ማንኛውም ሲህር (ድግምት) ይህን ቁርአን በማዳመጥ ይለቃል ያድምጡት !!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @MakeMadina-z9r
    @MakeMadina-z9r 7 місяців тому +27

    በጣምነውየማመሠግነው እኔ እህቴ በዚህ በሽታ ካረብሀገርሥቴ ሄደችብኝ አሁንም ለ4ኛግዜተመልሣመታ በመጣች በ2ወሯጀመራት ከሤትየየዋጋር እደቅናት እያመሣሠለባት ነገርግን ይህን ሥሠማላኩላት የመጀመሪውቀን አሥጮሀት አሁንግን አልሀምዱሊላህ ብዙነገራቶችን ቀንበቀን ያሣያታል ነገርግን በተደጋጋሚ ሥለተጠቀመችው ከዚህበሽታ ተላቃለች

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  7 місяців тому +4

      አልሃምዱሊላህ

    • @neimaali7172
      @neimaali7172 2 місяці тому +1

      ነይማ በውስጥ ማማ

    • @Aminat-qt5tq
      @Aminat-qt5tq Місяць тому

      እርበአላህ በውሰጠሀይበይኝ

    • @Aminat-qt5tq
      @Aminat-qt5tq Місяць тому

      እርዳታሸንእፋልጋልሁ

    • @Aminat-qt5tq
      @Aminat-qt5tq Місяць тому

      ​@muhamedahmed1846 እርጀኝ

  • @MersakllIii
    @MersakllIii Місяць тому +6

    ማሻአላህ ኡስታዝ በጣም ነው የማመሰግነው. አልሀመዱሊላሂ በስደት ላይ ለሆነው መደሀኒት ነው የሰጠህን ጀዛኩም ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeylaJamal-ie4ek
    @LeylaJamal-ie4ek Рік тому +56

    አይዞቹ ውዶቼ በላህ ፍቀድ ትድነለቹ ሁሌም አደምጡ እሄንን ቁረን እኔም እደነታ ተምሜናበር ግን አሁን ድኛለሁ 13 አመት በሰው ሀጋር በስህር ተሰቀይቼ ነበር እሄንን ቁረን እየደመጥኩኝ ደኩኝ

    • @zainabzainab-iy3tu
      @zainabzainab-iy3tu Рік тому +2

      😢😢😢😢😢😢😢አሠለምአለኩምእህቴእስኪየዳሽበትንመፍትሄንገሪኝእድሁምቁርአንእሚቀራካወቅሽንገሪኝላላህእሆንሻለሁ10ሆነበስደትእየተሰቃየሁነው

    • @tmrahtmrah930
      @tmrahtmrah930 11 місяців тому +1

      እሰኪየደሺበትንንገሪኝዉደ

    • @khasabmusandam8756
      @khasabmusandam8756 11 місяців тому

      ውደበአላህየዳሺበትንመፍትሄንገሪኝበበሥደትተሠቃየሁልሺ

    • @amneamne8202
      @amneamne8202 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊ያርብብብብብ

    • @DgtttFyyt
      @DgtttFyyt 5 місяців тому

      f

  • @NeimaAli-o2m
    @NeimaAli-o2m 2 місяці тому +7

    ጀዛከይር ውስጣዝ የአመማችሁ ሁሉ አላህ ያሽራችሁ።

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Рік тому +27

    ጀዛክ አላህ ጀዛ ኡሥታዝ
    እኔማ ፀጥብየ ሥሠማ ከራሤ እሥከ ግሬ ይወረኛል የአላህ ያረብ

  • @ኢክሪምነጅሙ
    @ኢክሪምነጅሙ 7 місяців тому +7

    ጄዛካላኹ ኸይረን ኡስታ ቀጥልበት አላህ ጤና እድሜ ይስጥህ ያረብ

  • @HabibaTilahun-q5h
    @HabibaTilahun-q5h Місяць тому +6

    ጀዛኩመሏህኸይርኡዝታዝ፣ርጅምዕድሜናጤናይስጥልን

  • @FfYy-g4k
    @FfYy-g4k Рік тому +7

    ጀዛኩመላህ ኃይር ኡስታስ ረጅም እድሜ እና ይስጣቹ

  • @seadaseada639
    @seadaseada639 9 місяців тому +4

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ
    እኔ ኡስታዝ ቁርአኑን ሥከፍት
    በጣም የህመም ስሜት ይሰማኛል

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  9 місяців тому +1

      ሌላ ግዜ የሚሰማሽ አይነት የህመም ስሜት ከሆነ ደጋግመሽ አዳምጪው
      አሏህ ያሽርሽ

  • @ZemzemMohammed-b7v
    @ZemzemMohammed-b7v 11 місяців тому +18

    መሻአላህ፡፡ወድማችን፡ኡምርና፡ጤና፡አላህ፡ይሣጥህ፡አሚን፡ያረብ፡በሽታችንን፡ሁሉ፡አላህ፡ያሣልን

  • @EdreesEdrees-v4z
    @EdreesEdrees-v4z 8 місяців тому +14

    መሸአላህ የታመመውን ሁሉ አላህ ያሽረን

  • @SWw-x7j
    @SWw-x7j 29 днів тому +2

    ወገነቾ ዳአ አርጉልኝ በስህር መሳቃየት ከያሱኩ ድፍን አስር አመቴ ያዉም በሰዉ ሀገር የታመመዉን ሁሉ አላህ ፋዉን ይመልስልን

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  28 днів тому +1

      @@SWw-x7j ይህን ቁርአን ደጋግመሽ አድምጪው ሁሉ ነገር ይለቅሻል

  • @Amar-mq1gr
    @Amar-mq1gr Рік тому +28

    ሙሥሊም ወንድም እህቶች ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ ዱአ አድርጉልኝ ወላሒ በሲህር የተተበተብኩ ደካማ የከላህ ባሪያ ነኝ ብነግራችሁ ታዝናላችሁ የማን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አይታወቅም ይህንን commet ያነበበሁሉ ዱአችሁን እፈልጋለሁ ለወንድሙ ዱአ ያደረገ የሡ ሀጃ ይቀደማል የሚለውን ነብያዊ ሀድሥ በማሥታወሥ ጭምር ውዶቸ!!!

    • @fatuma664
      @fatuma664 Рік тому +4

      አላህ ያሽረን ወላሂ እኔም ነኝ መሰል ከይይ😢❤

    • @lovelove-ik1bg
      @lovelove-ik1bg Рік тому +3

      Alah yeshfik, biiznilah

    • @الحمدلله-س9ي2ش
      @الحمدلله-س9ي2ش Рік тому +4

      አሏህ አፊያ ያርግሽ

    • @Sofya-r3w
      @Sofya-r3w Рік тому +3

      አበሸሪ💔እህት አላህ አፊያ ያርግሸ

    • @hayathussen920
      @hayathussen920 Рік тому +2

      አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ ያረብብብ

  • @ttww9470
    @ttww9470 Рік тому +6

    ጀዛከላሁ ህይረን ኡሥታዝ አላህ መጨረሻችንን ያሣምረው

  • @hajiahmednurabreha5888
    @hajiahmednurabreha5888 4 місяці тому +7

    አስ ወረ ወበ! ማሻአላህ ኡስታዝ የአላማት ትልቁ መድሃኒት ይዘሃል አጥበቅ!! ተልካሻ ቃልቻና ቄስ በውሃ እየረጩ በዱላ እየደበደቡ እገሌ በላህ በላችህ በማለት የአደምና የሐዋ የሆነውን የሰው ዘር ህይወት እያጠፉ እያየን ስለሆነ ያንተ ትክክለኛ መንገድ ነው አላህ ይገዝህ!!!

    • @ከፖስቱኮመቱ
      @ከፖስቱኮመቱ Місяць тому

      ይቅርታና አስ ወር ውብ ማለት ምንማለትነው።

  • @مضحيالعنزي-ق2ظ
    @مضحيالعنزي-ق2ظ 6 місяців тому +2

    ጀዘኸአለህኸይር አለህ ኢድሜ ናጤነ ይስጥልኝ

  • @NejatAsefa-u4s
    @NejatAsefa-u4s 10 місяців тому +34

    ያረቢ ዱአአድርጉልኝ የሙስሊም እህት ውድሜቸ ይህን ቁረአን ስሰማ ጭንቅ ይለኛል አልቅሺ አልቅሺ ነው የማለኝ😭😭😭😭😭😭

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  8 місяців тому +4

      ደጋግመሽ አንቢው ውሃውን ጠጪው ደባብሺበት ይለቅሻል

    • @YoutoMobile-d5y
      @YoutoMobile-d5y 4 місяці тому

      አብሺሪ እህታለም

    • @MeryemKassim-o2v
      @MeryemKassim-o2v 3 місяці тому

      May allah be with you

    • @YewbdarAdem
      @YewbdarAdem 2 місяці тому

      እያዳመጥኩ እንቅልፌ መጣ ምን ይሆን

    • @asqw6481
      @asqw6481 17 днів тому

      ​@muhamedእስኪ ሩቃ የሚያደርግ ንገሩኝ እህቴ ቆየ ከታመመች ይለፈልፋሉ ግን ቤታችን አንለቅም ይላሉ ዶክተር አስመርምረናት ሀይማኖታዊ ህክምና አድርጉላት የህክምና ነገር አደለም አለንahmed1846

  • @JcHvv-n9d
    @JcHvv-n9d Рік тому +11

    አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልን❤

  • @LoKo-tf5bw
    @LoKo-tf5bw 4 місяці тому +6

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ

  • @saadamohammed
    @saadamohammed Рік тому +132

    ወላሂ እርግጠኛ ሁኘ ልገራችሁ አላህን ብቻ ከፈራችሁ ጅኖችን እስካልፈራችሁ ድረስ አይነካችሁም ድግምት መተት ሸይጣን ወዘተ አትፍሯቸው ከፈራችኋቸው ብቻነው በናንተላይ ጉዳት የሚያደርሱት አላን ፍሩ አላህ እኮ እኔን የምታምኑ ከሆነ እነሱን አትፍሩ ብሏል

  • @JackSmith-yo9ib
    @JackSmith-yo9ib 10 місяців тому +11

    💯💯💯💯💯💯💯መጨራሸችን አሰምሪልን ሁለችን እድሜሀቹ ይረዝምለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShehabudinNuri
    @ShehabudinNuri 3 місяці тому +7

    አላህ በጀሀነም እሳት ሲህር ሰሪውንም አሰሪውንም ያንድዳቸው

  • @ahalamahalam4091
    @ahalamahalam4091 5 місяців тому +4

    ጀዛከላከይርንኡሰታዝ እረጂምእድሜናጤና

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Рік тому +69

    ያረብ ዱአአርጉልኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ😢

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  Рік тому +2

      አዎ እጃችን ላይ ትንሽ አፍስሰን ሰወነታችንንም እናባብሰው

    • @MKl-m2v
      @MKl-m2v Рік тому

      ያረብ

    • @fghhhbwbbw6805
      @fghhhbwbbw6805 10 місяців тому +7

      አላህ የታመመውን ሁሉ አፊያውን ይመልሥለት ያረብ

    • @dohaqater9789
      @dohaqater9789 7 місяців тому

      አሚንን😢😢😢❤❤

  • @FgFg-ei7tl
    @FgFg-ei7tl Рік тому +11

    አሚንንን ያረቢ ሰለላእለይ ወሠለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አቲካየ
    @አቲካየ 2 місяці тому +1

    ያረብ አፊያ ስጠን ለሁላቺንም

  • @sulasuleymangatchew9922
    @sulasuleymangatchew9922 Рік тому +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛከሏህ ኡስታዝ
    ቁረአኑን ሳዳምጥ ምንም አይነት ሰሜት አልታየብኝም ለመደጋገም አሰቤለሁ ኢንሻ አሏህ
    ውሀውን ጠጥቸዋለሁ ሰውነቴን አባብሻሁ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Рік тому +18

    ያረብ 😭 መጨረሻችንን አሳምርልን በዕዝነትህ በራመትክ ልቤን አጥወለወለኝ እንቅልፍ እንቅልፍ አለኝ ሰላት ስሰግድም በጣም ነው የሚያዛጋኝ ልቆጣጠረው አልቻልኩም 😢 ሰላት ከመስገዴ በፊት አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒረጂም ቢስሚላሂራህማኒራሂም ብዬ ነው የምጀምረው ግን ሶላቴ ላይ ነው እሚረብሸኝ አላህ ይጠብቀን ቀኝ እጄንም ስብስብ አድርጎ ይዞኝ በግራ እጄ ነው የምመገበው አስተግፊሩሏህ ላዕዚም 😢አላህ አፍያችንን ይመልስልን በዕዝነቱ በራህመቱ

  • @ZedHabibiFd
    @ZedHabibiFd 9 місяців тому +3

    Masha.allah bashan burciqqo kissa jiru San yeroo qur.anii dhume hin dhuganamoo hinfacasna

  • @lailaqatar2367
    @lailaqatar2367 2 місяці тому +1

    ጀዛከላ ኸይር አላህ ይቀበልክ እኛም አላህ ያፍየን ያረብ🙏🙏🙏🙏

  • @SuwalihHussen-tr9nm
    @SuwalihHussen-tr9nm Рік тому +53

    ወላሂ እኔም አለብኝ በአላህ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ የአኪራ ወንድምና እህቶች

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  6 місяців тому +1

      ደጋግሚው

    • @SamsungSamsung-n1p3m
      @SamsungSamsung-n1p3m Місяць тому

      አረእኔምአለብኝቁረአንልቀራስልአልቅሽአልቅሽይለኛል

  • @MakiyaHussein-pz2ui
    @MakiyaHussein-pz2ui 5 місяців тому +1

    ጀዛኩም አላህ ሀይረኡስታዝ እኔም እደዛዉ ድዋ አድረጉልኝ

  • @zabeebauae2850
    @zabeebauae2850 Рік тому +222

    ዱአአዱርጉልኝ በዚህ ህመም ተሰቃየሁ አላህ ለሁላችንም አፊያ ያድርገን

  • @dlove3462
    @dlove3462 Місяць тому +2

    እህትወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢እኔስጨቆኛል እየሰገድኩም ያስፋሽገኛል እየኸድኩም ያስፋሽገኛል ልቤንም ያፍነኛል ያረብአላህ አፊያየንመልስልኝ ያአሏህ ያረብቢ😢😢❤❤

    • @idrishassan5149
      @idrishassan5149 18 днів тому

      ዚክር አብዢ (ምክኒያቱም አላቢዚግሪላሂ ተጥመኢኑል ቁሉብ)ሰደቀሏሁል ዓዚም

    • @asqw6481
      @asqw6481 17 днів тому

      ሩቃ ይደረግልሽ

    • @dlove3462
      @dlove3462 17 днів тому

      @@asqw6481እሽ የሚያቅሰው ካላችሁ ተባበሩኝ ባአላህ እኔ ሰው አላቅም😢😢😢😢ለአላህብላችሁ ሩቃየሚያረግሰው ንገሩኝ

    • @dlove3462
      @dlove3462 17 днів тому

      @@idrishassan5149 ኢንሻአላህ የኔውድ❤😢😢

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 Рік тому +58

    ያረብ አላህ እድሚና ጤናቹሁን አብዝቶ ይሰጣችሁ ኦሰታዜ አላህ ኸይሩን ሁሉ ያብዛላችሁ

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  Рік тому +4

      አሚን ለሁላችን

    • @laboheme8548
      @laboheme8548 10 місяців тому +1

      አሚን አሚንአሚን❤❤❤❤❤❤

    • @HamdeKelil
      @HamdeKelil 9 місяців тому

      @@laboheme8548 እዬም ለብቻሜ

    • @bultobena6077
      @bultobena6077 9 місяців тому

      አክራሪ ሃይማኖተኞች ከባርነት ነጻ ሁኑ። እንደ ሰለጠነ ሰው አስቡ። ውሃ ጆሮ የለውም ቁርአን የሚያዳምጥበት ጆሮ የለውም። የድንጋይ ዘመን ሰው አትሁኑ

    • @mukeremMahemd-nv3dg
      @mukeremMahemd-nv3dg 7 місяців тому +1

      አላህ አፊያ

  • @abdulkadirbeshir9819
    @abdulkadirbeshir9819 3 місяці тому +1

    Wallahi Wallahi betam geremegn berase lay yayewut indet indaderegegn ayew unetim ye Allaha kal 100% medanit new sewunete hulu tenketekete ajib new jezakallaha 🎉

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  3 місяці тому

      @@abdulkadirbeshir9819 ደጋግመሽ አድምጪው ሁሉም ነገር እርግፍ ብሎ ይለቅሻል

  • @Hata-i3l
    @Hata-i3l Рік тому +24

    ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @seidhassen8530
    @seidhassen8530 Рік тому +6

    በጣም ጥሩ ነገር በርታ እንድህ ዓቅርብ ሕዝብ ተጠቃሚ ይሆናል ::

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 4 місяці тому +1

    ጀዛከላህሄረበዚበሸታተሠቃይቼነበር
    ግንበቅርብጊዜበቀልብዶክተርታክሜድነበርአሁንኢሂንቁራንሣዳምጥየዛጊዜአይነትህመምተሠማኝእኔከውሥጤየጠፋመሥሎኝነበር

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  4 місяці тому

      @@AawyaAadr-vs8ev ጨርሶ ቢጠፋ አይሰማሽም ነበር ደጋግመሽ አድምጭው ከነስሩ ተነቅሎ ይጠፋል

  • @kdyga3365
    @kdyga3365 Рік тому +6

    ጀዛከላህ ኸይረን አሚን ያረብ🌹🌹

  • @MunaDikor
    @MunaDikor 2 місяці тому

    አላህየ አዛኙ ጌታ ያረሂም መጠጊያየ ወንድም እህቴቶቸን አሽራቸው በዝነትህ ያረብ

  • @fatommuhmed3801
    @fatommuhmed3801 8 місяців тому +3

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @محمدحسينالخالدي-ش8ح
    @محمدحسينالخالدي-ش8ح 2 місяці тому +1

    ጀዛከሙላከይር ኡስታዝና

  • @SamiraKedir-r8g
    @SamiraKedir-r8g 10 місяців тому +3

    Jezakelhu keyran masha Allah wandimachin 🙏🙏🙏🙏

  • @tayba2392
    @tayba2392 3 місяці тому +1

    ጀዛኩም ላኸይር ዱኒያ ወለአኼራን

  • @GfdHfd-l5x
    @GfdHfd-l5x 8 місяців тому +2

    ጀዛኩሙላህ ኡስታዝ

  • @EndrisHa-c6h
    @EndrisHa-c6h 3 місяці тому +1

    ጀዛከሏህቁርአኑንበፁሁፍአርጉልን

  • @AminatAwel-h4w
    @AminatAwel-h4w 11 місяців тому +8

    አላህይጨምረልቸሁ

  • @MhmmedAssenAsfaw
    @MhmmedAssenAsfaw Місяць тому

    አልሀመሰዱሊላህ ሙስሊምነታችን እደት ያኮራናል አላህ ይጨምርልህ ሰሚውም ሳይቀር አላህ ያሺራችሁ ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን

  • @TofikMomede
    @TofikMomede 6 місяців тому +3

    አላህያንሳልህን እሄን ለጠላብን ሁሉ ኣሚን

  • @GuyytGhghfyt
    @GuyytGhghfyt Місяць тому +2

    አላህ ሁሉንም ሳው አፍያ ያርገን

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 Рік тому +16

    የ አላህ ፋህምነ ተሰምቶ እማይጠገብ ተአምር ሱብሀን አላህ

  • @asefafetawu
    @asefafetawu 2 місяці тому

    ሰላወአለይኩም.ወንዲሞቸ.ሳኡዲ,"ከገባሁ,ዘጠኚወሬ"በሲህር"እመም""ተሰቃይቸአለሁ.ሀኪምም ህጀነበር,ብርድተባልኩ..ወገቤንእናእጀን.እየአመመኘ.ባአሏህ.ዶአቸሁአይለየኚ

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  2 місяці тому

      @@asefafetawu አብሽሪ እውነት በሽታሽ ሲህር ከሆነ 100% እርግጠኛ ሁኜ ነው የምነግርሽ ይህ ቁርአን ያድንሻል።
      በሽታሽ ሲህር ካልሆነ ግን ወደ ህክምና ተቋም ሂጂ

  • @seidshiferaw9435
    @seidshiferaw9435 7 місяців тому +5

    welahi madamet alchalkum sadamt yelele enklf yiwesdengal yeselamnew gen

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  7 місяців тому +1

      awo bahriw new satakart degagmeh adamt teta wehawn debabsbet sewnethn

  • @ZenebeTadese-v3z
    @ZenebeTadese-v3z 3 місяці тому +1

    አላህ በደሜ ውስጥ ያለው እመም አተፈውሰኝ አርአያ አድርገኝ ፡፡

  • @Mariam-wh4eo
    @Mariam-wh4eo 9 місяців тому +4

    Masha allah yikirta unetih new gin kuran sitkera bedeb kira lemalet yefelekugn besirasirat kira lemadamitewum bedeb idena damit ahun yemikeraw kutan liki gitem yemitakerb new gin besinesirat kira legnam idenadamitew yikirat gin ishi ustaz

  • @tofikseid1923
    @tofikseid1923 Місяць тому +1

    አላህ በረህመቱ ይዘንልን ቡዙዎቻችን ጋ ያለ ነው

  • @DawudeLove
    @DawudeLove 4 місяці тому +3

    አልሀምዱሊላህወላሂለውጥአጊንቸአለሁ፣አላህእድሜያችሁንያስርዝምልን

  • @MedinaMohammed-u5v
    @MedinaMohammed-u5v 3 місяці тому +1

    ኡስታዝ ቃል የለኝምጀዛካላህኽይር

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +3

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @AliAli-i3j5x
    @AliAli-i3j5x Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቀን

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 11 місяців тому +6

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ባረከላፊኩም

  • @NchsNchhs
    @NchsNchhs 2 місяці тому

    ማሽአልህ ውላህ ቀርአንን ስስማ ጭንቃኝ ግን ውህውን ጪንቂል ስዲፊው በርዲልኝ ኢሲኪ ደውአርጉልኝ በአለህ😢😢😢😢😢

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 10 місяців тому +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @JawherAli-h2p
    @JawherAli-h2p 3 місяці тому

    ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ❤❤

  • @ZiyaMin-ts6md
    @ZiyaMin-ts6md 2 місяці тому +3

    አሏህክበር☝️

  • @aminaSktet
    @aminaSktet 6 місяців тому +1

    ያረብ በዝነትህ ደካማባሪያህ ነህኝ አተለኔከኔ የበለጠ ብዙታቃለህና የመጨረሻየን ነገር አደራ ያረብብብብብ

  • @ahlenmedia7294
    @ahlenmedia7294 8 місяців тому +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀወት

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  8 місяців тому

      Amiiiiin

    • @ahlenmedia7294
      @ahlenmedia7294 8 місяців тому

      @@muhamedahmed1846 ኡሰታዝ እኔ ጨንቆኛል ሌሊት ተኝች በጣም አቃሰታለሁ በጣም እተነፍሳለሁ በቃ በአጠቃላይ ግንኙነት እማረግ ነዉ እሚመስለዉ ሌዝብያነሽ ይሉኛል ቀን ደሞ ለኔ አይታወቀኝም ማንኛዉንም ሰዉ አፍጥጨ ነዉ የማየዉ ሙሉ አካላቸዉን ኡስታዝ ግራ ገብቶኛል እርዱኝ ቁርአን እቀራለሁ ዚክር አረጋለሁ እሰግዳለሁ

  • @AgegnTadesse
    @AgegnTadesse Місяць тому +1

    አብሽሩ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነዉ

  • @ዘሀቡይቱብ
    @ዘሀቡይቱብ 8 місяців тому +3

    ጀዚም አላህ ህይር አላህ ይስጥልን

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 3 місяці тому +2

    ጀዛክም አላህ ይኽር ስፈልገው ነበር

  • @መሪየምነኝየረሱልወዳጅ

    ማሻ አላህ ጀዛከሏሁ ኸይረን የውሃይቱ ነገር ግን መጨረሻ ላይ ሀሪፍ ገጠመኝ አለው ሞክሩት

    • @madinaamra
      @madinaamra Рік тому

      ምንም ገጠመኝ የለም

  • @SalahadinAlewi
    @SalahadinAlewi 4 місяці тому +1

    ጅዛከሙላህ ኸይረን

  • @Saadah-fe7ho
    @Saadah-fe7ho 3 місяці тому +3

    ያረብ ለኔምዱአ አርጉል በዚህነገርእኔምተሠቃየሁ

  • @RabiaMuhamd
    @RabiaMuhamd 4 місяці тому +2

    ጀዛከላሉ ኸይር💖💖💝💝💝💝💝👍👍👍👍

  • @nuriyaibrahim5521
    @nuriyaibrahim5521 Рік тому +2

    ماشاءالله عليك الله يحفظك يسعدك ويطول بعمرك يارب العالمين ءستذنا ربنا يخليك لينا

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Рік тому +1

    ማሻአላህ. ተባረከላህ. ጀዛከላህ. ኸይር. ኡስታዝ

  • @zinaa9071
    @zinaa9071 Рік тому +3

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته وجزاه الله خيرا جزاك الله خيرا

  • @TichDari
    @TichDari Місяць тому

    አላሕ በቃሉ ከሚያሽራቸዉ ያድርገን ከሽርክ አላሕ ይጠብቀን

  • @yasminali1715
    @yasminali1715 7 місяців тому +4

    Alhamdulilah ya raba 🙏🏽😢😮

  • @AbduMohammed-oi8fi
    @AbduMohammed-oi8fi 4 місяці тому +1

    አላሕ፣ይወፈቀን

  • @ያረቢሀያትአማንጋር

    እኔማ ዝምብየ ሳዳምጠዉ ወላሂ እራሴን ነው ያመመኝ ያረብ አይይይ የኛነገርግ አገር ቤት እያለሁ ያሰቃየኝ ነበር 🤔😥😥😥😭😭😭😭

    • @HawletWassie
      @HawletWassie 10 місяців тому

      እኔ 😢😢😢ስውነቴ ከወገብታችያለው ይቀጠቀጣል 😢😢😢የእግሬጫፍሳይቀር😢😢😢ያረብአላህዋይህንበሽታአሳልኝ😢😢😢

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 Рік тому +1

    አሰላዋአሌይኩም ዑስታዝ ጀዛክ አላህ አዎ ምልክት አይቼበታለሁ ላገኝሀ
    ዎት አፈልግ ነወር ዑስታዝ ያመኛል ሰልሜ ነው አልሃም ዱሊላህባላህ ተወክዬ ብታምም አልፈራም ግን በገኝሁ ቢያማክሩኝ ኢንሽ አላህ🌺💖🌸

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  Рік тому

      ወአለይኩም ሰላም እህቴ የምትፈልጊውን በውስጥ መስመር በሜሴንጀር ጠይቂኝ ።

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 Рік тому

      ​@@muhamedahmed1846እረ በአላህ እኔም ላገኛችሁ በጣም አሞኛል አድራሻችሁን ንገሩኝ

  • @kajorkajor5114
    @kajorkajor5114 8 місяців тому +3

    Allah hulunm afiya yarge abesher

  • @AbduAli-cw2cf
    @AbduAli-cw2cf 8 місяців тому +2

    እኔ መስማት አልቻልኩም ቁረአኑን ስከፍት እንቅልፍ ይወስደኛል ሲጨርስ እነቃለሁ

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  8 місяців тому

      ዝም ብለህ ደጋግመው

    • @AbduAli-cw2cf
      @AbduAli-cw2cf 8 місяців тому

      @@muhamedahmed1846 ወላሂ እንቅልፍ በጣም ነው የሚወስደኝ ሁለት ደቂቃ ለራሱ አልሰማም

  • @nahumtube3617
    @nahumtube3617 Рік тому +7

    ወላሂ እደሲህ ያለ ፈተና የለም አላህ ይድረስልን ዱአ አረወጉልኝ

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 6 місяців тому +1

    As wr wb ሃባይቢ የአላህ ሠላም እና እዝነት አይለያቹ እስኪ መላ በሉኝ ከዚህ ሁለት ወር ጀምሮ ገና ጎኔ አረፍ ሲል እንኳን የኔመኝታ ክላሱ ሁሉ መዞርይጀምራሎ😢ወላሒ በጣም ጨንቆኛል😢በጣም ተቸግሬለሁ ያለሁት በስደት እስኪ መላበሉኝ ለአላህ ብላቹ በዱአችሁም አስቡኝ

  • @medinaa547
    @medinaa547 Рік тому +19

    እረዥም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥልን

  • @UaeKhf-t9v
    @UaeKhf-t9v Місяць тому

    ያረብ አላህ ይሰውረን ከዚህ አይነት ነገር 🥺🥺🥺😥😥😥🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @haythayt953
    @haythayt953 11 місяців тому +3

    እስቲዱአአርጉልኝአይኔንበጣምእየታመምኩነዉ በጣምያብጣል. 4ግዜተቀዲጄአልዳኩም😢😢😢😢😢😢በስዴትሁናቺሁምንምአይካቺሁ😢😢😢😢😢

  • @Ziyadmudesir-q1z
    @Ziyadmudesir-q1z 7 місяців тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @MohammedAhmed-rt5fz
    @MohammedAhmed-rt5fz Рік тому +5

    ጀዛከላህ የአሄራ ወንድማችን

  • @HayatAdem-pk1lq
    @HayatAdem-pk1lq 6 місяців тому +1

    እረ ያረብ ዱኣእርጉልን ቁረኣን ልቀራስል ይጬቀኛል ስላትልስግድ ስል እዚም ይጭንብኛል ኧረያረብ ዱኣ ሙስሊም እህቶቼ😭😭😭😭😭

    • @HayatAdem-pk1lq
      @HayatAdem-pk1lq 6 місяців тому

      መሲልም እህት ወድሞቼ

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  6 місяців тому

      ይህን ቁርአን ደጋግመሽ አዳምጪ ይለቅሻል
      አላህ ያሽርሽ

  • @أكرامأكرام-ظ1ه
    @أكرامأكرام-ظ1ه Рік тому +5

    አሰላሙአለይኩወራሕመቱላሒወበረካትሑ እደትናችሑያጀመአ መሸሏሕ አልሐምዱሊላሕ ያኡስታዝ እረጅም ሐያትና እድሜይስጣችሑ ያረብ በጣም ጨነቀኚ ሳዳምጠው ከእግሬ እስከራሴ ውርርነውየሚያደርገኚ ውስጤ ጤናእዳልሖነአውቃለሑ ድአዋአድርጉልኝ

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  Рік тому +1

      አሏህ ጨርሶ ያንሳልህ ያሽርርህ

    • @الحمدلله-ق7ف4ن
      @الحمدلله-ق7ف4ن Рік тому +1

      ወአለይኩም ሠላም ያአላህ ለሁላችንም አፊያችንን ይሥጠን መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ

  • @لبابه-ه7غ
    @لبابه-ه7غ 2 місяці тому

    ዱአርጉልኝ ወገኖቸ አረብሀገር ነው ያለሁት እቅልፍ እቤለኝ ይጨቀኛል

    • @muhamedahmed1846
      @muhamedahmed1846  2 місяці тому

      @@لبابه-ه7غ ልትተኚ ስትይ ይህን ቁርአን ከፍተሽ አዳምጪው

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 Рік тому +19

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ#የዘንድሮዉን ረመዳን ለመላዉ። የሙስሊምኡማ የኢ ማን የጤናየሪዝቅ የሰላም። የደስታ አድርግንል ያالله🤲🌙🌙🌙

  • @AffhhvGcxnnk
    @AffhhvGcxnnk 21 день тому +1

    ጀዛካላህ ኸይረን

  • @EdreesEdrees-v4z
    @EdreesEdrees-v4z 8 місяців тому +3

    መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @AbubekerNuru-b7y
    @AbubekerNuru-b7y 5 місяців тому

    ወላሒወዲሜ ሚስቴ አይኗንእና ጆሮዋን ታማለቺ ዶአአርግልኝ ካፊር ነበረቺ አሑን ሺሐዳ ወስዳለቺ አላምዲሊላሕ

  • @MeleseSeyfui
    @MeleseSeyfui 9 місяців тому +3

    አላህ ይጨምርራቹ