ያልጠበቀችውን ነገር አደረኩላት | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 840

  • @ZinetYimer-wt7xo
    @ZinetYimer-wt7xo 9 місяців тому +75

    ማሻ አላህ ሴትን ልጅ የሚከባከብ ወንድ ልጅ አላህ የመረቀዉ ነዉ በርቱልን

  • @bunathecatdteams1529
    @bunathecatdteams1529 9 місяців тому +101

    የሚስትየዋ ከልቡዋ ነው እምታመሰግነው ፌክ አደለችም ታስታውቃለች ያፅናቹህ

    • @frehiwotlema1831
      @frehiwotlema1831 9 місяців тому

      Mist belo yewshet all Ense?

    • @selambakala9979
      @selambakala9979 9 місяців тому

      😂😂😂😂​@@frehiwotlema1831

    • @AjmeronBehailu
      @AjmeronBehailu 9 місяців тому

      Thank you esu gn betammmmmmm asemesaye new 🙄 18:00 when someone tell you, the truth, accepted and change it

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 9 місяців тому +54

    ሳምርየ ግን ታድለሺ እናት የሆነ ባል ነዉ የሰጠሺ እመብረሀን በሰላም ሁለት ታረግሺ ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሀ

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 9 місяців тому +121

    እረ እደኔ በፍቅር የሚወዳቼው እነዚህን ጥንዶች የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን በሉ😢❤👍👈

  • @Massimeme
    @Massimeme 9 місяців тому +74

    አንተ የተባረክ ልጅ ሚስትህን አክባሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YenuBirhanuYenu
      @YenuBirhanuYenu 17 днів тому

      አሜን በጣም እድለኛ ነሽ ታድለሽ

  • @ZewdBogale
    @ZewdBogale 9 місяців тому +15

    ዋው ልጅ ብቻ ሳየሆን የልጅ ልጅ እድታዩ ነው የምመኝላችሁ ፈጣሪ ከሚሰጠን ስጦታ ትልቁ ስጦታ ልጅ ነው!!!!

  • @msfatama9308
    @msfatama9308 9 місяців тому +12

    ምናለ ሁሉም ባል እዳተ ቢሆኑ ተባረክ አመብርሀን ሰላም ትትገላግልሽ

  • @mekdestsegaye8250
    @mekdestsegaye8250 9 місяців тому +14

    እናት ለምኔ ባል ነው የሰጠሽ እመቤቴ ደግሞ የምጥ መርፌ እንኳን ሳትወጊ ልጂሽን በሰላም ታሳቅፍሽ ሳምሪዬ እኔ ሳይሽ ይጨንቀኛል ማርያምን

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 9 місяців тому +29

    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እስከመጨረሻው አጀማመሩ ገራሚ ነው ግን ሴጣን እንዳይገባ ፀሎት አድርጉ።

  • @Oooooooooooo941
    @Oooooooooooo941 9 місяців тому +6

    ጎበዝ ይገባታል ተባረክ እሚገርምህ ስናረግዝ በጣም ሆደባሻ ያደርጋል ያስለቅሳል ብዙነው

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 місяців тому +39

    ያብራሀም የይሳቅ የያቆብ አምላክ. እባክህ ለኔም እደ አቤል የተባረከ ትዳር ስጠኝ. እኔንም መልካም ሴት አድርገኝ ❤

  • @betlhemasnake3116
    @betlhemasnake3116 9 місяців тому +1

    Yene konjowochi egezaber beselam tigelageleshe yene konjo wedddddddddd nw margeshe❤❤❤❤❤❤

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 9 місяців тому +15

    ተባረክ ጨዋ በዚዘመን የሰለጠነ የዳጊ ወድም አይደለህ መሰረቱ ትልቅ የአባትህን ስም በትልቅ የምታስጠር ይፍቅር ቤተሰባች እግዚአብሔር ትዳራችህን ይባርክላችሁ🙏🏽🙏💕👍🏾

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 9 місяців тому +7

    በጣም ነዉ እምታስቀኑት መታደል ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ዬባርክላችሁ❤

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 9 місяців тому +8

    እነሳምሪዬ ስወዳችሁ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ እርጉዝ መሆንሽን ሳቅ እውነት ሳምሪዬ ደስ ነው ያለኝ ውዴ

  • @astertube8195
    @astertube8195 9 місяців тому +10

    ሳምሪ የወንድሜን ሚስት ነዉ የምትመስይዉ ሳቅሽ በጣም ነዉ የምወዳት ቢጋቡ ብዬ ሁሌም እመኝ ነበር ምኞቴ ተሳካ ሁለታቹንም እወዳቿለሁ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤

  • @ካድማሱባሻገር-ከ6ኘ
    @ካድማሱባሻገር-ከ6ኘ 9 місяців тому +30

    እመብርሀን ትቅረብሺ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 9 місяців тому +10

    ስወዳችሁ በድንግል ማርያም ከደረሰብኝ አንፃር የእውነት የሚወድ ባል ያለ አይመስለኝም ነበር ሳምሩ ለካ ንፁህ ወንድ አለ ❤❤❤❤ ልቦናህን አይለውጠው አቤላ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @genetagonafer7001
    @genetagonafer7001 9 місяців тому +35

    ምርጥ ባል ነህ ፈጣሪ ፀባይህን አይቀየረባት አብራችሁ አርጁ ለስጋዎ ደሙ ያብቃችሁ።ተባረኩ

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 9 місяців тому +8

    እመብርሀን ትቅረብሽ ግን ከይቅርታ ጋ ባትፆሚም የፍስክ ምግብ ባትበይ ጥሩነበር ሳምርየ ❤❤❤❤

  • @YordanosGere-c5o
    @YordanosGere-c5o 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በላችበት❤

  • @KalebGetu-es2yp
    @KalebGetu-es2yp 9 місяців тому +13

    ሳምሩ የኔ ጨዋ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ደሞ ስትወልጂ እጠይቅሻለው ማርያምን እወድሻለው

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 9 місяців тому +111

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 9 місяців тому +14

    ኪዳነ ምህረት የጭንቅ አማላጇ የሆድሽን በእጅሽ ታርግልሽ ሁለት ታርግሽ

  • @amelework7857
    @amelework7857 9 місяців тому +11

    ሚስትን መንከባከብ ቤትን በማይፈርስ አለት ማቆም ማለት ነው ❤ቆንጆ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሸ

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 9 місяців тому +15

    በጣም ነው የምወዳችሁ አንድ ቀን ዳጊን ምግብ ስራላት ምርጥ እህት ነች መቼም አታሳፍረኛም ወንድምየው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BakaluBerhanu-ki6kx
    @BakaluBerhanu-ki6kx 9 місяців тому +2

    Siwadachu eko eweye Samruyee emberehan be selam teftashe yene enate abela wow tebareke🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @YoakinYoadan-zo2rd
    @YoakinYoadan-zo2rd 9 місяців тому +2

    Amen amen amen enwedachhalen yene lbemuluwoch erejm amet ketenagar fetari yadlachhu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yaynayaynayaynayayna
    @Yaynayaynayaynayayna 9 місяців тому +22

    ይሄን ኮመት የምታነቡ በሙሉ አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @sarataddese5158
    @sarataddese5158 9 місяців тому +2

    ሳምርዬ ማርያም በሰላም ትፍታሽ አቤላ ጀግና እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 9 місяців тому +20

    አትሳቀቁ ፍቅራችሁን እደፈለጋች ተገላለፁ

  • @AbebechSaleamlak
    @AbebechSaleamlak 9 місяців тому +2

    ወይኔ ስተምሩ ወይኔ ስወዳችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👀

  • @ggcg1957
    @ggcg1957 9 місяців тому +2

    አላህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ እረጅም እርሜ ከጤና ጋር

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 9 місяців тому +3

    ታመራለችሁ መልካም የርግዝና ወቅት በሰላም እመቤቴ ትቅረበሸ ባል ማለት ይህ ነው ተባረኩ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 місяців тому +53

    የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ እንደዚህ ክፋት የሌለበት ንፁህ ፍቅር ያድላችሁ❤🎉

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ አቤላ አንተ ትለያለህ አላህ ሁሉንም ነገርህን አይቀንስብህ አብልጦ ይጨምርልህ ፍቅሩንም እንክብካቤውንም

  • @yadrglhwendmeyasbkewhuluyi7531
    @yadrglhwendmeyasbkewhuluyi7531 9 місяців тому +4

    ስታምሩ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅራቺሁን ያብዛላችሁ እናንተ ለኛ ሕይወት ተምሳሌት ናቺሁ ሳምሪ ድንግል ማርያም ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ የኔ ጨዋ ሴት እውድሻለሁ ባልሺን ልቦናዉን አይቀርብሽ 🙏

  • @selamshalomasegid
    @selamshalomasegid 9 місяців тому +7

    አይገርምም የኔም ባል እንደዚህ ነዉ በተለይ ሳረግዝ ግን አካብጄ አመሰግናለሁ ብዬዉ አላዉቅም ዛሬ ልበለዉ

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 9 місяців тому +2

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እግዛብሄር ትዳራችውን ይባርክ

  • @TirsitHgebrale
    @TirsitHgebrale 9 місяців тому +4

    ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን ።

  • @YoditGoitom-y1d
    @YoditGoitom-y1d 9 місяців тому +1

    Abelo egziabeher yakebereh asteway leg neh egziabeher yemtefera edem ena tena yestachu fekerachu yebarekelachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯👌❤️💋👍👍👍

  • @hayuhayu-gn2lq
    @hayuhayu-gn2lq 9 місяців тому +8

    ዋው ደስ ሲሉ ማሻ አላህ ብያለሁ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛልን ❤❤❤

  • @shebre1290
    @shebre1290 9 місяців тому +2

    የኔምርጦች እንኳን ደሕና መጣችሑ ስታምሩ ፍቅራችሑን ያብዛው የስደት እሕቶቼ ፈጣሪ እንደዚሕ የተባረከ ትዳር ይስጣችሑ

  • @ElbetanTamiru
    @ElbetanTamiru 9 місяців тому +2

    ሳምሪዬ እግዚአብሔር አድሎሻል ሁሌም አመስግኚ አቤላ አንተም እደዛዉ መድንያለም ይጠብቅሽ ጭንቅ ሳይበዛብሽ በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን እወዳችዋለው💋♥️♥️♥️♥️♥️♥️💞💞💞💞💞

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 9 місяців тому +6

    መባረክ ነው እመብረሀን በሰላም ትፍታሺ

  • @hasetmeseret7049
    @hasetmeseret7049 9 місяців тому +2

    አደራክን አቤላ እስክትወልድ ብቻ እንዳይሆን ይሄ እንክብካቤ ሳምሪና ከወለደችም በኃላ ይቀጥል ብያለሁ😂 እያንዳንዷን እንቅስቃሴ ከእናንተጋ ነኝ ዋ ነግሬአለሁ😊 ሁሌም በፍቅር ኑሩ እወዳችዋለሁ እሺ ተባረኩ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 9 місяців тому +1

      😂😂❤❤❤❤

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb 9 місяців тому +4

    እዴ እርግዝናሽ ገፍቷል ማለት ነው እግርሽ ማበጥ ከጀመርማ ገፍተሻል ማለት ነው በቅርቡኮነው እርግዝናሽን ያሳወቃችሁን ለማንኛውም አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆጆ❤❤

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 9 місяців тому +11

    ዋው ያገሬ ልጅ ሳምሪየ የኔ መልካም በል በቀጣይ ምስር በስጋ ስራ ድፍኑን ምስር አቤት ስወደው በኔ ምርጫ ተጋብዘሻል ሳምሪዬ😂❤❤❤❤❤

  • @yalemwork-zc5kh
    @yalemwork-zc5kh 9 місяців тому +4

    በተረፈ ልብህን አይቀይርባት ባልዮዉ ጎበዝ ነህ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 місяців тому +2

    አይዞን❤❤❤❤ እመቤታችን ከፊታችሁ ትቅደም❤❤

  • @megnotmisganaw9185
    @megnotmisganaw9185 9 місяців тому +2

    አተ በጣም መልካም ሰውነክ ፈጣሪ ይጨምርልክ ሳምሪዬ የኔቆንጆ በርቺ🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu-xo1zn
    @zuzu-xo1zn 9 місяців тому +2

    Liyu nachihu abelye..Samir...alah..bzu yadirgachihu...welahi betam newu imwedachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio360of
    @ethio360of 9 місяців тому +8

    በርቱ ወለላይቱ ኪዳነ ምህረት ትማርሽ

  • @yiftuahmed2065
    @yiftuahmed2065 9 місяців тому +1

    ሰላም ሰላም አዞነ በርታ ይህ ነው ባል ማለት በተጨማሪ ማለት ወይም ምክር ልሰጥህ የምፈልገው ነገር ቢኖሮ ለ ፼ደበቃ ያህል ወክ ታድርግ መልካም ነው ለልደም ጥሩ ነው ለእግራም ማበጥ ያግዛታሌ እሺ thacroff her she was love ❤

  • @zufan-amharawit
    @zufan-amharawit 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ

  • @Mulat-m3p
    @Mulat-m3p 9 місяців тому +4

    ሳምሪ& አቤላ እግዚያብሄር ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ ከነፍሴ❤❤❤❤❤❤

  • @rutayowhans-8795
    @rutayowhans-8795 9 місяців тому +1

    Eseyeyyg ene bzu new yetemarku yaluht huliye eye tebeku new eda ttefu samriye betam new mwedish dngl mariyam tkrebsh

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 місяців тому +7

    እንዴት ደስ የሚሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን ታበርታሽ ልዩ❤️

  • @tiruaynetestifanos-ls2fh
    @tiruaynetestifanos-ls2fh 9 місяців тому +6

    መጣችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ ሣምሪየ የኔ ቆጆ ድግል ማርያም ከነ ልጅዋ እቅፋ ድግፋ ታድርግሽ አንዱዋ ሁለት ሁነሽ ለማየት ያብቃሽ የኔውድ❤❤❤❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 9 місяців тому +2

    የኔ ውድ ይገባሻል በእውነት እመብርሐን ትቅረብሽ በሰላም ሁለት ታድርግሽ መልካም ሴት ለባሏ ነገስት ናት የኔ ንግስት❤ የምታነቡ ሀረብ ሀገር የመረራቹ የደከማቹ የሰለቻቹ ሰብስክራይባቹ አይለየኝ ሀገረ ገብቼ መስራትና መለወጥ እፈልጋለሁ💔💔💔

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 9 місяців тому +2

    Gin sayachu hulem enbaye yikedmegnal emebeten leka bezi lik fikir ale egziabher rejim edme yistachu yematusalan edme yistachuu samriye yene wub yefikir set beselam tegelageyilign dagiyem edilegna akist ayat enat nesh hulachiwunim wudddddd❤❤❤❤

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 місяців тому +18

    ለቢደወ ብላችሁ😅😅😅😅 ቤታችንን አታፍርሱ እንከባበር አደለም ሊያጥበኝ የወደቀ እቃ አያነሣም ሆ በሉ ጡሩዋን ብቻ ሣይሆን መጥፎ ጎንም እዳለው ትዳር አሣዬን አትምረጡ😅😅😅😅😅

    • @ZainabAhmed-q8f
      @ZainabAhmed-q8f 9 місяців тому +1

      የተመቸኝ ኮሜት

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 9 місяців тому

      😅😅😅 yihan vido asayiw kelali yatibegal gid new minim fikir bihon betidar wust hulum neger tiru lihon ayichilim gin tesb sinesa koyi camara lamita ayibalimiko😅😅😅😅

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 місяців тому

      @@ማሪያምየአበርችኝ ከከከከከከከከከከ በጶሙ ምን ትሠሪያለሺ ሶሻል ሜዳ ፈጣሪሺን አለምኝም ብሎ ደሞ ሌላ ነገር አምጭብኝ አሉሺ ቱ😂😂😂😂😂😂 አች ጨርሰሺ ማለያየት ነው ሀሣብሺ ልጆቸን ካላባትማ አላስቀርም🙉🙉🙉🙉 ማየት ማቆም አለብኝ እጂ እደቤቴ እድኖር አንድ ጎረቢት አለኝ ለሚሥቱ ምን ልሁንልሺ ነው የሚላትና ኤጭ ይሄ ወንድ አሠዳቢ ይሉታል አደለም ወንዶቹ ሤቶቹ እራሡ 😂😂😂 አሁን ይሄን እሡ ሣያየው ይቀር ይመሥልሻል ለብራቸው ነው የሚለው😂😂😂

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 місяців тому

      @@ZainabAhmed-q8f እና እነሡን በማየት ትዳራችን አደጋ ላይ ሆነ🙉🙉🙉

    • @azizahamid5317
      @azizahamid5317 9 місяців тому

      እውነት😅

  • @fanoshailu2495
    @fanoshailu2495 9 місяців тому +2

    emebata tikrebish yene wede fkrachu yemigerm new ena kenante bizu memar efeligalew eyetemarkugnim new fetari kezim belay yechemirilachu sewedachu ❤❤❤

  • @abebabedir4392
    @abebabedir4392 9 місяців тому +8

    ሁሌም ይልመድብህ

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 9 місяців тому +9

    ማሻአላህ አቤላ ጎበዝ ነህ ❤ሴትን ልጅ የሚያከብር ራሱ የተከበረ ነው እንዴት እንደምታምሩ ሁሌም በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ ❤

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 9 місяців тому +1

    Enante teleyalachu yemlew bemknyat new embete tetbekachu eeodachualu

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke5099 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኒ ተምሳሌቶች ሳምሪዬ እቅፍ ድግፍ አድርጋ የፊትሽን ወደኋላ አድርጋ ታሳቅፋችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ አንተን የወለደች እናት መሀፀኗ የተባረከ ነው ሠላም ለሀገራችን ይሁን በተለይ በሀገራችን ሰላም ይላክልን😢

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 9 місяців тому +1

    እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ በዚህ ፍቅራቹ ጃጁ ❤❤❤❤ቆንጆ እና የተባረከ ልጅ ይስጣቹ

  • @SamiSami-lw8yh
    @SamiSami-lw8yh 9 місяців тому +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለሴት ክብረ አለህ ሳምሪ እድለኛ ናት እዳተ አይነት ባል ስለሰጣት

  • @tinawa56
    @tinawa56 9 місяців тому +2

    ወይኔ ምነው ትቀሳቀስ እሷም አብራችሁ ስሩ መቀመጡ ሰውነቷን ይምራል ወፍራለች ሰውነቷ ጨምሯል ገና ካሁኑ ገና ብዙ ወር አለ ትንቀሳቀስ ጥሩ አይደለም እንዲ መሆን ጣጣ ይበዛል በኋላ በኋላ አንቺ ወፍረሽ ሎው ትንሽ ልጅ እንዳትወልጂ ተቀሳቀሽ የተመጣጠነ ምግብ ትንሽ ትንሽ ቶሎ ቶሎ ብይ አተኛኘትሽን አስተካክይ ተቀሳቀሽ በቃ ካሁኑ መተኛት ቁጭ ብሎ መብላት ይጎዳሻል ሳምሪዬ ቅቤ ተቀቢ እራስሽን አታድክሚ ጠካራ ሁኛ ስትወልጂ ያርስሽ አሁን ጠንከር በይ አትተኛ ጤነኛ ከሆንሽ ሳምሩ ፊልድ የሚሄድ አሉ አርግዘው አንቺ ካሁኑ ደከምሽ በርቺ

  • @nardyelove4888
    @nardyelove4888 9 місяців тому

    Endezeh Ayente bale Etyopeya ale yeni konjo edelga nash

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 9 місяців тому +2

    አይ ሳምሬየ የኔ ሰቂታ ስወደሸ ማሪያምን አበላየ የኔ ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiskael
    @Hiskael 9 місяців тому +4

    ሁሌም እንደዚህ እንደተከባበራቹ እንደተዋደዳቹ አርጅ ኪድዬ እቤታቹን በበረከት ትሙላላቹ

  • @Dagmawit-t5k
    @Dagmawit-t5k 6 місяців тому +2

    Yemr muluwn new yemayachihu des tlalachihu

  • @susuzed6673
    @susuzed6673 9 місяців тому +2

    የኔ ውዶች ስታምሩ ማሻአሏህ

  • @AlemtsehayWubu
    @AlemtsehayWubu 9 місяців тому +1

    Dengli mareyam beslam lejshin tastakifsh yena konijo

  • @አልማዝነኝከደሴ
    @አልማዝነኝከደሴ 9 місяців тому +7

    ደግነቱ ፍጡር ደርሶልጂ አስጎመዥችሁኝ❤አላህ ወልዶለማቀፍ ለመሳም ያብቃችሁ ምጡን ያቅልልሽሳምሪዬ ስወድሽ❤

  • @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ
    @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ 9 місяців тому +1

    ማሽላ ተባረከላ አላህ ይጨምርላችኋል ሰው እዳችሁ እኔ ባሌ ልጄም ናፈቁኝ ስደት ተመጡ 6 አመት በሰላም ያገናኘች በሉኝ አንቺንም አላህ በሰላም የገላግለሽ አላህ ፍቅራቸውን ጨምርላቸው

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 9 місяців тому +1

    እመብርሃን ትቅረብሽ እውነት ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ የሚገርም ነው እመብርሃን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እወዳችኋለሁ እውነት ነው ክፋት ምን ጥቅም አለው ጥሩነት ለራስ ነው

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤ምርጦች ይመቻችሁ አቤላየ ተባረክ የእውነት መልካም ባል አስተዋይ ነህ

  • @samrubelgu2113
    @samrubelgu2113 9 місяців тому +1

    Samrye bejerbashe attegn hule begrashe bekul bcha lemtegnt mokriy

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube 9 місяців тому +1

    Betam tamralachu fetari yitebikachu❤❤❤

  • @abebayehuestifanos7809
    @abebayehuestifanos7809 9 місяців тому

    Yetebarekachu family biruk hunu. Egeziabeher ke anechi gar yehun.

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 9 місяців тому +7

    አዎይ መስቀላቹ❤❤❤🎉🎉ስታምሩ🎉🎉🎉❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤🎉

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 9 місяців тому +2

    ውይይይይይይ ደስስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 місяців тому +10

    አቤል. ግልጺነቱ. ሁሉ ነገሩ ልዮ ባል ነው. እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛ በድጋሚ❤

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 9 місяців тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምራችሁ

  • @ZebibEndale
    @ZebibEndale 9 місяців тому +2

    Egziabeher yebarekeh

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 9 місяців тому +1

    እውነቴን ነው ጌታ ምስክሬ ሁለት ወልጄ በቅጡም አልታረስኩ እንኳን ሳልወልድ እንዲ እግሬ ሊታጠብ 😭😭😭😭😭 በእውነት አልቅሼ ነው የሞትኩት አቤት መባረክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የሚወለደው ልጅ ያገር ገዢ ያድርገው በሞገስ በጥበብ ይደግ አሜን 😭😭😭😭

  • @tigisttafese7842
    @tigisttafese7842 9 місяців тому +3

    ታድላቹ እናተን እያየሁ ደስ እያለኝ አለቅሳለሁ የሚናፈቅ የሚወደድ ህይወት ነዉ ያላችሁ ለነም ፀልዮልኝ እግዚኣብሔር ሞገስ ይሁናችሁ ሳምርዬ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ❤❤❤❤❤

  • @tubeወሰኔ
    @tubeወሰኔ 9 місяців тому +5

    ዋሆ ሚቾቱ በጣም የምመች ነው አቤላ በጣ ጎበዝ ነክ ደስስል 👍✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣር ፈራቹን እባርክላቹ❤❤❤❤❤

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 9 місяців тому +2

    Yezendro baloch yetebareku nachew.....yegebachew ❤

  • @mulukentafese6982
    @mulukentafese6982 9 місяців тому +1

    በስመአም ማሪያምን በቃ ከልባቹ ባልና ሚስት ሁሌ እያየዋቹ ብውል አልጠግብም ፍቅራቹ ከልብ ነው በተለይ ሳምሪ ደሞ ስስትሽ እራሱ ደስ ሲል ፈጣሪ እንዲሁ እናዳማራቹ በፍቅር ያኑራቹ አንቺንም እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ እድለኛ ነሽ በጣም እወዳቿለው ከልቤ የምር

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 9 місяців тому +3

    ይታደሉታልጅ አይታገሉትም ደስስስትላላችው ፈጣሪ ሁሌየም ደስስስተኛ ያርጋችው ባልና ሜስት ሲከባበር በጣም ደስስ ይላል ፈጣሪም ይወደዋል❤❤❤❤❤

  • @user90970
    @user90970 9 місяців тому +3

    ስታምሩ አላህ በሰላም ሶስት ያድርጋችሁ

  • @hayuhayu-gn2lq
    @hayuhayu-gn2lq 9 місяців тому +15

    የመዳም ቅመሞች ፊጥራ እዴት ነበር አይዞን አላህ ይገዛችሁ❤❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 9 місяців тому +1

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ባልዬው ፈጣሪ ይባርክህ ፍቅር ያብዛላቹ እዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 місяців тому +1

    ጎበዝ ምቀኛን ተኮለኛን አሲዲ ምቀኛን አላህ ይያዝላችሁ ወልዳችሁ የምትሰሙ አላህ ያድርግችሁ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому +2

    እኔ በናንተ ፍቅር ላብድ ነው ማርያም ከልቤ ነው የምወዳችው የናንተ ዘበኛ ሆኛለው
    የረመዳን ሰራ ደክሞኝ እንኳን እናኔተ ቪዲዮ ከለቀቃችው ሳላይ አልቀርም እርጉዚት በርቺ ደሞ ብዙ ቁጭ አታብዢ ተንቀሳቀሸ