"ግራኝ አሕመድን (ኢብን ኢብራሂምን) መልሰን ብናየው ፣ በሚዛን ብንለካው!" ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 262

  • @tajuaman8234
    @tajuaman8234 2 роки тому +5

    እጅግ በጣም ሰፊና ቀና አገራዊ አስተሳሰብና ኢትዮጵያዊያንን የሚያተሳስር ከእውነታ የአፈነገጠ ታሪክን ወደ እውነታ ለመቀራረብ የተከተልከውን መልካም አስተሳሰብ አደንቀልሁ!!

  • @firdwos
    @firdwos 2 роки тому +16

    ሰው ሃቅን ሲደግፍ ለማንም ለዘርም ለእምነትም ግርዶሽ አይኖርም የመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ሁኔታ የሃቅ እና እውቀትህም ገኖ እንዲታይ ያደርገዋል ለማንኛውም እናመሰግናለን ኢማሙ አህመድ አሁንም ያልደረስክበት እውነት አለ ግን በዚህ አይነት ነገ ሌላ እውነት ይገባሃል እውቀት በየቀኑ እያደገ እየተቀየረ ይሄዳል !!

  • @mahirsultan1796
    @mahirsultan1796 2 роки тому

    በእውነት መንገድ የአእምሮ እረፍትን ከባድ የህሊና ጥያቄ ምለሽ ማግኘት መቻል መታደል ይመስለኛል ታሪክን ሚዛናዊ ለማድረግ መሞከራቹ ከልብ አመሰግናለሁ የእውነት ጀግኖች ይብዙልን

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 роки тому +8

    Thankyou D/n Daniel Kibret for Endorsing and clarifying the Truth! about Imam Ahmed.

  • @tevez5999
    @tevez5999 2 роки тому +29

    Imam ahmed our hero somalia djibouti ethiopia
    አንድ ሀገር አድረጎ ይገዛ ነበር 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten 6 місяців тому +1

    ወዉ ደንኤል ቀጥልበት በዚ ከቀጠልክ መጨረሸህን አለህ የሰምርልሀል መሸ አለህ

  • @abdurahimnegussie3850
    @abdurahimnegussie3850 2 роки тому +25

    ዳኒኤል ክብረት የቤተክህነት ሰዉ ሆኖ ሳለ ከቤተክህነት በተዉጧጡ የታሪክ ፀሐፍት በጥላቻና በቁጭት ተነስተዉ የቀጠፉትን ታሪክና ተረክ አሁን ድረስ የታሪክ ተመራማሪዎች እያወቁ የሚክዱትን ሀቅ አደባባይ አዉጥጠህ ይህ ታሪክ ገፅ ስህተት ነዉ ስላልከን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ እዉቀት የማያልቅ መንገድ ነዉ፡፡ ዛሬ አዉነት ብለን የያዝነዉ ጨለማ ነገ በእዉቀት ብርሀን ይገለጥልናል፡፡ ትልቅ ጥፋት የሚሆነዉ አዉነትን እያወቁ መደበቅ ላይ ነዉ፤ እዉነት የጊዜ ጉዳይ እንጂ ተደብቆ አይቀርምና። በዚህ ረገድ ዳንኤል የደረገዉ ትልቅ ጀምር ነዉ፡፡አብዘሀኛዉ የፀብ መነሻችን የታሪክ አለመታረቅ ስለሆነ ታሪካች መከለስና ድጋሚ መጠናት አለበት፡፡

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 2 роки тому +1

      ዝም በል አራጅ ውሀቢያ የ615 መጤ የቆራሽ ትራፊ

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m Рік тому

      ​@@hasetworku5592አሏህ ይስጥሽ ሀሴትይ ንገሪልኝማ ❤

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 місяців тому

      ​@@hasetworku5592ውሀይብላህውሻቆሻሻሻ ደደብ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 3 місяці тому

      ​@@hasetworku5592
      አይ ጎንደሬ ቅዘናም ምላስማ😅😅😅😅

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 2 роки тому +3

    መልካም ዝግጅት ነው ጥልቅ እውቀት የሚንሸራሸርበት በመሆኑ፣
    ስለ ግራኝ ያለዎት አመለካከት መለወጡ ታሪክን የተመረኮዘ ነው ቢሉም፣ ለመሆኑ በክርስትና ሃይማኖት ላይ ያደረሰው መራር ጥፋትን እንደምን መነዘሩት?
    ትክክል በሆነ መንገድ ይህንን ውድመት ቢያካሄድም ይህንን ማድረጉ ደግሞ መልካም ነው ተብሎ ቢቀርብ እውነትን ያንፀባርቃል።

  • @abdihassen9572
    @abdihassen9572 2 роки тому

    ደሥ የሚል ውይይት የታሪክ ጭቅጭቅ ያለባቸውን ታሪኮች እውነትን ፍለጋ በንጽ ህሊና በሚዛናዊነት ብንወያይባቸው ደሥ ይላል።

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 10 місяців тому

    Multi-talented Ethiopian Philosopher Daniel Kibret❤️🙏🏽

  • @alihassen3623
    @alihassen3623 2 роки тому +21

    ስለ ኢማም አህመድ ወደ እውነታ መምጣትህ ጥሩ ነው። ስለ ንጉስ ነጃሺ ከዚህ በፊት የሚባል መሪ የለም ብለህ ነበር፡፡ አሁንስ ካለክ የመርጃ ተደራሽነት አንጻር መረጃዎችህ ምን ይላሉ? ያው እንዳልከው የሰዎች አእምሮ ከመረጃ ጋር አብሮ ይቀየራል ብዬ ነው።

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 10 місяців тому

    Abiy is laying the foundation for future leaders and government. Reform, as opposed to revolution, takes a long time.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +13

    ታሪክ በንፁህ ህሊና ስትረዳ ዳኔንን ትመስላለህ። ከወገንተኝነት የፀዳ እውቀት በእውነት ሲደገፍ🙏🙏

  • @abufullan8488
    @abufullan8488 2 роки тому +9

    ወላህ ጠቢብ ዳንኤል ሰፋ ያለ እዉቀትን
    ተችረሃል እንዳልከዉ እዉነትና ዉሸት እኩል
    ደረጃ ነዉ ያላቸዉ እዉነት የተለየ አልተጠዉም
    ዉሸትም የተነፈገዉ ነገር የለም እና ያለፈን ታሪክ
    በማስተካከል ትዉልድን ወደ አንድነት መመለስም
    እንደሚቻል ነዉ የተረዳሁት ምሁራን ብትነጋገሩበት።

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 роки тому

      አወ የኔም ሀሳብ ነዉ

  • @MohammedAli-ux1lp
    @MohammedAli-ux1lp 2 роки тому +7

    ዳንኤል ክብረት በጣም ይደንቃል አስተዋይ ነው አዲስ ምእራፍ በአዲስ አስተሳሰብ ባዲስ አመለካከት ስህተትን እያስተካከከ የመጣ ነው የጀግናቺን ኢማም አህመድ ማንነት ለመግለፅ የሞከረ ድንቅ ሰው

  • @yonatangirma7219
    @yonatangirma7219 2 роки тому +5

    እባካችሁ እሰከ ዛሬ የነበሩት ቪዲዮዎች በ Playlists አንድ ላይ ብታደርጓቸው።

  • @hayatyusuf2119
    @hayatyusuf2119 2 роки тому +2

    እውነትን አላህ ይግለፅልህ ዳንኢል ክብረት

    • @ምስጋና-ጨ9ዘ
      @ምስጋና-ጨ9ዘ 2 роки тому +2

      ለምን እውነት መቀበል ያቅቷችዋል ውይ እስልምና ግራኝ አህመድ ማለት ነብዩ መሀመድ ማለት አይደለም ጀዋርመሀመድ ማለት ነው። ይህም ሰው ገደለ ያም ክርስቲያንን አጠፋ።

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 місяців тому

      ​@user-wh6xn9ዝምብለህትቀባጥራለህዴ??ki3m

  • @abdulfetanuri7033
    @abdulfetanuri7033 2 роки тому

    Speech with evidence is more interesting ,that's what i observed in this video that was really great❤❤❤

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker 2 роки тому +2

    Thank you for sharing 🙏

  • @abetumelaku9895
    @abetumelaku9895 2 роки тому +6

    ውይይቱ መልካም ነው
    With all due respect,
    ቱርኮች "ግራኝ አህመድን" መርዳት የጀመሩበት ዘመን ንብለድንግል የፖርቹጊዞችን ድጋፍ ከጠየቁበት ዘመን ቅድሚያ ያለው ይመስለኛል::
    ለግራኝ አህመድ ወረራ ቱርኮች ሀይማኖትን መሳሪያ በማድረግ የመስፋፋት ህልማቸውን ለማሳካት የተጠቀሙበት እንደሆነ ብዙ ፀሀፍት ዋቢ በመጥቀስ ጽፈዋል

    • @munirselamuddin2634
      @munirselamuddin2634 2 роки тому

      It is nemledigle can't win imam ahmed so he ask Portuguese for help to invade ethiopian and ethiopian muslim

    • @azebkalid7970
      @azebkalid7970 2 роки тому

      This was a fight for power and dominance. Gragn Ahmed wanted to expand his territory and create a Muslim Ethiopia, while Libndingel wanted to expand his territory and create a Christian Ethiopia.
      Both used the support of their religious compatriots from Europe who were also fighting for dominance.
      History is written by winners, and maligning and demonizing the loser is part of the package.
      It's time to look at Ethiopian history from a new perspective.

  • @RealLife-nr2go
    @RealLife-nr2go 2 роки тому +4

    በስሜት ሳይሆን በአስተውሎ ታሪካችንን ማወቅ ተገቢ ነው። ልክነው በሚዛን ታሪካችንን መረዳት አለብን።

  • @abduendris3482
    @abduendris3482 2 роки тому +3

    ትክክል ነህ እውነት ነው

  • @mabajifar3748
    @mabajifar3748 2 роки тому +2

    Great Interview.

  • @birtukanlegesse7795
    @birtukanlegesse7795 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አንዱ ችግር "ታሪክን ለኅብረተሰብ ለማድረስ ከታሪክ ባለሙያው ይልቅ በጎ ፈቃደኛ የታሪክ ተመራማሪ መብዛቱ ነው". ሙኃዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

  • @tayee7191
    @tayee7191 2 роки тому +3

    የገሃነም መንገዱ የተሳለጠ ይሁንልህ ገብረ እከይ ዲቃላ፥

  • @abaskedir4125
    @abaskedir4125 2 роки тому +13

    Extremist orthodox cool down, the Ethiopian history should be corrected to live together peacefully

  • @waliapublisher7940
    @waliapublisher7940  2 роки тому +5

    እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ እንግዶች በሚያነሱት ሀሳብ ላይ መወያየት እና ሀሳብ መለዋወጥ እንዲሁም ቅሬታ ከተሰማችሁ በጨዋነት ቅሬታችሁን መግለጽን እናበረታታለን
    ነገር ግን መሳደብን አናስተናግድም

    • @mubarakibrahimyasin7004
      @mubarakibrahimyasin7004 2 роки тому +1

      Mejmrya Selam l hulum, Ene daniel kebrten be gelts endalaqrbw nw emasebw le mesale be 30:49 deqiqa, sijmer mn yelal ine ebne dengel ena qdusan hayle Ethiopia ye christian agr le madrg tenstwal ale esun lek nw mnem wesht yelwum, keza gin mn ale imam Ahmed gragn dmo Islamen yezo tenstwal ale ezi ga be demb abrarto algeltswum lemn belachu rasachu betetyequ arif ngr, meknyatu yehe ye emnet guday nw ye emnet guday malt dmo ye hiwet guday nw leza nw hulum sew selzi guday mawq albet bay ngn, Imam Ahmed gragn ye tensaw le freedom enji lela alama alnbrwum beteley dmo Ethiopia ye Muslim agr le madrg hasab yezi mergagcha dmo yaw lek andun Christian brother endalw malt nw lene asamagn adlem aydel yalw lek nbr, please ngrochn ke ewntaw bandbeqachw arif nw ke ewnta ke wetan dmo rasachen enji manenm anegodam, Ena Imam Ahmed gragn Ethiopia ye Muslim agr le madrg asab binorew nuro yezane yadrgw nbr meknyatum bezan gize delun yesu nbr esu gin mn adrge sebsbachw ena endqblu ena endayqblu teyqachw yehen atyayq gin be hayl be masfrarat sayhon be Keber malt nw yetqblu teqblu yaltqblu dmo melya meleket adrglachw ensum selatqblu manenem aynkachwum nbr meknyatu holy Quran west adrsulachw enji asgdudawchw emil yelem esu masgded rasu yetklekle nw be islam west esun lezam nbr hegun akbero yalfew Allah yerhamo ensum be selam monrachw qetlu yehew nbr ewntgnaw tarik, Ena dmo Ye mchrsha emelew ngr kale be sewoch atetalelu ena ande ena yemchrsha lebachun keftachu holy Quran endetanbut ke akberot ga egabezalw keza wetetun eza rasachun taytalchu betrefe selam hunu.

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 роки тому

      ጡሩ ዉይይት በሀገራችን ተጠናክሮ የሚቀር ጉዳይ ነዉ የሚሳደቡ ሙሀይም ናቸዉ

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 роки тому +2

    Thankyou Dn for yr Wonderful Historic Speech!

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 роки тому

    WOW yehenwe muhur dikone Daniel Kibert!!! Hulem muhur aemerowe sefi ena asetwayi newe!!? Knowledge is always enreach and divers ! Endihe betekekel keseru negrochine letewlde yemiyaserda yeminagre muhur newe yemnefelgewe...👏🎖️👏

  • @samisociologist1846
    @samisociologist1846 2 роки тому +2

    thank you so much D/n Daniel Kibret .you are great man

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir1821 2 роки тому +3

    10 አማኞች 100 ከሃድያንን ያሸንፋሉ ፅናት ግድ ይላል አሸናፊ ታጋሽ ነው 👍👍👍

  • @abdiabdi3035
    @abdiabdi3035 2 роки тому +8

    ድሮም አቅ ነበር😊
    በቅርቡ በጀለቢያ insha alla

    • @ምስጋና-ጨ9ዘ
      @ምስጋና-ጨ9ዘ 2 роки тому

      😂😂😂😂 በጀለቢያነው በጀልባ? ቢመችሽም ባይመችሽም ዳኒ ዳቆኑ ክርስትናውን አይለቅልሽም ። እዴ ገልብጣቹ ነው እምታነብት እንደ አረብኛው? መልሰክ በደንብ ስማው ?

  • @salahadinali126
    @salahadinali126 2 роки тому +17

    የዲያቆን ዳንኤል ክብረት እይታ በኢትዮጲያ ታሪክ(ተነቦ፣ተፅፎ፣ተከራክረንበት፣ተገዳልንበት ባላለቀው) የተለየ አዲስ ምዕራፍ የሚክፈት ይሆናል።
    ምስጋና ለአንባቢያን

  • @mesfinalimohammed578
    @mesfinalimohammed578 Рік тому

    ከዚያ ሁሉ የውሸትና የለብለብ ስሜታዊ ትርክትና የጥፋት መልእክተ በሁዋላ ልትነቃ ነው ጋሼ አዬዬዬዬየዬየዬዬዬየ የኛ ደራሲ

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር እድሜ እውቀት የበለጠ ያድልልን ዲንኤል ክብርት

  • @mohmmedseid7971
    @mohmmedseid7971 2 роки тому +7

    የኢትዮጵያ ታሪክ የአሸናፊ ታሪክ ስለነበረ አሸናፊው ጠላቴ ነው የሚለውን ወገን አጥላልቶ ነው የሚያቀርበው። ታሪካችን እንደገና መፈተሽ አለበት እንጂ አንድ ሰው ከዚህ በፊት የነበረህን እወቀት ና አመለካከት ይዘህ እንዴትስ መቀጠል ይቻላል።

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 роки тому

      ላንተ የሚመች ካልሆነ ስህተት ነው ማለት ነው

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 роки тому

    አይዲያቆን ይህንን ነገር ምናለ አሁን ላሉት መሪዎቻችን ብትነግርልን፡፡ አጠገባቸው አይደለህ፡፡

  • @amartube2761
    @amartube2761 2 роки тому +9

    እንዲህ እውነትን መናገር ይልመድብህ

  • @ibrahimriyadh4898
    @ibrahimriyadh4898 2 роки тому

    እጅግ በጣም ጥሩ ለውጥ ነው

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 7 місяців тому

    ስውሩ የኢትዮጵያ መሰረታዊ ጠላት

  • @Tesfegnaw-mengedegna
    @Tesfegnaw-mengedegna 2 роки тому +7

    በአንድ እይታ የፃፏቸውን የታሪክ መፃሀፍት ማስተካከያ አድርገው ሚዛናዊ የሆነ የታሪክ ምልከታ ያሳዩናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ኬኩ
    @ኬኩ 2 роки тому +20

    ኢማም አህመድ የኢትዮጵያ ጀግናነው እያንዳንድሽ ቢመርሽህም ዋጭው

    • @jemalseid1261
      @jemalseid1261 2 роки тому +1

      ybezu sw comment sanbb sakunnnnnnn bfesum selmitlut ena selmayawkut geran mohammed eyalu nw ymicometut kkkkkkkkkkkkkk

    • @geremechgetach
      @geremechgetach 2 роки тому

      🤣🤣🤣 ኢትዮጵያ ቅርስ ማወደም ጀግነነት ከሆነ በእስልምና ምን ይባላል አምሮ ደሃ መሆነ ያሳያል

    • @amartube2761
      @amartube2761 2 роки тому +2

      @@geremechgetach መጀመሪያ እስልምናን በደንብ እወቅና ተናገር ምንም ሳታውቅ በስሜት አትገነፍል

    • @geremechgetach
      @geremechgetach 2 роки тому

      @@amartube2761 ሆሆሆሆሆ ሰለየትኛው እስልምና ከፈለግሽ አሰተምረሻለሁ በደንብ አውቃለሁ በተጸፉ መጸሐፍት ግራኝ አህመድ ወራሬ ነው የኢትዮጵያ መሬት እና ቅርስ ለቱረክ የሽጠ ባንዳ ነው ሰለዚህ አንቺ የእሱ አሽቃባጭ ከሆነሽ ባንዳ ነሽ አራት ነጥብ ዛሬ የሰራው ግፍ መከራ ልረሳ ነው ሆሆሆ ደሞ ኢማም ቱቱቱቱ ለነገሩ ጸረ ኢትዮጵያ ነው አብዛኛው ሙሲልም በምትጸፉት መጸሐፍ እናወቀው ይለ እንዴ

    • @abdiabdi3035
      @abdiabdi3035 2 роки тому

      ወንድ ነን💪💪💪💪

  • @biniamyeneabat3495
    @biniamyeneabat3495 2 роки тому +1

    Danie yene Jegena

  • @KalidAhamed-q3q
    @KalidAhamed-q3q Рік тому

    unata mecham atikarim indazi unat Mawurat yishalali

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 2 роки тому +2

    መሐዘ ጥባበት ድንግል ክብርት የክቡር ፕራይምንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አማካሪ ኖት እየተባለ ሲነገር ስመቻለሁ። ብዛት ጥያቄና መልስ ላይ ግራኝ መሐመድ የጀመረውን ጦርነት ካሽነፈ በኻላ ሊረዱት ከመጡት ቱርኮች ብዙዎቹን የሚገባቸውን ክፍያ ስጥተው ሳይወዱ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አድርገዋቸዋል ብለዋል። ይህንን የታሪክ ዕውቀቶን ለፕራይምንስትሩ አካፍለዋቸዋል ብዬ እግምታለሁ። ምንአልባት ሳያካፍሉ ረስተው እንደሆነ ታሪኩን ቢያካፍላቸው በኢትዮጵያና በቱርክ ያለንን ግንኙነት በስጥቶ መውሰድ ላይ የተመስረተ ብቻ እንዲሆን ጥንቃቄ እንዲይደርጉ ይረዳቸዋል እላለሁ። ኢትዮጵያዊያኖች ውለታ ላደረገልን ሀገር ውለታውን አባት ለልጅ፣ ልጅ ለልጅ ታርኩንና ውለታውን ስናስተላልፍ እኖራል። የቱርክ መንግስት ኢትዮጵያ ወዳጅ በከዳት ግዜ የደረስቸልን ሀገር ናት፣ እናመስግናለን። የኦቶማን አመፓየር እየተባለ ይጠሩ የነበሩ ሀገሮችን እየወጉ በማሽነፍ በቱርክ ስር እዲተዳደሩ አድርገዋቸዋል። የቱርክ ዘር እስከ ራሻ ድርስ ይኖራሉ፣ ሀይማኖታቸውም እስልምና ነው። ከገቡበት የማይወጡ ለመሆኑ የግርክ ክፍል ሀገር ከሆነችው ሳይብረስ አንድ ያህሉን የቱክ ዜጋ የሚኖርበት ነው ብለው ወስደዋል። ታሪካቸውም የሚናገረው ወራሪነታቸውን ነው። ከአራት መቶ ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ምስራቅ ክፍል ወረው ይዘው ነበር ሲባል ስምቻለሁ፣ የሐረርን ግንብ የስሩትም እነሱ ናቸው ተብሎ ይነገራል። ዕውነት ይሁን ውሽት ለባለታሪኮች እተውላቸዋለሁ። ቱርኮች ሶማሌ ሀገር ትልቅ የጦር መንደር ስርተዋል። የኢትዮጵያ ምስራቅ ክፍል ሱማሌ፣ ኦሮሞና ሐረሪው መቶ በመቶ በእስልምና የሚያመልኩ ናቸው። ቱርኮቹ ሀገራችን ገብተው በእስልምና የሚያምነውን ሕዝብ አግባብተው ሀገራችንን ኢትዮጵያን በቀላሉ እጃቸው ውስጥ እንዳያስገባት የረቀቀ የፖለቲካ አካሄድ ልንጠቀም ይገባናል። እኔ የምኖረው በጀርመን ሀገር ነው። በፈርንጆቹ አቆጣጠር በ1960 ለስራ ከቱርክ ሀገር ያመጣቸው እንደው ተዋልድው ቁጥራቸው በዝቶ አንድ ስው ወደ ኮሎኝ፣ በርሊንና ማንህይም ቢሄድ የቱርክ ሀገር እንጂ የጀርመን ሀገር ነው ለማለት በተለይ በተለይ መሀል ከተማ አያሽችልም። እኔ ዕድሜ 79 ነው። ሀገሬ ኢትዮጵያ ስትበለጽግ የኢትዮጵይዊያኖች የኑሮ ደርጃ ሲሻሻል ደስ ይለኛል። ነገር ግን ልጆችን የልጅ ልጆቼ ነጻነት አጥተው ሆዳቸውን ሞልተው ከሚኖሩ ነጻ ሆነች በድሀዋ ኢትዮጵያ ቢኖሩ እመርጣለሁ። ኢትዮጵያዊያኖች መማር የሚኖርብን ነገር ካለ ይሉኝታን አሽቀንጥረን መወርውረና ከቱርክም፣ ከራሻም፣ ከጣልይንም ወዘተ ትቅም ላይ በተመስረት ውል ለተወስነ ግዜ እየተዋወሉ የውለታ ግዜ ሲያልቅ ወድይመጡበት ሀገር እንዲመለሱ በሆነ ውል መደረግ አለበት እላለሁ። ቱርክ ከአሜሪካ፣ ከእንግሊዝ ከፈርንሳይ፣ ከስፔን ወዘተ ይብሳሉ እንጂ አያንሱም። በጥንቃቄ ሊያዙ ይገባል። በሀገራችን ባለው ጦርነት ብዙ ረድተውናል በማለት እሳቤ የኑሱ ባርያ ልንሆን አይገባም። የኢትዮጵያ ብልህነታችንን አንርሳ።

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 2 роки тому +4

    አልወረረም ማለት ካህናት አልጨፈጨፈም ማለት አይደለም ። ወረረ ለማለት የውጭ ሀገር መሆን አለበት ነው ያለው።

    • @semirasefa6058
      @semirasefa6058 Рік тому +1

      ሙስሊሙም ተጨፍጭፎል

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 місяців тому

      እሺደደቢት ጦርነትጂሰርግመሰለሺ የናተስስታመትሙሉ ስጨፈጪፉ የነበረውስ?

  • @kingcsln442
    @kingcsln442 2 роки тому

    Good job..

  • @yesewlijsew6845
    @yesewlijsew6845 2 роки тому +1

    ለምለሟ ኢትዮጵያ ታየችኝ።

  • @munirali1436
    @munirali1436 2 роки тому +3

    Imam Ahmed is the first Ethiopian to unite Ethiopia in his own ideology.

  • @papeterefe3084
    @papeterefe3084 2 роки тому +1

    እባክህ ዳንኤል የነ መምህር ፋንታሁን ዋቄን
    ትምህርት ሰምተህ ሕዝቡ እና ቤተክርስቲያንን ለመታደግ ጣር ፡፡

  • @ቢንትከወሎቦረና
    @ቢንትከወሎቦረና 2 роки тому +1

    ግራኝ አህመድ ጀግና

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 роки тому +1

    በኢብን አህመድ ግራኝ ዙሪያ ብዙ እንዳነብ አስገድዶኛል::

  • @ahmedgebeyehu4343
    @ahmedgebeyehu4343 2 роки тому +2

    እችን ሀቅ የተናገርክበትክን ምላስክን ሰበብ አድርጎ ሂዳያውን ይስጥህ ያያያያያረብ

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 2 роки тому +5

    ውሉንም ፈትሹ ከጥላቻ ወታቹ።

  • @mulugetaa722
    @mulugetaa722 2 роки тому +1

    እባክህ ዳንኤል ጥናት ሳይበስል ወይም በመረጃ ሳይደረጅ ሲወጣ ጥሩ ምሳሌ የአንተ ጽሁፎች ናቸው። የጥናት የመሻሻል እድል በጥቂት አመታት ውስጥ ፓራድይም ሺፍት የሚያስደርግ ነገር መሆን የለበትም። አጥኝ rigour እና credibility ከሌለው እውቀቱ ከመደበኛ ሰው እውቀት የባሰ ጥፋት እንጅ አበርክቶ አይኖረውም። ትናንት እንደዚህ አስብ ነበር ዛሬ እንዲህ ነው እያሉ ሀሳብን መቀያየር ለአንባቢም ኪሳራ ነው። ሞራልና ጥናትን መቀላቀል ከንቱ ድካም ነው። ለሞራልና ለአብሮነት በሚል ደካማ ምክንያት አካዳሚክ ነገርን መበከል ለምን ይጠቅማል? በአቋምህ መለዋወጥ ምክንያት አሁን የደረስክበትንስ እንድንቀብል ማስረጃዎችህ ውስን በመሆናቸው እንድናምንህ ከመጣር ሌላ ዋስትና የለንም። ማመን ደግሞ ከመመራመር በተቃራኒ ይመስለኛል።
    የሞራል ትምህርትህ ግን መቼም ድንቅ ነው፤ በወግም ሆነ በስብከት።

  • @alayuasratea7059
    @alayuasratea7059 2 роки тому

    ግን ለምን ነገራችን ሁሉ የመጠላለፍ እና የጥሎ ማለፍ ሆነ። ለምን አንዱን ሳንኮንን ሌላውን እንደማናመሰግን አይገኝም መጠላለፍ ብቻ

  • @benben-dn1ck
    @benben-dn1ck 2 роки тому +1

    ዳንኤል እንዲህ አለ አላለ ከምንል የግራኝ ማን እነደሆነ ምን እንደሰራ እራሱ ግራኝ በየጦርነቱ ይዞት ይዞር የነበረዉ ዜና መዋዕል ፀሀፊዉ(Chronicler) የነበረዉ የመናዊ የጻፈዉን "ሁታ አል አበሽ" በእንግሊዘኛዉ "The conquest of Abyssinia" የሚለዉን መጽሐፉ ማንበብ ከበቂ በላይ ነዉ ።

  • @lulahasen8150
    @lulahasen8150 2 роки тому +4

    የኔም ጥያቄ ይሄ ነበር። ኢትዮጵያዊ ሆኖ እንዴት ወራሪ ይባላል።

  • @tesfayenigatu3588
    @tesfayenigatu3588 2 роки тому

    ደነዝ፡ ወግህን እየቀደድክ ኑር

  • @kinfesimachew9208
    @kinfesimachew9208 2 роки тому

    Dn please explain between knowledge and faith

    • @AlemayehuTeshome-on8eo
      @AlemayehuTeshome-on8eo 11 місяців тому

      knowledge is just a collection of experience(our or others experience) faith not morethan anything and can not be measured

  • @Zedteub
    @Zedteub 2 роки тому +7

    በመቀጠል የነጃሽን ታሪክ አብብ አሏህ ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ይመልስህ ሂድያ ይስጥህ

    • @Zedteub
      @Zedteub 2 роки тому +1

      እውነቱን ሳያነቡ ዝምብሎ በስሜታዊ ጥላቻ ማስረጃ የለለውን ነገር ማውራት ስህተት እደሁ ከመምህርሽ ተረጂ ችግሩም መምህርሽ ከዚህ መፊት እውነታውን ሳያነብ ስለ ኢማሙ አህመድ ምን ብለው እደተናገሩ ሁላችነው ሰምተናን

    • @abdelahumer9574
      @abdelahumer9574 2 роки тому

      @@Zedteub ትክክል ሳያውቁ ሰመናገር ተምረው አውቀው ቢረዱ የተሻለ ነው ማስረጃ ይዞ መናገርም አንድ ቁም ነገር ነው ማስረጃ ያለው ከትክክለኛ መንገድ እደሆነም ማውቁ የተሻለ ነው

    • @Rihena5295
      @Rihena5295 2 роки тому

      @@Zedteub ትክክል

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 роки тому

    AMHARA TARIKEN DEGMUAL LEFEQEREM YEMIMEKER AYEDELEM YEWAH HIZEB NEWE...

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 2 роки тому

      HIZEB YEMINEQEWEN ABYEYE HIDENA MEKEREW YEMIADEREW SERA AYETEQEMEWEM

  • @hen6964
    @hen6964 2 роки тому +1

    It’s hard to accept about giragn mohamed

  • @mebratukebede2748
    @mebratukebede2748 2 роки тому +1

    የየትኛዉ ምርጥ ዘር፤ ስንዴ ወይስ ጤፍ?

  • @Rackeb
    @Rackeb 2 роки тому

    Daniel kibret Egzihabher yiker yibelih.

  • @toficto946
    @toficto946 2 роки тому +2

    ዜጋ ለመሆኑ ማሳያ እኮ ይህን ማብራረት ሳይሆን የወለደበት ቦታ ቋንቋው እና ዘሩ መዘርዘር ነው እንጂ አልወረርም አላቃጠለም ምንምን ምክንያታው አይደለም

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 місяців тому

      😂😂እሺከዚያስ የጌታሰው😅

  • @solomonbekele7727
    @solomonbekele7727 2 роки тому +2

    እንዳለጌታ በንጉሱ ግዜ የዲፕሎማሲ ግኑኝነት ከእምነት ጋር ብቻ በተያያዘ አልነበረም ንጉሱ ከምዕራብውያን ክምሥራቁም ክአረቡም አገሮች ጋር ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ነበራቸው ለምን ዝቅ ልታደርገዉ እንደፈለክ አልገባኝም

  • @doraloba5002
    @doraloba5002 2 роки тому

    Thanks for share 🙏🙏🙏 programu lay lenesatef edet new menawekew? Lik ede menderin? Telegram channel lay weym asawekun 🙏🙏programu #1 new enamesgnalen

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 2 роки тому +2

    ዳንኤል (ዲ/ን፣ ሙአዘጥበባት) በቀሌሉ ሰዎችን ለማድነቅ አልሮጥም። እርስዎን ግን አድናቂ ነኝ። ብሳሳቱ እንኳን በጥቂት ነውና።

  • @hmoges2924
    @hmoges2924 2 роки тому +1

    Now Gragn was not an invader then what is next? Gragn didn't demolish a church? Dn Daniel, eager to hear from u .

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 2 роки тому +2

    የ ኢትዮጵያ በሄር በሄረሰብ የ ምትወክል ታሪክ በሃል ሃይማኖት ወዘተ የ ምወክል ኢትዮጵያ ታሪክ እስከዛሬ

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 роки тому

    ENDY SEWEYEW KADERYNETU ENA KEHDETU BEZIHE DEREJA MADEGUN
    AHUNE BEGELESE ASAYEN

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 роки тому +1

    እኔን ያልገባኝ ወዴ ኋላ ሩቅ ተጉዞ ስስ ብልትን መነካካቱ ላሁኑ ሀገራዊ ህመማችን የሚፈጥርልን ፈውስ ወይስ መባባስን? ሆሆይ ነገሩ ሁሉ የተጠለፈ ነው ለካንስ። አሁን ገና መንቃት አለብን።

  • @hagerenlemma3991
    @hagerenlemma3991 2 роки тому +2

    ለመሆኑ ዳኔል ክብረት ማነው?

  • @ephrembayee1487
    @ephrembayee1487 2 роки тому

    ምናወራዉና፡ምንኖረዉ፡ለየቅል።

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 2 роки тому +2

    Somalis were the leaders of Muslims back in the 16th century. Who lived Zeilla, Djibouti & Somali region? Axmad Guray was a Somali hero ,who fought against Christian highlands kingdom’s oppression on Muslims!🇸🇴🇩🇯

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 4 місяці тому

      Really he was Somali🤔 ok why you kill each other in somali you are all one language one religion Muslim😢💔🤔

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 9 місяців тому

    SilitanochinMelikekHiwotin Matat Ayidelem Yetefatetu Menigisitochi Yalasidesetachewu Mindinewu Sewochi Bemerdatachewu

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 2 роки тому +1

    ምርጥ ምርጥ ጥያቄ????? ሙስሊሙ ግን ጥያቄ ከእና መልስ ነዉ አቡሮ የሰጠዉ በአጭሩ??💚💛💔💔💔💔💔❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @Dudu53561
    @Dudu53561 2 роки тому

    በታሪክ አፃፃፍ ሒደት የሚለያዩ እይታዎች ሲገኙ እከሌ እንዲህ ብሏል እከሌ እንዲህ ብሏል እየተባለ ይፃፋል እንጂ የእከሌን እይታ በእከሌ እየተተካ ከተፃፈ የፀሐፊው እውቀት ሲያድግ የአንባቢው እይታ ሙሉ ምሰል እንዳይዝ እና በተየያየ ጎራ እንዲከፈል እና ታሪክን በከፊል እንድንረዳው ያደርጋል ብዬ አስባለሁ !!!

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 роки тому +1

    ሁሉንም የታሪክ ጸሀፊዎችና ተመራማሪዎች እንዲህ ቢቀርቢና አሁን እንዳቀረበው ብትጋብዙ መልካን ነው ኢትዮጵያን ያለብን ችግር የታሪክ ሰነድ ነው የሚያባላን

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 роки тому

    Aramiw Erestote

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 2 роки тому +1

    ታሪክ መዛባት ጥሩ ሀደለም

  • @newyorkistannewyorkistan8966
    @newyorkistannewyorkistan8966 2 роки тому

    Minilik was originally from Congo.

  • @rj7541
    @rj7541 2 роки тому +2

    ዳኒ አንድ step ወደኛ መጥተሀል እኛም አንድ step ወደ አንተ መጥተናል እንግዲ ይቅናህ ብለናል

  • @abdulazizahmed429
    @abdulazizahmed429 2 роки тому +3

    ዴዲያቆን ዳንኤል ክብረት ለሙስሊም የሀገራችን ህዝቦች ያለውን ጥላቻ ፍርሃት በተለያዩ ፅሁፎቹና ሰበካዎቹ እሳውቆናል :: ባለፍት 3 አመታት በሀገራችን የተፈጠረውን የፖለቲካ ቅራኔ በጄኖ ሳይድ ደረጃ እስኪፈረጅ እንዲደርስ የአንበንሳውን ድርሻ የተወጣ ሰው ነው ለዚህም እውነተኛ የህግ የበላይነት በሀገራችን ላይ በሰፈነ ግዜ ለመታየት ይበቃ ዘንድ ምኞታችን ነው ::

    • @geremechgetach
      @geremechgetach 2 роки тому

      እውነት መናገር ጥላቻ አይደለም ስለ እስልምና ክፊት የተናገረው ምን ላይ ነው ሀገር አወዳሜ ግራኝ አህመድ ጀግና ሰላላለው ነው ሆሆሆ የኢትዮጵያ ቅርስ እኮ ለቱረክ ያሰረከበ ነወረኛው ግራኝ አህመደ ወራሬ ነው

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 2 роки тому +1

      @@geremechgetach orthodoxoch mech new yemseletnut gin? atse yohannes ena tewodros yemuslim kirsina muslimochin algedelum? hageru yenante bcha ymeslachihwal aydel hwala keroch

  • @sammas7321
    @sammas7321 2 роки тому

    ager asedabi ende daniel kibrit eske ahun deeres altegegnem.

  • @rahe698
    @rahe698 2 роки тому +3

    በእግዚአብሔር ስላም ስላም እልሃለሁ ዳቆን ዳንኤል እርግጥኛ ነህ ታሪክ መርምረሃል ወይስ እግዚአብሔር የሚያውቀውን እውነት ቤተክርስቲያን የጭንቅ ምጥ ያማጠችበትን ቅዱሳን እንደቅጠል የረገፉበትን ሌላው ደብረ ሊባኖስ ያለቀው አጽማቸውን እላየሁም ነውወይስ ምን እያልክ ነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ወጣቱ በበለጠ ታሪኩን ማንበብ ስለጀመረ ማደናገር እግዚአብሔር አይወደውም ምን ያስፈራሃል ለምንስ ትውልዱን ታደነጋግራለህ (የቀድመውን መንገድህ ትተሃልና የምወቅስህብህ ነግር አለኝ ) ኧረ ከቻልህ ለትውልድ እውነት አሲዝ ካልቻልክ ግን ስለቤተክርስትያን ምንም ባትናገር መልካም ይመስለኛል

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 роки тому +7

    የጨበጥከው ራሱ ግራኝ አህመድ ጋር ነው የምትሰራው ንቃ ከእንቅልፍህ የመጀመሪያ ወራዳ ዲያቆን የመረጠህ እግዚአብሔር ለህዝብ ልትሰራ እንጂ የሰይጣን መንግሥት ልትረዳ አይደለም የተቀመጥክበት ወንበር እሳት መሆኑን እወቅ።

    • @geremechgetach
      @geremechgetach 2 роки тому

      በትክክል ክብር አለኝ በጸፈው መጸሐፍ አዲሱ መጸሐፉ አላነበብኩትም ግራኝ አህመድ ወራሬ ነው ግን ዛሬ አዝማሚያ አሰገረመኝ ዳንኤል ክብርት ሀይማኖት ባለወጠ አብይ የነካው ይሞታል አራት ነጥብ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 місяців тому

      አአባባመላጣው ሰይጣንእሳቸውናቸው
      ኢማሙአህመድጄግናየጨግናልጂ

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 2 роки тому

    ua-cam.com/video/o7kpAk3X1-I/v-deo.html
    ua-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/v-deo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
    ua-cam.com/video/weGrKiGqp9c/v-deo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
    ua-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/v-deo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
    ua-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/v-deo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
    ታላቁ ሀይል(The power) ua-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/v-deo.html
    እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 роки тому +2

    በክንድ ጠምዝዝ ነጩን ጥቁር እንዲል አድርጉት እውነት ፈልቅቆ ይወጣል

  • @alayuasratea7059
    @alayuasratea7059 2 роки тому

    ኮሜንቶቹን ሳነባቸው ሙስሊሙ ማህበረሰብ የተደገፉ ስለመሰላቸው ብቻ ነው ደስ ያላቸው እንጂ ውይይቱ እውነት መሆኑ አለመሆኑ አይደለም። ነገር ግን ለምን እያነፃፀረ ማውራት እንደፈገ ነው ያልገባኝ እንትናምእኮ በዚህ በ14ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መስጊድ አፍርሶ ቤተክርስቲያን ሰርቷል ምናምን ምን ማለት ነው ? መጠርጠር ነበረብን እስካሁን እንዴት በአማካሪነት እንደቆየ። አለአይደለ ከባለጊዜ ጋር ልጠጋ ማለት አይነት ነው። ነገር ግን እሱ የተናገረው ቢሆን ያለውን እና የመሰለውን ነው። መቼም ያው አለአይደል ለወደቀ ግንድ ምሳር ይበዛዋል እንደሚባለው ነው። ወይ ጉድ!!!!! እየሰማችሁ እማይሰማ እማይታይ ነገር የለ ዘንድሮ። ዘመኑ የብልጽግና አይደለ አሽቃብጡ አሽቃባጮች ሁላ።

  • @RealLife-nr2go
    @RealLife-nr2go 2 роки тому

    ይህ ታሪክ እንዳይዛባ እውነታውን የታሪኩ ፕሮፌሰር ሊጲሶ ነግረውን ነበር። ያኮረፈው ቀላል አልነበረም። ልክ እንደ ዲያቆኑ። ስም ከተሳሳትኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ።

  • @ድንግልአማላጀ
    @ድንግልአማላጀ 2 роки тому +1

    ዳንኤል ክብረት በሁለት ቢላ መብላት አይከብድም?

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 2 роки тому +10

    ኢማሙ አህመድ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ መሪ እንጅ ወራሪ አይደለም ሚዛን የጎደለዉ ፀሑፍ
    አጼወቹ ስንት ሙስሊም ገድለዉና መሰጅግ ወደ ቤተክርቲያን ቀይረዉና አፍርሰዉ መሪ ሲባሉ ኢማሙ አህመድን ግን ወራሪ
    ማፈሪያ ናችሁ

  • @sebrimudecir5190
    @sebrimudecir5190 2 роки тому

    የሚገርመው በቅርቡ ከተለያዩ ሠዎች ጋር ስከራከር ዳንኤልን በድሮ መነፀር እንመልከተው እያልኩ እከራከራለሁ ብዝሀነትን ወደመቀበልና ነገሮችን ከእምነት እና ከጎሰኝነት ወጥቶ መመልከት ጥሩ ነው

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 роки тому

    ANTE SELEFEQER MESEBEK KALEBEH
    OROMO POLTICANEN MEKER GENTAYE TORENET TEMAQI ARAJE ASARAJE
    AWEDAMI HIZEB SAYAQ WESTE WESTUN AGER LEMAWEDEM YEMISEMAMA DENQORO ABEYEHEN MEKERE

  • @munirselamuddin2634
    @munirselamuddin2634 2 роки тому

    What we can do if you are chirtian plant the cross in your heart so that it grows if the heart is fertile, and it leads you Noah's ship.lf you muslim plant the Quran in your heart let it grow until you find Noah's ark finally we find out we are on same ship

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 роки тому

    Weneber Alebeqa belo nrwe

  • @newyorkistannewyorkistan8966
    @newyorkistannewyorkistan8966 2 роки тому

    Wushetamoch !!!

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 роки тому

    BETELEYE AHUN POLETIKEGNOCH
    SELAM NESHI GEDAY AFENAQAYE
    HIZEBEN LEMELEYET TEBEN YEMIZERA