ከአዳም ረታ ll ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ ll ሙሉ ክፍል ll እቴሜቴ ሎሚሽታ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • መጽሐፍትን በትረካ ለማንበብ
    በቅድሚያ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ
    ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ
    ደራሲ - አዳም ረታ
    ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
    ታላቁ ደራሲ አዳም ረታ "እቴሜቴ ሎሚሽታ" በሚል አርዕስት ሰብስቦ ካሳተማቸው አጫጭር ልቦለዶች ውስጥ "ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ" የሚል አርዕስት ያለውን ማራኪ ልቦለድ በጥዑም ትረካ አዘጋጅተንላችኋል፡፡
    ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
    በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
    በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና
    በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
    በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን
    ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ

КОМЕНТАРІ • 64

  • @gizewwudu5693
    @gizewwudu5693 2 роки тому +8

    ምርጥ ተራኪ 🙏 በእውነቱ መፅሐፍቶችን እኔ ራሴ ባነባቸው እንኳን እንዳንተ አተራረክ ሁኖ አይጣፍጠኝም። በርታ 🙏 እድሜህ ይርዘም 🙏ሁሌም መኪናዬን እያሽከረከርኩ ያንተን ትረካዎች ደስ ብሎኝ እያጣጣምኩ አደምጣለሁ።

  • @biniyamdejene2138
    @biniyamdejene2138 2 роки тому +4

    Adam reta is the best writer in Ethiopia i like him

  • @antenhmoges
    @antenhmoges Рік тому +3

    ኦፍይታ ትረካ በደጋሚ በታቀርበልን

  • @selam8990
    @selam8990 2 роки тому +2

    ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው የኔ ጣፋጭ ❤❤❤

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 2 роки тому +3

    ዋው አፆፆፍ ይገርማል
    ትዝታ ተራኪው እናመስግናለን

  • @tewodrosalemayhou3623
    @tewodrosalemayhou3623 Рік тому +1

    terka ke Djenie ketey tafach terakie antn adamtku 10Q bro u r greet 👏👏👏

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 Рік тому +2

    ትኩሳትን ብትርክልን መልካም ነዉ ወንድማችን ጆ❤❤ድምፅህ ግን ፍዝዝዝ ያረጋል😍

  • @selam8990
    @selam8990 2 роки тому +3

    አንተን መስማት አይሰለችም የኔ❤❤❤

  • @AdamZetiop-bn7vx
    @AdamZetiop-bn7vx 4 місяці тому

    Thanks

  • @blienqueen656
    @blienqueen656 2 роки тому +4

    ጆንየ ኣተራረክህ ልዩ ነዉ እመጓ የሚል መጽሓፍ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል 😊

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu7298 2 роки тому +1

    👍✌️👌❤️

  • @wondesnderese3667
    @wondesnderese3667 2 роки тому +2

    ያ ሀመልማልን ተርክልን

  • @selam8990
    @selam8990 2 роки тому +2

    Joye yene 💓💓💓🥰

  • @bethlehemasfaw9838
    @bethlehemasfaw9838 Рік тому +1

    🙏🏽

  • @selam8990
    @selam8990 Рік тому +1

    Ewdehalew ❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia4201
    @ethiopiaethiopia4201 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ከፍ በልልን 🙏

  • @selamaregay1734
    @selamaregay1734 2 роки тому +1

    Thank you so much

  • @stsehai6147
    @stsehai6147 Рік тому +3

    ድንቅ ነው ማራኪ አተራረክ አለህ። I’m hope you have the author’s permission to distribute his story in this form.

  • @biniyamdejene2138
    @biniyamdejene2138 Рік тому +1

    Jhon u r wonderfull

  • @user-pj3ry1qk1h
    @user-pj3ry1qk1h Рік тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j 2 роки тому +1

    እንጠብቃለን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 роки тому +3

    ክብረት ይስጥልን🙏👍💚💚💛💛💞💕

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Рік тому

    አተራረክህ ምርጥ ነው ሌሎችንም ስራዎች እንዲሁ አዳምጫልሁ።በዚህ ቀጥልበት።

  • @gedionfikadu8565
    @gedionfikadu8565 2 роки тому +2

    Enameseginalen 🙏🙏

  • @keneanwolde164
    @keneanwolde164 Рік тому +1

    😍😍😍

  • @wondesnderese3667
    @wondesnderese3667 2 роки тому +1

    መረቅን ተርክልን

  • @henimamo4452
    @henimamo4452 2 роки тому +1

    ጆዬ ❤❤

  • @addishode1541
    @addishode1541 2 роки тому +1

    As always amazing voice and amazing story
    Wishing u ..alll the best 🥰

  • @neimman8320
    @neimman8320 2 роки тому

    መኮመት አሎድም ላይክ እና ሰብስክራይብ አደርጋለሁ የሚጠቅመኝ ከመሰለኝ እና ድንቅ አቀራረብ ነው በርታ ብትችል ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እናመሰግናለን 🎧🧡

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 2 роки тому +2

    ትሁት

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 2 роки тому +1

    በርታ

  • @efiramthegaye322
    @efiramthegaye322 Рік тому +2

    Nice work 👏

  • @girumasfawkusiofficial6014
    @girumasfawkusiofficial6014 2 роки тому

    #1🙏🙏🙏❤

  • @untitledluv4991
    @untitledluv4991 2 роки тому +1

    Enziyabiher yibarkih sintu UA-camin miyaregew atito yikexaberibetal endew minun asasebeh jegna lij

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 роки тому +1

    አንደኛ ነክ በርታ

  • @misterjajaw1741
    @misterjajaw1741 2 роки тому +1

    እባክህን የአለማየሁ ዋሴን መጽሐፎችን ተርክልን

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke8900 2 роки тому +1

    ጎበዝ በርታ 😍

  • @EthioForumExtra153
    @EthioForumExtra153 2 роки тому +1

    እየጠበኩት ነው

  • @zer5667
    @zer5667 2 роки тому

    👍👍😀

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +1

    berta wendm ,,, tiru tirka new ,,,, inam tiru demis

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni7094 2 роки тому +2

    Please ye pawlos gnogno lela kalek terekelen

  • @antenhmoges
    @antenhmoges Рік тому +2

    😅

  • @referswondmu8747
    @referswondmu8747 Рік тому +1

    ነፍስ ዘራበት

  • @natnaelmola8293
    @natnaelmola8293 2 роки тому +3

    የሕይወት ተፈራ ኀሠሣ የሚለው መጸሐፍ ቢተረክለኝ

    • @rahelgebremessihe478
      @rahelgebremessihe478 Рік тому

      You have talent to describe and explain different love and social life story . I admire you. Rahel Gebremessihe.

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j 2 роки тому +1

    ካንተ ባላውቅም ባልቻን አላልተህ ብታነበው more ትርጉም ይሰጣል

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 2 роки тому +1

    ግን ትንሽ ድምፅህን ከፍ ብታደርግ😘😘😘

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 місяців тому +1

    ግሩም አተራረክ ነው:: ግን""" ባልቻ"" የሚለውን ስም አነባበብህ ልክ አይደለም::

  • @konigamer1236
    @konigamer1236 2 роки тому +1

    አቦ በእናትህ አትጥፋ

  • @eliasgiorgis3635
    @eliasgiorgis3635 11 місяців тому +1

    ቆንጀ አድርገህ ነው የተረከው። "ባልቻ" ስትል "ል"ን አታጥብቀው።

  • @Zola_Lotus
    @Zola_Lotus Рік тому

    ባልቻ ለማለት ባልጫ ልትል ምንም አልቀረህም ይሄ ደሞ ተርካለሁ ከሚል አይጠበቅም....

    • @selam8990
      @selam8990 Рік тому +1

      ምንድነው ያልተፃፈ ማንበብ (ተርካለው ) ደሞ አይባልም

  • @alemabetel3183
    @alemabetel3183 2 роки тому

    አስተካክለህ አንብበው ። እንግዳ የሆነ ስም ይመስል አስቀያሚ ድምጸት !

    • @selam8990
      @selam8990 2 роки тому +1

      እሱስ አስተካክሎ ነው የሚያነበው መስማት ላይ ይቀርሻል ካለ ቦታሽ ነው የገባሽው::

    • @alemabetel3183
      @alemabetel3183 2 роки тому

      @@selam8990 ባልገባሽ ነገር ላይ መልስ አትስጪ

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 2 роки тому

      ባልቻ😁

    • @rahelgebremessihe478
      @rahelgebremessihe478 Рік тому

      He read properly.

    • @rahelgebremessihe478
      @rahelgebremessihe478 Рік тому

      He read properly!!!!

  • @MahletFantahun
    @MahletFantahun 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏