Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
Thanks
🙏🙏🙏
አትበል ...ሰኞ ረቡእ አርብ ትተኸን የለዴያላንተ ትረካ እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩምእየገረብኩ ነው 🙏🙏🙏🙏
ይቅርታ ይደረግልን። ከአቅም በላይ በሆኑ ችግሮች አንዳንዴ የቀን መዛነፍ እየገጠመን ነው። ከዚህ በኃላ ባልነው ቀን ለማድረስ ጥረታችንን እንቀጥላለን። ቻናላችንን ወደውት ዘወትር ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏
I’m just getting addicted to listening your brother please keep it up your great job Thank you so much 🙏
Thank you! Will do! 🙏🙏🙏
እባክህ የዩቫል ኖሃ ሀራሪ ሁሉም መፅሀፍት በዚህ ቻናል መቅረብ አለባቸዉ
ጀምረከዋል ጨርሰው
እሺ። እንቀጥለዋለን።
❤❤❤❤❤❤❤
የምትለው ሁሉ ሊገባኝ አልቻለም ለጥያቄዬ መልስ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ የሰው ልጅ መጣ ይምባለው ከቺንፓዜ ነው
አዎ። በአርኪዮሎጂስቶች ግኝትም ሆነ በባዮሎጂካል ዲ ኤን ኤ ምርመራ ውጤቱ የሚያሳየው ይሄንኑ ነው። ''ከ 6 ሚሊየን ዓመታት በፊት አንዲት እንስት ኤፕ ፤ ሁለት እንስቶችን ትወልዳለች። ከተወለዱት መካከል አንደኛዋ የችምፓንዚዎች ቀደምት አያት ስትሆነ፤ ሌላኛዋ ደግሞ የሰው ዘር ቀደምት አያት ልትሆነ በቅታለች።'' ይለናል የመፅሐፉ የምርመራ ውጤት። ከዚህም በመነሳት ''እኛ ሰዎች ግርግር ከሚወድ አንድ ትልቅ የኤፕ ቤተሰብ የተገኘን ነን።'' ሲል የሰው ዘር መገኛን ምንጭ ይደመድማል።
❤❤❤❤❤
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
Thanks
🙏🙏🙏
አትበል ...ሰኞ ረቡእ አርብ ትተኸን የለዴ
ያላንተ ትረካ እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም
እየገረብኩ ነው 🙏🙏🙏🙏
ይቅርታ ይደረግልን። ከአቅም በላይ በሆኑ ችግሮች አንዳንዴ የቀን መዛነፍ እየገጠመን ነው። ከዚህ በኃላ ባልነው ቀን ለማድረስ ጥረታችንን እንቀጥላለን።
ቻናላችንን ወደውት ዘወትር ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏
I’m just getting addicted to listening your brother please keep it up your great job
Thank you so much 🙏
Thank you! Will do! 🙏🙏🙏
እባክህ የዩቫል ኖሃ ሀራሪ ሁሉም መፅሀፍት በዚህ ቻናል መቅረብ አለባቸዉ
ጀምረከዋል ጨርሰው
እሺ። እንቀጥለዋለን።
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
የምትለው ሁሉ ሊገባኝ አልቻለም ለጥያቄዬ መልስ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ የሰው ልጅ መጣ ይምባለው ከቺንፓዜ ነው
አዎ። በአርኪዮሎጂስቶች ግኝትም ሆነ በባዮሎጂካል ዲ ኤን ኤ ምርመራ ውጤቱ የሚያሳየው ይሄንኑ ነው።
''ከ 6 ሚሊየን ዓመታት በፊት አንዲት እንስት ኤፕ ፤ ሁለት እንስቶችን ትወልዳለች። ከተወለዱት መካከል አንደኛዋ የችምፓንዚዎች ቀደምት አያት ስትሆነ፤ ሌላኛዋ ደግሞ የሰው ዘር ቀደምት አያት ልትሆነ በቅታለች።'' ይለናል የመፅሐፉ የምርመራ ውጤት። ከዚህም በመነሳት ''እኛ ሰዎች ግርግር ከሚወድ አንድ ትልቅ የኤፕ ቤተሰብ የተገኘን ነን።'' ሲል የሰው ዘር መገኛን ምንጭ ይደመድማል።
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏