የኛሰው በአሜሪካ ከዘማሪ ፓሰተር ተከስተ ጌትነት ጋር አርብ ይጠብቁን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • #seifushow #habesha #ebstvworldwide #ebstv #artstvworld

КОМЕНТАРІ • 19

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉምንም ማካተት ስለቻልክ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 місяці тому +11

    ቸቤ መልካም ስው ነህ ሀይማኖት ሳትለይ በሁሉም ቦታ ስለምትገኝ አከብርሀለሁ ሙሉ ዝግጅቱን እንጠብቃለን የዛ ስው ይበለን🙏🏾❤️

  • @zed8788
    @zed8788 3 місяці тому +5

    እነነጠብቃለን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ::

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 місяці тому +8

    እንኳን ደስ አላችሁ ፓስተርና ባለቤቱ🙏🎉🎓 ልጅ ተወልዶ አድጎና ለቁምነገር በቅቶ ማየት ለወላጅ ከዚህ የበለጠ ምን ደስታ አለ? እግዚአብሔር ቀጣዩን የኮሌጅ ጉዞ የተሣካ ያድርግለት🙏
    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርኬበታለሁ አመሰግንሀለሁ::
    ቼቤም thank you post ስላደረክልን ሙሉውን እንጠብቃለን::

  • @seifushume9606
    @seifushume9606 3 місяці тому +3

    እንጠብቃለን ተባረክ

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 3 місяці тому +5

    አንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ነው የምታምሩት ጌታ ክብሩን ይውሰድ🎉🎉🎉🎉

  • @seifushume9606
    @seifushume9606 3 місяці тому +5

    እኔ አንተ ልጅ ማለት ቸቤ ለኢትዮጵያዊያን ያለህ ፍቅር በጣም ይገርመኛል ከአዲስ አበባ

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 3 місяці тому +3

    Chebe, no words speechless❤❤❤❤❤❤ you're everywhere proud of you .....keep going from ❤❤❤❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  3 місяці тому +2

      Thank you so much 🤗

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 3 місяці тому +3

    Chebe your so positive God bless you 🙏

  • @jelo3241
    @jelo3241 3 місяці тому +2

    ቤቲዬ ድምጽሽ እኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስንወድሽ ዘመንሽ ይለምልም

  • @jelo3241
    @jelo3241 3 місяці тому +2

    I can't wait . Chexbe thank you May God bless you !!!

  • @jelo3241
    @jelo3241 3 місяці тому +2

    ምክንያቴ ብዙ ኑው እጅግ ብዙ !!!

  • @hannge7073
    @hannge7073 3 місяці тому +5

    ቸቤ ለነገ ነው???

    • @chebemedia
      @chebemedia  3 місяці тому +5

      ከነገ ወዲያ አርብ

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 3 місяці тому +2

    Besmam