- 123
- 1 724 263
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Приєднався 18 гру 2011
بسم الله الرحمن الرحيم የዚህ የቁርአን ተፍሲር ትርጉም በአማርኛ ለማዘጋጀት የፈጀው ጊዜ አስራ አራት አመት ሲሆን፣ ይህንን የትርጉም ሥራ ቋንቋውን ለሚረዱ ወገኖች ለማዳረስ በዩቲዩብ በፌስቡክ በዋትስአፕ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የብዙሃን መገናኛ ለተጠቃሚው ተደራሽ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት ተደርጎዋል፣ ይህንን የቁርአን ተፍሲር ትርጉም ሥራ በቪዲዮም ሆነ በአውዲዮ ለማሰራጨት የማላቃቸው የተወሰኑ ሙስሊሞች ተባብረዋል፣ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው። በመቀጠል እኔ ተርጓሚው ሰይፈዲን አበሻ ያሲን ሆንኩኝ ሌሎች ወንድሞች ይህንን የቁርአን ተፍሲር ትርጉም ሥራ በሰፊው ለማዳረስ በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ኢስላማዊ ተቋማት እውቅና ካገኘ በኋላ፣ በቴሌቭዢንና በመፅሐፍ እና በሌሎች የብዙኃን መገናኛ ለማዘጋጀት የተርጓሚው የረዥም ጊዜ እቅድና ምኞት በመሆኑ ፣ ለዚህ ሥራ ስኬትን የሚመኙ ወገኖች ሁሉ ቢተባበሩ በአላህ ፈቃድ የበለጠ ተደራሽ እንደሚሆን እገምታለሁ ፣ አውዲዮውን በቴሌግራም ቻናሌ ያግኙ፣ ኢትዮዱሩስ የቁርአን ትርጉም በአማርኛ
t.me/ETHIODURU
t.me/ETHIODURU
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 30 AL ROOM
መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።
ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Переглядів: 6 481
Відео
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 31 LUQMAN
Переглядів 3,3 тис.Рік тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 32 AL SEJDAH
Переглядів 2,9 тис.Рік тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 33 AL AHZAB
Переглядів 8 тис.Рік тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 24 SURA AL NOOR
Переглядів 13 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
THIODURUS QURAN AMHARIC TR. 23 AL MUEMINUN
Переглядів 6 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC 22 SURAH AL HAJ
Переглядів 8 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 21 SURAH AL ANBIYA
Переглядів 9 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 20 SURAH TEHA
Переглядів 14 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 19 SURAH MERYEM
Переглядів 23 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC.TR. 11 SURAH HOOD PART2 FROM 60 - 123
Переглядів 4,5 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 12 YUSUF
Переглядів 24 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 14 IBRAHIM
Переглядів 6 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.SURAH 15 AL HIJR
Переглядів 4,6 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 16 AL NAHL
Переглядів 19 тис.2 роки тому
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን...
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 17 AL ESRA
Переглядів 14 тис.2 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 17 AL ESRA
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 18 SURAH AL KEHF
Переглядів 24 тис.2 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 18 SURAH AL KEHF
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 13 SURAH AI RAED
Переглядів 3,8 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 13 SURAH AI RAED
ETHIODURUS QURAN TR. 36 SURAH YASSIN
Переглядів 10 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN TR. 36 SURAH YASSIN
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 41 FUSILET
Переглядів 6 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 41 FUSILET
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 40 SURAH AL GAFIR
Переглядів 12 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 40 SURAH AL GAFIR
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 39 SURAH AL ZUMER
Переглядів 9 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 39 SURAH AL ZUMER
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.38 SURAH SUAD
Переглядів 4,5 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.38 SURAH SUAD
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.SURAH 11 AL HUD FROM 1 - 59
Переглядів 18 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.SURAH 11 AL HUD FROM 1 - 59
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.35 SURAH AL FATIR
Переглядів 5 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.35 SURAH AL FATIR
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 34 SURAH SEBA
Переглядів 4,2 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 34 SURAH SEBA
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 37 SURA ALSAFAT
Переглядів 8 тис.3 роки тому
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 37 SURA ALSAFAT
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
አላህ ይዘንል
M.Allah
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘🥰🥰🥰🤩
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላሆምዲሊላ❤❤❤❤❤❤❤❤
Masha Allah
ላይክ አንርሳ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሸ፡አላአ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አላህአክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስምትወተምጥቀሙትያዲርግን يارب🌹🌹🌹
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ 🌹
አላህ ይጨምርልህ አላህ ለሁላቺንም አላህቁርአንንያግራልንيارب🌹🌹🌹
جزاك الله خير الجزاء
ማሻአሏህ
❤❤❤❤
አረ ስሙን ምታቁ
Masheslah
0:51second lay abraraw
Masha allah beallah fkad endigeleslgi hughalehu yihen tefsir bemesmate yemejemriyaw ankeslay tkuret stewna abraraw Yale ewket sewochi yalemeredat Yalkewn teketlew yemihedu kehone Riskueskatew lihonyichilal bzaghawalem
Mashalah
❤❤❤❤❤❤
ሙስሊም ላደረገኝ አላህ የምስገን አብዱል አዚዝ ኢስማኢል አቡበከር እባላለዉ ከሱማሊያ ሞቃድሾ ነዉ ያለሁት ወላሂ ሃያ አራት ሰአት ይህ ቻይናል ዉስጥ ነዉ ያለሁት
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሰላም
ማሻ አላህ ቀሪኡን ንገሩኝ በአላህ
عبد الودود حنيف
ጀዛክ አለህ ከይር
Mashalla
😭😭😭
❤❤❤@
اللهم يامقلب القلب ًثبتْ قلبي عل دينكْ
الحمدالله
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Masha Allh
Telegram links please 😊❤
t.me/ETHIODURU
Telegram link please ❤
ማሻ አላህ ወላሂ ደጋግመ አዳምጣለሁ አለህ ይመስገን ሙስሊም ያደርገኝ
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ አለህ ሙስሊም ያደረገኝ
ያረብ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ወጀላቺንን ይቅር ይበልን😢😢😢😢😢
Mashalhaaa ❤
Mashi alh alh katetagnawen mangad yemaren
አላሁ አክበር❤❤❤❤
Ya shek Sim manew
ሼክ አብዱል ወዱድ
ማሻአላህ
Yet neberku.
❤❤❤❤❤
❤