeste parellama wuste Bewunte menager kemitawukute sewu wanawu nachewu. Long live with the good health Abatachine yechiger kenenachine
    Melesene be 97 mererch bewholla parellama laye yesetuten melese yemeneressawu aydeleme.

  • @abiyhabtemariam8727
    @abiyhabtemariam8727 3 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ለአቶ ቡልቻ ደመቅሳ የክብር ዶክትሬት የምታበረክተው መቼ ነው???

  • @tesfuzerga3258
    @tesfuzerga3258 3 роки тому +1

    Bulcha is a hero

  • @queeny5297
    @queeny5297 3 роки тому +4

    እባክዎን ለዚህ ቤተሰብ ስልክ ቁጥር ወይም ኢሜል ማጋራት ይችላል እባክዎን ያጋሩ

    • @abebe5659
      @abebe5659 3 роки тому

      አለኝ ግን ልሰጥህ አልችልም 😂😂😂😂🤣

  • @channel-lg2vk
    @channel-lg2vk 3 роки тому +1

    One person multiply a millions identity respect !!!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому +1

    እኔም፡አባቴ፡ያስጠናኝ፡ነብር፡ካስጠናኝ፡በሃላ፡እስከ፡ሳስት፡ቤት፡ያስቆጥረኝ፡ነበር፡ሰይፉ፡ደጋአጋ፡ባሩ፡ጠሩ፡ይለኝ፡ነበር፡አሁን፡የለም፡በህይወት፡ኮኔረል፡ስይፉ፡😭

  • @sittiahmed6060
    @sittiahmed6060 3 роки тому +4

    wonderful person

  • @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች

    ቁንጅና ዕውቀት ሞገስ

  • @mahamathasan8645
    @mahamathasan8645 3 роки тому +1

    ድንቅ ነገር !
    የይልማ ዼሬሳ !
    ልጅን…
    ድምፅ መስማት ?

  • @simenehbekele
    @simenehbekele 3 роки тому +2

    Thanks

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh День тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @dawittegegn3177
    @dawittegegn3177 3 дні тому +1

    Rest in Peace !!

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 День тому

    እነ አቶ ቡልቻ ደመቅሳን ያፈራ ታላቁ የኦሮሞ ብሔር ኦሮሚያ ትገነጠላለች፣ ስለ ኢትዮጵያ አያገባንም!አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ሌላው ብሔር በሙሉ ተጠራርገህ ትወጣታለህ የሚሉ ጎጠኛ መንደርተኞችን ማፍራቱ ያሳዝናል ፣ ያስለቅሳል! ግን ደግሞ ጎጠኞቹ አልቆላቸዋል፣ ከአቢይ ጋር ተለቃቅመው ይጠፋሉ!

  • @wasera09
    @wasera09 3 роки тому +4

    ወርቅ የሆነች ሚስት

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 3 роки тому +3

    ጋዜጠኛይቱ እንደ ህፃን ልጅ ነዉ የምታነበዉ

  • @LozaTamirat
    @LozaTamirat 2 місяці тому

    What a kind and intelligent man. Salute!

  • @aberutamrat8290
    @aberutamrat8290 3 роки тому +4

    Iconic Ethiopian

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому +2

    Tnx

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 3 роки тому +3

    Wow!!! Nice

  • @fateibrahim9011
    @fateibrahim9011 3 роки тому +2

    Pls አመተ/ም ለመጠቀም ሞክሩ

  • @lamesabulto4198
    @lamesabulto4198 3 роки тому +1

    akkas waan itoophiyaa qabatamaan raawwachuu.

  • @Frehiwot01
    @Frehiwot01 3 роки тому +1

    Tadelow

  • @asteraster3063
    @asteraster3063 3 роки тому +3

    ይቅርታ ክቡር ኩማ ያልኩት ክቡር ቡልቻ ተብሎ ይስተካከልልኝ አመሰግናለሁ !

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 3 роки тому +7

    I see some people accedentaly hit the dislike button!

  • @robertson9988
    @robertson9988 3 роки тому +2

    Esachewn yemesaselu talaki sewochi zemta new ageritun yemanim wetete tareki awake nene bayochi mefencha yaregat

  • @romanzena3435
    @romanzena3435 3 роки тому +2

    shimels please u r 100 times behind from zis GREAT person so pls try to be at least a small persent wz out changing yr self don't pretetend to be ETHIOPIAN

  • @Gantana844
    @Gantana844 3 роки тому +4

    What an amateur journalist. You know Ethiopia is dying when you see this kind of journalists. She sounds like a high school mini media

  • @tigeatesfaye5347
    @tigeatesfaye5347 3 роки тому +1

    ኣቶ ቡልቻ ከአላማቸው ፈቀቅ ሳይሉ የዘመኑ ንፋስ ሳያወዛውዛቸው ኢትዮፕያ ፍቅር ዞርሳይሉ አርፈዋል።ነብሳቸውን ይማር

    • @agt2595
      @agt2595 3 роки тому +1

      በህይወት አሉ። ድንጋይ! መጀመሪያ ቢያንስ አዳምጪ ኮሜንት ከመስጠትሽ በፊት።

  • @tesfuzerga3258
    @tesfuzerga3258 3 роки тому

    Who is his first wife ?Is she alive?

  • @shelemamengistu8008
    @shelemamengistu8008 3 роки тому +2

    WWW PURE ETHIOPIAWI NEW Born in Welega

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 роки тому +2

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @divine4537
    @divine4537 3 роки тому

    አሜሪካ ምን እያለች ነው? ua-cam.com/video/7j3u6yH3UVI/v-deo.html

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 3 роки тому

    ሞቱ እንዴ

  • @haregewoinkitaw9113
    @haregewoinkitaw9113 3 роки тому +9

    እናመሰግናለን ፋናዎች የዚህን ታላቅ ሰው ታሪክ ስላቀረባችሁልን። አስተማሪና አርአያ ልሆን የሚችል ነው።