12ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 286

  • @alej1102
    @alej1102 4 роки тому +80

    እባካችው ሸር ሸር ላይክ አርጉት በጣም ብዙወቻችንን የሚያስተምር ነገር አለው

  • @amehashenkute8963
    @amehashenkute8963 4 роки тому +12

    በስመ ሥላሴ
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
    ወንድሜ መምህር ተስፋዬ፣
    የምታስተላልፋቸውን ገጠመኞች እየተከታተልኩ እነኛለሁ። የማዳምጣቸው በጥሞና ነው። ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ። በተረፈ፣ እያንዳንዱን ገጠመኝ መተረክ ስትጀምር ወይም ዝግጅትህን ከማቅረብህ በፊት፣ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ ጀምር። ከዚያ ወደ ጉዳዩ ግባ። ኃይል አለውና።

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 роки тому +47

    *መምህር መጣክልን እኳን ደህና መጣክ በእዉነቱ ጸጋዉን ያብዛልክ እኔ በጣም ነዉ የተማርኩበት ከዚክ ነገር ይሠዉረን በርታልን አተ ትልቅ መክሊት ነዉ እየተረፍክ ነዉ በርታልን*

    • @ፀጌማርያምa
      @ፀጌማርያምa 4 роки тому +2

      እውነት ነው ሚገረም ነው

    • @bezawitbefekadu90
      @bezawitbefekadu90 4 роки тому +3

      ወኒድማችንአሰከ ዛሬ የት ተደበቀህ ነበር አሁን ሁሉ ነገርበተወሳሰበ መፍተሄ አተን ገራ በተጋባን ጊዘ በአሰራአንደኛዉ ሰአት ተገኘህ አሁንመ አልመሸም ኑርልን ፀገዉን የበዛልህ ገታ ይርዳህ በጣም በጣምበርሃን ፀጋ የታደልክ ነህ የህንን በርሃን ሀሊለሕዝበ አዳምሰጥ ተማርከንበታል ተምረንበታል በዙ በዙ ነገር ነዉ የወቅንበት በጣም ነዉ የቆጨኝለምን አሰከ አሁን ደረሰ ጀህንን መሰጣርባሐማወቄ ወንዲም አለምየ አባክህካንተ በዙ ምክር ሰለሚያሰፈልገኝ አንዴት አነደማገኝህ አላዊቅም ሰልከህን በቲሰጠኝ ደሰ ባለኝ

  • @tebtatube3875
    @tebtatube3875 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ገጠመኞቹን ባዳመጥኳቸው ቁጥር የሚገርም ትምህርት ነው የማገኘው በሁሉም ነገር እንድነቃ ነው የሚያደርገኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ ።

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 роки тому +52

    ተውልዱ ከነቃ በ11 ኛው ሰዓት የተላክ የማንቂያ ደወል የምትደውል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!
    ገጠመኝ እስኪወርድ በጉጉት ነው የምጠብቀው እኛም በሰማነው የምንኖርበት ያድርግልን

    • @rahelrahel3735
      @rahelrahel3735 4 роки тому +5

      በጣም ትክክል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 4 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @aynalemmesele310
      @aynalemmesele310 3 роки тому +1

      Amen.amen.amen

    • @dhhx1302
      @dhhx1302 3 роки тому

      አሜንንንንንንን

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf 7 місяців тому

      አሜን ፫ 🙏🙏🙏✝️🥰

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በእውነት መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ መሰለህ እግዚአብሔር ይማረን ይፈውሰን😭😭😭
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ❤🙏

  • @ምልአትየማርያምልጅነኝ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm Місяць тому

    እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ብርቱ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-sw9kl
    @EeEe-sw9kl 3 місяці тому

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ትምህርት ነው ዝመንህን ይባረክልህ❤❤❤ ልኛም ልቦና ይስጠን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 3 роки тому

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እራሳችንን እንድንመረምርና ለንሰሃ እንድንበቃ የአምላካችን ፍቃድ ይሁን

  • @akezahagos1055
    @akezahagos1055 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት መምህራችን የሰማኑ ልባችን ላይ ያሳድርልን አሜን 👏👏👏

  • @kidanemarya
    @kidanemarya 4 роки тому +2

    መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 2 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ምን እደምልህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን💚💛❤

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 роки тому +14

    ወንድማችን አንተን የመሰለ ምሁር ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን የውነት ባንተ ምክንያት ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልን

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 4 роки тому +1

    አቤቱ ይቅር ይበለን እንደቸርነቱ መምህር በእውነቱ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን

  • @መአዛማርያምመአዛ
    @መአዛማርያምመአዛ 4 роки тому +1

    መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እማምላክ ትጠብቅህ እኔ በህይወቴ ውስጥ ያለፍትን ሁሉ ነው የዳሰስከው

  • @zufanethiotube1210
    @zufanethiotube1210 2 роки тому

    አሜን ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ይሰዉረን ከእንዴዝህ አይነት ስራ

  • @senaytyabu2159
    @senaytyabu2159 4 роки тому +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም ማስተዋልን ያድለን በጣም እናመሰግናለን

  • @mahiTeka-iw5ic
    @mahiTeka-iw5ic 7 місяців тому

    ቃልህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እድሜን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ

    በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያላሁ መምህራችን ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ7ሰ

    መምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላህ ትምህርቱ በጣም ያስተምራል አይጠገብምደጋግማችሁ እዩት

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው ለመዳናችን ምክንያት ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 роки тому +1

    መምህር እግዛብሔር ረጅም እድሜ ይሥጥህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለህወት ያሠማልን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    እግዞ ማህርነ ክርስቶስ😓 አሜን ቃልህ ይወት ያሰማልን 🕊መምህሬ ፀጋውን ያብዛልን

  • @ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እጅግ አስተማሪ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 роки тому

    ኦ አምላኪ ሆይ ማረን ይቅር በለን ማስተዋልን ስጠን አይነ ልቦናችን አብራልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አወ የኣባ ኪሮስ ልጆች ብነዚህ ምክንያት ነው የተወለድነው ትክክል ነህ መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 роки тому +2

    አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰናልን ለእህታችንም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን እንዲያድላትና ወደ ልቦናዋ እንድትመለስ የእርሱ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @twerkkeskes4661
    @twerkkeskes4661 4 роки тому +2

    ሑሉንም በፀጥታአ ነዉ የምሠማቸዉ መምሕር በዉነት ያልተነቃበት ትምሕርትነዉ ቃለሕይወት ያሠማልን ረጅም እድሜናአ ጤናአ ይሥጥልን የራሤ ሕይወት ፈለጋአ ጀመርኩ ማሥተዋሉን ይሥጠን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 роки тому +4

    አቤት አቤት አቤት የእስራኤል አምላክ ከነ ስንት ሀጥያታችን ነው የቻለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የእስራኤል ቅዱስ አዕሚሮችንን ይክፈትልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ይስማልን ወንድማችን
    ይገርማል የዚህ አለም ጣጣ ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ። ይቅር ይበለን ምህረቱን ይስጠን

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 4 роки тому

      ቃለህወት ያሰማልን ወድማቺን

  • @ኃይልአንድፀጋየ
    @ኃይልአንድፀጋየ 4 роки тому +12

    ትልቅ ትምህርት ነው መምህር ሁላችንም ጓዳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ተወዳጅ-ሐ1ፈ
    @ተወዳጅ-ሐ1ፈ 4 роки тому +1

    ቃለሂወት ያስማልን መምህር ከአእምሮዬ በላይ ነው የሆነክብኝ እግዚአብሄር የባረከህ ሰው ነህ፡፡ ተመስገን በዚ ዘመን እንደዚህ እሚያነቃ መምህር ማግኘታችን፡፡ እግዝአብሔር ይርዳሕ ከክፉ ይሰውርሕ
    ::
    እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን መግስቱን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልክ እውነት እናመሰግን አለን

  • @SaraAhra
    @SaraAhra Рік тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @ትግስትበቀለ-ደ1ጀ
    @ትግስትበቀለ-ደ1ጀ 3 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን እኛብት ሰላም የለንም እርስበርስ እንጣላለን ሰላም የለንም

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 роки тому +6

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ድንግል ትጠብቅህ አሜን!!!

  • @alej1102
    @alej1102 4 роки тому +11

    ምመህሬ እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ
    @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ 4 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትስጥልን በጣም አስተማሪ ትህምርት ነው

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 роки тому +1

    Amen amen amen kalhweat yasmalen wandamcean

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 4 роки тому +2

    በስመ ስላሴ ይሄ ደግሞ በጣም ይዘገንናል
    እግዚኦ ተሰሃለነ አቤቱ ጥበቃህ አይለየኝ ጌታ መድሃኒአለም ።

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 роки тому +3

    ሰላም መምህራችን እግዚአብሄር በአተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሁንም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ በህይወቴ ምን እደምመኝ ታቃለህ የቀረውን እድሜዬን ለአባታች መምህር ግርማ መስጠት ምክንያቱም በጣም ብዙ የጠፋ ሰው ስላለ አንተም የሳቸው ውጤት በመሆንህ እግዚአብሄር ይመስገን እባክህን በተሰጠህ ፀጋ በፀሎት አስበኝ ስርጉ ተ ስላሴ ነው የክርስትና ስሜ።

  • @sadasasa5952
    @sadasasa5952 3 роки тому +3

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 роки тому +1

    መምህራችን ኑርልን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ክፉ ሀጢያት ይጠብቀን ይሰውረን ህፃናቱንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችንም በዚህ ጉዳይ አጥብቀን እንድንነቃ ያስፈልጋል ንቁ ንቁ ንቁ

  • @nighstasefan7860
    @nighstasefan7860 4 роки тому +5

    ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣቤሄር ጸጉኡ የብዘሓልካ ቅድስቲ ቁዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ስድራካ ትሓልወካ ዝሓወይ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታ ብዙዎችን በዚህትምርት ከተሳሳተ መንገድ ትመልሳለህ

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 роки тому

    Egziabher yimesgen memhrachin
    Amen Amen Amen

  • @senaittesfaye4748
    @senaittesfaye4748 4 роки тому +7

    ቃልህዉት ያስማልን መማህር አቤት ለልጅችችን ደረስክላችዉ ውጨ የተዉለዱት እገዝ ኦመሀረና ክረስቶስ

  • @ያህዌቱዩብ
    @ያህዌቱዩብ 4 роки тому +1

    እጅግ ግሩም ገጠመኝ ነው
    በክፉ መንፈስ ተይዞ የልቡ መብራት ጠፍቶ ማስተዋሉ ተነጥቆ በቁሙ የምያንቀላፋ የጠፋው ትውልድ እንዲነቃ እያደረክ ነህ በእውነት የቅዱሳን አምላክ ጸጋው በረከቱ አብዝቶ እድሜህ ያርዝምልን ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ መምህር ።

  • @ወለተጨርቆስየድንግል-ጐ9ደ

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 3 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @daniyemuziqaafanaoromi6618
    @daniyemuziqaafanaoromi6618 4 роки тому

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን ለእኛም እግዚአብሔር መስተዋሉ ይስጠን

  • @genethagos413
    @genethagos413 4 роки тому +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛሎት👏

  • @rahelrahel3735
    @rahelrahel3735 4 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሚገራርም ተአምር ነው የሚሰማው የዚህኛው አይነት እኛም ቤት የነበረ ነው ሰው የሞበት እና አራስ ቤት እስከ 40 ቀን የማይገባበት ሰፈር ውስጥ ነው ያደኩት በቤተሰቤም ውስጥ ይሔ ችግር ነበር

  • @yeshibelay619
    @yeshibelay619 4 роки тому +7

    በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 роки тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ቤት ይቁጠረው ስንት ችግር ይኖር ይሆን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በርታ ወንድማችን

  • @heranimichael8243
    @heranimichael8243 4 роки тому

    Amen kale Hiwot yasemalen

  • @እርዳቴጊዮርጊስነዉ
    @እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 роки тому +1

    የተዋህዶ ጀግና በእውነት ልዩ ነህ እግዚአብሔር ይመሰግን አንተን ይሰጥን ፈጣሪ ልዩ ነህ ከተኛሁበት ነቃሁ ተመሰገነ 😭😥በጸሎት አስበኝ ሰደተኛዋ እህትህ ወለተ ሰላሴ እያለህ

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 роки тому +3

    መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እረ ስንት አይነት ጉድ አለ አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም አስበን

  • @yeshibelay619
    @yeshibelay619 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እያንዳንዷን የምታስተምረው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @adanechworku8448
    @adanechworku8448 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ነው

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 роки тому

    እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን እናመስግናለን ልቦና ይስጠን 🤲🤲🙏🙏

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 4 роки тому +1

    ዐጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ሌላው እናቶቻችን የልጆቻችን የወር አበባ ሲመጣባቸው የሴቶች ልማድ መሆኑን ማሥረዳት አለባችሁ አለብን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @የድንግልማርያምልጅነን

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ከአፅይያት ምንገድ ይመልስን መምህር እድሜና ጤናውን ያድልክ ፈጣሪ

  • @በጸሎትወተስላሴ
    @በጸሎትወተስላሴ 3 роки тому

    አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋልንስጠን ኦግዞኦማረን ይቅር በለን እኔገና አዲስነኝ አለፍግን አዳምጨ ሙተውየተነሱትን አባታችንን ነው የሰማሁት መጀመሪያ ወይ አቤቲ አሁግእግዚአብሔርይመስገን/12ደረስኩኝ በእወነት ፀጋእግዚአብሔር ያብዛልን መምህራችን

  • @eyvallavily7039
    @eyvallavily7039 4 роки тому +1

    አቤቱ ጌታየን ይቅርበለን ወንድማችን እድሜና ጤናው ይሥጥህ አሜን ድምጽህ አይጠገብ ፈጣሪን ይጠብቅህ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር የእውነት ምን እንደምል አላውቅም ይከብዳል ፈጣሪ በመንገድህ ይቅደም!!

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 роки тому +1

    ወይኔ መምህር ምን እንደምልክ በእውነት አላውቅም በጣም የሚገርም ነገር በጣም ያስፈራል ወይ ጉድ እንዴት ነው በስንቱ በስንቱ ነገር ነው ዳቢሎስ መልኩን እየቀያየረ የሚመጣብን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ቸርነትህን ይብዛል

  • @yab3697
    @yab3697 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 4 роки тому +1

    መምህራችን ቃል ሂወት የሰማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @tigestyemaryam3266
    @tigestyemaryam3266 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማምላክ ታበርታህ

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዘመው መምህር

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ በጣም ትልቅ ሥራ ነው እየሠራህ ያለህው እኔም በምችለው ሌሎች ጓደኞቼን እያስተማርኩ ነው።

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 роки тому +2

    ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቸሩ አምላካችን አሜን ፫ ገን ወንድማችን ትንሽ እጥ ቢደርግልን ጥሩ ነው ምክንያቱም ሰው እንዴከታተለው በተረፈ በርታልን ✅✅✅ 😭ጉድ እኮንው

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 роки тому +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን 😭😭😭

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ

    መምህሪ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልንን

  • @randaroro8102
    @randaroro8102 4 роки тому

    መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን መምህር እኔ አያት ሰው ከሞተ እቤት ተገባ ያመዋል ያስጩኸዋል ብዙ ጊዜ በሩቅ ነው የምሆነው አሁን እደነገሩኝ ከሆነ አያቲ መልኩሳል ግን መንፈሱ አልወጣም እኔ ብናገር ቤተሰብ ሊረዳኝ አልቻለም እኔ መጀመሪያ መንፈሱ ሳይወጣ ለምን ይመለኩሳል ብል አልሰሙኝም እኔ ኢራቅ ነው የምኖረው

  • @fekeretasen6453
    @fekeretasen6453 4 роки тому

    እግዜቤሄር. ይመስገን. መ ምህራችን. ቃለሂወት ያሰማልን. ከባዲ ነው. እግዜቤሄር. ይሰውረን. ያስፍራል ጊዜው

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 роки тому

    መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከእንደዚህ አይነት ፈተና ያውጣን

  • @hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984
    @hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984 4 роки тому +1

    Basem silase Egaze hoye maren egaze hoye maren egaze hoye maren Egaze hoye maren Basaqalu seme😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    Basameame bawolade Womanafase Qiduse Ahadu amalake Amen Basem Silase😭😭😭😭😭😭😭😭
    Maren
    Maren
    Maren
    Aaren
    Kirisatose hoye🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን በዛ ውስጥ ላሉትም እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 3 роки тому +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 роки тому +2

    ፀጋውን ያብዛለህ መምህረ ከክፈ ነገረ ይጠብቅህ

  • @MatyaGirma
    @MatyaGirma Рік тому

    ❤amen amen amen

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 4 роки тому

    Amen 🙏 kala hewt yasmalen mamrchan bazu nager tamrlaw

  • @fghdft2828
    @fghdft2828 4 роки тому +2

    አዎ አዉቀዎለሁ በፅሎ አትርሳኝ ዘመንህ ብርክ ይበል ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ ሁሉን ነገር እነግርሀለሁ ደሙዬ ግን በፁሎት እርዳኝ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 4 роки тому

    Kalhewet yasemalene Wendematene🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @lydia7824
    @lydia7824 4 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tayitutube6246
    @tayitutube6246 2 роки тому

    Waqaayyoo humna keetiin hafuura Hamaan nurraa hidhii😢😢😢😢🤲 Waqaayyoo saagalee jireenyaa isin haa dhagesisuu barsisaa keenyaa🤲

  • @dyychhgguii2927
    @dyychhgguii2927 4 роки тому

    Ere gen men ayinet ye tebarek sew neh be dengele ebakih be tselot asibegn 🙏🙏🙏

  • @ልምዓትትግራይ
    @ልምዓትትግራይ 4 роки тому

    ኣምላኬ ሆይ ስንት ጉድ ነው ያለው ከዝ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏➕➕➕ መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 роки тому

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ገና ታምር ይሰራል እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ተባረክ

  • @teklerishanrshan9670
    @teklerishanrshan9670 4 роки тому

    Kale hiwote yasemalene wendema
    Chene betame denke astemari
    Newe beka kifu menfese seyetane
    Mene yahele newe yetchaweteben
    egezeo maharene kirstose wendm
    Ezegabihere yestehe buzu ye men
    Fese ewkete ageGehu bemsetelal
    Efewe ena fetari yetebekihe amen

  • @አለምነሽአለምነሽ-ዀ6ፀ

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምራችን ላንተ ቃል የለኝም