Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾 የምታስተምረው ትምህርት ማንነታችንን እንድናስተውል ስለምትጥር ዘመንህ ይባረክ ግዴታህን እየተወጣህ ነው።
በጣም አስገራሚ ገጠመኝ ነው ሰለ ቅዱሳኑ ሲል እኛን ይጠብቀን ቃለህይወት ያሰማልን
በእውነቱ. መምህር. ቃል ህይወት. ያሰማልን. ይሄ. ለኔ. ስብከት. ነው. ልቤን. ከፍቼ. ደስ. እያለኝ. ነው. ያዳመጥኩት. እግዚአብሄር. አምላክ. ፀጋውን. ያብዛልክ. ከእግዲ. እደዚ. አይነት. ሰዎችን ጥሩ. አመለካለት. እዲኖረኝ. አርገኛል. የቅድሳኑ. በረከት. ይደርብን. አገራችን ያለችው. በነሱ. ፀሎት. ነው. እጅ. እደ ሀጥያታችን. እጠፋ. ነበር. በርታልን
አሜን ፫
እኔንም ሰይብስክራይብ አድርግኝ
አቤቱ አምላኬ ጌታዬ መድሃኒቴ ንጉሴ መድህን ዓለም ክርስቶስ ሥራህ እጅግ ድንቅ እና ከአዕምሮ በላይ ነው፡፡ ቸሩ ሆይ እባክህ ለኛም ከቅዱሳንህ ገድል ትሩፋት ጥቂት በረከትን አድለን!! ይሄን እጹብ ድንቅ ታሪክ የሰማሁ እኔ እድለኛ ነኝ!..። መምህራችን በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ ትቁምልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በሁሉ ነገር ይራዳህ ይጠብቅህም!
በእውነት ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ካለ እራሱን ይፈትሽ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀሎት ያርግልኝ አባቴ ወለተ ኪዳን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናተ ወድሞቸ እህቶቸ ወገኖች በሙሉ ወለተማርያም እባላለሁ ፀልዬልኝ በድግል ማርያም ስም እለምናችሁለሁ
መምህራችን የነፍሳችን መጋቢ እዴት ደስ እሚለኝ ገጠመኞችህን ስሰማ እድሜ ፀጋ ያድልል አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህረ በጣምምምምምም እየተከታተልኩ ነዉ እሜለቀቁትን እባከወትን ሥለ እማምላክ ብለዉ መምህረ ዲፈረት ባይሆንብኝ በፀሎት አስብኝ ወለተ መዲህን ከዱባይ ይህ ነዉ ተብሎ እማይነገረ ዉስብስብ ችግረ አለብኝ በመከራ ነዉ ያለሁት 😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ
አሜን አሜን አሜን መቅሰፍቱን ያርቅልን ስለንፁሀን አባቶቻችንና እናቶቻችን ብሎ በነሱ ፀሎት ነው ኢትዮጲያ ያልፈረሰችው መምህራችን በእውነት ልብ የሚሰረስር የእውነት ታሪክ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር በእውነት አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ስለነዚህ ደደጋግ አቧቶች ብሉ የተደፈነውን ልቧናዬን ይከፍትልኝ መባዘን ሆናል ስራዬ😭
በጣም ደስ የሚል አስትማሪ ገጠመኝ እና ትምህርት ነው ወንድማችን፣ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ! እንዲሁም የእንደዚ እይነት የበቁ አባቶች እና እናቶች በረከት እኛንም ይጎብኘን አሜን፣
በእውነት ያንተን ትምህርት ስምቶ ያልተለውጠ ካለ እራሱን ይፍትሽ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
እንዴት ደስስስ የሚል ታሬክ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከዝሙተኝነት አንስቶ መላአክት እስከማየት ድረስ መመረጥ ነው ዋና ለመምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
You prolly dont care but does any of you know a trick to log back into an Instagram account..?I was dumb lost the account password. I appreciate any assistance you can offer me
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር ፀጋወን ያብዛልህ ደስ የሚል ገጠመኝነው አሰተማሪነው
እኔ ፈልጋለሁ ስልኩን
Kalhiwot yasmalin memhir teklesadik bileh beslot agezen wendmi nw ke unversti akumo chat sigara eiykame bit kuch kale 5 amet molaw bizuo sebel wesdnal gn menim altshalew
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባቴ
በእውነት እግዚአብሔር ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን እንዲሁም አንተንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
ግሩም መልዕክት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም አንድቀን እንገናኛለን መምህር
ቃለእይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen kalhiywet yasmalin betam astmari ijig dinki timhirti new memiherachin tsgawin yabzalki
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን።
እኔንም ሰይብስክራይብ አድርግኝ የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር
አሜን አሜኔ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
እኔጃ ቃል የለኝም በጣም ደስ ይላል አይምሮን ያድሳል የወደቁትን የሚነሳ አምላክ እኛንም ይጎብኘን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwet yasemaline , Egziabher yestik !
መምህረ እግዛብሔረ በሄድክበት ይከተልህ በጣም አሰተማሪና እራሳችንን እንድናይ ነው ያደረከን
ሰላምችሁ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አይነ ልቡናችንን ያብራልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ይብዛልዎት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎት ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሠማልን አሜን (፫)
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memhrachn yesemanew lbachn lay yasadrln
እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማቸን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
አሜን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህወተ ያሰማልን መምህርችን በእነት
🙏🙏😢
Kale hiwetini yasemalen Memihir! Yenihi Kidusan abatochachinin bereketachew yideribin amen! Isikezare salisemawi betam yigermal Temesigeni be Igiziyabiheri fekad semahut ! Igiziyabiherin amesiginuligni !
ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ስቱን ስተቴን አርሜ ስቱን ተማርሑ አሕት ዘድሞቼ አዳምጡት ሳትሰለቹ ተአምር ነው በእውነት ፀጋ በረከት ያብዛልሕ የላይኛው ይሖንሐል ፀጋቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን
መምህር በጣም ድንቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታልን ልዑል እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን!!!
አሜን አሜን አሜን በጣም ደሰ የሚለው በዚህ ዘመን እንዲህ መገኘቱ መምህር ለአንተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አቤት እንዴት ጥሩ መሰለህ በርታ
መምህራችን ቃለ ሆይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን👏👏👏👏👏✝️✝️✝️
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ዕድመና ጤና ይስጥልን
መምህራችን እናመሰግናለን ነፍሳችን እየተማረች ነው
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እውነት እራሳችንን የምነይበት የምንመረምርበት ነው በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት
መህምራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
እባክህን ስለ በቁት አባቶች ብዙ ንገረን በጣም በተመስጦ ነው የሰማሁት ።
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ገጠመኝ ይገርማል እግዚአብሔር ሁላችንም ወደ ልቦናችን ይመልሰን
በእውነት አንተ በምታቀርበው ገጠመኝ ብዙ እየተቀየርኩ ነው የእውነት አምላክ ገኛ ጋር ይሁን አሜን ለዘላለም
Amen Amen Amen Qale Hiwot Yasemalin.
Amen Amen Amen Qlywet Aysmalng
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏💒❤
Amen amen amen fater yimesgen
በጣም ልብ ሚነካ ትምህርት😢, እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልክ መምህር ወንድማችን !!!! የተማርነውን ለህይወት ያርግልን ኣሜን!!!
በእነሱ ፀሎት ነው ያለነው ባይገርምህ መምህር እኔ በ96አካባቢ መምህር አገልግሎት እንደ ጀመሩ አካባቢ አዲስ አበባ ስጥ ወደ 500 ቅዱሳን በስውር አሉ ሲባል ሰምቼ ነበር እግዚአብሔር አምላክ እንደ እነሱ ያሉ ቅዱሳንን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን እኛንም አይነብልቦናችንን አብርቶልን ከርኩሰትስራ ሁሉ እርሱ ለይቶ በፍቅሩ እንዲናረን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁልን የቅዱሳኑ በረከታቸው ረድኤታቸው አትለየን ላንተም ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልልን አሜን አሜን አሜን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን
በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ቡዙ ነው የተማርን ያለን ወድማችን የመምህር ግርማ ነው በጣም እምወደው የነበርኩ ትምርት አድስ ካልወረደ ይጨንቀኛል ያንተም ከአባታችን የሚያስተምርት ተመሳሳይ ስለ ሆነ ደስ እያለኝ ነው እምካታተለው በዚ ትምርትም እግዛአቢሄር አንድ ቀን ይቀይረኝ ይሆናል
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ደስ ያሚል ገጠመኝ ነው አስተማሪ ነው
ቃለ ይወት ይሰማልን በጣም የምደቅ ነው እግዛአብሔር ይመስገን ❤❤
መምህር ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን። መሳጭና አስተማሪ ነው ቀጥልበት።
አሜን አሜን አሜንበረከታቸዉ ይደርብን በእነሡ ጸሎት ነዉ የምንኖረዉ የእኛ ነገር ወሬ ብቻ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ቅዠት አላጸልየኝ አላስነሳኝ አለ
ተአምረኛ ገጠመኘ ነው አስተማሪ የሚሆን! እንደዚህ በእርጋታ ትምህርት ሲሰጥ እንዴት ለመስማት ደስ ይላል የመምህር ግርማን ትምህርት የምወደው እርጋታቸው ምን የክል ብቁ እንደሆኑ ነው የሚያስረዳው አንተም አንደሳቸው እርጋታክ ደስ ይላል!
Kale hiwoten yasemalem temesche new yemsemaw enem endagegeh amlak fekadu yehun
😊j😊uiii27u7 hji zu j zu j😊uurer33eee3334f4uu😊uurer33eee3334f4uu u huhu Jukebox hi Uhu hi j😊huhu j😊j😊😊j😊j😊😊
Jjjj
Hji jjüu Uhu uuuj j j jjjjuj j jhjj hji ju huhu jjjjjjjju huhu j hji jjujjjjjjjj j ju jj jujjjjjjjj j jjjjjj j jjjjjjjjuujhjjj j j jjj huhu hhhh jj jj jj h jj h GJ j j j j j j GJ jj j j h UV j jj j j Uhu h Jg huhu hub Jg j j j Uhu jjvj huhu GJ h huhu hjjh j jjj j j j huhu hjjj GJ GJ huhu jjj j huhu jhjj j huhu Uhu hi jjh huhu jj jjjjhjjjjhjjj jj jj j j jj jj j jjuj j jjjjjj huhu j jjujjjj Uhu jjj j jjjjjjjj j ujj jj jjjjuujjj j hi hjjjjjj j j j Uhr zjj huhu j jj j jj j jjj j j jjjjj j jj zu j j j j jj j jj j jj j jj j j j j j jjjjj jj juj j j jj jj j j j j jjjjj j uhjjujjj j
Uh huhu jjjjujjjjjhhjj h jhjj jj j jjj huhu j jj jj ju jjjj j jjjjh Uhu ujj j vjju j jjjjjjjjjjujjjjjjj jj j hji j j h jujh huhu u jj jugendlichen Jugendlichen jj jjj GJ Uhu jjjj h jjj j h Uhr jhjj h jj jjj j jjjjjj j uj ju jjhjjj jhjj j j Uhu jjjjj h j j jjjjj j j j j hjjjjjhujjujhjjj jj jjjuh j jjjujujjjj j j GJ j Uhu GJ jjjjjjjjj Uhu jjjj hji j j jjj jj j j j j jjjjjjhjjjjhjjjjjhj Uhu j j hjjjjj ju jjjj hji juhujjhjjujjhjjjujj huhu j ju j j GJ ukrainischen GJ hjj GJ jjjh j j j j ju j GJ h j hj Hz jjjj Uhu jjj j jjjjj j
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህልን በጉጉት በናፍቆት ነው ትምህርቶችን የምንጠብቀው ቀጥልበት ቸሩ መድኃኒአለም ጥበቡን ፀጋውን ያድልህ ለእኛ ለስደተኞች በአህዛብ ሃገር ያለን ብሎ ነው እግዚአብሔር ያነሳቹ ያመጣልን ኑርልን መምህራችን
እዉነት ነው
Memihir Tesfaye will be the future Memehir Girma, God willing.
Minew MB’sMinKmcnumcm
P
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ያባታችን የህታችን የመምህራችን በረከት ይድረሰን አትርሱኝ በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው በርታልን;;
ወንድሜ እግዚአብሔር ያኑርልን እንዳንተ አይነት ትሁት ሰው ይብዛልን በጣም ይገርማል ታሪኩ
እኔም ሰይብስክራይብ አድርግኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ማርያም ሐይለማ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበን
Amen Amen Amen qali yihut yasemalin
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መ/ር ቃለህይወት ያሰማህ እርጅም እድሜ ይስጥህ እግዜር ይጠብቅ አሜን እኛንም በፀሎትህ አሰበን እህተ ማሪያም
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳኑን በረከተ ያሳድርብን መምህራችን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ፀጋው ያብዛላህ መምህራችን አሜን
💒✝️🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭😭😭ለኔም የድንግልጅ ታምር ይስራልኝ አሜን፫ 🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭
እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ ብያለሁ የእግዚአብሔር ስራ በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በእውነት እግዝአብሔር ልጆቹን አይረሳም በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ተአምር መስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ ወንድሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ አሜን(3)
በእውነት ለመምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን እርርርርር በፀሎታችም እስብኝ ወለተ ፃርቃን ያላቹ
ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛን እንድትስታምረን ጸጋውን ያብዛልህ ቅዱስ መምህራችን
ቃልህይዎት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማን ለሁላችንም አሜን ።
በጣም እናመስግናለን , መምህር ክድምፅህ ጋር ታሪኩ ይመስጣል , ያስተምራል , Good Blessing you 🙏🏾🙏🏾
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
ታሪክን እግዚአብሔር በምክንያት ይቀይራል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን 💓
በጣም የሚገርም ሂወት የሆነ ትምርት ነው በረከታቸው ይደርብን ወንድማችንም ቃለሂወት ያሰማልን በርታልን ተስፍሽ
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ትምህርትህን እምጠብቀዉ በጉጉት ነዉ ሁለት ወር አይሆነዉም አንድ በጣም እማከብረዉ ትምህርቱን በጣም እምወድለት አንተ እምታዉቀዉ አንድ መምህር በከተማዉስጥ ሰዉ እማያዉቃቸዉ የተሰወሩ አባቶች አሉ ብሎ ሲናገር ነበር ዛሬ ደግሞ ከአንተ ሰማሁ በረከታቸዉ ይደርብን እኔ ያለሁትቤሩት ነዉ አምላክ ይህን ወረርሽን ከአለማ ችን ላይ አጥፍቶልን እንገናኛለን ብዬ አስባለሁ ከአንተ ጠይቄ መረዳትና ማወቅ እምፈልገዉ ብዙ ነገር አለ ለዛን ቀን ያብቃኝ በኮሜት መጠየቅ አልፈልግምስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
መምህር እምባዬ እይተናነቀኝ ነው የሰማሁት
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በጸጋ ይጠብቅልን በርታልን በጣም አሥተማሬ ነዉ የእዉነት ያላወቅሁትን አወቅሁ ተባረክልኝ*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ወይ መታደልልልልልል........... እግዚአብሔር ሆይ ከመረጥካቸው ኣባቶች ጋራ ኣስበኝመብቃቱ በቀረብኝ እና ፅድቅ በሰሯሁ..........ኣየየየየየየ ጉድ እኔም ፍጡር ልባል...... ኣምላኬ እባክህን የልቦናዬን ኣይን ግለጥልኝ
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን እሽ እናዳምጣለን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
አሜን. አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልንይገርማል!!! በርከታቸው ይድርሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የሚገርም ነው እንደዚህ አይነት ልብ ውስጥ የሚቀመጥ ነገር ስስማ ውስጤ የማላውቀው እንግዳ ነገር ይሰማኛል
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራቺን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እናመሠግናለን በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ ያንተን ትምህርት ወንድማቺን ፀጋዉን ያብዛልህ
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ በጣም የሚያስተምር እጥር ምጥን ያለ ነው ዛሬ የምታስተላልፍበት ሰአቱ ሲያልፍ ድግሜ ያፈውን ሳዳምጥ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወድሜ
ስለ እውነቱ በጣም የሚገርም ነገር ነው እየሰምሁት ያለሁት! በፊት በፊት አ/ አበባ እያለሁ እንዲህ አይነት ሸምገል ያሉ አባቶች በቤተ ክርስቲያን ግቢ ሳይ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ። አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን ።
ቃለህውት ያሠማልን መምህር ዘመንህ ሁሉ እግዛብሔር አምላክ ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእድሜ በጤናው ያቆይልን እግዚአብሔር አምላካችን ብፁዓን አባቶችንያብዛልን እንደኛ በደልና ኃጢአት ሳይሆን በነሱፀሎት በቅዱሳን ምልጃና ጠበቃው ለንሰሐያብቃን አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠር ልኝ 😢
ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾 የምታስተምረው ትምህርት ማንነታችንን እንድናስተውል ስለምትጥር ዘመንህ ይባረክ ግዴታህን እየተወጣህ ነው።
በጣም አስገራሚ ገጠመኝ ነው ሰለ ቅዱሳኑ ሲል እኛን ይጠብቀን ቃለህይወት ያሰማልን
በእውነቱ. መምህር. ቃል ህይወት. ያሰማልን. ይሄ. ለኔ. ስብከት. ነው. ልቤን. ከፍቼ. ደስ. እያለኝ. ነው. ያዳመጥኩት. እግዚአብሄር. አምላክ. ፀጋውን. ያብዛልክ. ከእግዲ. እደዚ. አይነት. ሰዎችን ጥሩ. አመለካለት. እዲኖረኝ. አርገኛል. የቅድሳኑ. በረከት. ይደርብን. አገራችን ያለችው. በነሱ. ፀሎት. ነው. እጅ. እደ ሀጥያታችን. እጠፋ. ነበር. በርታልን
አሜን ፫
እኔንም ሰይብስክራይብ አድርግኝ
አቤቱ አምላኬ ጌታዬ መድሃኒቴ ንጉሴ መድህን ዓለም ክርስቶስ ሥራህ እጅግ ድንቅ እና ከአዕምሮ በላይ ነው፡፡ ቸሩ ሆይ እባክህ ለኛም ከቅዱሳንህ ገድል ትሩፋት ጥቂት በረከትን አድለን!! ይሄን እጹብ ድንቅ ታሪክ የሰማሁ እኔ እድለኛ ነኝ!..። መምህራችን በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ ትቁምልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በሁሉ ነገር ይራዳህ ይጠብቅህም!
በእውነት ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ካለ እራሱን ይፈትሽ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀሎት ያርግልኝ አባቴ ወለተ ኪዳን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናተ ወድሞቸ እህቶቸ ወገኖች በሙሉ ወለተማርያም እባላለሁ ፀልዬልኝ በድግል ማርያም ስም እለምናችሁለሁ
መምህራችን የነፍሳችን መጋቢ እዴት ደስ እሚለኝ ገጠመኞችህን ስሰማ እድሜ ፀጋ ያድልል አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህረ በጣምምምምምም እየተከታተልኩ ነዉ እሜለቀቁትን እባከወትን ሥለ እማምላክ ብለዉ መምህረ ዲፈረት ባይሆንብኝ በፀሎት አስብኝ ወለተ መዲህን ከዱባይ ይህ ነዉ ተብሎ እማይነገረ ዉስብስብ ችግረ አለብኝ በመከራ ነዉ ያለሁት 😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ
አሜን አሜን አሜን መቅሰፍቱን ያርቅልን ስለንፁሀን አባቶቻችንና እናቶቻችን ብሎ በነሱ ፀሎት ነው ኢትዮጲያ ያልፈረሰችው መምህራችን በእውነት ልብ የሚሰረስር የእውነት ታሪክ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር በእውነት አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ስለነዚህ ደደጋግ አቧቶች ብሉ የተደፈነውን ልቧናዬን ይከፍትልኝ መባዘን ሆናል ስራዬ😭
በጣም ደስ የሚል አስትማሪ ገጠመኝ እና ትምህርት ነው ወንድማችን፣ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ! እንዲሁም የእንደዚ እይነት የበቁ አባቶች እና እናቶች በረከት እኛንም ይጎብኘን አሜን፣
በእውነት ያንተን ትምህርት ስምቶ ያልተለውጠ ካለ እራሱን ይፍትሽ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
እንዴት ደስስስ የሚል ታሬክ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከዝሙተኝነት አንስቶ መላአክት እስከማየት ድረስ መመረጥ ነው ዋና ለመምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
You prolly dont care but does any of you know a trick to log back into an Instagram account..?
I was dumb lost the account password. I appreciate any assistance you can offer me
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር ፀጋወን ያብዛልህ ደስ የሚል ገጠመኝነው አሰተማሪነው
እኔ ፈልጋለሁ ስልኩን
Kalhiwot yasmalin memhir teklesadik bileh beslot agezen wendmi nw ke unversti akumo chat sigara eiykame bit kuch kale 5 amet molaw bizuo sebel wesdnal gn menim altshalew
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባቴ
በእውነት እግዚአብሔር ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን እንዲሁም አንተንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
ግሩም መልዕክት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም አንድቀን እንገናኛለን መምህር
ቃለእይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen kalhiywet yasmalin betam astmari ijig dinki timhirti new memiherachin tsgawin yabzalki
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን።
እኔንም ሰይብስክራይብ አድርግኝ የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር
አሜን አሜኔ አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
እኔጃ ቃል የለኝም በጣም ደስ ይላል አይምሮን ያድሳል የወደቁትን የሚነሳ አምላክ እኛንም ይጎብኘን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Amen amen amen
kale hiwet yasemaline ,
Egziabher yestik !
መምህረ እግዛብሔረ በሄድክበት ይከተልህ በጣም አሰተማሪና እራሳችንን እንድናይ ነው ያደረከን
ሰላምችሁ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አይነ ልቡናችንን ያብራልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ይብዛልዎት
ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎት ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሠማልን አሜን (፫)
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memhrachn yesemanew lbachn lay yasadrln
እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማቸን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
አሜን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህወተ ያሰማልን መምህርችን በእነት
🙏🙏😢
Kale hiwetini yasemalen Memihir! Yenihi Kidusan abatochachinin bereketachew yideribin amen! Isikezare salisemawi betam yigermal
Temesigeni be Igiziyabiheri fekad semahut ! Igiziyabiherin amesiginuligni !
ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ስቱን ስተቴን አርሜ ስቱን ተማርሑ አሕት ዘድሞቼ አዳምጡት ሳትሰለቹ ተአምር ነው በእውነት ፀጋ በረከት ያብዛልሕ የላይኛው ይሖንሐል ፀጋቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን
መምህር በጣም ድንቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታልን ልዑል እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን!!!
አሜን አሜን አሜን በጣም ደሰ የሚለው በዚህ ዘመን እንዲህ መገኘቱ መምህር ለአንተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አቤት እንዴት ጥሩ መሰለህ በርታ
መምህራችን ቃለ ሆይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን👏👏👏👏👏✝️✝️✝️
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ዕድመና ጤና ይስጥልን
መምህራችን እናመሰግናለን ነፍሳችን እየተማረች ነው
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እውነት እራሳችንን የምነይበት የምንመረምርበት ነው በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት
መህምራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
እባክህን ስለ በቁት አባቶች ብዙ ንገረን
በጣም በተመስጦ ነው የሰማሁት ።
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ገጠመኝ ይገርማል እግዚአብሔር ሁላችንም ወደ ልቦናችን ይመልሰን
በእውነት አንተ በምታቀርበው ገጠመኝ ብዙ እየተቀየርኩ ነው የእውነት አምላክ ገኛ ጋር ይሁን አሜን ለዘላለም
Amen Amen Amen Qale Hiwot Yasemalin.
Amen Amen Amen Qlywet Aysmalng
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏💒❤
Amen amen amen fater yimesgen
በጣም ልብ ሚነካ ትምህርት😢, እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልክ መምህር ወንድማችን !!!! የተማርነውን ለህይወት ያርግልን ኣሜን!!!
በእነሱ ፀሎት ነው ያለነው ባይገርምህ መምህር እኔ በ96አካባቢ መምህር አገልግሎት እንደ ጀመሩ አካባቢ አዲስ አበባ ስጥ ወደ 500 ቅዱሳን በስውር አሉ ሲባል ሰምቼ ነበር እግዚአብሔር አምላክ እንደ እነሱ ያሉ ቅዱሳንን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን እኛንም አይነብልቦናችንን አብርቶልን ከርኩሰትስራ ሁሉ እርሱ ለይቶ በፍቅሩ እንዲናረን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁልን የቅዱሳኑ በረከታቸው ረድኤታቸው አትለየን ላንተም ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልልን አሜን አሜን አሜን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን
በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ቡዙ ነው የተማርን ያለን ወድማችን የመምህር ግርማ ነው በጣም እምወደው የነበርኩ ትምርት አድስ ካልወረደ ይጨንቀኛል ያንተም ከአባታችን የሚያስተምርት ተመሳሳይ ስለ ሆነ ደስ እያለኝ ነው እምካታተለው በዚ ትምርትም እግዛአቢሄር አንድ ቀን ይቀይረኝ ይሆናል
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ደስ ያሚል ገጠመኝ ነው አስተማሪ ነው
ቃለ ይወት ይሰማልን
በጣም የምደቅ ነው እግዛአብሔር ይመስገን ❤❤
መምህር ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን። መሳጭና አስተማሪ ነው ቀጥልበት።
አሜን አሜን አሜን
በረከታቸዉ ይደርብን በእነሡ ጸሎት ነዉ የምንኖረዉ የእኛ ነገር ወሬ ብቻ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ቅዠት አላጸልየኝ
አላስነሳኝ አለ
ተአምረኛ ገጠመኘ ነው አስተማሪ የሚሆን! እንደዚህ በእርጋታ ትምህርት ሲሰጥ እንዴት ለመስማት ደስ ይላል የመምህር ግርማን ትምህርት የምወደው እርጋታቸው ምን የክል ብቁ እንደሆኑ ነው የሚያስረዳው አንተም አንደሳቸው እርጋታክ ደስ ይላል!
Kale hiwoten yasemalem temesche new yemsemaw enem endagegeh amlak fekadu yehun
😊j😊uiii27u7 hji zu j zu j😊uurer33eee3334f4uu😊uurer33eee3334f4uu u huhu Jukebox hi Uhu hi j😊huhu j😊j😊😊j😊j😊😊
Jjjj
Hji jjüu Uhu uuuj j j jjjjuj j jhjj hji ju huhu jjjjjjjju huhu j hji jjujjjjjjjj j ju jj jujjjjjjjj j jjjjjj j jjjjjjjjuujhjjj j j jjj huhu hhhh jj jj jj h jj h GJ j j j j j j GJ jj j j h UV j jj j j Uhu h Jg huhu hub Jg j j j Uhu jjvj huhu GJ h huhu hjjh j jjj j j j huhu hjjj GJ GJ huhu jjj j huhu jhjj j huhu Uhu hi jjh huhu jj jjjjhjjjjhjjj jj jj j j jj jj j jjuj j jjjjjj huhu j jjujjjj Uhu jjj j jjjjjjjj j ujj jj jjjjuujjj j hi hjjjjjj j j j Uhr zjj huhu j jj j jj j jjj j j jjjjj j jj zu j j j j jj j jj j jj j jj j j j j j jjjjj jj juj j j jj jj j j j j jjjjj j uhjjujjj j
Uh huhu jjjjujjjjjhhjj h jhjj jj j jjj huhu j jj jj ju jjjj j jjjjh Uhu ujj j vjju j jjjjjjjjjjujjjjjjj jj j hji j j h jujh huhu u jj jugendlichen Jugendlichen jj jjj GJ Uhu jjjj h jjj j h Uhr jhjj h jj jjj j jjjjjj j uj ju jjhjjj jhjj j j Uhu jjjjj h j j jjjjj j j j j hjjjjjhujjujhjjj jj jjjuh j jjjujujjjj j j GJ j Uhu GJ jjjjjjjjj Uhu jjjj hji j j jjj jj j j j j jjjjjjhjjjjhjjjjjhj Uhu j j hjjjjj ju jjjj hji juhujjhjjujjhjjjujj huhu j ju j j GJ ukrainischen GJ hjj GJ jjjh j j j j ju j GJ h j hj Hz jjjj Uhu jjj j jjjjj j
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህልን በጉጉት በናፍቆት ነው ትምህርቶችን የምንጠብቀው ቀጥልበት ቸሩ መድኃኒአለም ጥበቡን ፀጋውን ያድልህ ለእኛ ለስደተኞች በአህዛብ ሃገር ያለን ብሎ ነው እግዚአብሔር ያነሳቹ ያመጣልን ኑርልን መምህራችን
እዉነት ነው
Memihir Tesfaye will be the future Memehir Girma, God willing.
Minew MB’s
Min
Kmcnumcm
P
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ያባታችን የህታችን የመምህራችን በረከት ይድረሰን አትርሱኝ በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው በርታልን;;
ወንድሜ እግዚአብሔር ያኑርልን እንዳንተ አይነት ትሁት ሰው ይብዛልን በጣም ይገርማል ታሪኩ
እኔም ሰይብስክራይብ አድርግኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ማርያም ሐይለማ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበን
Amen Amen Amen qali yihut yasemalin
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መ/ር ቃለህይወት ያሰማህ እርጅም እድሜ ይስጥህ እግዜር ይጠብቅ አሜን እኛንም በፀሎትህ አሰበን እህተ ማሪያም
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳኑን በረከተ ያሳድርብን መምህራችን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ፀጋው ያብዛላህ መምህራችን አሜን
💒✝️🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭😭😭ለኔም የድንግልጅ ታምር ይስራልኝ አሜን፫ 🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭
እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ ብያለሁ የእግዚአብሔር ስራ በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በእውነት እግዝአብሔር ልጆቹን አይረሳም በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ተአምር መስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ ወንድሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ አሜን(3)
በእውነት ለመምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን እርርርርር በፀሎታችም እስብኝ ወለተ ፃርቃን ያላቹ
ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛን እንድትስታምረን ጸጋውን ያብዛልህ ቅዱስ መምህራችን
ቃልህይዎት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማን ለሁላችንም አሜን ።
በጣም እናመስግናለን , መምህር ክድምፅህ ጋር ታሪኩ ይመስጣል , ያስተምራል , Good Blessing you 🙏🏾🙏🏾
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
ታሪክን እግዚአብሔር በምክንያት ይቀይራል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን 💓
በጣም የሚገርም ሂወት የሆነ ትምርት ነው በረከታቸው ይደርብን ወንድማችንም ቃለሂወት ያሰማልን በርታልን ተስፍሽ
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ትምህርትህን እምጠብቀዉ በጉጉት ነዉ ሁለት ወር አይሆነዉም አንድ በጣም እማከብረዉ ትምህርቱን በጣም እምወድለት አንተ እምታዉቀዉ አንድ መምህር በከተማዉስጥ ሰዉ እማያዉቃቸዉ የተሰወሩ አባቶች አሉ
ብሎ ሲናገር ነበር ዛሬ ደግሞ ከአንተ
ሰማሁ በረከታቸዉ ይደርብን እኔ ያለሁት
ቤሩት ነዉ አምላክ ይህን ወረርሽን ከአለማ
ችን ላይ አጥፍቶልን እንገናኛለን ብዬ አስባለሁ ከአንተ ጠይቄ መረዳትና ማወቅ
እምፈልገዉ ብዙ ነገር አለ ለዛን ቀን ያብቃኝ በኮሜት መጠየቅ አልፈልግም
ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
መምህር እምባዬ እይተናነቀኝ ነው የሰማሁት
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በጸጋ ይጠብቅልን በርታልን በጣም አሥተማሬ ነዉ የእዉነት ያላወቅሁትን አወቅሁ ተባረክልኝ*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ወይ መታደልልልልልል........... እግዚአብሔር ሆይ ከመረጥካቸው ኣባቶች ጋራ ኣስበኝ
መብቃቱ በቀረብኝ እና ፅድቅ በሰሯሁ..........
ኣየየየየየየ ጉድ እኔም ፍጡር ልባል...... ኣምላኬ እባክህን የልቦናዬን ኣይን ግለጥልኝ
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን እሽ እናዳምጣለን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
አሜን. አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
ይገርማል!!! በርከታቸው ይድርሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የሚገርም ነው እንደዚህ አይነት ልብ ውስጥ የሚቀመጥ ነገር ስስማ ውስጤ የማላውቀው እንግዳ ነገር ይሰማኛል
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራቺን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እናመሠግናለን በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ ያንተን ትምህርት ወንድማቺን ፀጋዉን ያብዛልህ
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ በጣም የሚያስተምር እጥር ምጥን ያለ ነው ዛሬ የምታስተላልፍበት ሰአቱ ሲያልፍ ድግሜ ያፈውን ሳዳምጥ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወድሜ
ስለ እውነቱ በጣም የሚገርም ነገር ነው እየሰምሁት ያለሁት!
በፊት በፊት አ/ አበባ እያለሁ እንዲህ አይነት ሸምገል ያሉ አባቶች በቤተ ክርስቲያን ግቢ ሳይ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ። አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን ።
ቃለህውት ያሠማልን መምህር ዘመንህ ሁሉ እግዛብሔር አምላክ ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን
በእድሜ በጤናው ያቆይልን
እግዚአብሔር አምላካችን ብፁዓን አባቶችን
ያብዛልን እንደኛ በደልና ኃጢአት ሳይሆን በነሱ
ፀሎት በቅዱሳን ምልጃና ጠበቃው ለንሰሐ
ያብቃን አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠር ልኝ 😢
ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር