ERHIOPIA | ምግቦትን ምርጫ በማስተካል የዲያቤቲክ ( Diabetic Type 2 ) እና ቅድመዲያቤቲክ መቀልበስ የሚቻልበት ፍቱን መንገድ
Вставка
- Опубліковано 22 гру 2024
- ቅድመዲያቤቲክ ( prediabetic) እና የዲያቤቲክ ( Diabetic Type 2 ) በሽታን ለመቀልብስ ምግቦትን እንዲህ ሊመገቡ ያስፈልጋል
ምግቦትን ምርጫ በማስተካል ቅድመዲያቤቲክ ( prediabetic) እና የዲያቤቲክ ( Diabetic Type 2 ) መቀልበስ የሚቻልበት ፍቱን መንገድ
ከአገራችንን ምግብ ሳንወጣ
እንደዚህ አይነት የምግብ ለውጥ ሲያደርጉ በተለይ በስኳር በሽታ መድሃኒት የሚወስድ ከሆነ ከሃኪሞት ጋር ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ክትትል ማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው!!!
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this UA-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.
ቅድመዲያቤቲክ( prediabetic) እና ለዲያቤቲክ ( Diabetic type 2 ) በሽታ በብዙ ጥናት የተደገፈ መፍትሄ ስለሆነ ለሚያቋቸው እና በዚህ በሽታ ለሚሰቃዮ አፋፍ ላይ ላሉ ሁሉ ሼር በማድረግ እና ላይክ በማድረግ ይህንን የጤና ዘመቻ ከእኔ ጋር ህዝባችንን እንርዳ ።
ጥያቄዎቻችሁን እና ኮሜቶቻችሁን ፃፉልኝ !!!!
ለአገራችን ሰላም እንዲሆን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን የዘወትር ፀሎቴም ነው
እባክህን የ አንጀት ችግር አለኝ ቅባት አልበላም ወትት አልጠጣም ሆድድርቀት ያጠቃኛል እባክህ ን ሰለአንጀት ችግር አስርዳን ሁሌም እከታተልሐለሁ ሰለ አ ንጀ ት ችግር ሰታወራ አልሰማሁም አሁንም እጠበቃለሁ
ሰላም ዶክተር ኮልስትሮል ካለብን ይህን መመገብ እንችላለን የአጃ ቅንጬ እና የገብስ አይጠቅምም
@@jesusisking3565 አይጠቅምም ከሆነም በመጠኑ
@@yenetena ዶክተርዬ እሰኪ በጣም ፈልጌህ ነው የቴሌግራም አድራሻህን ስጠኝ በናትህ
@@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል በFB messenger ነው የምገኘው
ዶር ዳኒ፦
በቅነነትና በትጋት ለጤንነታችን የሚጠቅም ሞያዊ ትምህርትና ምክር ስለምታስተምረን በጣም እናመሰግናለን በረከታችን ነህ
ዘመንህ ይባረክ❤❤
አንተ የተባረክ ሰው ሕዝብህ በምን ያህል እየጠቀምከው እንደሆነ ትገምት ይሆን ? ከምትገምተው በላይ። እግዚአብሔር አሁንም በእውቀት በሞገስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ
ተረከዜን መርገጥ እስከሚያቅተኝ ነው የሚወጋኝ መፍትሄ ብትጠቁመኝ
ለስኳር በሽተኞች በፍጹም 🛑✋ የተከለከሉ ምግቦች
1. ለስላሳ መጠጦች 🥤 (Sweetened beverages)
2. የመክሰስ ምግቦች 🍿🍪 (Snacks)
:- ልክ እንደ ፈንዲሻ እና ብስኩት ያሉ ምግቦች።
3. ነጭ ዳቦ 🍞 (White bread)
4. ፓስታ 🍝 እና መኮረኒ
5. የፍራፍሬ ጭማቂ (Juices)
6. ቺፕስ 🍟 (የተጠበሰ ድንች)
እባክህ ወንድሜ እኔ types 2እና የኮሌስትሮል ቦርደር ላይ ነኝ የተቻለኝን እያደረኩ ነው ግን መመገብ ያለብኝን ነገር አስተያትክን ብትነግረኝ በዝርዝር ፃፍልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏
ዶክተር ዮሀንሰ ከልብ እናመሰግናለን ። ሰለ ኮሊናሰከፒ (colonoscopy) ጥቅምና ጉዳቱን ብታሰረዳን ❤❤❤ እግዚአብሔር ወድሜ የሰጥልን ።
የአንተን ትምህርት ተከትሎ ተግባራዊ ያደረገ ትልቅ ውጤት ያገኛል! እኔ በጣም ተጠቅሜያለሁ። ምስጋናዮ ይድረስህ!!
Honey
ዳንየ ባልከኝ መሰረት ተጠቅሜ ዳይቤቲክስ ከ8 ነበርኩ ። አሁን ግን እድሜና ጤና ለአንተ 6.7 ሆኛለህ ። ኑርልኝ።።
አረ ምን ተጠቅማቹ ነዉ ንገሩኝ እስቲ እኔም ስኮር አለብኝ አረብ ሀገር ነኝ ተቸግሬለዉ
DR እንወድሀለን በርታልን እርጅም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ሰላም ዶክተር እናመሠግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት እኔ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ተጠቅሜያለሁ።አመጋገቤን ሙሉበሙሉ ለውጫለሁ።በጣም የሚፈታተነው ግን በጣም ኦንደጠቀመኝ እያየሁ ነው አመሰግናለሁ
ጥሩ ት/ቲ ነው ብርታልን ወንድማችን ።
ወንድሜ ዳንኤል ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ የስኳር በሽታ ተጠቂ ከሆንኩ 15 ሆኖኛል የምወስደው ኪኒን ነው ግን አሁን በጣም ታምሜ ወደ ኢንሱሊን ሄጃለሁ ግን ስኳሬ ብዙም ለውጥ የለኝም ካመጋገቤ ይሆን እባክህን እርዳኝ በእግዚአብሄር ስም እጠይቅሀለሁ
ዶ/ር ዳንኤል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክልኝ አመሰግናለሁ ።
በጣም ጎበዝ ነህ እና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦህ ብዙ ተምሪበት አለሁ እና አደኖቅህ አለሁ አከብርህ አለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ
በጣም ጥሩ ት/ት ነው እኔ ብዙ ለውጥ አገኝቼበታለው በጣም አናመሰግናለን!!!
ዶክተር አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያስፈልግህን ይሙላብህ በጣም በብዙ ነው የተጠቀምኩት
God bless you our dear brother DR Dani!!!!
ሰላምህ ይብዛ ውድ ዶ.ር ዳንኤል:- ዘውትር ስለምትሰጠን ትምህርቶች እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።አነስተኛ ገቢ ላላቸው ከወጪ አንፃር የሚስማማ ፤ የአመጋገብ ዝርዝር ብታጋራን ?😊
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም አስተማሪ ገንቢ ትምህርት ነው ከመጠን በላይ እናመሰግናለን
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር በምትሰጠው የጤና ትምህርቶች በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረክ።
እግዚአብሔር ባዶክተር ተመስሎ ያድነኝ
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጥ በጣም እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ስለቅንነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ
እናመሰግናለን የኔጤና ብዙ እምታቀርባቸው ነገሮች እሚጠቅሙን ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን ።
Please Doc ሽንታቸውን ማቆም ስላልቻሉ ሕጻናት እርዳን
በጠም ተባረክ እጂግ አሥተማሪ ፕሮግራም ነው።
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽
We give the Glory to our savear God 🙏. Thank you so much for everything. God bless 🙏 you and your Sweet family too.
አንተን ለማመስገን ቃላት ያጠርኛል
Share for everyone you know you will save them
@@yenetena i will my brother
አይ ዶክተር በዚህ የኑሮ ውድነት የዚህ አይነት አመጋገብ ይቻላል ብለህ ነው ለማንኛውም እናመሠግናለን
Thanks doctor it is the most important issue now in a days.
ዶ/ር እግዚያብሔር ይስጥህ
በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔም በዚህ አጭር ግዜ በጣም ብዙ ለውጥ እያየሁበት ነው አላህ ካንተ ጋር ይሁን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ምክርህን ተቀብያለው::
ስላም ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ነው የምናመስግነው ከዚ በላይ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያድልክ
Genius Dr. Daniel Yohannes. Thank you very much for all your advice and help with re: Health advice.
በጣም እናመሰግንሃለን ለ ወገንህ እንዲህ ጠቃሚ ትምህርት በመስጠትህ ውስጣዊ ኩራት ሊሰማህ ይገባል
Thank you for your life saving explanation. God bless you!
Thank you D.r Daniel egziabher yibarkeh. kenenet leras new.
ዳንዪ ተባረክልኝ ከነቤተስቦችህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በጣም አመሰግንሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ዳይቤቲክ ቱ ንው ያለብኝ ነበር ግን እድሜ ላንተ ብጣም ቀንሶልኛል።። ዳኒ አመሰግናለሁ።።
እባክ ወዳጄ አጭርና ግልጥ አድርገው የአንተን ማብራሪያ የማይረዱ አለን ስለዚህ ይህን ብሉ ይህን አትብሉ በማለት
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
. May God bless you and your family.
Thanks doctors dany lana batme bamyasfalgej saate seladaraskelej batame adrga amasagnalaw.
እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ! እጅግ በጣ እንዲህ ባለ ትንታኔ ዛሪ የምፈልገውን መረጃ አገኘህ ወድሜ ነው የላልኝ ስኮሪ ለመጀመሪያ ግዜ ከፍብሎ ነበር!! ለብዙ አመት ሁሌ ነገር ጥሩ ነበር ዶክተሮቹ እስኪገረሙ ድረስ ውጤቴ ጥሩ ነበር!! በዚህ ሁለት አመት ግን ስኳሪ ትንሽ ከፍ ብሎ ነበር ከኖርማል ሪንጅ ውስጭ ሆኖ ነብረ!! እንደው ስልክህን ብገኝ እና ለአምስደቂቃ ባማክርህ ለአገልግሎትህ እከፍል ነበረ!! እጅግ በጣም ጎበዝ!! በተለይ ለኛ ህብረተሰብ በሚገባ ሁናቴ ጥሩ የንፅፅር ምሳሌዋች በመስጠት!! በተለይ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ህበሻ ሆኖ በጥሩ አማረኛ እንኮን ፊደል ለቆጠረ ቀርቶ ለእናቶቻች ጭምር ሊገባ በሚችል ነው!!! ፈጣሪ በፋትህ ልክ ይክፈልህ!!
Yes brother thank you for doing such a great service for our community ! These are things the doctors would never tell you . I have reversed my diabetes by following a strict keto diet too
I am agree with you Dr. Daniel God bless you more and more. Thank you
Tebareklin Docterachin.
Thank you so much dr Dani
You're doing the best thing to ur people 💚💛❤🙏🙏
ሀይ ዶክተር በጉጉት ነው የምጠብቅህ ተባረክ
Thank you for your information I follow your video thank you God bless you🙏
7 point is diagnosed as diabetic. I was at 6.5 then I reduced it to 6.0 and still working on it to bring it down to 5.5 and permanently reverse it.
Good luck yo you same here too I am working on it
ሁሌም ለምታረግልን እርዳታ ከልብ አመሰግንሀለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ አላህ ለውለታህ በደግ ነገር ይባርክህ
My Ethiopian Dr Berg !
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ/ር
Thank you doctor. You are an inspiration to most of us. 👏
ዋው ዶክተር ተባረክ ከዚህ ቀጥየ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሲመችህ በሰፊው እድትሰራልን ፈልጌ ነው ወንድሜ የቫይታሚን አይነቶችን ሁሉ ጥቅምና ጉዳታቸውን ከምን ከምን እደሚገኝ ስራልን
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አሪፍ ነው😍
Betam thank you Dr. Daniel, we Chang our life system to show this vidio.
ትምርትህ በጣም ጠቃሚነት አለው እድሜ ይስጥህ እኔ እስካሁን ምንም በሽታ በደኩተር የተገኘ በሽታዎች የለብኝም እግሪ ከጉልበቴ በታች ቁርጭምጭቴ ጭምር ያብጣል እግሪ ይከብደኛል ስፗርት እስራለሁ ዶክተሪ ደህናነሽ ይለኛል እኔግን ያስስበኛ ዷክተር ዳንኤል ምንትመክረኛለ እድሜዪ 64 አመቴ ነው
የንተ ትምህርት ህይወት ሰቶኛል፣ አመሰግናለሁ
Thank you so much for your helpful lesson &God bless you &be blessed!!
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣምእጂግ እናንመሰግናለን ምክሮችህሁሉበጣም ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው🙏🙏🙏
ኣቀራረብህ እጅግ ደስ ይላል !
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!
አንተን ስስማ ምን ያህል እደምፅናና በጣም የገረመኝ እኔ ምንም አይነት ስኳር ተጠቃሚ አይደለውም ግን እንዴት እደመጣብኝ አላቅም
Enema yezare samet nw edalbegn yetengergn
እናመሰግናለን ወድማችን
Very important for Ethiopian.
ከፍራፍሬስ ዶክተርየሚፈቀድናየማይፈቀደውንብታስረዳን።
ሰላም ዶ/ር ዳኒ ስለመልካም ትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
Thank you so much, Doctor for this important information.
Thank u for sharing Dr.
You always the best!!! dr Dany thanks 🙏
ተባረክ ወንድሜ 🙏🏼🙏🏼👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን!!!
እናመሰግ ናል ዶክተር
Ewenet betam new mamesginew ketilibet fetari yechemirilik !!!
Ena bamiya tiru new tilalek ledayet kechalek selesum bitabiraralin
*Egziabher yesetelegn Teberek*
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልን።
Thank you for your advise.keeo up the goid job.God bless you
Thank you so much brother
Thank you dr daniel 👍👍
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
ተባረክ፡ደስ ብሎኛል
በጣም አመሠግንአለሆኝ በጣም በጣም
እናመስግን አለን ዶክተር
Betam betam enamesginalen Dr allahi edmena Tena yestehi
እናመሰግናለ
ጌታ ይባርክህ ዶር ።
ተባረክልን
Thank you so much I learned a lot of things from you we appreciate you God bless you and your family🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን Dr Daniel🙏
You're wonderful young person
Good job you are a wonderful person you don't great every day
ዶ/ር ዮሐንስ እናመሰግናለን፡፡ እኔ ለ7 አመት ያህል የሱ በሽታ ታማሚ ነኝ እስካሁን የመወስደው Amaryl 3gm ከቁርስ በፊት እና Milga Nerve Tonic vitamin 12 250 mg. ምን ትመክረኛለህ? አመሰግናለሁ፡፡
ተባረክ ❤
በጣም አመሰግናለው ተባረክ
Thank you for your time Dr. It's really wonderful advice to listen to you to stay healthy.
Although ur target sounds to some sections of our society, it's an excellent way of advice to healthy eating. Particularly the way u challenged our eating habit & ur personal experience is very informative. Bro how about cutting some english words and using strong warning. To me ur so polite to our " Derek " Yale Bahire. ( What we call Che che in Dire Dawa)
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
የኔ ጤና እንኳን በደህና መጣክ ሰላም ላንተ ይሁን