የኛሰው በአሜሪካ Minnesota ከፅዳት ሰራተኝነት ወደ ትልቅ ስኬት ጀግናዋ እናት ወ/ሮ ቤኮ ቱፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 134

  • @mulukassya1372
    @mulukassya1372 4 місяці тому +14

    በጣም ደግ , ጥሩ ሰው , ጎበዝ , ታታሪ ሴት ናት ብዙ መናገር ይቻላል ሁሉንም ስው እኩል የምታይ እንደዚህ ልትደርስ የቻለችው በምታደርገው መልካም ነገሮች ነው ::

  • @iloveessey
    @iloveessey 4 місяці тому +13

    እናትና ልጅ በጣም ጀግናዎች ናችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት , መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 4 місяці тому +25

    ቤተሰብ ኧረ ቼቤን 50k እናስገባዉ ከዛ ደግሞ 100k ማንም ትርክኪ ምርኪ እያወራ 100kእየገባ እንደት ይሄን ቁምነገርእና አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም የሚያቀርብን ጀግና ሰዉ ማሳደግ ያቅተናል የምትሉ 👍👍👍👍

    • @chebemedia
      @chebemedia  4 місяці тому

      Thank you let's do it lol

  • @mulukentafere5050
    @mulukentafere5050 28 днів тому

    ማሚ አንች ብርቱ እና ጀግና እናትነሽ ሁሉንም ጥረትሽ በቅርብ ሆኘ ስለማይ ስኬትሽንም አደንቃለሁ ኤርሚም በጣም ጔበዝ እና አስተዋይ አርቆ የሚያስብ ድንቅ ልጅ ነው ጥርረታችሁን እጅግ አድርጌ አደንቃለሁ በርቱልኝ ከዚህ የበለጠ እንደምትሰሩ አምናለሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 місяці тому +11

    የኔ እህት ከነልጆችሽ ተባረኪ ጎጎበዝ የስራ ስዎች ናችሁ ከዚህ በላይም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተስብሽ ይስጣችሁ🙏🏾❤️

  • @seblebiru5050
    @seblebiru5050 4 місяці тому +15

    የዲላ ፈርጥ ጀግና እናት የአገሬ ልጆች እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤

  • @AshagreTeshome1213
    @AshagreTeshome1213 4 місяці тому +7

    ትልቅዓለም እና ቤተሰቧ ሰርቶ መለወጥ እንደሚቻል ያሳዩ አርዓያ ናቸው ❤️🇪🇹 እግዚአብሔር ዓላማችሁን ያሳካላችሁ!!!

  • @abel8835
    @abel8835 4 місяці тому +12

    ጀግና ሴት ነሽ ልጆችሽን ጥሩ ደረጃ አድርሰሻል አሁን የእረፍት ጊዜሽ ይሁንልሽ ብዙ አትድከሚ ምንም ይዘነው የምንሄድው ነገር የለምና❤❤❤

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 4 місяці тому +1

      That’s true

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 4 місяці тому

      @@abel8835 yes , she scarfired a lot but now she must take little slow down herself but working with no that much stressful.

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 4 місяці тому +28

    ቤተሰብ ሲረዳዳ ልጅም አጉል ቦታ ሳይገቡ ወላጅን ማገዝ እንዴት መታደል ነው ጎበዝ ሴት ናት ከዝቅተኛ ቦታ ሰርቶ ማለፍ እንዴት መልካም ነው

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 4 місяці тому +9

      እዉነት ነዉ ልጆችን በፍቅር አሳድጎ እያሰሩ ማሳደግ መተባበርን ማስተማር የእናት ከባድ ሀላፊነት ነዉ። የሷ ዉጤት ነዉ 100% ጎበዝ ናት።

  • @mululaw358
    @mululaw358 4 місяці тому +7

    Beku & Ermi congratulations!!!! Dilla deserves a great applause. You’re the epitome of Habesha success in this State.

  • @ባለጭራዉ
    @ባለጭራዉ 4 місяці тому +9

    ጠንካራ እናት ናት እረጂም እድሜ ና ጤና ስጥልህ ያኖርልህ

  • @solomondemte2081
    @solomondemte2081 4 місяці тому +7

    I work in Kenya with you are my best role model

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 4 місяці тому +6

    Amazing!! She is so successful and strongest, hard worker!! Keep up!! she is so amazing woman even she did Greatest contribution for her son successful!!

  • @YohannesMengsha-w4y
    @YohannesMengsha-w4y 4 місяці тому +9

    ቦጣም ግበዝ እናት የተናገረቺዉ ሁሉ ትክክል ነዉ እግዚኣብሔር ዪጠብቅሽ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому +2

      ጎበዝ ✅
      ይጠብቅሽ ✅

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 4 місяці тому +6

    ዘWOW she is a good a woman she is amazing God bless you ቀቅዪ በጣም ጥሩ ሰዉነች ጎበዝ ጎበዝ ጀግና ጀግና ሴት አለን ልጆቻች ስመረቁ ለኦደር. wish you healthy long life 🙏ቁጥር ሁለቱ በጣም ቆንጆ ቦታ ነዉ ጎበዝ!!!!!!

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 4 місяці тому +2

    ድንቅ ሴት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ በዚህ ስኬትሽ ላይ እግዚአብሔርን ደጋግመሽ በማመስገንሽ ነው ለዚህ የበቃሽው ❤

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 4 місяці тому +5

    Brave and hero Ethiopian mom with bless Son. Almighty God bless this family all.

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 4 місяці тому +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይዞ የማይሳካነገር የለም ማምዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጦት መባረክ ነው መታደልም ነው ኮርተንቦታል ❤❤❤

  • @GiftyMamo
    @GiftyMamo 4 місяці тому +3

    የኔ ጀግናዋ እናቴ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክ(ች)ሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ደስ የሚል ታሪክ ነው። ቤተሰብ ሲተሳሰብ ሲረዳዳ ጥሩ ነው።

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 4 місяці тому +2

    ጀግና ሴት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት❤

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 4 місяці тому +4

    ጀግንነታቸውን ተቀብለን አፅድቀናል:: ሰላምና ጤና ለቤተሰቦቻቸው እንመኛለን:: God bless you all!

  • @MillionMerd
    @MillionMerd 4 місяці тому +6

    የዲላ ጀግና

  • @HaimanotFeyissa
    @HaimanotFeyissa 4 місяці тому +7

    ሶስተኛው Rochester MN ሊሆን ይችላል ብዬ ገምታለሁ ጀግና እናት እድሜና ተመኘሁልሽ

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 4 місяці тому +9

    Wow ቆሜ ነዉ ያጨበጨብኩላችሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 місяці тому

    ትልቅ ክብር ለጀግና እናቶች ማዘርዬ እድሜከሙሉጤንነት ጋር ይጨመርልሽ እግዚአብሔርይባርክሽ መጥቼ እጎበኝሻለሁ አሜሪካ ከመጣሁ እወድሻለሁ በርቺ !

  • @solomondemte2081
    @solomondemte2081 4 місяці тому +5

    Tlikeye my hero I am proud off you ❤❤❤❤

  • @DjDj-rq3mq
    @DjDj-rq3mq 4 місяці тому +1

    ኤርሚያስ በጣም አኮራኽኝ ወንሜ ጀግና እናት ጀግና ቤተሠብ ቹቹ አበጋዝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 місяці тому +4

    ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾❤️

  • @DagimAtinafuMolla
    @DagimAtinafuMolla 4 місяці тому +1

    "I’m so happy, Mamiye. You are a hero in my life. You were there for me during my hard times and helped me so much. Your heart is so beautiful. May God bless you and your family with health and the fulfillment of all your goals."

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 місяці тому +1

    እጀግ በጣም አከበርኳት እጀሸ ይባረክ ተባረኪ ኤርሚዬ ተባረኩ
    በጣም ኮራእዉ አከበርኳት

  • @Fikadu-w9l
    @Fikadu-w9l 4 місяці тому

    አንቺ ጀግና እናት የሀገር ኩራት በርቺ እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @gelilanegash7913
    @gelilanegash7913 4 місяці тому +5

    Waww it is really amazing I am so proud of you I wish you all the best

  • @Netsanet-p4l
    @Netsanet-p4l 4 місяці тому +1

    ጀግና ቆንጆ አርአያ የሆነች እናት ነች። ተባረኩ

  • @LoveLife-pm1oy
    @LoveLife-pm1oy 4 місяці тому +1

    ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏽

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 4 місяці тому +9

    ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @samisamozin
      @samisamozin 4 місяці тому

      🎉amen 🙏 🙌 👏

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 4 місяці тому +4

    wow mom God bless you more,, I wish you all the best , am from South africa

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 4 місяці тому +5

    WOW i don't know ermiy shop is you WOW WOW your mom she is strong Mom!!!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 4 місяці тому +2

    Amazing lady amazing family very inspiring story!!!❤❤❤

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 4 місяці тому +1

    She is very strong person we love her as Minnesotan

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 4 місяці тому +6

    Mama I wash long life

  • @Aberos556
    @Aberos556 4 місяці тому +1

    ዲላ የደግ ሀገር ዲላ ከተማን አስጠራችሆት ተባረኩ የደግ የጠንካራ ሰራተኛ ሀገር ❤

  • @yafhagere466
    @yafhagere466 4 місяці тому +5

    Chebe እንዴ እስካሁን 45k ብቻ you deserve more than 300k በጣም አስተማሪ ፕሮግራሞችን እያቀረብክልን ነው በርታ እንዳታቆም ወገን ግን subscribe እያረጋቹ ይጠቅማችኋል

  • @GenetDamtew-du7gp
    @GenetDamtew-du7gp 4 місяці тому

    ትልቅዓለም የዲላዋ እንቁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @birhaniegeleto3212
    @birhaniegeleto3212 4 місяці тому +4

    በኩ ጥሩ ተቀባያችን❤

  • @ካቡ
    @ካቡ 4 місяці тому +5

    እናት እናት ናት ❤ ያበርታቹሁ

  • @sirakmamo795
    @sirakmamo795 4 місяці тому +7

    ቸቤው BRAVO ኮልፌ

  • @yenenashbade4569
    @yenenashbade4569 4 місяці тому +6

    WOW this is amazing

  • @dmx3674
    @dmx3674 4 місяці тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ እናታለም ። ረጅም እድሜና ጤና

  • @WirchaK
    @WirchaK 4 місяці тому +4

    Graceful Son!

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 місяці тому +1

    What a humble lady. 🎉. May God bless you and your family.

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 4 місяці тому +2

    አሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ewunetuanteneh
    @ewunetuanteneh 4 місяці тому

    ትልቅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤

  • @robelabebe5265
    @robelabebe5265 4 місяці тому +3

    I’m proud of you grandma❤️

  • @yirgalemassefaw9126
    @yirgalemassefaw9126 3 місяці тому

    ❤❤❤ ፡ 100% ፡ ጀግና ፡ እናት

  • @Abel-pf3km
    @Abel-pf3km 4 місяці тому +1

    ይገባሻል የሴት ጀገና ነሽ ካንቺ ብዙ ተምረናል።

  • @asratyirgusenato4733
    @asratyirgusenato4733 4 місяці тому +2

    Thank you Chebe for interviewing Dilla my name is Asrat Yirgu I am the one who requested you to talk to Ermias and Dilla !

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 4 місяці тому +5

    You’re good son to

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 4 місяці тому +5

    Many many many blessings 🙏

  • @Tsegansh
    @Tsegansh 4 місяці тому +3

    የመጀመሪያ ልጄን ክርስና የዛሬ 12አመት የሰራችልኝ እሷ ናት ጥሩ እጅ አላት ከፀባይ ጋ❤

  • @Getebedasa
    @Getebedasa 4 місяці тому

    I proud of my Ethiopian success full mother god bless you more

  • @alemtaye3164
    @alemtaye3164 4 місяці тому +1

    Egzeabhire yebarekew beteseb betam gobez ahune abzeto abzeto edemena tena yesetesh yene enate

  • @ots2023
    @ots2023 4 місяці тому +5

    Good job ❤

  • @fanta4575
    @fanta4575 4 місяці тому +8

    DILA ETHIOPIAN RESTAURANT ጎድን ጥብሳቸው ምርጥ ነው መጠኑ ያንሳል እንጂ ለላው አዘክ በጣም ያስጠብካል በተረፈ በጣማ አረፉ ነው ማሻሻል ያለባቸውን ካሻሻሉ 👌 👍 😍
    Chebe, thank you for what you are doing 🙏

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 4 місяці тому

      ጎበዝ የሰጠሽው ወይም የሰጠኸው comment በጣም ጥሩ ነው በግልፅ መነገር ደስ ይላል

  • @setotatezera9473
    @setotatezera9473 4 місяці тому +4

    Hi Weyzero Tilkalme & Ermi from Dilla I know you & your mom when she was moyale negade we used to have Restaurant in Mega TEZERA restaurant she was one of our favorites customer. Ermi you were also my youngest brother friend his name is Just

  • @addis3896
    @addis3896 4 місяці тому

    ❤❤❤ she is so strong and smart Ethiopia mom I love all family members

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 4 місяці тому +5

    Amazing ❤❤❤

  • @AbelChakaDebela
    @AbelChakaDebela 3 місяці тому

    This is truly inspiring and a great success story. Thank you for sharing it.

  • @akallemma8584
    @akallemma8584 4 місяці тому +1

    ጎበዝ ፡ ናቹሁ ፡ የዲላ ፡ ሰው ፡ ሁላችንም ፡ ስራ ፡ እንወዳለን

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 4 місяці тому +2

    Chebe 100k subscribers ይገባዋል የምትሉ like 👍 አድርጉ እስኪ😀

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    የመጨረሻ ልጄ next year ይመረቃል st thomas university school of law ትሰሪልኛለሽ ለልጄ Moses ምርቃት

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 місяці тому +6

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዛች ለተባረከች ዕለት አንቺና ቤተሰብሽን በሰላም በጤና ያድርሳችሁ!

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 місяці тому

      እኔ አልተመረኩም ግን መጥቼ መብላት እችህላልሁ ማዘር?

    • @aberashiferaw5976
      @aberashiferaw5976 2 місяці тому

      St Thomas yet new?

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 4 місяці тому +4

    በቁዬ ጀግኒ!

  • @eskedartadesse5096
    @eskedartadesse5096 4 місяці тому

    ጀግና👏

  • @munayame7864
    @munayame7864 4 місяці тому

    Tilkea Ermi btame tamraliheu
    God bless you more ❤❤

  • @wirohode506
    @wirohode506 4 місяці тому +3

    Edeme tena yisetewot❤❤❤

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 місяці тому +1

    ሳይደክምሸ በየደቂቃዉ የጠራሽዉ እግዚአብሔር እጁ ጥበቃዉ ይዘርጋልሸ በጣም ሰሙን ሰትጠሪዉ እጀግ ልብያማል ፣
    ምስጋናዋ በየደቂቃ በምስጋና
    በረከትሸ ይብዛ
    ያለሱ ሃይል አልሆነም እያለች
    በጣም ጥሩ connection ያላቹ ከህብረተሰቡጋር ሰለሆነ ሁሉም ያመሰግናቹሃል

  • @mogeshabte1303
    @mogeshabte1303 4 місяці тому +4

    ቸቢ ኮልፌ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 4 місяці тому +3

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @am-tv4xp
    @am-tv4xp 4 місяці тому +2

    ❤❤❤ thank u chebe

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 4 місяці тому

    Enatachen ❤❤❤bless you

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 4 місяці тому

    ጎበዞች በርቱ።

  • @EmebetTesema-l8x
    @EmebetTesema-l8x 4 місяці тому

    DiLA Ethiopia RESTRAINT 🇪🇹 ♥️ ❤️ 💖 😍 ✨️ 🇪🇹 ♥️ ❤️ 💖 😍 ✨️ 🇪🇹 ♥️ ❤️ 💖

  • @wogenelegese3104
    @wogenelegese3104 4 місяці тому +1

    ኮርተንባችኋል 🎉

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 місяці тому +1

    This show makes me hungry 😋

  • @AminaBeyan
    @AminaBeyan 4 місяці тому

    Wow my oromo people

  • @onelove9263
    @onelove9263 4 місяці тому +2

    Jegna enat

  • @yohannesnegash9614
    @yohannesnegash9614 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 4 місяці тому +3

    Weyne betaaam des yemil be Egzhaber medegef

  • @asterdebrework7422
    @asterdebrework7422 4 місяці тому +1

    Ermi Aster nege ke kenya tize kalh kikel ahun yalhut CANADA 🇨🇦 nowe

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 4 місяці тому +2

    Chebe wefereshe😂❤

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 4 місяці тому

    እኞ ጎንበስ ስንል እግዚአብሔር ያነሳል:ተባርኪ🩷

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 місяці тому +1

    ቁጥር 2 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 4 місяці тому +1

    ዋው ጉበዞች ከምር

  • @RY-hn3wc
    @RY-hn3wc 4 місяці тому

    🏆🏆🏆🥇🥇

  • @hmmm4352
    @hmmm4352 4 місяці тому +3

    ስሙ በአማርኛ ጭምር ቢሆን ይበልጥ ጥሩ ነበር

    • @bekind8472
      @bekind8472 4 місяці тому +4

      አይ ድድብና ዲላ የከተማ ስም ነው የትወለደችበት። ከምንም ነገር ንፁህ የሆነች ልበ ቀና ናት

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 4 місяці тому

      @@bekind8472መጀመሪያ ምን ለማለት እንደተፈለገ መረዳት አይሻልም ? መሳደብ ጥሩ አይደለም ምክንያቱም እንግሊዘኛ የማይችል ሰዉ አማርኛ ፅሁፉን አይቶ ሊገባ ይችላል ለማለት ነዉ። ተሳዳቢ እና ዘረኛ መሆን ያስቀስዲል።

    • @nunu7353
      @nunu7353 4 місяці тому

      @@ethiopialove2463how about those who don’t read Amharic? አይዞን እናቋለን ከስንት ዶንቆሮጋ እንደምንኖር::
      And your your general knowledge, ሁሉም እትዯጵያዊ አማርኛ አያነብም

  • @et2507
    @et2507 4 місяці тому +2

    Kollo Pollo.

  • @DrivinginEthiopia
    @DrivinginEthiopia 4 місяці тому

    ቸቤ ጥሩ ስራ ነው - ነገር ግን ሁሌ ስኬት ባታወራ! ህይወት ሁለት መልክ ስላላት

  • @habeshawitv
    @habeshawitv 4 місяці тому +4

    ዲላዎች አጨብጭበናል

  • @heymanotADMASE-qm6iv
    @heymanotADMASE-qm6iv 4 місяці тому +2

    Wow