🛑 የሀገር ፍቅር ስራ አስኪያጅ ከመኮብለላቸው ጀርባ ያለው ሚስጥር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  2 місяці тому

    የብስራት ትዩብ የቻናሉ ሊንክ እነሆ
    ua-cam.com/video/lecRTsbzJwg/v-deo.htmlsi=rTf9ZLFOjHf_Rzvd

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 місяці тому +9

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም አማራጭ አቶ እንጂ እድሉን ቢያገኝ ይኮበልላል አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታኮ አያስቀምጥም አትፍረዱ ሀገሬ ህዝቧን እየበላች ነው

  • @alemayehumekonen7202
    @alemayehumekonen7202 2 місяці тому +5

    ከነሱ በፊት ብዙ አርቲስቶች ሄደው ቀርተዋል።ሀገሩ እንደምታስቡት አይደለም በጣም አሪፍ ሀገር ነው።ስራ አስኪያሀጅ ሆኖ ስንት ነው ደሞዙ?ስሙ ነው ትልቅ ጥበብ ምናምን አይሰራም ነገ ከሚለመንለት እድሉን መጠቀሙ ትክክል ነው

  • @Odd375
    @Odd375 2 місяці тому

    ሐገር ፍቅር የምወደዉ እና የማፈቅረዉ ቤት ነዉ ብዙ ትዝታም አለኝ ይሁን እና አብራር አብዶ የማደንቀዉ የምወደዉ አርቲስት ነበር ግን ግን ይሕ ግለሰብ በትግራይ ጦርነት ወቅት ያወጣቸዉ የነበረዉ ቃላት የመጨረሻ ሰቅጣጭ ቃላት ነበሩ በዕርሱ ምክንያት ያንን ቤት ጠላሁት።

  • @LUbabaMohammed-kn2tl
    @LUbabaMohammed-kn2tl 2 місяці тому +5

    ብቻ መንገድ ጠፍቶባቸው እንዳይሆን 😂😂

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 місяці тому

    ፅንፈኞቹ አላሰራ ብለውት ሊሆነው የሚችለው እንጂ ኮሪያ የሚጠፋበት ሀገር ሆኖ አይደለም😢😢😢

  • @amourtube
    @amourtube 2 місяці тому +3

    ሀገር ፍቅር መድረኩ ብቻ ነዉ የቀረዉ መልበሻ ክፍሉ ፈርሶል too much memory for an artist ብዙ ጥረትም ተደረጎል እንዳይፈርስ አሁን ባለዉ ሁኔታ የትም ጥገኝነት ይጠየቃል ከ aiport መዉጣት ተአምር ሆኗል

  • @alemayehu-bl8mr
    @alemayehu-bl8mr 2 місяці тому +1

    ቤንጃዬ በአሁን ሰዓት ም/ጠ/ሚ/ ብትሆን እንኳን ነጻነት እና ፍትህ ፈላጊ ከሆንክ ለምን ሶሪያ አይሆንም መኮብለልን ትመርጣለህ አነድ ቀን እውነቱን ይነግረናል መልካሙን ሁሉ አመኝለታለሁ ጥሩ ነው ያደረገው ሁሉም ምርጫ አጥቶ ነው

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 2 місяці тому +3

    ሁሉም አንድ ቀን የተቀረጹ ናቸው አ😂😂😂😂😂😂😂

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 2 місяці тому +2

    ምንምኮ የተለየ አዲስ ሚስጥር አልነገራችሁንም ዝም ብሎ እንቶ ፈንቶ ብቻ

  • @danieldid91
    @danieldid91 2 місяці тому

    እንደው የመንደር ጋዜጠኛ እባክህ በጅቡቲ በየመን የሚኮበልሉትን ነገም ዘግብልነ !!

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 2 місяці тому +1

    ቢኒ አንደኛ ናችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @ሻይቅምሻ
    @ሻይቅምሻ 2 місяці тому +1

    Andegna yeteregaga podcast❤❤

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 2 місяці тому

    እዉነት ለመናገር ኮሪያ ሰላም የሆነ ሀገር ነዉ ግን ስራ ማግኘት ህልም ነዉ ። በተለይ ለጥቁር

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 2 місяці тому

    ለምድነዉ በጣም ወፍራችሗል እስፓርት ስሩጂ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 місяці тому

    ግን ቢኒ
    ድምፃሚ ዳዊት መለሰን ትመስላለህ ጥበብ ጠርታኝ😅ነበር ስትል ሰማው ልበል😊

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 2 місяці тому

    በርቱ

  • @TG-44
    @TG-44 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂funny

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 2 місяці тому

    ውዶች❤❤🎉🎉

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 2 місяці тому

    ዉርደታችን አላልቅ አለ

  • @melakubogale
    @melakubogale 2 місяці тому +1

    And asteyayet listachuuu tedemametuuuu

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 місяці тому

    ቢኒ እባክህ ትንሽ አዳማጭ ሁን እና ሰው ሲናገር አታቁዋርጥ በበጎ ትዝብት ወስደህ አስተካክል እና እንኩዋን ደቡብ ኮሪያ ኪም ጋር ሰሜን ኮሪያም ባገኝ እኮበልላለው አሁን ባለው ሁኔታ

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 2 місяці тому

    ቤንጃ እሱም ያዉራ

  • @indiannuritube8617
    @indiannuritube8617 2 місяці тому

    ዘጠነኛው ሺ የተቋረጠው ሳሚ ኮብልሎ ማለት ነው

  • @segateratube7036
    @segateratube7036 2 місяці тому +1

    Benja let me tell you about South Korea. If you become a resident in South Korea, you will have work. which you could earn usd$2000.
    When I tell you this you may not believe. But this is the reality. So if someone wants to come to Korea he will pay around 800,000 Ethiopian birr. There are alot of work in South Korea and Japan. It is better than Europe. That's why people want to pay such amount of money. To give you another information those people from Hager fikir arrived in south Korea and seek assylum at the airport and the Korean government couldn't allow them to enter to the country. And now they are at immigration custody at the airport. That's the whole story

  • @ermiyasafework4293
    @ermiyasafework4293 2 місяці тому

    Benjiii👍👍👍

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 місяці тому

    Min case alew
    Yager guday neewa🤷🏿‍♂️

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 2 місяці тому

    Ru twins don't confused us please

  • @Mekonen-dt3mm
    @Mekonen-dt3mm 2 місяці тому

    South korea in this time more better than where you're living bro if you have a chance u should come South Korea 🇰🇷 😉

  • @skul6040
    @skul6040 2 місяці тому

    Antehem endaza new yawethew

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 місяці тому

    B and B
    መንትዬች🎉🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ ሶስተኛ ነኝ❤

    • @badrea36
      @badrea36 2 місяці тому

      ነቻዉ እዴ

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 2 місяці тому

      @@badrea36 አይ
      ስቀልድ ነው
      ስለሚመሳሰሉብኝ ነው

  • @sebene6517
    @sebene6517 2 місяці тому

    change your shirts per every episode please...your cups are super fancy!!!

  • @melakubogale
    @melakubogale 2 місяці тому +1

    Ere benja debub Korea mikerbet Hager nw wey nw yalkewww? Sewu debub Sudan erasu bitleww yihedal ...debub Korea yene Samsung yene Hyundai. Hager yibarkilettttt

  • @TG-44
    @TG-44 2 місяці тому

    Ye Ethiopia artist funny 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂sorry ye Ethiopia films lol😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 місяці тому

    Beahun seat yeweta sew ayimelesim beabzagnaw

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 2 місяці тому

    Gin bezum misiter atawetu ,

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 місяці тому

    Gejiwun party eyaweqachehut