አየር መንገድ ጉሙሩክ ዘረፋ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ ኮሜንቶቻችሁ | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 бер 2024
  • አየር መንገድ ጉሙሩክ ዘረፋ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ ኮሜንቶቻችሁ | ashruka channel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 305

  • @ashruka
    @ashruka  4 місяці тому +129

    ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን ሶሻል ሚድያ ጉልበት አለው 🙏🏽

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 4 місяці тому +2

      😂😂እና ዱሮስ ሌባን ሌባ ሌባ ስትለው አቤት ብሎ እጅ እንድሰጥ ትፈልጋላችሁ እንደ 😢😢😢 ይልቁንስ ሁላችንም በአንድ ሆነን ሌቦችን ስረአት ማስያዝ ማጋለጥ አለብን ጠንክረን ሌቦችን እንዋጋቸዋለን

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 4 місяці тому +3

      እንደውኮ እኛ ሀበሾችን የኛው የሀበሻ ሰው ተብየ ከልመና ወጥተው ስልጣን ላይ በጉቦ በጉልበት ስልጣን ላይ የተቀመጡ ቀማኛወች ናቸው የሚጎዱን የሚዘርፉን የሰውን ንብረት የሚበላ አይለፍለት😢😢😢😢😢

    • @user-bv8jt6ik8z
      @user-bv8jt6ik8z 4 місяці тому

      ዶማ ስለምን ነው የምንተባበረው መርጠህ ለምታለቅሰው??? ላንተ ሂወር ቆሻሻ

    • @user-zs1qy3dr1o
      @user-zs1qy3dr1o 4 місяці тому +2

      አሺየ እኔም በአረብ አገር 10 አመት ሙሉመከራየን አይቸ እቃልኬጠፍ አሎኝ በማረፌየ እደገና ሂወት አድአልኩኝ😢😢😢😢ብችአ ሂወት አሥጠላኝ ደከመኝ

    • @meram123
      @meram123 4 місяці тому +1

      ሠላም ሁላቸሁም ትክክል

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 4 місяці тому +47

    እንደእኔ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተዘረፈ ካለ እጅ ወደላይ 👍 የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው👌👌👌

    • @ashruka
      @ashruka  4 місяці тому +6

      አቤት አለን 👋😄

    • @Zainab-zk8ni
      @Zainab-zk8ni 4 місяці тому +1

      😅😅እኔ

    • @eskdarworku2479
      @eskdarworku2479 4 місяці тому +1

      Moltol hodi 😂

    • @mariamsaid1360
      @mariamsaid1360 4 місяці тому +1

      እኔ አለሁ የእውነት እንዴት እንደሚሰርቁ እንኳን ልምዳቸው የስርቆት ልምድ በድግሪ ነው የስለጠኑት ለልጆች የላኩት እቃ የለም በቀረፅ ስም ከዘረፍኝ ውጭ ስም የለም ሽቶ የለም

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 4 місяці тому

      @@ashruka ወየው እና ትስቃላችሁደ ኡፍ ጌታየ ገንዘቤን አታስበላብኝ ስንት የተንከራተትኩበትን የምር አንድት ልብስ ራሱ ብትጠፋ ታንገበግባለች ስደትን የቀመሰ ያውቀዋል

  • @Kidist954
    @Kidist954 4 місяці тому +12

    ሙስሊም ክርስቲያን❤⛪🕋

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 4 місяці тому +7

    *እንኳን የውጭ አገር ሻንጣ የአገር ውስጥ ሻንጣ በርብረው የሚሰርቁ ሰገጤዎች ናቸው*

  • @SebelworekMamoGmeskel
    @SebelworekMamoGmeskel 4 місяці тому +2

    አሽሩካችን እናመሰግናለን እረፍት መንሳት ነው እስከሚስተካከሉ ድረስ በርታልን አንተም እባክህ!

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 місяці тому +8

    በዘር የተደራጁ ሌቦች ናቸው

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 4 місяці тому +6

    አዎ እግዚአብሔር ያጋልጣቸው የሰው ሽሮ በርበሬ ቅቤ ወዘተ እየሰረቁ ይወስዳሉ ዉስጥ የሚሰሩት ሻንጣ ይጠፋል ይከፈታል የሚፈልጉትን ይወስዳሉ ኧረ ብዙ ጉድ ያለበት ድርጅት ነው

  • @meram123
    @meram123 4 місяці тому +3

    ረመዳን ውስጤ ነው
    የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና
    ውብ የኸይራት ደመና
    የሁላቸን ማንቂያ ድወል
    ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ
    የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ
    ረመዳን
    ፆማቸን ይማርካል
    መልካም ተግባር ያረካል
    ረመዳን በምን ይለካል
    ኡማውን የሚያነቃቃ
    በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ
    ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ
    መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤❤

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 4 місяці тому +2

    አሽሩካ እውነት የምርጦች ምርጫ ድምፅ ስለሆንከን በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ ሌላው ይቅር በአረባገር ተከራተው ለሚመጡት እህቶች ብለህ😢

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 4 місяці тому +5

    በጣም የገረመኝ ሌባዉንና ጥፋተኝዉን ከማጋለጥ ይልቅ ያየር መንገድን ስም ያጠፋሉ ብለዉ አይናቸውን አፍጥተዉ ሲናገሩ እንዴት ያሳፍራል ምድረ የላቤ ጥርቅም

  • @LiyaZewede
    @LiyaZewede 4 місяці тому +5

    እንዴት አንጀቴ ቅቤ እንደጠጣ!
    እንደዚህ አድርጎ ማዋረድ ነው። ኢትዮጵያ አየር መንገድ በጣም ወርዷል። በሌላ አየር መንገድ በመጠቀም: እንዲስተካከል እንዲደነግጡ ማድረግ ነው።
    የጋላ ጥርቅም እኮ ነው ያለው።
    ወይ እውቀት የላቸው ወይ ቅልጥፍና የላቸው የመሐይም ጥርቅም።
    በዛ ላይ ደግሞ ስድባቸው፣ ግልምጫቸው ፣የሞራል ውድቀትና የበታችነት ስሜት እንደሚሰማቸው ያሳብቃል።

  • @Batl.14
    @Batl.14 4 місяці тому +4

    አያስቀርጾም እኮ ድብቅ ካሜራ ደረት ላይ ለጥፎ መግባት ከሆነ እንጅ በጣም ከባድ ናቸው እንኳን ካሜራ ደቅኖ ለነፍስ ያስፈራሉ

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 4 місяці тому +5

    እኔም ከሃያ ሺ ድርሀም በላይ እቃ ተዘርፊያለሁ አገራችን ተስፋ ቆርጫለሁ😭😭

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 4 місяці тому +1

      Iyzosh

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam 4 місяці тому +3

      የኔ እህት አላህ ባለሰብሽው መልኩ ይተካሽ የኔ እህት

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k 4 місяці тому +9

    ከላይ እስከታች ሌቦች አረመኔዎች የሰው ልብ የሌላቸው ጨካኞች አይደሉም እንዴ ??!!

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o 4 місяці тому +6

    የአየር መንገድ ሌቦች አለሙ ስሜ ያሰማራቸው ቄሮዎች ናቸው እውነታው እሄ ነው✅✅✅✅

  • @77861022
    @77861022 4 місяці тому +6

    በቅርቡ # NO MORE ETHIOPIAN AIRLINES የሚል ቻሌንጅ መጀመር አለብን የሚያዋጣን እሱ ነው መሳፍር ስናቆም የት እንደሚገባ እንያለን This’s serious issue # No More ETHIOPIAN AIRLINES ✊

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 4 місяці тому +6

    ጉምሩክ ብቻ ሳይሆን ኤርፓርቱ ዉስጥም በጣም ዘረፋ አለ ከበላይ ጀምሮ ጉቦ ካልሰጠህ አያሳልፍህም.

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 4 місяці тому +4

    አሽሩካ ምርጥ ወንድማችን!!

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 4 місяці тому +3

    እሽሩካ ጀግናችን በርታልን አሽሩካ የምርጦች ምርጥ

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 4 місяці тому

    አሽሩካ ተባረክ! መታወቅ ያለበት ጉድይ ነው! ስው ስለመረረው አሁን ተናገረ እንጂ ሌብነቱማ በጣም የቆየ ነው! እኛ በሰው አገር እንቅልፍ እጥተን ታመን እንኳን መተኛት ሳንችል ኑሮን ለማሸንፍ ፈግተን የምናመጣውን በራሳችን አየር መንገድ ሌቦች መዘረፍ አሳፉሪ ነው:: የተከበረውና ዝነኛው አየር መገዳችን መፅዳት አለበት! በርታንል ሌባ ይጋለጥ በአገራችን አንፈር! 💚💛❤️

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 4 місяці тому +2

    ማነው የኢትዮጵያ ጠላት አረ እፈሩ እንዴት እንደሚያመናጭቁ ክብር የላቸው ሌብነታቸው ጓደኛይን በቅርብ 1 ወስደውባታል 😢

  • @ef6079
    @ef6079 4 місяці тому +4

    እኔ በነዚ የአየርመንገድ ሌቦች ከላይ ጀምሮ በመነጋገር ነው የሚዘርፉት በፎቶ ሶሻልሚድያላይ እንለቃቸዋለን ህግ ስለሌለ ይሄሌብነት ተጠናክሮዋል አለቃ ሌባ ከሆነ ሁሉም ሌባናቸው ብልፅግና ሰርቃችው ብሉ ደሞዝ የለም ያላቸው ነው የሚመስሉት ሰው ሀገሩ እንዳይገባ የማፍያ ሀገር😢😢😢 ግኖናና ገላግለን ይሄንን የዘራፊ ዘመን😢😢😢😢

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 4 місяці тому +6

    ሁላችንም *በድብቅ ቪድዮ ቀርፀን ሶሻል ሚድያ ላይ በግፅ መፖሰት ለውጥ ያመጣል* እኔ ስሄድ በድንብ ካሜራ set up አድርጌ ነው ። *ጉዳቸውን ከነ ፊታቸው መቅረፅ* በየትኛውም መስሪያ ቤት በድብቅ ካሜራ ይዘን መሄድ አለብን *ለአለም ህዝብ ማሳየት* ፍትህ ያመጣል

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 4 місяці тому +4

    እህቴ ወደ ድባይ ልትሄድተዘጋጅታበመጨረሻዉ ሰአት ፖስፖርት ቀምተዉ እሄዉ አንድ ወር ማላት ስትመላለስ ሻንጣዋም ምግቡ ተበላሽቶ እሶም ልቦ ቆሞ ወደክፋላገር እዳትገባ ጦርነት ሆኖ አዲስ አባ ለሆቴል ገንዘባን ጨረሰዉ ኧረ የሰዉ ያለ

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 4 місяці тому +3

    አነዲት ሳንቲም የሰው ገንዘብ የራስን ይዞ ነው የሚሄደው እግዜር ልቦና ይስጣቸው

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 4 місяці тому +4

    😅 አረ አነድ ናይጄሪያ ነግሮኝ ነበር 17000 ብር አምጣ ብለውት ባለፈው ነገረኝ ሁለተኛ አየር መንገዱን አልጠቀምም አለኝ

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x 4 місяці тому +2

    አሹርካዬ እወድሀለሁ የአማራ ድምጽ❤

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 4 місяці тому +2

    መፍትሄዉ ኢትዮጵያ በአሁን ግዜ አለመሄድ ይሄ አጋንት ሰዉዬ እሰኪነቀልና ጥሩ ግዜ እሰኪመጣልን ድረሰ.

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 4 місяці тому +2

    በርቱ አሽሩካ Good Job 👍
    እንደዚ በኤርፖርት ያለዉን ዝርፊያ የደረሰባችሁን በማስረጃ ማጋለጥ ቢቻል በቪዲዮ በፎቶ.....(Social media) ትልቅ አቅም አለዉ ለባለስልጣኖቹም ላኩላቸዉ አናዉቅም ስለሚሉ ህዝቡ ማሳወቅ ነዉ😢😭

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258 4 місяці тому +6

    ወያኔ ማሪኝ መሌ ነብስህን ይማረው

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u 4 місяці тому +4

    እመቤቴን ኤሪፖርት ያለው ብልሹ አሰራር በጣም ነው የሚዘገንን ከሌብነታቸው እስከ ስነምግባር ብልሹነታቸው ወደር የለውም ብቻ ሆድ ይፍጀው

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 4 місяці тому +3

    ግፍ ነው እንዴት ስው አገሩን እንዲጠላ ያደርጋሉ አይናቸው ይጥፍ ምን ፍትህ የለ ፍትህ ፍትህ በአስቸካይ ይስጥበት!!!

  • @salamam9532
    @salamam9532 4 місяці тому +1

    አሽሩካ ምርጥ ሰው ለአገሩ ለወገኑ ተቆርቋሪ በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @peace3791
    @peace3791 4 місяці тому +4

    በአንድ ዘር ብቻ ስልጣኑ ሲያዝ ሃያ ሰባት አመት በግልጽ እንዳየነው ከላይ እስከታች በሰንሰለት ነው ዝርፊያው: ያሁኖቹ ዘርፈውም , በግልጵ ምን ታመጣለህ አይነት ግልምጫና ንግግራቸው በጣም ያማል: ወዴት አቤት ይባላል:: ከልመናና ከልቅሶ ሌላ መነሳት አለብን

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 4 місяці тому +1

      አረ 27ቱ ዓመቱ ይማረን ሻንጣ ፍተሻ ሁሉ አልነበረም ያኔ

  • @ensratube
    @ensratube 4 місяці тому +6

    ደሞ አያፍሩም ስም ለማጠልሸት ይላሉ ሆዳሞች 😢😢እግዚአብሔር የስራቹ ይስጣቸው

  • @user-kw8sm3oj3q
    @user-kw8sm3oj3q 4 місяці тому +3

    አረ አሹ ሌላም አለ ወደ አገር ስትገባ የመግቢያ መሀተም ሳይመቱ ያሳልፋሀል ጊዜህን ጨርሰህ ልትመለስ ስትል ቤት በኩል ገባህ ተብለህ ትንገላታለህ በራሳቸው ጥፋት ከዛ በዶላር ትቀጣለህ እግዚሀብሔር ለውዷ ሀገራችን መልካሙን ነገር ያምጣ🙏🙏🙏

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 місяці тому

    ብራቦ አሽሩካ ተባረክ የአየር መንገዱ ዘራፊዎች መላላጥና መመላለጥ ያስገርማል ዓለሙ ስሜ ሆይ ምን ሥም አለህ አንተ ጥንብ ግብረ ሰዶም ፊት ጠብቅ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +2

    እሚያሳዝነው አንደኛ የተባለ ነገሩ ሁሉ በነዚህ ትርካሾች ተበላሸ፣ ድንቄም መሪዎች አየናቸውኮ ሐገር ሲመሩ፣ ግድ የለም እግዚአብሔር ያሽቀነጥራቸዋል፣

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 4 місяці тому +2

    የውጩአይደለም፣በመላውየኢትዮጵያ፣ህዝብ፣እየተዘረፈ፣ነው

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y 4 місяці тому +3

    ጋደኛዬ አስር ቀን አልሞላትም ከዱባይ ከሄደች ወርቅዋ ብር ምንም የቀር ነገር የለም ባዶ ሻንጣ ነዉ የስጥዋት ካሜራ ልይ ስትል አይቻልም አልዋት😢😢😢8አመት ልፍትዋ ባዶ ቅረች

  • @lt963
    @lt963 4 місяці тому +1

    Aschruka great job!!

  • @mekdeslove8770
    @mekdeslove8770 4 місяці тому +5

    Who wrote this song? hundred percent 💯 true

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 4 місяці тому +2

    አው እንዲህ በአንድነት ስንጮህ ያስተካክላሉ ሁላችንም መዝሠት ነው እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን አስገብቶን እቃችን እቤት በሰላም አይደርስ 😢😢😢 ትርፋችን እኮ ንብረታችን ነው እጃቸው ይታሰር አቦ ምድረ ሌባ ሁላ

  • @frehiwotbekele5499
    @frehiwotbekele5499 4 місяці тому +2

    አሽሩካ በጣም እናመሰግናለን ችግራችን እንዲሰማ ስላደረክልን በተለይ ከአሜሬካንና ከኤሮፕ የምንመጣ መንገደኞችን እንዴት እንደሚገላምጡን ምክንያቱም መብታችንና ግዴታችንን ስለምናውቅ አይወዶንም አረብ ሀገር በሰው ተቃጥላ የምትመጣውንማ መጫወቻቸው ናት እውነት አየር መንገዶን ያቋቋምነው በአፍሬካ አንደኛ ያደረግነው እኛ ዜጎች እንጅ የማንም ነጫጭባ አይደለም ስለዚህ ቢጠነቀቁ መልካም ነው አየር መንገዶን እንጀራ እንዳይነግድ ማድረግ ከተባበርን እንችላለን covid ግዚ እኮ ሰው ማመላለስ ባልቻለበት ግዚ 7 ,ቀን Dc ይመላለስ ነበር እንጀራ ብቻ ጭኖ ያ ማለት አየር መንገዶ ያለእኛ ኢትዩጵያኖች ባዶ ነው መብታችንን ማክበር ደሞ ግዴታው ነው።

    • @77861022
      @77861022 4 місяці тому

      እውነት ነው በቅርቡ ጏደኛዬ ባሏን እና ልጇን ይዛ ሄዳ አስልቅስው ነው የመለሷት ይሄ ሴጣን መንግስት ሃገር አልባ አርጎናል ምድረ ሌባ ተባብረን ማስቆም አለብን 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 4 місяці тому +4

    የአይጥ ምሰክሯ ዲንቢጥ ናት አሉ ሆዳም
    ደሞ ያሰተባብላል እንደ ሰንት መከራ አይተን እግራችን እሰከሚንቀጠቀጥ ጉልበታችን እሰከሚዝል በረሀብ እና በጥም ያጠራቀምነዉን እቃ አላገኘነዉም ዉሸትነዉ ካለ እኔ ከነዚህ መሀከል አንዷነኝ ይዞሟች

  • @mesaymelese3839
    @mesaymelese3839 4 місяці тому

    meskelih yetegelebete new ashruka

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 4 місяці тому +4

    ሌላ አፍሪካን ሃገሮች ወደ ሃገሩ ሲመጣ ፍተሻ የለም እንዳውም እቃ ይዘኽ ካልመጣኽ ታዲያ ለምን ውጭሃገር ሄድክ ብለው ይሰድቡሃል የኢዮጵያ ዘረፋ

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 4 місяці тому +2

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-bh1wp4nb1j
    @user-bh1wp4nb1j 4 місяці тому +2

    የመጀመሪይ ዘረፋ የተካሄደብኝ 2004 እቃዩን ካርጕ አድርጌ 2በርሜል 1ትልቅ ሻንጣ 1ካርቶን ልኬ የደረሰው 1በርሜል 1 ካርቶን ደረሰ የደረሰውም ግማሹ ነው በውስጡ የፈለጉት ውስድው ሌላውን በዛው ነገ ከነገ ወዲያ እያሉ በዛው ቀረ 2ኛው ከኢትዩጵያ ስወጣ እንዲሁ ከሻንጣ ውስጥ የፈለጉትን ወስደው ያልፈለጉትን መለሱልኝ ከ20ኪሎ5ኪሎ የሚሆን 3ተኛው ሻንጣ አልደረሰም ብለው ነገ ተመለሽ አሉኝ በማግስቱ ሻንጣው ደርሶ አገኘሁት እቃውን ግን ግማሽ ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እንጂ ምን ይባላል

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 місяці тому +3

    እረ እራሴ በጃፓን የምኖር ብሆንም ሰዉነቴ ተንቃቁተዋል ድካሙ ከመጠን ያለፈ እንቅልፍ ከተኛሁ ጡሩ 10ዓመት አለፈኝ ለልጆች ሞባይል በልክ ታክስ ይላል ሌላ ተጨማሪ ታክስ ደግሞ ይላል tax and another ይላል ደረሰኙ ላይ እሱን ካልከፈልክ እቃዉን አይሰጡሁም እቃው ከዚህ የገዛህበት መላክያ አለ ደግሞ የገዛህበት የላክበ ት ገንዘብ በላይ ያስከፍሉሀል እና ስጦታ ዕቃ ለቤተሰቦቻችን መላክ እንተው ወይ ???? ምን እናድርግ መፍትሄው ምንድነው ምን ይሻላል ???

  • @takyos8190
    @takyos8190 4 місяці тому +1

    Asruka yemertoch mercha!!!! berta enewedhalen. Thank you.

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 4 місяці тому +2

    እረ በናትህ አፍህን ዝጋ አይን በአይን እየዘረፋችሁን ደም እንባ እያስለቀሳችሁ አደለም እዴ አሹካ እናመስግንሀለን የትኛው ጥሩ ስማቸው ነው የሚጠፋው ፈጣሪ ከላይ ይፍርድባቸው

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 4 місяці тому +3

    እኔ ራሱ እንዴት እንደምፈራ ለስራ የሚሆን አንዳንድ እቃ መላክ ፈልጌ ተዉኩት ብዙ ሰወች ተዘረፍን ስለሚሉ

  • @Batl.14
    @Batl.14 4 місяці тому +2

    እኔ የዛሬ አመት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አልሄድም ብየ በኢማራት አየር ነው የሄድኩት ግን ምን ዋጋ አለው ኤርፖርት ውስጥ እነሱ ናቸው

  • @raheldebesay5052
    @raheldebesay5052 4 місяці тому +2

    ሌላ airlines መጠቀም መፍትሄ ነው

  • @romichoromicho8036
    @romichoromicho8036 4 місяці тому +2

    በሌላ አየር መንገድ እንሂድ መቀጣት አለባቸው ጥጋብ ይዛቸው ነው ።
    ምን የተረፈ ሰው አለ ሁላችንም ስንት ጉድ የተደረገብን አለ።በጣም ብዙ ሌቦች አሉ።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 4 місяці тому +2

    በኢትዮጵያ አየር መንገድ መሄድ ማቆም እስኪሄዱ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 4 місяці тому +2

    በደንብ መናገር ያስፈልጋል እስከዛሬ የዘረፋትን ሁሉ

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 4 місяці тому +3

    አሽሩካዬ የኔንም Tv ወስደው አመልክች ብለውኝ አመልክቼ ነበር ግን:: ወፍ የለም ኢትዮጵያ አየር መንገድ ሌቦች‼️‼️800$ ቀልጦ ቀረ😡

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 4 місяці тому +1

    ASHRUKA Kele🙏🙏🙏

  • @adenchisholm3580
    @adenchisholm3580 4 місяці тому +4

    አብይ ይውረድ ሽመልስ ይውረድ

  • @user-qx1fk4nb4r
    @user-qx1fk4nb4r 4 місяці тому +3

    መፍቴዉ ፎቶአቸዉን መፖሰት ጥሩ ነዉ እዲዋረዱ ማድረግ ነዉ😊

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 4 місяці тому +2

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 4 місяці тому +1

    በዝ ሁኔታ ኢቶ ለይ እስት አላመዝነቡ አላሀምድሊላህ ያስብላል

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l 4 місяці тому +2

    ምንም ጥያቄ የለውም ሁሉም ሌቦች ናቸው በወሬ ሳይሆን ደርሶብኝ ነው የምናገረው።

  • @Kidist954
    @Kidist954 4 місяці тому +6

    ደምሩኝ ሙስሊም ክርስቷኖች ❤❤❤🎉

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl 4 місяці тому +1

    ስንት ደሞ ምርጥ ልጆች አሉ ሁሉንም መጨፍለቁ ጥሩ አደለም አንዳንዶቹ በጣም ሰውን ይረዳሉ

  • @Mesi-xd3lf
    @Mesi-xd3lf 4 місяці тому +3

    ዘፈኑ አደኛነው 😂😂😂😂

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 4 місяці тому +2

    ሌቦች ናቸው በጣም እውነት ነው ዝርፍ ነው የሚያረጉት አይን የለቸው ሀያ ሶስት ሺብር ዎስደዉብኛል ውስጥ ያሉት ከባድ ናቸው ለዛውም ይሰድብሀል አግተውኝ ቀን ሰባት ሰአት የገባሁ ከለልቱ ስምት ሰአት በግድ ቤተሰብ እውጭ እየጠበቀኝ በብርድ የሻይ ክፍየ አሉኝ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 місяці тому +1

    በጣም ያሳዝናል የነዚህስ የተለየ ነዉ እግዚአብሔር አንድ ነገር ያድርግ ህዝባችንን አስለቀሱት አንቀጠቀጡት ሞት ለብልፅግና ሌቦች።

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258 4 місяці тому +4

    በግብፅ አየር መንገድ መሄድና ለኢተርናሽናል አቪየሽን ማዋረድ ነው ለአልጄዚራ ኢተርቪ መስጠት ነው ምድረ አራጅና ዘራፊ መንግስት

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +2

    አሹርካ እባክህ የትምህርት ዶክትሬት የሌላቸውን ዶክተር አትበላቸው????

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 4 місяці тому +5

    ወያኔ ማረን በሉሉሉሉሉ

  • @amanufekir6373
    @amanufekir6373 4 місяці тому +1

    እውነት ነው በግልፅ ነው ጉቦ እንኩአን ሲጠይቁ😢even ሻንጣ ቀደው እቃ የሚሰርቁ 😡

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 4 місяці тому +1

    ትክክል ነው አሹኳ

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 4 місяці тому +6

    ሻንጣ ገፊዎቹ አደገኛ ሌቦች ናቸው ተጠንቀ ቁ

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይንቀልልንየወንበዴ እና የድሩየብዛት አገራችን አተረማመሱት 💔

  • @bertukanfekerberhan8907
    @bertukanfekerberhan8907 4 місяці тому +2

    ይህን አንብልኝ እውነት ነው እምላቹ ከመጣልኝ እቃ አንድ ሻንጣ ከሁሉም እቃ ሻንጣውስጥ ያለው እቃ ብዙ ብር ያወጣ ነበር ከናዝሬት ለሻንጣው 5 ቀን እየመላለስኩ ሲያሰለቹኝ ተውኩት

  • @user-uh7gn3ne8z
    @user-uh7gn3ne8z 4 місяці тому +1

    እኔ የሚመስለኝ እቃውን የሚያወጡት ናቸው ሚሰርቁት ግን እቃችሁን እናንተ እዛ ሳትገቡ ማንም ማውጣት አይችልም እኔም አይቼለሁ እዛው ቆማችሁ ነው ተፈትሾ ምትወስዱት ግን በደንብ ካላያችሁ ሲፈተሽ ሚያወጡት ሰራተኞች አይቼለም😢ብትችሉ በወንድማችሁ ወይም የበታችሁ ጠንከር ባለ ሰው ላኩ ያለዛ እዛው ግዙ

  • @userd42
    @userd42 4 місяці тому +4

    አሽሩካ,ባለፈው,ፅፌልህ,ነበረ,ግን,አልተናገርክም,ሻንጣ,አውራጆቹ,ውስጥ,
    ያሉት,ሻንጣችንን,ከፍተው,የተለበሰ,ልብስ,ቅያሪያችንን,እየከፈቱ,ይሰርቁናል,
    ይህንንም,ተናገልኝ,እባክህ,ሻንጣ,አውራጆቹ,ከውስጥ,ያሉት,እያወረዱ,
    የሚልኩልን,ከውስጥ,የትም,አገር,ሻንጣ,ከፍቶ,የተለበሰ,ልብስ,የሚሰርቅ,
    የለም,ኢትዮጵያ,ውስጥ,አዲስአበባ,ውስጥ,ብቻ,ነውና,አደራ,አደራ,ይችን
    ተናገርልኝ,ሠርቀዋቸው,ነው,እነሱም,ብሎ,ዶኔሽን,ሰጪ,አአደራ,አደራ,አሽሩካ
    እጠብቃለሁ,በተስፋ,ይመችህ,የአገራችን,ልጅ

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b 4 місяці тому +2

      ሻንጣ ገፊዎቹ አደገኛ ሌቦች ናቸው ተጠንቀ ቁ

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 4 місяці тому +1

    የዘራፊወች ሀገር ሁናለች በሁሉም ነገር ተስፋ ያሰቆርጣል ሀገራችን በሰዉ ሀገር እየቀናን መኖር ብቻ ሆነ

  • @Hermonabizzaddis
    @Hermonabizzaddis 4 місяці тому

    We should keep revealing !

  • @tinayekonjo6949
    @tinayekonjo6949 4 місяці тому +1

    ወዳገር የምሔድ እቅድ ነበረኝ ግንአሁን ፈራዉ የሌባ አየር መንገድ ቡይዋለዉ

  • @nigusadis7992
    @nigusadis7992 4 місяці тому +2

    ማሪምን. ግሙርክ. የተዘረፈው እቃ. አዳማ. ወስደው. እየቸበቸቡትነው. ጌታምስክሬነው. እቃውንለመገዛት. በትኬትነውየምገባው በጣምነውየሚሳዝነው. አገራችን

  • @mekdeslove8770
    @mekdeslove8770 4 місяці тому +2

    Me too

  • @aberash8113
    @aberash8113 4 місяці тому

    Thank you

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 4 місяці тому +5

    Do not fly ethiopian airlines
    Do not fly ethiopian airlines
    Do not fly ethiopian
    Airlines

    • @sweetaddis8120
      @sweetaddis8120 4 місяці тому +1

      Yes don't use ethiopian airlines.

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤አሽሩካ የምርጦች ምርጫ አዎ በጣም ችግር ነው

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 4 місяці тому +1

    Ayeeeeeeee Ethiopia

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 місяці тому +2

    በሌላ አውሮፕላን መጎዝ ቢያንስ ሊከሰሱ ይችላሉ

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 4 місяці тому +1

    ታናሽ እህቴ የያዘችዉን ሻንጣ የልጆቿን ልብስ በሙሉ ዘርፈዋታል ሞት እማይገባበት እንደሌለ ዘረፋም ሁላችንም ቤት ገብቷል አየር መንገድ ሰማህ ስማ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 4 місяці тому

    ግሙርኮች አድ ሊባሉ ይገባል ሊያሳብዱነው እኛ በአገራችን ግን ለምን😢😢 እስከመቼ💔

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 4 місяці тому +3

    አልቀረባቸውም ሌቦች ናቸው :: እኔ ጋናዎች ጏደኞቼን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሂዱ ትወዱታላችሁ ብዬ አመት ሙሉ አዘረፍሽን ብለው ሲያማርሩኝ ... shame on you..😳 አሁን ተለያየን እኔም አረፍኩኝ እናንተ ግን አይናችሁን አጥባችሁ ንፁሆች ነን አላችሁ? Really… instead of solutions …. still you guys blame the people…??? 😱😳 አረ ኡኡኡ..... ወይ አገሬ .....😳😢🔥አሰደባችሁን አሳፈራችሁን እግዚአብሔር እጃችሁን ይሰራችሁ::

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 4 місяці тому

    Welcome bro❤❤❤❤

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 4 місяці тому

    Ashuye ❤❤❤

  • @user-rb2js3ln5p
    @user-rb2js3ln5p 4 місяці тому

    aye ashruka yewechewuma ayegarmeme yagar wesite berera mache yemeralu yehewu yelije shaneta ketafa almost 4 ware alfawe yensu gude ayalkem

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 4 місяці тому

    አሹዬ❤ በርታልን ወንድምአለምእራስህን ጠብቅ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 3 місяці тому

    Asharokiya allhi yetabekhe dekimacheneni selitaradihena enimasagenilani sekitela kmara ayasakiresuma😢😢😢😢

  • @mengedegnawtube
    @mengedegnawtube 4 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ የሌቦች መጫወቻ ሆነች ............ አብይ ሀገር መምራት አልቻለም

  • @ayelechhayilu683
    @ayelechhayilu683 4 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤