Wow this is amazing time well spent I thank God there are people like you guys we just have to look closely what to watch or where to look, it’s revelation Thank you 🙏🏾
the truth shall set you free Does demoze have a way of explaining or teaching plans to those who are interested in the subject? can you please ask this to demoz im really interested in learning about this
"ምናብ የሌለው ወደፊት አያይም" ደሞዝ ጎሸሜ ይህ ከመንፈስ መገለጥ አንጂ ከንባባብ ብቻ አይደለም. Every sentence in his speech is wisdom. Thank you Dawit for bringing such an Icon guest
ሚገርም ነው እግዚአብሔር ለካ ሁሌም የራሱ ሰወች እሉት ደሞዝ ንግግርህን ስሰማ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለካ ክፉ ብቻ አልወለደችም ምርጥ ልጆችም አሏት እና ተስፉ አላት ሀገሬ:: አመሰግናለሁ ዳዊት
ይህ ሰው ከወደ ምስራቅ ነው፣ ከኛም ወገን ነው፣ ጥበብ እና እወቀት ከእሱ ጋር ነች ፣ንግግሩ ሁሉ ብርሃ ነው።በንግግሩ ጨለማን ድል ይመታል ፣ እሱ ጋር ያለው ከእኛ ይበልጣል ።
ከተማውን አገኛቹት?
በእውነት በጉጉት እየጠበቅኩኝ ነበር። ዳዊት እናመሰግናለን፤ተባረክ!!! እንደ ደመወዝ ጎሽሜ ያሉ ማስተዋል የተቸራቸውን ወንድም እኽቶች ያብዛልን።❤
ተመሳሳይ ስሜት እስኪለቀቅ ስንቴ ቼክ አረኩ
የደሞዝን interview እያሳደድን ነው የምናየው በዚ አይነት መድረክ ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን ደሞዝ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ብዙ ሰው ባንተ ሀሳብ ተቀይሯል ያንተን እሳቤዎችም ገንዘብ አርጓል በርታ
ደሞዝ የምትናገረው ምስክርነትህ ትልቅ ምስጢር ያለው ነው ላወቀው ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ የተዝጎረጎረ መንፈሳዊ ምልከታዬን አስተካክለህዋል ከእግዚአብሔር ጋር .
ኢትዮጵያ ትነሳለች። ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትሆናለች! Trust Me!
እግዚአብሔር ብዙ ስው አለኝ ብሎል ይላሉ አባቶች ከተመረጡት ውስጥ በመሆንህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ እየሩሳሌም ተገልጣለች ንጉሱ በድል ፍርድን እየፈረድ ቅዱሳን በእልልታ እርኩሳን በለቅሶ ሊድየኑ ጊዜው ደርሶል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ አምላክ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ለማየት ያብቃን።
ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ ድሞዝ አምላክ ቅዱሳን ሁሌ እይለይህ
ወንድሜ ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ነበረ በሆነ አጋጣሚ ያወኩህ ሁሌም ስሰማህ በተወለድኩበት አካባቢ ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው እና ተስፋ ስለማደርገው ጉዳይ ጥርት አድርህ የገለፅክልኝ ብቸኛው ሰው ነህ እግዚአብሔር ተስፋ ለምታደርጋት ሃሳብ ፍሬዋን ለመብላት ያብቃህ እላለሁ
የደሞዜ ስጦታ ከት/ቤት ከንባብ ሳይሆን ከላይ ከመድሐኒያለም ነው። ይጠብቅህ
ደሞዝ በጣም ልዩ ሰው ነው! ዳዊት እርሱን እንግዳ አድርገህ ስላቀርበከው እናመሰግናለን
ደሞዝ በጣም በጣም ማከብርክ
እያንዳንዱ interview እያሳደድኩ ነው ማየው ሕይወቴ ላይ ያንተ ትርጓሜዎች አያቸዋለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና እንዲሁም በረከት ይስጥክ ተባረክ
በስመአብ በጣም ከባድ መፅሐፍ ሳነብ የሚሰማኝ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነው ያየሁት እግዚያብሔር ይስጥህ ይሄንን የመሰለ ተንቀሳቃሽ ቤተመፅሐፍ የሆነ ሰው ስላቀረብክልን❤🙏🙏🙏
አባቶች የካዱትን ትንሳኤ አንተ ትነግረናለህ ተባረክ ድምጹን የሰማነው እንጠብቀዋለን
❤❤❤❤❤ በእውነት ክብረት ይስጥልን የሕይወት ምግብ ነው ደሞዝየ ትክክል አንበሳው አግስቷል ችግሩ የማየትና ያለማየት ጉዳይ ነው በአዲሲቷ እየሩሳሌምም ውስጥ ነን ያለነው ላለደረሰበት ጸጋውን ያብዛልህ ።እንወድሀለን ።❤❤❤❤ በጉጉት ነው የምጠብቀው መጽሐፍ ክን
እጅግ በተጣበበ ጊዜ ጀምሬው ማቋረጥ አቅቶኝ በስስት እየተከታተልኩት አለቀ።
ደሞዝ :- የሚገርም የሀሳብ ጥልቀት፣ በማብራራት ውስጥ ባለመፎረሽ ሀሳብን የማስረፅ ልዩ ብቃታ 👏👏👏
ዳዊት፡- የጥያቄዎችህ ብስለት እና ውይይቱን ያስኬድክበት መንገድ 👏👏👏
በማየቴ ብዙ አተረፍኩ 🙏🏾
አቶ ዳዊት እኔ ሁሌም የዓለም የሰው ልጅ ፍጥረቶች በሙሉ በቀደሙ አያቶቻቸው ቀድመው በገቡት ቃልኪዳን ቃልኪዳናቸውም ከብርሃን እና ከጨለማው ኃይላት ጋር ሊሆንም ይችላል በገቡበትም ቃል ኪዳን ልጆቻቸው ይኖራሉ የሌሎች ሰዎችን ልተውና ኢትዮጵያን እንመልከት የቀደሙ አያቾቻችን ቃልኪዳን የገቡት ከእግዚአብሔር ጋር ሁኖ እኛ ግን በሌሎች የቃልኪዳን መንገድ ገብተን እንዳክራለን እንጅ ከእኛ ጋር አሄድም ብኩን ሁነን እንቀራለን ስለዚህ እንደ ብርሃን የቃልኪዳን መግባት ተከትለን በብርሃን ብንመላለስ እና ብንኖር ይበጀናል እውነትም የእግዚአብሔር ሕዝብ ብንሆን መልካም ነው።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን: እውነት ነው እውቀት ከእምነት ነው ምንያቱም ጥበብ እግዚአብሄር ነውና:: ነገር ግን የካፒታሊስት አስተሳሰቦች በዘመናዊ ትምህርቶች ብቻ ካልሆነ መኖር እንደማንችል አስመስለው ሸወዱን:: ግን አሁንም አልረፈደም የመዳን ቀን እሁንነው! በርቱ! እመቤታችን ልቦናችንን ይክፈትልን::
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሜ ደሞዝ ይህን እውነት እየጠበቅን ላለን መጻሀፍህ ትልቅ እርምጃ አሲዞ ወደፊት ወደ ከተማይቱ እንደሚገፈትረን አልጠራጠርም ❤❤❤ በረከትህ ይደርብን እጅግ እናመሰግናለን
መሳጭና አዝናኝ ቆይታ ነበር፣ ተምሬበታለሁ፣ ለጥያቄዎቼም መልስ አግኝቼበታለሁ፣ ደሞዝ ከአይን ያውጣህ
Stay blessed 🙌 ገብቶሃል አንተ!! እኛንም ይስረፀን!!
በእውነት ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ። እግዚአብሔር ይጠበቅችኹ። እናመሰግናል።
በተለይ ይኼ ዝግጅትኽ ከወትሮዎቹ ኹሉ ይለይብኛል።በእርግጥም ልዩ ነው።
Demoz Goshime is a very insightful man! Thank you for such a wonderful podcast.
አጅግ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ቃለ መጠይቅ ነው ። 👏👏
ድንቅ ቃለመጠይቅ ነበር እናመሰግናለን : : ደመወዝ ከዚህ በፊት የፃፈውን አስራስድስት የሚለው መፅሀፉን አንብቤ በጣም ወድጀው ነበር አሁን ደሞ አዲስ የሚያወጣውን ለማንበብ ጓጉቻለሁ
ደሞዝ ደሞዝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
በወሬ የቆሸሸ ጆሯችን ስላፀዳህልን
ደሞዝ ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልህ 🙏 ለእኛም በረከትህ ይደርብን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ።ደመወዝ ጎሽሜ እንዴት እቀናብሀለሁ መሰለህ!!!ሦስተኛው ኪዳን እና ዓሥራ ሥድሥት ከሚባሉት መፅሀፎችህ ሀሳብ(ጥልቅ ነው)ጋር የሆነ ቁርኝት እንዳለኝ ይሰማኛል ነገር ግን ሳቋርጠው ስቀጥለው ይሄው አለሁ።እግዚአብሔር ይባርክህ።(ጅምርን አለመጨረስ...ዋናው ችግሩ ከሆኑት አንዱ።)
ወንድሜ ሳልጠይቅ እንዲሁ ሳደምጥህ ብኖር ለስጋ በተለይም ነፍስ ለምታለመልመዋ ዝግጅት ተቀብሎ ለማፅደቅ ያዘጋጃል ። እናመስግናለን። ዴቭ ላንተም ይገባሃል።
አይደርስ የለ ደርሶ ክፍል ሁለት መጣ ልቤ ተሰቅሎ ስንት ቀን ደጃፍህን ጠናሁ ወንድሜ! ደሞዝዬ እኮ ተሰምቶ የማይጠገብ የዕውቀት ድምጿ የመስተዋል እንደራሴዋ ነው❤❤❤ ኑርልን ደሞዝዬ
አመሰግናለሁ ለሙሉ ምክሩ ደስ ይላል በጣም።
እናመሰግናለን!
እውነትም ደሞዝ ! እውነትን እና ቃልን ከፋይ ።ያኑርልን ይጠብቅልን ።
Wow this is amazing time well spent I thank God there are people like you guys we just have to look closely what to watch or where to look, it’s revelation Thank you 🙏🏾
በስንት ግዜየ የሚጣፍጥ ፕሮግራም ሰማሁ አቦ ተባረኩ ፓለቲካ ሰልችቶኝ ነበር
Thanks for sharing this Dave. It's so refreshing to listen to such ideas discussed in Amharic with Ethiopian context.
እናመሰግናለን
ሰው ሰው የሚሽት ሰው !!! አመሰግናናለሁ ዳዊት !
ደሞዝ ረቂቁ ። ሶስተኛው ኪዳን መጸሀፍ የወጣ ሰሞን አንብቤው ጸሀፊው ወጣት ነው ሲሉኝ ሊሆን አይችልም እያልኩ የተሟገትኩትን አስቤ ዛሬ ደሞ ሰሰማህ የባሰ ተደንቄ ደግሜ ሁሉ ሰማኋችሁ ።
መፅናኛ ሆንከኝ ።
💚💛❤️
ስወደው ጋሽ ደሞዝ
telling the truth! ዳዊት እናመሰግናለን
Dave you are making a difference. Bewnet keep it up
We can't find this kind of Ethiopian every corner,thank you God bless you Brothers 🙏
Part 2 is also perfect ደሞዝ
Dawit inamaseginalen damozin sila gabezkilin
ደሞዝን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰማው ሰው ግን ይረዳዋል ብላችሁ ታስባላችሁ? የሚያወራው ነገር ከባድ ሆኖ ሳይሆን ነገርን በቀላል መንገድ የሚያስረዳ ሰው አይደለም እላለሁ ። ግን የተገለጠለት ሰው ይመስላል ❤
ድንቅ ሰው
ደሞዝ አድናቂህ ነኝ መጽሐፍህን አንብቤአለሁ ሀሳብህ ይገርማል
Thank you so much for this precious and amazing dialogue that ever been listen in my life, thank you agian. 🙏🙏🙏
I am proud of you !!!
አሜን አሜን አሜን!!!
real podcaster deve amazing
i have seen this podcast 3 times 😮 ilove it what as brilliant mind in film now in podcast perfect guest
በመጀመሪያ ጥሩነት በውስጣችን እንዳለ የሚያሳየው ጥሩ ነገር ስንሰማ የምንሰጣቸው አስተያየቶች ናቸው(comments)! ለዚህ ቃለ-መጠየቅ የተሰጡት ኮሜንቶች ሰው ምን ያህል ጥሩ ነገር መስማት እንደናፈቀው እና ለጥሩ ሀሳብ የሚሳየውን ግብረ መልስ ነው! አንድ ሰው እንኳን "ለምን ይህን አልክ?" ብሎ ያኮረፈ የለም! ሁሉም የሀሳቡን ትልቅነት እና የደመወዝን መረዳት እና ማስረዳት ነው የሚያደንቀው!
ሁለተኛ ብዙ መፅሐፍትን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ያነበብነው ውስጥ እውነትን መፈለግ እና ያገኘነው እውነት ወደ ውስጣችን እንዲሰርፅ(ሰውነታችንን እንዲገነባ) ማስቻል እንዳለብን ልብ ብያለሁ!
ሦሥተኛ ዳዊት ጥሩ አዳማጭ ነህ! ሀሳብ አታደናቅፍም(አታቆረፍድም) እንዲያውም እንዲያዎሩ ትገፋፋቸዋለህ እንጂ! ይህም ለምትጠየቅው ሰው ሀሳብ ያለህን አክብሮት ያሳያል! ለምትጠይቃቸው ሰዎች የምታቀርባቸው ጥያቄዎችም የአንተን ዝግጁነት ያሳያል! የምናውቃቸው የመሰሉንን ሰዎች በማናውቃቸው እይታ(ሀሳብ) እያሳየኸን ነው! በርታ! ከመዐዛ ብሩ በኃላ የተመቸኸኝ ጠያቂ ነህ!
አራተኛ የፖድካስቱ የዝግጅት ጥራት(መብራቱ፣ ድምፁ...) በጣም ደስ ይላል! በዚሁ ቀጥሉ!
ደመወዝንም ዳዊትንም አመሰግናለሁ!
በርታ ሚገርም አቀራረብ ከሚገርም እንግዳ ጋር እናመሰግናለን በርታ👏👏🙏🙏
ከእዚህ በላይ ጊዜ ወስዳችኹ ብሰማችሁ እወድ ነበር።ሆኖ መልሰህ አግተህ በሌላ ዝግጅት ልንጠብቅህ ከሆነ ይሁን ብለን በጉጉት ያንን ቀን እናፍቃለሁ።
በመጻሐፎቹ ዙሪያ መልሰህ እንደምታገኘው ተስፋ አለኝ።
ከምሥጋና ጋር🎉
የሚያስደስት በጉጉት የሚሰማ ጨዋታ አቦ ሁለታችሁም ኑሩልን ተባረኩልን አሰብኩት ይሄን የመሰለ ሀሳብ በቲያትር ወይ በሲኒማ ሲመጣ ምን አይነት የሚገርም ይዘት ጭብጥ ያለው እንደሚሆን ሰው የሚያስብል ሰው የመሆንን ሚስጥር የሚያሳይ አስተማሪ ሊሆን እንደሚችል ደሞዝ ጎሽሜ በጉጉት እንጠብቃለን
አመሰግናለሁ ድንቅ ሰዉ
በጣም ጎበዝ ነህ::
Yehe sew erasu mulu metshaf new much respect 🙏🙏🙏 Demoze
Bewekau seyume akrbelen dave 🙏
ያለውንአጣጥም ፡ መሮጥ ብቻ
Thank you Both it was interesting 🙏🏽
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ደሞዝ ከሁካታው አለም ወጣ ብዬ አንተን ሳዳምጥ ብልጭልጩ አለም ከንቱ ጫጫታ እንደሆነ ግልጽ ይልልኛል ሰው መሆኔን አየዋለሁ አዳምጠዋለሁ ተስፋዬ ብሩህ ሙሉ ይሆንልኛል እንደ አንተ አይነት ቀናዎች ጥልቅ አሳቢዎች ጥቂትም ቢሆኑ በመኖራቸው የአለምን ያጋደለ ሚዛን ጠብቆልናል ኑርልን ክበርልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
ደሞዝ ትልቅ ሰው በድጋሚ ስለቀረብክልን ምስጋናዬ ይድረስህ
ተባረኪ አመሰግናለሁ
በእውነት ታሳዝናለህ ትልቁ ፈጣሪ ሰዎችን እራሱ የፈጠራቸውን ሰዎች አንዱን ወዶ አንዱን ጠልቶ የሚመርጥበት ምክንያት የለውም
enamesegnalen Dawit!
Demoz hasbh ybzaln🎉🎉🎉
Demoz gosheme💚💛❤️ God bless you🙏
Very deep understanding of universe! 👌 ..... where can we get his books?
ደሞዝ ደስ የሚል ማስተዋል ያለህ ዋው 🥰🥰🥰
I subscribed because of this
እዉነት፡ ታምራለች! 💚💛❤️
I watched a movie called Utopia and The 100. So, I feel like I know that city ( they called it city of light) … thank you Demoze
wow amezing!!
Ethiopia the Star of David ❤the marked one ❤
Kebrete yestelen demoz bro kante broadcast men eyegebage endehone bezu sewoche yale botachaw endalu tnx bertalen
thank you
He is cute, humble and gentle human ❤
Thank you.
አቦ ምንኛ መታደል ነው በዚህ ዘሠን በዚህ ሀገር በሰላም ወጥቶ መግባት እንዴት የእለት ጉርስ ማግኘት መጠለያ ብቻ በሚታሰብበት
እንዲህ አእምሮውን እሚጠቀም አርቆ እሚያስ ብቻ ያብዛልን
Thank you❤❤
we need more please.
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ወንድሜ ኢትዮጵያን የሰራት ሰው ነው ፈጣሪ መሬት ነው የሰራው ከፋፍለን 200 አገር ያደረግነው እኛ ነንወደፊትም አገር ይፈጠራል እየተጣመሩ አንድም ይሆናሉ ስለዚህ ፈጣሪ ኢትዮጵያ አሜሪካ ሱማሊያ የሚባል ካርታ የለውም
ደሞዜን ስላቀረብክ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ !!!Demozie!!!no word to explain his wisdom!!please ቀላል ጥያቄ አትጠይቀው!ጥልቅ የሆነውን የአባቶቻችንን ጥበብ ጠይቀው,እንዳትፋታው unless whose gonna listen zis program ?ደሞዝን የሚያህል ሰው አቅርበህ አለመጠየቅ???
Respect
ጎሸሜ የመሰ ጀግና በክብር መቸነው የምናነግሰው በአንተ ነው ተሰፋ ያለን
ጥያቄ ፥ እሱ እንደሚለው አዲሲቷ እየሩሳሌም መገለጥና የክርስቶስ መምጣት አንድ ነው ( ይመሳሰላል ) ወይስ ልዩነት አለው ? ? ?
Le ኢትዮጵያ ትንሳኤ በሰላም ያድርሰን።
Sedom oko lemelem neberchi 😢Lot limilamenatewa ayto oko new yemeretati 😢😢😢
the truth shall set you free
Does demoze have a way of explaining or teaching plans to those who are interested in the subject?
can you please ask this to demoz
im really interested in learning about this
ዴቮ ፕሮግራምህ ምንም እንከን አይወጣለትም ምርጥ ነው ግን ጆሯችሁ ላይ ያለው መስሚያ ግን የሆነ ነገር ይቀንስብኛል።
አድስ አበባ ከሆነ ያለ ባገኝ ደስለኛል።
Egzer yakbrlgn huletachhunm
ከተማን አዘጋጆ አብ መኖሪያ እንዳሳቡ መኖሪያ እሩሱ አሁን ነው ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል
Revelation 21❤❤
ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልተገደለም ተገደለ አይባልም በፈቃዱ ነፍሱን ከስጋዉ ለየ እንጂ በፈቃዱ ነው ስለበደላችን የሞተዉ
መፅሀፉ እኮ ነው ከከተማው አውጥተው ገደሉት የሚለው። እይታህን ወደእኛ አድርገህ ተረዳው።
አነቃቂ ነን ብለዉ ድሀዉ ህዝብ ላይ የሚዘባበቱትስ አሁን አዲስ አበባ ቤት እየፈረሰባቸዉ ያሉ ሰዎች ምን ብለዉ ያስቡ ችግሩ መንግስት ሳይሆን እኔ ነኝ ብሎ ያስብ ማይንድ ፉል ነን ባዮች ይመልሱልኝ ደሞዝ እናመሰግናለን ካፒታሊስቶችን በደንብ ገልፀሀቸዋል ጨካኝኞች ናቸዉ
ዘመኑን ዋጁ
ሁለተኛው ክፍል ይህን ያህል ለምን ዘገየ በየቀኑ ነበር ቸክ የማደርገው በጉጉት ነበር ይህን ሰው ለመስማት ይገርማል
Me too
Me too