Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሳምሪ እርጉዝ ናት እምትሉ❤😊
ምን አገባችሁ ግን
አይታችሁ ማለፍ አትችሉም
እኔ ደጋግሜ ጠይቂያታለሁ ባላየ ባልሰማ ዘጋችኝ እንጂ አሁንማ በደንብ ነው የምታስታውቀው እማምላክ እመብዙሃን ከእሷ ጋር ትሁን እቅፍ አድርጋ የምትስማት ቆንጅዬ ሴት ልጅ ስጥት ታድርጋት 🙏🏻 ውሸቴን ነው ወንድም ይሁን ብቻ የሚታቀፍ ጤነኛ ንቅት ያለ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ይስጥት 🙏🏻
@@እስኪይሁን-ፐ6ኘ@ ምን አለበት ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንፅልያለን በ negative ሳይሆን በ positive ብናስብ
እና ያገባችው ላታረግዝ ነውዴ ሆሆሆ
ለእርጉዝ የሚሆን ቀለል ያለ prank ነው ይመቻችሁ👍❤
እባካችሁ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖችችን ዲምፅ ሁኑ እረ ሁላችንም ድምፅ እንሁን 😢😢
😢😢😢
😢😢😢😢😢
Uufff 😢 😢 😢 😢
ተየትተሰማውደየ
የማዳም ቅመሞች ግን ታዘብኩችሁ ምናለ 100 ብናስገባቸው ሌላውን እያስገባን አይደል በአላህ ደስ እናስብላቸው 100 አስገብተን
ባጓች ከከፈሉን እሽ ጣጣ የለም አች ለማኝ ክክክ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘
የኔ እናት ሳምሪዬ ትእግስቷ ጌታዬ ትእግስትን ስጠኝ ብሎ መፅለይ ትልቅ ነገር ነው እኮ ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰምቴላ እርጉዝ ነች የምትሉት ለይክስንት ወርሽ እንዴሆነ ግለጭልን
ኸረ በህግ አምላክ በዛ😳🙉🙊
ክክክክክክክ አይ ኮሜታተሮች ሁሉንም እንወቅ ነው እምንለው @@tube-yk9ic
ሳምሪ እመብርሀን ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የኔ እናት , አባትየው እንኳን ደስ ያለህ 🎉
የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ ጥሩ የትዳር አጋር ይስጣችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም❤🌹
አሚን ውቢ ቁጥርህንላክ
እረ ሙቢ አደለም ፌክ@@Rewuaddematwuአካዉትነዉ
ሙብየአብሽር
አሜን አሜን አሜን
ሳያት እረጉዝ መሠለችኝ አታበሣጫት በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ትዕግስቱዋ ማንም ጋ የለም ንግስት የሆነች ሚስት ነው ያገኘኸው
ሀቂቃ ትግስቷን አለማድነቅ አይቻልም
ማሻአላህ ሳምሪየ በል አተም ፕራክ የሚባለውን ተዉ ጡሩ አይደለም በደብ ተከባከባት ❤❤❤❤ያጥር ወፍ አትስማሽ😊😊😊😊😊
ሳምርዬ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ አይንሽን በአይንሽ አዪ❤❤❤❤
እር በእግዚአብሔር አታናዳት በጣም ትክክለኛ ፍራክ ማለት ይህ ነው በጣም ትዕግሥት የተሞላች ነች ሳምርየ ተባርኪ በብዙ ይህን ፀጋ ጌታ ይጨምርልሽ ❤❤❤
ታምራላችሁ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ሳምሪ ትግስትሽ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆበጉጉት ነው የማያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ አርግዛለች ይህንን ዉበት ልደግመዉ ነዉ ማአሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወይ ተናፍቃቹሀል ቆንጅዬ ሰፋ ብለሻል እሰይ እሰይ ከሆነም በጣም ደሥ ይላል አቤላ ጠብቅ ይመለሥልሀል ጠርጠርባለ ተማክረን እሺ አስቢበት ቆንጅዬ❤❤🎉🎉
ማሻአለህ ሳምር ኡሩጉዝ ነት አለህ በሰለም በግዜዉ በዉክት ሁሉት የሪግሽ የኔ ዉድ
😂😂😂😂😂 ኡፍ ሆዴ ቆሠለ ገና በመጀመሪያው ደዉል ተቃጠለች አንጨረጨርካት ዉይ ቻይዉ በቃ ብድር ለመመለስ ያብቃሽ😂😂😂
ሳምሪዬ አምሮብሻል እመቤቴ የልባችሁን መሻት ትፈጽምላችሁ ❤️
አቤት ሳሚሬ ትእግስትሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ትባርክላችዉ እመብርሀን በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ብድርሽን መልሸ ቆንጂት❤ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ
እርጉዝ ነሺ የምትሉ ሰወች ጤናችሁ ግን እደት ነው ታድያ ታርግዝጅ ትዳር አደለዴ ሣይወልዱ መካን ሲያረግዙ አረገዙ እያላችሁ ያልበላንን ማከክ ጥፍር መስበር ነው እመቤቴ ትዳብሳት አለቀ ዳይፐርና ወተት የምትባሉ ይመስል አቀባጥሩ
ያው እነሱ እርጉዝ ነን ስላላሉ እያስተዋወቁ ነው ሲጀመር አያጠራጥርም እርጉዝ ነች
@@zeharaewunetu2096 እረ ምን በሰው ሂወት አፈላሰፈን ይውለዱ ይክበዱ ።
ሳምሪ የኔ ውድ ዋጋውን ስጪው ቆይ እደዚ አቃጥሎሽ
ሳምሪዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ በርቱልን አቤል እርጉዝዬን አታናድብን ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂 ሳምሪ ስትቆጣም ታምራለች❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ስልኩን ቀምቼ ልሰብረው ሁሉ እችላለሁ
በጣም ነዉ እመወዳችሁ እግዛአብሔር ከናንተጋር ይሁን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሳምሪዬ ❤❤❤❤እርጉዝ ናት ደስ ሲል ኡፍፍፍ❤❤❤❤
የኔ ነገር ዛሬም አልተሳካልኝ ዛሬም አርፈድኩ ብቻ በጣም እደምወዳችሁ እወቁ ❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ በሌላ በአሪፍ prank ብድርሽ መመለስ አለብሽ ደግማ እንካን ደስ ያላችሁ ሳምሪ ደስ ብሎኛል እርጉዝ ስለሆንሽ፡፡
ሳምሪ እርጉዝ ነሽ አትዋሺ የምስራች ንገሪን ሳንሞት እኔ በበኩሌ ነሽ 100 በርስት ነኝ ❤❤
ለምን ግን እሷ ስትናደድ እኔን ይከፋኛል ሳምሬየ የኔ ቆጆ ደሞ እርጉዝ ነሽ መሰል እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉይ በእግዚአብሄር አታበሳጫት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ no more prank for her ❤❤❤❤❤
ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ንዴት ሲያምርብሽ ቀለል ያለ ቢሆንም አዝግ አደለህ እዴ
አቤላ እርጉዝየን አታናድብኝ ❤❤❤❤❤❤
ሠወዳችሁ የመከባበር ልክ የሠው የመሆን ልክ የፍቅር ልክ የወጣትነት ልክ ሥለምታሳዩን ተባረኩ
ወይ ሳምሪ 😂😂😂😂😂ተቃጠለች የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ወወለዱ ክበሩ ❤❤❤❤
ኢሱ አዝግ 😅 ሳምርዬ ትግስትሺ ወደድኩት
ክክክክ ገና ስጀምር በሳቅ ሞትኩ
አቤላ አችለውም መልሡን አትነካካት ቡሀላ የለሁበትም 😂😂😂 የፈላ ውሀ እዳደፋብክ😂😂😂 ስወዳቹሁ ሳምቴላወች❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂 እኔም ፈራሁለት
ፈጣሪሆይ ምኑ አዝግ ነህ እኔ ትዕግስት የለኝም 😢
ገንመችነው እሱን የሚጨርጨር ብራክ የምታደርጊው አይሳምሪ ውሃ በቻደፍሸበት በቃበዛውቅሪሊሸ😊
😂😂😂 እረ አቤላ ምርጥ አቃጣይ ሁነክ የለ እንደ እዋይ 😂❤❤❤ወላሂ ስወዳችሁ
ሰላም ሳምሪ አቤልዬ😍🌹 አንድ አስተያየይ ልመስጠት ነው: ግድግዳውላይ የተሰቀሉት ስእሎች በጣም ያምራሉ በተለይ መስቀሉን በጣም ውድጅዋለሁ:: ግን ሁለቱም በጣም ወደላይ ትንጥልጥለዋል ፈልጋችሁ ነው? አሁንፋሽኑ ዝቅ ተደርጎ ነው የሚሰቀለው:: እውዳችኃለሁ😍♥🌹👋🏽
ታምራላችሁ ጥዶች ሳምራይ ስወድሽ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
ክክክክክ😂😂😂ሳምርዬ ዛሬ ተገኝተሻል በይ ቆጆ ፕራክ ቀምረሽ ተበቀይው
ሳምሪዬ እንደተለመደው አስለቅሺው ሰሀት ረፈደ ምናምን የለም
ሳምሪዬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ እንወዳችኋለን
ሳምርዬ እርጉዝ ናት ዋው❤❤❤❤ውድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤
ያልተፃፈላችሁን ከርእፅ ውጭ የምትኮምቱ ኮመንታተሮች ወጋኋችሁ ምናገባችሁ
በምድነዉ እምትወጊን መልሽልን
ትግስትሽን ስወደው❤❤❤
😂እህ የምትለዋ ነገርስ የኔቆንጆ ደሞ ቁጣም ያምርብሻል❤
ትግስትሽ ደስ ሲል ደግሞ በጣም ነው ምወዳችሁ
😂😂😂😂😂😂 ከካሜራ ጀርባ ያለው የጥንዶች ጉድ 🤣🤣🤣🤣እወዳችዋለው ❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እመቤቴን 💕💕🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪
ሳምሪዬ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ በጌታ አታበሳጫት ውድድ ነው ማረጋቹ
ኮሜንተሮች ስታስቁ እርጉዝ ነሽ ካላችሁ ንገሪን ምን አመጣው ሆይ ራሳችሁ ነሽ እያላችሁ እንደገና ሌላ ወሬ ሆ እና ካገባች ማርገዟ ይቀራልዴ😃
ሲገርሙ 😂
😅
አቤላዬ አታበሳጫት በሂግ አምላክ❤❤😂😂😂😂ሳምሪቲ የኔ ቅመም ለዳጊ ተናገሪበት አቃጢሎሸ ልደፋሸ ነዉ 😂😂
ክክ አቤላ❤❤❤❤❤❤❤ ትለያለክ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ❤❤❤ትግስትሽ በጣም ሚገርም ነው👏👏👏👏
አይዞን ሁሉም ያልፋል አላህ በሰላም በጤና ለሃገራችን ያብቃን❤❤❤
የመዳም ቅመሞችየ ረመዳን እዴት ነው ስራውስ እዴት እያደረጋችሁ ነው
ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ትግስቷን አደነኩት ተዘጋጅቷ ድምፆን አስተካክላ ሰላም ስትል ይጮሀል ደሞ አትቆርጥም ትጀምራለች የኔ ምስኪን አታበሳጫት እንዴ
ውይ ሳምሪየ እኔ ልቃጠልልሽ😂😂😂
እውይይይ እርጉዝየ❤❤በ ውበት ላይ ሌላ ውበት ደስ ሲል❤❤
አረ ክብረቹን ጠብቁ
እረጉዝ እረጉዝ አትበሎት ተዋት ራሥ ስገለፆላችሁ በቃ ተዋቸዉ ምን ሊያረጋችሁ ነዉ
ሳህ
እኮ አያነዱም በናትሽ
ይመችህ ሳምሪየ አይዞሽ ቻል አድርጊውና ብድርሽን እጥፍ አድርገሽ መልሽ❤❤❤😂😂😂
እኔ ትግስትየለኝምማሪያምን😂😂😂😂ወይ ሳምሪየ❤😂😂ተቃጠለችእኮ
በእውነት ዛሬ ልዩ ናው
ውይ ወዶችእኮ እኛንሢያጨርጭሩን ሢችሉበት😅😅
የኔ ቆንጆ ትእግስትሽ ሳላድንቅ ኣላልፍም ዋው ነሽ
ወላሂ ትግስትሺን ወደድኩት ሳምረየ እረጉዝ ነሻአ አላህ በስላም ሁለት ያድረግሺ
Esti lene lije yestshi belchu merkung wudocheye🙌🙌
አቤት ትግስትሽ የኔ እህት😅😅😅❤❤❤
Sameruko anchi werke yehonesh set teqestesh sigerm abey atabesachat yehechen enku🎉🎉
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየኋችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት
እች ልጅ ሆዷ እንዲህ እስከሚሆን የት ነበርን😂😂ማሻ አላህ እርጉዝ ናት 🎉🎉🎉
እርጉዝ እርጉዝ እምትሉ ቆይ አሶላ አንጣፊነበራቺሑዴ ሲጠነሠሥ አይታቺሗል😂😂😂
ሆዷኮ ያስታውቃል ክክክክክ
ክክክክክበጣምይገርማሉ
Thank you soooo much…አዝናናችሁኝ በጣም። Sweet couple 😍
በውነት አምትወደድ እኳናችሁ ሳምርዩ አትናደጅ አይ ዞን ብድር በምድር❤❤❤❤❤
አቤት ትግስት ሳምሪየ ትግስትሽ በጣም ያስቀናል
ሳምርየ የኔ ዉዲ እንኳን አንቺ እኔ ተቃጠልኩኝ ግን አሣቀኝ ወላ 😂😂😂 ግን ቅጣቱን ቻለዉ ቆይ
ሁሌ የምትሸወጂው ነገርስ
ኧረይሄ ልጅእንዴትያለ አልምጥነህ
እያያቹ አረ ውይ የልጂ ጉጉት ስላላቸው በቃ ናት እደኔ የገመታቹ ልትኖሩ ነው በቃ መግባት ማርገዝ መውሉድ ነው አለቀ 🤣🤣🤔🙄🙄🙄
Abelo zarey akoraheng yesss pranku temechetongal 💪
እንኳን ሳምሪ እኔም ከሙዴ ወጣሁ አይይ አቤል😂😂😂😂ሳምሪዬ ወንድ ነው ሴት ፆታ ንገሩልን በግዜ እናዘጋጃለን 😅❤❤❤
የኔ ጣፋጭ ዉብ እኮ ነሽ እመቤቴ የሆድሽን ቀጀርባሽ ታርግልሽ❤❤❤❤❤ቆንጆጆጆ ፕራንክ ስትናደጂ እራሱ ታምሪያለሽ ባልየዉ እንዳይከፋህ አንም የቤት ራስ ነህ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔወዳቸው በጣም ነው የምወዳቸው
አይ አቤሎ አርሴናል አላለም😅😅 የአላህ ስወዳችሁ አቦ ሳምሩ ማኛ መልካም ሁሉ ይግጠማች አቦ ስትመቹ❤❤❤
I love you my beautiful couples..... She is pregnant so please don't make her upset dear you looks wonderful both of you ❤❤❤❤❤❤💌💌💌💌💌
እርጉዝ ነች እርጉዝ ነች ሂሉ ኮሜንት ምን ጥርጥር አለዉ
በጣም ታምራላቹ ዉዶቼ ሁሌ ኑ❤❤❤😊
ሳምሪ አዉቆ ሊያበሳጭሽ ነዉ በቀረጻላይ ፕራንክ እያረገሽ ነዉ ክክክክክክክ
ትግስትሽ😂እኔ ሥልኩን ቀምቸ ኦፍ ማደርገው 😂የኔ ማር ታሣይኛለሽ ፕራክ አድርጊው
በራሤ ቢሆን ብየ አሰብኩት ከባድ ፈተና ነው
ቆንጆወች ይመቻችሁ ፍቅር ናችሁ እውነት❤❤❤❤❤
የኔመቃጠል፣ምን፣ይሉታል፣በጣምነው፣ያናደደኝእኳንእሷ፣ክክክክክክ
በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ በሳምሪ ያውም ሴት ልጅ ተባርከዋል ❤
ሳምሪዬ ደስ ይለኛል ሳያት ማሪያምን በፊትም ብያለው እርጉዝ ነች
ሳምሪ እርጉዝ ናት እምትሉ❤😊
ምን አገባችሁ ግን
አይታችሁ ማለፍ አትችሉም
እኔ ደጋግሜ ጠይቂያታለሁ ባላየ ባልሰማ ዘጋችኝ እንጂ አሁንማ በደንብ ነው የምታስታውቀው እማምላክ እመብዙሃን ከእሷ ጋር ትሁን እቅፍ አድርጋ የምትስማት ቆንጅዬ ሴት ልጅ ስጥት ታድርጋት 🙏🏻 ውሸቴን ነው ወንድም ይሁን ብቻ የሚታቀፍ ጤነኛ ንቅት ያለ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ይስጥት 🙏🏻
@@እስኪይሁን-ፐ6ኘ@ ምን አለበት ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንፅልያለን በ negative ሳይሆን በ positive ብናስብ
እና ያገባችው ላታረግዝ ነውዴ ሆሆሆ
ለእርጉዝ የሚሆን ቀለል ያለ prank ነው ይመቻችሁ👍❤
እባካችሁ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖችችን ዲምፅ ሁኑ እረ ሁላችንም ድምፅ እንሁን 😢😢
😢😢😢
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
Uufff 😢 😢 😢 😢
ተየትተሰማውደየ
የማዳም ቅመሞች ግን ታዘብኩችሁ ምናለ 100 ብናስገባቸው ሌላውን እያስገባን አይደል በአላህ ደስ እናስብላቸው 100 አስገብተን
ባጓች ከከፈሉን እሽ ጣጣ የለም አች ለማኝ ክክክ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘
የኔ እናት ሳምሪዬ ትእግስቷ
ጌታዬ ትእግስትን ስጠኝ ብሎ መፅለይ ትልቅ ነገር ነው እኮ
ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰምቴላ እርጉዝ ነች የምትሉት ለይክ
ስንት ወርሽ እንዴሆነ ግለጭልን
ኸረ በህግ አምላክ በዛ😳🙉🙊
ክክክክክክክ አይ ኮሜታተሮች ሁሉንም እንወቅ ነው እምንለው @@tube-yk9ic
ሳምሪ እመብርሀን ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የኔ እናት , አባትየው እንኳን ደስ ያለህ 🎉
የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ ጥሩ የትዳር አጋር ይስጣችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም❤🌹
አሚን ውቢ ቁጥርህንላክ
እረ ሙቢ አደለም ፌክ@@Rewuaddematwuአካዉትነዉ
ሙብየአብሽር
አሜን አሜን አሜን
ሳያት እረጉዝ መሠለችኝ አታበሣጫት በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ትዕግስቱዋ ማንም ጋ የለም ንግስት የሆነች ሚስት ነው ያገኘኸው
ሀቂቃ ትግስቷን አለማድነቅ አይቻልም
ማሻአላህ ሳምሪየ በል አተም ፕራክ የሚባለውን ተዉ ጡሩ አይደለም በደብ ተከባከባት ❤❤❤❤ያጥር ወፍ አትስማሽ😊😊😊😊😊
ሳምርዬ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ አይንሽን በአይንሽ አዪ❤❤❤❤
እር በእግዚአብሔር አታናዳት በጣም ትክክለኛ ፍራክ ማለት ይህ ነው በጣም ትዕግሥት የተሞላች ነች ሳምርየ ተባርኪ በብዙ ይህን ፀጋ ጌታ ይጨምርልሽ ❤❤❤
ታምራላችሁ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ሳምሪ ትግስትሽ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ
በጉጉት ነው የማያችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ አርግዛለች ይህንን ዉበት ልደግመዉ ነዉ ማአሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወይ ተናፍቃቹሀል ቆንጅዬ ሰፋ ብለሻል እሰይ እሰይ ከሆነም በጣም ደሥ ይላል አቤላ ጠብቅ ይመለሥልሀል ጠርጠርባለ ተማክረን እሺ አስቢበት ቆንጅዬ❤❤🎉🎉
ማሻአለህ ሳምር ኡሩጉዝ ነት አለህ በሰለም በግዜዉ በዉክት ሁሉት የሪግሽ የኔ ዉድ
😂😂😂😂😂 ኡፍ ሆዴ ቆሠለ ገና በመጀመሪያው ደዉል ተቃጠለች አንጨረጨርካት ዉይ ቻይዉ በቃ ብድር ለመመለስ ያብቃሽ😂😂😂
ሳምሪዬ አምሮብሻል እመቤቴ የልባችሁን መሻት ትፈጽምላችሁ ❤️
አቤት ሳሚሬ ትእግስትሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ትባርክላችዉ እመብርሀን በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ብድርሽን መልሸ ቆንጂት❤ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ
እርጉዝ ነሺ የምትሉ ሰወች ጤናችሁ ግን እደት ነው ታድያ ታርግዝጅ ትዳር አደለዴ ሣይወልዱ መካን ሲያረግዙ አረገዙ እያላችሁ ያልበላንን ማከክ ጥፍር መስበር ነው እመቤቴ ትዳብሳት አለቀ ዳይፐርና ወተት የምትባሉ ይመስል አቀባጥሩ
ያው እነሱ እርጉዝ ነን ስላላሉ እያስተዋወቁ ነው ሲጀመር አያጠራጥርም እርጉዝ ነች
@@zeharaewunetu2096 እረ ምን በሰው ሂወት አፈላሰፈን ይውለዱ ይክበዱ ።
ሳምሪ የኔ ውድ ዋጋውን ስጪው ቆይ እደዚ አቃጥሎሽ
ሳምሪዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ በርቱልን አቤል እርጉዝዬን አታናድብን ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂 ሳምሪ ስትቆጣም ታምራለች❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ስልኩን ቀምቼ ልሰብረው ሁሉ እችላለሁ
በጣም ነዉ እመወዳችሁ እግዛአብሔር ከናንተጋር ይሁን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሳምሪዬ ❤❤❤❤እርጉዝ ናት ደስ ሲል ኡፍፍፍ❤❤❤❤
የኔ ነገር ዛሬም አልተሳካልኝ ዛሬም አርፈድኩ ብቻ በጣም እደምወዳችሁ እወቁ ❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ በሌላ በአሪፍ prank ብድርሽ መመለስ አለብሽ ደግማ እንካን ደስ ያላችሁ ሳምሪ ደስ ብሎኛል እርጉዝ ስለሆንሽ፡፡
ሳምሪ እርጉዝ ነሽ አትዋሺ የምስራች ንገሪን ሳንሞት እኔ በበኩሌ ነሽ 100 በርስት ነኝ ❤❤
ለምን ግን እሷ ስትናደድ እኔን ይከፋኛል ሳምሬየ የኔ ቆጆ ደሞ እርጉዝ ነሽ መሰል እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉይ በእግዚአብሄር አታበሳጫት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ no more prank for her ❤❤❤❤❤
ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ንዴት ሲያምርብሽ ቀለል ያለ ቢሆንም አዝግ አደለህ እዴ
አቤላ እርጉዝየን አታናድብኝ ❤❤❤❤❤❤
ሠወዳችሁ የመከባበር ልክ የሠው የመሆን ልክ የፍቅር ልክ የወጣትነት ልክ ሥለምታሳዩን ተባረኩ
ወይ ሳምሪ 😂😂😂😂😂ተቃጠለች የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ወወለዱ ክበሩ ❤❤❤❤
ኢሱ አዝግ 😅 ሳምርዬ ትግስትሺ ወደድኩት
ክክክክ ገና ስጀምር በሳቅ ሞትኩ
አቤላ አችለውም መልሡን አትነካካት ቡሀላ የለሁበትም 😂😂😂 የፈላ ውሀ እዳደፋብክ😂😂😂 ስወዳቹሁ ሳምቴላወች❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂 እኔም ፈራሁለት
ፈጣሪሆይ ምኑ አዝግ ነህ እኔ ትዕግስት የለኝም 😢
ገንመችነው እሱን የሚጨርጨር ብራክ የምታደርጊው አይሳምሪ ውሃ በቻደፍሸበት በቃበዛውቅሪሊሸ😊
😂😂😂 እረ አቤላ ምርጥ አቃጣይ ሁነክ የለ እንደ እዋይ 😂❤❤❤ወላሂ ስወዳችሁ
ሰላም ሳምሪ አቤልዬ😍🌹 አንድ አስተያየይ ልመስጠት ነው: ግድግዳውላይ የተሰቀሉት ስእሎች በጣም ያምራሉ በተለይ መስቀሉን በጣም ውድጅዋለሁ:: ግን ሁለቱም በጣም ወደላይ ትንጥልጥለዋል ፈልጋችሁ ነው? አሁንፋሽኑ ዝቅ ተደርጎ ነው የሚሰቀለው:: እውዳችኃለሁ😍♥🌹👋🏽
ታምራላችሁ ጥዶች ሳምራይ ስወድሽ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
ክክክክክ😂😂😂ሳምርዬ ዛሬ ተገኝተሻል በይ ቆጆ ፕራክ ቀምረሽ ተበቀይው
ሳምሪዬ እንደተለመደው አስለቅሺው ሰሀት ረፈደ ምናምን የለም
ሳምሪዬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ እንወዳችኋለን
ሳምርዬ እርጉዝ ናት ዋው❤❤❤❤ውድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤
ያልተፃፈላችሁን ከርእፅ ውጭ የምትኮምቱ ኮመንታተሮች ወጋኋችሁ ምናገባችሁ
በምድነዉ እምትወጊን መልሽልን
ትግስትሽን ስወደው❤❤❤
😂እህ የምትለዋ ነገርስ የኔቆንጆ ደሞ ቁጣም ያምርብሻል❤
ትግስትሽ ደስ ሲል ደግሞ በጣም ነው ምወዳችሁ
😂😂😂😂😂😂 ከካሜራ ጀርባ ያለው የጥንዶች ጉድ 🤣🤣🤣🤣እወዳችዋለው ❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እመቤቴን 💕💕🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪
ሳምሪዬ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ በጌታ አታበሳጫት ውድድ ነው ማረጋቹ
ኮሜንተሮች ስታስቁ እርጉዝ ነሽ ካላችሁ ንገሪን ምን አመጣው ሆይ ራሳችሁ ነሽ እያላችሁ እንደገና ሌላ ወሬ ሆ እና ካገባች ማርገዟ ይቀራልዴ😃
ሲገርሙ 😂
😅
አቤላዬ አታበሳጫት በሂግ አምላክ❤❤😂😂😂😂ሳምሪቲ የኔ ቅመም ለዳጊ ተናገሪበት አቃጢሎሸ ልደፋሸ ነዉ 😂😂
ክክ አቤላ❤❤❤❤❤❤❤ ትለያለክ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ❤❤❤ትግስትሽ በጣም ሚገርም ነው👏👏👏👏
አይዞን ሁሉም ያልፋል አላህ በሰላም በጤና ለሃገራችን ያብቃን❤❤❤
የመዳም ቅመሞችየ ረመዳን እዴት ነው ስራውስ እዴት እያደረጋችሁ ነው
ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ትግስቷን አደነኩት ተዘጋጅቷ ድምፆን አስተካክላ ሰላም ስትል ይጮሀል ደሞ አትቆርጥም ትጀምራለች የኔ ምስኪን አታበሳጫት እንዴ
ውይ ሳምሪየ እኔ ልቃጠልልሽ😂😂😂
እውይይይ እርጉዝየ❤❤በ ውበት ላይ ሌላ ውበት ደስ ሲል❤❤
አረ ክብረቹን ጠብቁ
እረጉዝ እረጉዝ አትበሎት ተዋት ራሥ ስገለፆላችሁ በቃ ተዋቸዉ ምን ሊያረጋችሁ ነዉ
ሳህ
እኮ አያነዱም በናትሽ
ይመችህ ሳምሪየ አይዞሽ ቻል አድርጊውና ብድርሽን እጥፍ አድርገሽ መልሽ❤❤❤😂😂😂
እኔ ትግስትየለኝምማሪያምን😂😂😂😂ወይ ሳምሪየ❤😂😂ተቃጠለችእኮ
በእውነት ዛሬ ልዩ ናው
ውይ ወዶችእኮ እኛንሢያጨርጭሩን ሢችሉበት😅😅
የኔ ቆንጆ ትእግስትሽ ሳላድንቅ ኣላልፍም ዋው ነሽ
ወላሂ ትግስትሺን ወደድኩት ሳምረየ እረጉዝ ነሻአ አላህ በስላም ሁለት ያድረግሺ
Esti lene lije yestshi belchu merkung wudocheye🙌🙌
አቤት ትግስትሽ የኔ እህት😅😅😅❤❤❤
Sameruko anchi werke yehonesh set teqestesh sigerm abey atabesachat yehechen enku🎉🎉
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየኋችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት
እች ልጅ ሆዷ እንዲህ እስከሚሆን የት ነበርን😂😂
ማሻ አላህ እርጉዝ ናት 🎉🎉🎉
እርጉዝ እርጉዝ እምትሉ ቆይ አሶላ አንጣፊነበራቺሑዴ ሲጠነሠሥ አይታቺሗል😂😂😂
ሆዷኮ ያስታውቃል ክክክክክ
ክክክክክበጣምይገርማሉ
Thank you soooo much…አዝናናችሁኝ በጣም። Sweet couple 😍
በውነት አምትወደድ እኳናችሁ ሳምርዩ አትናደጅ አይ ዞን ብድር በምድር❤❤❤❤❤
አቤት ትግስት ሳምሪየ ትግስትሽ በጣም ያስቀናል
ሳምርየ የኔ ዉዲ እንኳን አንቺ እኔ ተቃጠልኩኝ ግን አሣቀኝ ወላ 😂😂😂 ግን ቅጣቱን ቻለዉ ቆይ
ሁሌ የምትሸወጂው ነገርስ
ኧረይሄ ልጅእንዴትያለ አልምጥነህ
እያያቹ አረ ውይ የልጂ ጉጉት ስላላቸው በቃ ናት እደኔ የገመታቹ ልትኖሩ ነው በቃ መግባት ማርገዝ መውሉድ ነው አለቀ 🤣🤣🤔🙄🙄🙄
Abelo zarey akoraheng yesss pranku temechetongal 💪
እንኳን ሳምሪ እኔም ከሙዴ ወጣሁ አይይ አቤል😂😂😂😂
ሳምሪዬ ወንድ ነው ሴት ፆታ ንገሩልን በግዜ እናዘጋጃለን 😅❤❤❤