ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 31 LUQMAN

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024
  • መግቢያ
    ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
    የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
    ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

    ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
    1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
    WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

КОМЕНТАРІ • 29

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن Рік тому +2

    ማሻ አሏህ ጀዛከላህ ከይር
    እስኪ ላይክ ሸር አድርጉ ለሌሎችም ይድረስ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አሏህ ጀዛክን ይክፈልህ

  • @bintseid
    @bintseid Рік тому +2

    ማሻአላሕ በጣም ዴሥ የሚል ነው

  • @kaliyattammeembiriyani4712
    @kaliyattammeembiriyani4712 Рік тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ይሄን ተፍሲር በአብልኬሺን ቢሰራ ብዙዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ ብየ አስባለሁ በአላህ ፍቃድ በተለይ እደኔ ሰለምቲዎች ይጠቀሙበታል በተረፈ ላይክ ሸር አድርጉ ሙስሊሞች የአላህ ባሮች ቁረዓን የልብ ብረሀን ነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @foziakamil7878
    @foziakamil7878 Рік тому +1

    ጀዛከሏህ ኸይር አሏህ ኸይር ስራቹን አሏህ ይውደድላቹ

  • @zakutuyb3229
    @zakutuyb3229 Рік тому

    ጃዘኩም አለሁ ኸይራን ጃዛ🌹💎🌹💎🌹💎🌹💎🌹

  • @ፋጡማቢንትያሲን
    @ፋጡማቢንትያሲን Рік тому +1

    جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا

  • @zebu4271
    @zebu4271 Рік тому

    ማሻአሏህ ጀዛከሏህ

  • @ትዝታነውቤቴ
    @ትዝታነውቤቴ Рік тому +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ምዳችሁን ይክፈላችሁ አላህ በዲኒያም በአኬራም ያስደስታችሁ

  • @الحمدلله-ز6ك7ص
    @الحمدلله-ز6ك7ص Рік тому

    ማሻአሏህ ❤ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ከዮር

  • @ዩስረ
    @ዩስረ Рік тому

    ما شاء الله جزاكم الله خير

  • @SadiahSadiah-g3c
    @SadiahSadiah-g3c Рік тому

    ጀዛከላህ ኽይር

  • @EthiopiaEthio-kj2zz
    @EthiopiaEthio-kj2zz Рік тому +1

    ماشاء الله جزاكم الله خيرا

  • @አላህወኪል-ፐ1ፐ
    @አላህወኪል-ፐ1ፐ Рік тому

    አላህይጠብቅህ

  • @SihamHusen-v2f
    @SihamHusen-v2f 8 місяців тому

    ❤❤❤ mashaa allh

  • @AzizaTahir-mo7hs
    @AzizaTahir-mo7hs 4 місяці тому

    ማሻአላህ ጀግና ወንድነክ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤😂😂😂

  • @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ

    ቀጥልበት ቶቶሎ ልቀቅ ሁሉንም

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 Рік тому +1

    ወድማችን እረ ጠፋኸብን

  • @አላህወኪል-ፐ1ፐ
    @አላህወኪል-ፐ1ፐ Рік тому

    አፕይሠራልን ላይክአረጎ. እረኑ እከይረቦታ

  • @foziakamil7878
    @foziakamil7878 Рік тому +1

    ما شاء الله جزاكلله خايرا
    የቃሪው ስም ማንናቸው??
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    "

  • @AdaneMenedo
    @AdaneMenedo 4 місяці тому

    B APPLICATION HULUNIM BITAZEGAJU B SOUND ARIF NEBER

    • @QuranAmharic24434
      @QuranAmharic24434  4 місяці тому

      ኢትዮዱሩስ የቁርአን ትርጉም በአማርኛ
      t.me/ETHIODURU