የጠቢቡ ሉቅማን (ሉቅማነል ሐኪም) ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • The story of Luqman Al-Hakim አፍሪካዊውን ሉቅማን አላህ ስለወደዳቸው ጥበብን (ሒክማ) ሰጣቸው፡፡ አንዳንድ ሰዎች በስህተት ሉቅማን ነቢይ ነው ብለው ይገልፃሉ፡፡ አላህ ሱ.ወ ግን ስለ ሉቅማን እንዲህ ብሏል፡-‹‹ለሉቅማንም ጥበብን በእርግጥ ሰጠነው፡፡››
    ሉቅማን በጥበብ የተሞሉና ፍትሃዊ ዳኛ ነበሩ፡፡ ልጆቻቸውን የወላጆችን ሃቅ እንዲጠብቁ፣ ሶላታቸውን አስተካክለው እንዲሰግዱ፣ እንዲሁም ከኩራት እና በራስ ከመደነቅ እንዲቆጠቡ ምክራቸውን ለግሰዋቸው ነበር፡፡

КОМЕНТАРІ • 9

  • @ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ

    በርታ ወድመ ኮሜት አላረግም እየሰራሁኝ ስለማደምጥህ በላይክ አለሁኝ ቆጆ አወራረብነው

  • @gttty177
    @gttty177 2 роки тому +2

    ሱብሀን አላህ ይገርማል ወላሂ አጂብ ነዉ

  • @faezadula898
    @faezadula898 8 місяців тому

    አለይሂ ሰላም
    በርታ ወንዥማችን ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 2 роки тому

    ጅዛክ። አላሁ። ኸይር

  • @FulmayaSunsmaya
    @FulmayaSunsmaya 3 місяці тому

    ጀዛከላሁ ኸይራ በርታ ወድሜ

  • @alamudindawed3943
    @alamudindawed3943 2 роки тому

    Luqman alhakimi my favourite 😍 ❤️ kalibee naw miwadaw

  • @gttty177
    @gttty177 2 роки тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር አገኘውት

  • @lencoahmed7949
    @lencoahmed7949 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @FhfhfgfGdgdg
    @FhfhfgfGdgdg 2 місяці тому

    ሉቅማን ነብይ ነበሩ ወይ?