Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ግን ወላሂ ሳምሪን በጣምነው የምወዳት ❤ ካፏመጥፎነገር አይወጣም ትለያለች የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳምሪዬ አይዛሽ የፕራንከ አሳብ አዉስሻለሁ የኔ እናት የመዳም ቅመሞች ሳምሪ ትበቀለዉ የምትሉ ሀሳብ አዋጡ❤❤❤❤😢
100=%
😮
ትቀበል
እሱ ጋ ቁጭ በለሽ ወንድ ጀንጂኚ 😂 ብያለው
ደስ ትላላችሁ ስረአት ባለው መልኩ ፕራንክ አይሰለችም ።❤ደሞ ሚስትህ ቆንጆ ናት
ሳምሪ በሽሮ እዳትደለሊ አንድ ፕራንክ ግድ ነው😂😂 ምርጦች❤❤❤❤
እደኔ በጣም የሚወዳቸሁ አለ ግን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ለምንድን ነዉ አብራችሁ የማትመገቡት(የማትበሉት)ባልና ሚስት በአንድ መአድ መመገብ አለባቸው
በብዛት የከተማ ሰዎች በአንድ ሳሀን አይበሉም ለምን እንደሆነ ባላቅም ብቻ ደስ ሲሉ ❤❤
@@meseret7512ሁሉም እደፍላጎቱ እዲበላና ምግብ እዳይባክን ይርዳል
ወረቅ የሆነች ምራት አለችን ወሎየወች እንኳን ደስ ያለን❤❤
የየት አገር ናቸው ሁላቱም??
@@Habeshawita እሱ ወሎ ነዉ እሷ A,A መሠለችኝ
እንደ በጣምምም እንጅ ❤❤
@@MadinaMadina-up4hb አንቺ አ አ አይባልም ሳምሪ ከ ፊፊ ናት 😅
@@ልጅቷየፊፊ ጅብ ይብላሽ 😂😂😂ክክክ
የምር ነዉ ዉድድ የማደርጋችሁ ደግሞ ስታምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤
አቤል እየመራ ነው ፕራንኩን የት ነሽ ሳምሪ እየጠበቅንሽ ነው መልሱን አፍጥኝው😂
በብዛት የሚያዬችሁ የማዳም ቅመሞች ናቸው ታዳ ከየት ያገኛሉ ሺሮ አሁን እያያችሁኝ ትሠራላችሁ የምትለውም😢😢😢😢😢 አይዟችሁ እህቶቸ የማ እጀራ ይሥጣችሁ❤❤❤❤
❤❤❤
ንፈቅ አለኝ ሽሮዬ 😢
የሳምሪ ፈገግታ ትህትና የአቤል ሙያ ተንኮል😅😅😅ደስትላላችሁ ሌላውደሞ ማርቤታችሁ ስታምር ፅድትትትያለች ልክ እደሳምሪ 😅በጣምታምራለች በርቱ
ባንድ ማድ ነው ባልና ሚስት እሚበላው እሽ እድህ አትብሉ
ትክክል
ይሄ ቁርጥ የሚሉት የእጀራ መቶ ነው አገራችን ላይ በረከት ፍቅር የጠፋው ለየብቻ
ገጠር ላይ አሁንም ድረድ አንድ ላይ ነው ባንድ ሣፋ /ትሪ ነው ሚበላው ከተማ ላይ ቀርቷል
@@ኤማ-ጠ3ሐ እውነት ነው ባልና ሚስት በተለያየ ስሀን
እንዴት አድርጌ እንደምወዳቸው እነዚህን ጥንዶች!!!❤❤❤❤❤❤😊
እግዚአብሔር በማቀዉ ሳምሪን በጣም ነዉ እምወዳት የኔ ጣፋጭ ሳቃ እርጋታዋ የኔ ሙሉ ሴት ኦኦኦኦ ነፍ አመት በፍቅርና በሰላም በጤና በፀጋ ኑሩልኚ ሳምሪየ እወድሻለሁ
እኔ የወንድ ምግብ በጣም አድናቂ ነኝ በጣም ነው የሚጣፍጠው 👍👌 ❤️❤️❤️
ቢይ ሠርተሽ ሠነፍ
ከዳጊየጋ አብራችሁ ስሩልን የዳጊየን ምክርኮ አልሰለቻትም ጀግና አድርጋኛለች ከአላህ ለጥቃ ኮፊደስ ያላት ጀግና ያደረገችኝ ዳግየ ነች ዳጊን የምትወዱ ላይክ አድርጉጉጉጉ
ሳምሪ ያልተወደደች ማን ይወደዳል ሁላችሁም ማርናችሁ ወላሂ ❤❤❤❤ እህቶችህ ሁሉ
እዴት ደስ እደምትሉ ወላሂ የደሴዉ መኮንንት የኔ ችኮሌት አችንም ስወድሺ የኔ ደርባባ
እናተ ለወጣቱ አርያ ናችሁ ሠላሙን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ሽሮ የኢትዮጵያ ንጉስ እኮነው😂😂
😂😂😂😂
Ewnate new 😊😊😅😅😅
ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ ለንጉሳችን ሽሮዬ😂😂😂
ፈገጎታሽ ግን እኔን እራሱ ፈገግነው የሚዬረገኝ ❤ ምርጧ የመዳም ቅመም ትወድሻለች 💞💞
ዉብ የሚለዉ ቃል ያንሳችሁዋል የኔ ወሎየወች ሥወዳችሁ ወላሂ ቶሎ ቶሎ ኑ ሳምሪን አታበሳጫት እርጉዝ ትመሥላለች
በጣም ነው ደሰ የምትሉት ሸሮው ደግም ያምራ እውነት ሙያማ አለ ወንዶችዬ ተማሩ
አቤት መታደል! ምን አይነት ጸባይ ነው የሰጣት እ/ር ይመስገን
የማትሰለቹት ነገርስ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እኮ❤❤❤❤❤
ያንተ እሚጎዳ ፕራክ ስላልሆነ ይደገም😂😂 በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤
❤❤❤❤
ሳምሬ እኛ የመዳም ቅመሞች እናግዝሽ አለን አቤላን ያበደ ፕራክ ስሪው ባለፈው እደዛ ደክሞሽ ሲያደክምሽ እንዴት እዳሳዘሽኝ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ምርጥ ባልና ሚስት ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤ዳጊንም አምጡልን ❤❤❤❤❤
አወእናግዛለን
ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ይሁን እያልኩ እጂግ አሪፍ ቆይታ ነበር በዝሁ ቀጥይበት አንድነት መተሳሰብ መከባበር እድገት የሰውልጂ መከራ የሚቆምበት ዘመን ያምጣልን🙏አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ክፊት ብሎኛል ወድሜ ተይዞብኝ እስኪ ዱአ አድረጉልኝ በሰላም ላገሩ እድገባ
አምላክ ይርዳሽ። አይዞን።
ኣይዞሽ ፈጣሪ ይደርስስለታል እህት
@@rishane9576 አሚንንንንን ያረብ
@@golegotayouth8660 አሚንንንን ያረብ
አምላክ ይርዳው ዛሬ ልደትዬ ነች እሷ ከፊቱው ትቅደምለት
በጣም ነዉ የምወዳችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ
እንዴ አቤላ ሽንኩርቱን እኮ በሬ እምታርድ አስመሰልከው
ይህ ልጀ በጣም ወፈረ
😂ጉደኛነሽ
ውፈረት አይደለም እማ አስቦርት ነዎ😊
ውፍረትና ጡቻ የማይለይ ትውልድ😅
እስፖርት ነዉ ጡንቻ ነዉ ማማ❤
@@Jkeesum 🙏🌹 እሽ የኔ ቅን
ማሻአላህ ኪችናችሁ ሲያምር ዋዉ ሁለተኛ ኘራክ ተደረግሸ አይ 😂😂😂
በጣም
የማትሰለቹ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ የኔ ፈንዲሻዎች ፈታ ነው የምታደርጉን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ያስደስተኛል መሰላችሁ ሳምቴላዎች ፕራንክ መሆኑን ስታዉቁ እንኳን እርጋታችሁ ሳምርዬ በዚሁ ቀጥይ ያንቺን ፕራን እንጠብቃለን ፍቅራች አንደኛ
ሶምሪዬ የኔ ቅመም ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ብድርሽኝ መልሺ በተረፈ እወዳችሀለሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደው ይሄ ጨዋነትሽን ነው ምወደው ሌላዋ ብትሆን ጋ ነበር ምትለው አቤት ስርአት በዛላይ ማርዬ❤❤አፊቁርጥ አይለያችው በክፍ የሚያያችው ገደል ይግባ❤❤
በጣም ነው እምወዳችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ባል አደየ ቁርስ ልሰራ እሚቁላላውን ጥጀ ቢጋላ አዳድ ነገር ላመጣ እዳያር እይልኝ ብለው አላይም አለም አለ ደሞኮ ለራሱ ነው እም ስራው ቁርሱን ገርሞኝ እሳቱን ቀንሹ ሄድኩ እካን ሰርቶ ሊያበላኝ 😢😢አላህ ከጥሩው ጋር ሲያገናኝ ነው ጅ ካልሆነ ከባድ ነው
ባለሞያ ነህ አቤላ ቁሌቱ ሲያምር በርቱልን ሳምሪየ በቀጣ
እደው. ሸጋናችሁ. ወላሂ ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ በፍቅር ቆዩልኝ
በጣም ጎበዝ ነህ ማርያምን ዋው ሳምሪ አፍጥኝው ፕራኩት😂❤ ሙዚቃውም በጣም ሀሪፍ ነው በርታልን 🎉🎉🎉🎉
እውይይይይ የኔ ቆንጆ እንዳታስደነግጥህ አዝናልህ ዝም.... አለች እኮ የኔ እመቤት ደስ ስትሉ.....
ውይ በማርያም በጨው አቃጠልካት በዛላይ እርቧት ተው ግን ተው😊😊
ውዶችዬ ስወዳችሁ አንተ ግን ግፍ ሰርተሃል ይቅር ይበልህ ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ፍቅራችሁን እስከ ዘላለም ያብዛላችሁ ❤
ታምራላችሁ የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ቁርጥ እንጀራ አልወድም በትሪ ተዘርግቶ ሲበላ ነዉ ደስ ሚለኝ ባልና ሚስት ባንድ ማእድ ነዉ ሚሚገበዉ ከጎኑ የቲማቲም ቁርጥ ይሄድበት ነበር ሽሮ ብቻ ከሚሆን ሳምሪ አይዞሽ አሳዘነቺኝ ግን
ግን ለምንድነው አብራቹ ማበሉት 🤔እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
የሳምሪን ፕራንክ በጉጉት እንጠብቃለን በተረፈ እንወዳችኋለን በርቱልን❤❤❤
ሳምሪ እርጉዝ ናት የሚል 👍👍👍
tomee
❤ምርጥ ጥንዶች❤አቤል ተኮለኛ አሞሌ ጨው አስልሳህ ነበር በጅንጅን ድሮ በተራ አስልሳት😂😂😂ሳምሪዬ ውሃ ጠጭ❤❤ወንድ ልጅ በደል አይረሳም ሳምሩ😂😂😂
Ewii Yena wobe Gudeshen Alayesh chayew. Agelaletehenem wedegewalhu. nice Family.
ውይ ክፉትህ የስራህን😂 ብድርሽን ሳመልሽ ደገመሽ😂
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ላችሁ❤❤❤❤❤❤ደምሩኝ ዉዶች
የኔ እናት በጣም ነው የምታሳዝኝው ግን ውቡ ነሽ:: ቁጣሽ እራሱ ያምርብሻል::
ኪችናችሁ በጣም ያምራል!!!!!
የኔናት የጓጓሽለትን ሙያውን ለመቅመስ እደጓጓሽ ጉድ ሰራሽ ቀንህን ጠብቅ አቤላ ትበቀልሀለይ እኛ በቃ ተባባሪዋነንን በርቱ አትጥፉብን ብቅ ብቅ ማለት ይልመድባቹ❤❤❤❤❤
ደሞ እኮ በባል እጅ ሲሠራ ሲጣፍጥ😋ባይጣፍጥ እንኳ ይጣፍጣል😂 አይለያቺሁ በርቱ❤
ሳምርዬ ምን አያበባሸው ነው ወፈረ አደራሽን እንዳይ ከበድሽ ሸክሙን አትችይውም
የሚስትየዋ አጠራር እደት ይማርካል ወሎየወች ጨዋታ ስትችሉበት ታድላችሁ 😢🎉
አማራወች በይ
በጣም ጥፍጥ ያለች ልጅ 😘
ሳምሪዬ የኔ ጨዋ ደሞ እኮ እሱ እንዳይከፋው መጀመሪያ ቻል ለማድረግ የሞከርሽው ነገር ዋው አንደኛ ስወዳችሁ ተባረኩ ብድር ይመለስልን ፍትህ ለሳምሪ
ደስ የምትሉ ጥንዶች
ወይ አቤላ ሰራክላት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሳምሪዬ ይካስሽ በሌላ ምግብ
ከምር ኢትዮጵያ ስመጣ እናንተን ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅
አቤላ ዙሩን አከረርከዉ ከበድ ያለ ነገር ይጠብቀሀል የአነጋገርህ ለዛ ደስ ይላል ሳምሪ አሁንም ታሳዝናለች ርቧት ርቧት ብትጎርስላት ደስ ጥሩ ነበር😂
የኔ ባለማዕተቦች ክፈትወኩም በክርስቶስ እንኳዕ ዳሓን መፃኩም🥰🙏
እኔግን እንደዚ አይነት video እያያቹ ጊዜ አቹን የምታቃጥሉ ሰዎ በጣም ታሳዝኑኛላቹ ምንም ላይጠቅማቹ እነሱ ሸናን ፈሳን እያሉ የለቀቁት ሁሉ ቁጭ ብላቹ ያጃጅሏቹሀል ወይ ጥቅም እይገኝበት ወይ ሂወታቹን አትቀይሩበት ጊዜን ብቻ መግደል ስንት ጥሩ ትምርት የሚያስተምሩ እያሉ እናተ የነዚ አሻንጉሊት ትሆናላቹ ያሳዝናን ንቁ ለሚጠቅማቹ ነገር ጊዜ ስጡ
ክፋት እስካልሆነ ድረስ ችግር የለውም
Menechegere ale site eyetesadebe silike eyaychu
@@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ ምኑነው ክፋቱ አበሻ ድሮም መልካም ነገር መች ትወዳላቹ ቆይ አንቺ ይሄን እያየሽ የምታባክኚው ሰአትሽ ለሂወትሽ የሚጠቅኝሽን ለምን አታይም ለምሳሌ በሙስሊም በኦርቶዶስ በሁሉም የሀማኖት አባቶ ዩትዩብ ላይ ትትምህርቶች ይሰጣሉ ግን እሚመለከታቸው ሰው ትንሽ ነው ለምን እናተማየት የምትፈልኩት ኮተት ስለሆነ እሚጠቅማቹን ሳይሆን እማይጠቅማቹን ስለምትከተሉ በቃ የሰውን ኑሮ ስታዩ የራሳቹን ሳትኖሩ ትሞታላቹ ይሄው ነው
@@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ አይይ ክፋት እዚ ጋር ምን አመጣው የማይጠቅማቹን ኮተት እያያቹ ጊዜአቹን ለምን ታቃጥላላቹ ማለት ክፋት ነው አይ አበሻ የሚጠቅማቹን ሳይሆን የማይጠቅማቹን መከተል ነው ለናተ ማወቅ ማለት!ዩቱዩብ ላይ ብዙ የሚጠቅሙ አስተማሪ ሰዎች አሉ ለምሳሌ በሁሉም እምነቶች አስተማሪ የሆኑ የሀይማኖት መምህሮች አሉ ጥሩ ትምርቶችን ሚያስተምሩ ሁላችንም እንደነ እምነታችን እነሱን ብንከተል ለነብስም ለስጋችንም ትልቅ ትምርት ነው የምናገኘው ጊዜአችንም ለመልካም ነገር ተጠቀምነው ማለት ነው ግን እኛ እማይጠቅመን ቦታ ላይ ነው ጊዜአችንን ምናባክነው እስቲ አሁን ከዚ video ምን ጥቅም አገኘሽ ምንም ወሬ ብቻ ለማንኛውም የራሳቹን ሂወት ታቹ የሰውን ሂወት ስታዩ ሳትኖሩ እንዳትሞቱ ንቁ አበቃሁ::
😢😢😢ሸተተኝ የምር ❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ ንጉሱ እና ንግስቲቱ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካቹ❤❤
በጣም ምርጥ ጥንደች ፍቅራች ይብዛልን❤❤❤
ማሻአላህ ሞያዉ የለለነዉ አይደያችሁ ደስትላላችሁ ሽሮዬ አይይይአሳመራችሁኝ ሽኩርትአከታተፍህ ይለያል
በጣም ደስ ትላለች መዓረይ 😘😘
ማርያምን በሳቅ ሞትኩኝ 😂ሳምሪዬ በጨዉ ምላስሽ ስለቀመሽዉ ነዉ ያልጣመሽ ወዴ ብድርሽን እንጠብቅሻለን🎉
ኧረግፍልትገድላት ነውእንዴ እሷ ምርጥባልነው ያለኝእያለች ታመሰግናለች
እረ ሳምሪ ቀላል ምናምን አይሰራም አሪፍ ብራንክ እንጠብቃለን ይበልጥ ብታፈጥኝው ስሜቴ ነው
ካልበላሽ እይው በቃአ አሳዘንሽኝ ደስስትሉ አይለያቹ
አሆ ባልና ሚስት አንድ ላይ በትሪ ሲበሉ ደሰሰሰሰሰስ ይላሉ❤
ጉበዝነህ ዋዉ ደስስትሉ ፈጣሪይጠብቃችሁ
😂😂😂😂😂😂😂. የናተ ፍራክ ተመችቶኛል በርታ እንተያያለን እያልሽ ሰራልሽ ሳምርዬ
Ere betam beza weyna gudesh Ehetan yeker beyew Ehetalem konjo new yemiseraw setey alenberem bey beyat.Ena Eko besak motekugn Hoda kosele. Oh My God Betam dessssss telalachihu.
የኔ ልእልት ❤❤❤ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
አቤላ ቢለዋዉ ግን ከብት የምታርድ ነዉጁ ሽንኩርት የምትቆርጥ አመስልምኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ግፍህ አችም ብደርሽን መልሽ ሳምሪ 😂❤❤
በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ምርጦች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤
ሳምሪዬ አቤላን ፖራንክ አርጊ በሽሮማ እንዳትታለሊ አጠገቡ ወንድ ተጀናጀኒ ያኒ እዘመድሽ ላይ ደዉለሽ ጀንጅኚና አቤ ይናደጅ😂😂😂😂😂😂
ፍቅሬ እራሱ ምግብ ነው አላለም ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤
ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅራችሁን ያብዛው ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤
ወላሂ እወዳቸሓለሁ በርቱ
መጥበሁ ሲያምር ።በአድ ላይ መብላት ቀረዴ ያውም ባልናሚስት ይደብራን እኔ ብቻየን መብላት አልወድም ግን ሁኔታወች ስለሚያስገድዱ ብቻን ነው እምበላው ።ቤተሰብ ሰብሰብ ብሎ ሲበላ ደስ ይላን ኢ /ያ እደዛነበር እምንበላው😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ጨዋ ስታሙሩ የፍቅር ተምሳሌቶች አንደኛ❤❤❤
ሳምሪዬ የኔ ቆንጆ መጀመሪያ ሰቀች እኮ የኔ ውድ ሳምሪ❤❤❤❤ የኔ እህቴ❤❤❤
ባለሞይ ናህ ቤታቹህ ሲምር
ግን ባልና ሚስት ለየብቻ መብላት አይከብድም ወይ ስልጣኔ
ሳምሪ ሁለነገርሽ ውብነሽ
በተወደደ ሽንኩርት ላባዋን ሳይሆን ስጋዋን ገፈፋት ክክክክክ ይመቻቹ🎉
የምር ሁለየ እደኔ ሲመጡ ደስ የሚላችሁ ብቻ ላይክ
በጣም ነው የምወዳችሁ አብራችሁ ብሉ አብሮ መብላት በራሱ ፍቅር ይጨምራል ባህላችንም አብሮ መብላትነው በተረፈ ይመቻችሁ ፍቅር እስከመቃብር❤
የኔ መልካሞች ❤❤ ትለያላችሁ ሳምርዬ አችም የፕራኩን ብድረ አስብቤት ❤👌
ለቤታቹ እንግዳ ነኝ የሳምሪ ፈገግታ ስጠራጭ ቤተሰብ ሁኛለው ስታምሩ🎉♥️
ብዙ ጊዜ ኮምቻለሁ አትለይኩኝምሳ ግን ለይኩኝ።እህታችሁ አይደለሁ ክክክክ
😂😂
ምን ይጠቅማል በኮሜንት ላይክ መሰጠት

ግን ለምንድነው አብራቹ ማበሉት 🤔
እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
የሳምሪን ፕራንክ በጉጉት እንጠብቃለን በተረፈ እንወዳችኋለን በርቱልን❤❤❤
ሳምሪ እርጉዝ ናት የሚል 👍👍👍
tomee
❤ምርጥ ጥንዶች❤አቤል ተኮለኛ አሞሌ ጨው አስልሳህ ነበር በጅንጅን ድሮ በተራ አስልሳት😂😂😂ሳምሪዬ ውሃ ጠጭ❤❤ወንድ ልጅ በደል አይረሳም ሳምሩ😂😂😂
Ewii Yena wobe Gudeshen Alayesh chayew.
Agelaletehenem wedegewalhu. nice Family.
ውይ ክፉትህ የስራህን😂 ብድርሽን ሳመልሽ ደገመሽ😂
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ላችሁ❤❤❤❤❤❤ደምሩኝ ዉዶች
የኔ እናት በጣም ነው የምታሳዝኝው ግን ውቡ ነሽ:: ቁጣሽ እራሱ ያምርብሻል::
ኪችናችሁ በጣም ያምራል!!!!!
የኔናት የጓጓሽለትን ሙያውን ለመቅመስ እደጓጓሽ ጉድ ሰራሽ ቀንህን ጠብቅ አቤላ ትበቀልሀለይ እኛ በቃ ተባባሪዋነንን በርቱ አትጥፉብን ብቅ ብቅ ማለት ይልመድባቹ❤❤❤❤❤
ደሞ እኮ በባል እጅ ሲሠራ ሲጣፍጥ😋ባይጣፍጥ እንኳ ይጣፍጣል😂 አይለያቺሁ በርቱ❤
ሳምርዬ ምን አያበባሸው ነው ወፈረ አደራሽን እንዳይ ከበድሽ ሸክሙን አትችይውም
የሚስትየዋ አጠራር እደት ይማርካል ወሎየወች ጨዋታ ስትችሉበት ታድላችሁ 😢🎉
አማራወች በይ
በጣም ጥፍጥ ያለች ልጅ 😘
ሳምሪዬ የኔ ጨዋ ደሞ እኮ እሱ እንዳይከፋው መጀመሪያ ቻል ለማድረግ የሞከርሽው ነገር ዋው አንደኛ ስወዳችሁ ተባረኩ ብድር ይመለስልን ፍትህ ለሳምሪ
ደስ የምትሉ ጥንዶች
ወይ አቤላ ሰራክላት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሳምሪዬ ይካስሽ በሌላ ምግብ
ከምር ኢትዮጵያ ስመጣ እናንተን ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅
አቤላ ዙሩን አከረርከዉ ከበድ ያለ ነገር ይጠብቀሀል የአነጋገርህ ለዛ ደስ ይላል ሳምሪ አሁንም ታሳዝናለች ርቧት ርቧት ብትጎርስላት ደስ ጥሩ ነበር😂
የኔ ባለማዕተቦች ክፈትወኩም በክርስቶስ እንኳዕ ዳሓን መፃኩም🥰🙏
እኔግን እንደዚ አይነት video እያያቹ ጊዜ አቹን የምታቃጥሉ ሰዎ በጣም ታሳዝኑኛላቹ ምንም ላይጠቅማቹ እነሱ ሸናን ፈሳን እያሉ የለቀቁት ሁሉ ቁጭ ብላቹ ያጃጅሏቹሀል ወይ ጥቅም እይገኝበት ወይ ሂወታቹን አትቀይሩበት ጊዜን ብቻ መግደል ስንት ጥሩ ትምርት የሚያስተምሩ እያሉ እናተ የነዚ አሻንጉሊት ትሆናላቹ ያሳዝናን ንቁ ለሚጠቅማቹ ነገር ጊዜ ስጡ
ክፋት እስካልሆነ ድረስ ችግር የለውም
Menechegere ale site eyetesadebe silike eyaychu
@@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ ምኑነው ክፋቱ አበሻ ድሮም መልካም ነገር መች ትወዳላቹ ቆይ አንቺ ይሄን እያየሽ የምታባክኚው ሰአትሽ ለሂወትሽ የሚጠቅኝሽን ለምን አታይም ለምሳሌ በሙስሊም በኦርቶዶስ በሁሉም የሀማኖት አባቶ ዩትዩብ ላይ ትትምህርቶች ይሰጣሉ ግን እሚመለከታቸው ሰው ትንሽ ነው ለምን እናተማየት የምትፈልኩት ኮተት ስለሆነ እሚጠቅማቹን ሳይሆን እማይጠቅማቹን ስለምትከተሉ በቃ የሰውን ኑሮ ስታዩ የራሳቹን ሳትኖሩ ትሞታላቹ ይሄው ነው
@@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ አይይ ክፋት እዚ ጋር ምን አመጣው የማይጠቅማቹን ኮተት እያያቹ ጊዜአቹን ለምን ታቃጥላላቹ ማለት ክፋት ነው አይ አበሻ የሚጠቅማቹን ሳይሆን የማይጠቅማቹን መከተል ነው ለናተ ማወቅ ማለት!ዩቱዩብ ላይ ብዙ የሚጠቅሙ አስተማሪ ሰዎች አሉ ለምሳሌ በሁሉም እምነቶች አስተማሪ የሆኑ የሀይማኖት መምህሮች አሉ ጥሩ ትምርቶችን ሚያስተምሩ ሁላችንም እንደነ እምነታችን እነሱን ብንከተል ለነብስም ለስጋችንም ትልቅ ትምርት ነው የምናገኘው ጊዜአችንም ለመልካም ነገር ተጠቀምነው ማለት ነው ግን እኛ እማይጠቅመን ቦታ ላይ ነው ጊዜአችንን ምናባክነው እስቲ አሁን ከዚ video ምን ጥቅም አገኘሽ ምንም ወሬ ብቻ ለማንኛውም የራሳቹን ሂወት ታቹ የሰውን ሂወት ስታዩ ሳትኖሩ እንዳትሞቱ ንቁ አበቃሁ::
😢😢😢ሸተተኝ የምር ❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ ንጉሱ እና ንግስቲቱ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካቹ❤❤
በጣም ምርጥ ጥንደች ፍቅራች ይብዛልን❤❤❤
ማሻአላህ ሞያዉ የለለነዉ አይደያችሁ ደስትላላችሁ ሽሮዬ አይይይአሳመራችሁኝ ሽኩርትአከታተፍህ ይለያል
በጣም ደስ ትላለች መዓረይ 😘😘
ማርያምን በሳቅ ሞትኩኝ 😂ሳምሪዬ በጨዉ ምላስሽ ስለቀመሽዉ ነዉ ያልጣመሽ ወዴ ብድርሽን እንጠብቅሻለን🎉
ኧረግፍልትገድላት ነውእንዴ እሷ ምርጥባልነው ያለኝእያለች ታመሰግናለች
እረ ሳምሪ ቀላል ምናምን አይሰራም አሪፍ ብራንክ እንጠብቃለን ይበልጥ ብታፈጥኝው ስሜቴ ነው
ካልበላሽ እይው በቃአ አሳዘንሽኝ ደስስትሉ አይለያቹ
አሆ ባልና ሚስት አንድ ላይ በትሪ ሲበሉ ደሰሰሰሰሰስ ይላሉ❤
ጉበዝነህ ዋዉ ደስስትሉ ፈጣሪይጠብቃችሁ
😂😂😂😂😂😂😂. የናተ ፍራክ ተመችቶኛል በርታ እንተያያለን እያልሽ ሰራልሽ ሳምርዬ
Ere betam beza weyna gudesh Ehetan yeker beyew Ehetalem
konjo new yemiseraw setey alenberem bey beyat.Ena Eko besak motekugn Hoda kosele. Oh My God Betam dessssss telalachihu.
የኔ ልእልት ❤❤❤ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
አቤላ ቢለዋዉ ግን ከብት የምታርድ ነዉጁ ሽንኩርት የምትቆርጥ አመስልምኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ግፍህ አችም ብደርሽን መልሽ ሳምሪ 😂❤❤
በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ምርጦች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤
ሳምሪዬ አቤላን ፖራንክ አርጊ በሽሮማ እንዳትታለሊ አጠገቡ ወንድ ተጀናጀኒ ያኒ እዘመድሽ ላይ ደዉለሽ ጀንጅኚና አቤ ይናደጅ😂😂😂😂😂😂
ፍቅሬ እራሱ ምግብ ነው አላለም ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤
ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅራችሁን ያብዛው ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤
ወላሂ እወዳቸሓለሁ በርቱ
መጥበሁ ሲያምር ።በአድ ላይ መብላት ቀረዴ ያውም ባልናሚስት ይደብራን እኔ ብቻየን መብላት አልወድም ግን ሁኔታወች ስለሚያስገድዱ ብቻን ነው እምበላው ።ቤተሰብ ሰብሰብ ብሎ ሲበላ ደስ ይላን ኢ /ያ እደዛነበር እምንበላው😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ጨዋ ስታሙሩ የፍቅር ተምሳሌቶች አንደኛ❤❤❤
ሳምሪዬ የኔ ቆንጆ መጀመሪያ ሰቀች እኮ የኔ ውድ ሳምሪ❤❤❤❤ የኔ እህቴ❤❤❤
ባለሞይ ናህ ቤታቹህ ሲምር
ግን ባልና ሚስት ለየብቻ መብላት አይከብድም ወይ ስልጣኔ
ሳምሪ ሁለነገርሽ ውብነሽ
በተወደደ ሽንኩርት ላባዋን ሳይሆን ስጋዋን ገፈፋት ክክክክክ ይመቻቹ🎉
የምር ሁለየ እደኔ ሲመጡ ደስ የሚላችሁ ብቻ ላይክ
በጣም ነው የምወዳችሁ አብራችሁ ብሉ አብሮ መብላት በራሱ ፍቅር ይጨምራል ባህላችንም አብሮ መብላትነው በተረፈ ይመቻችሁ ፍቅር እስከመቃብር❤
የኔ መልካሞች ❤❤ ትለያላችሁ ሳምርዬ አችም የፕራኩን ብድረ አስብቤት ❤👌
ለቤታቹ እንግዳ ነኝ የሳምሪ ፈገግታ ስጠራጭ ቤተሰብ ሁኛለው ስታምሩ🎉♥️
ብዙ ጊዜ ኮምቻለሁ አትለይኩኝምሳ ግን ለይኩኝ።
እህታችሁ አይደለሁ ክክክክ
😂😂
ምን ይጠቅማል በኮሜንት ላይክ መሰጠት