24ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 451

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 4 роки тому +7

    በጣም እሚገርም ደስ የሚል ነበር እንደሁልጊዜው ።ወንድሜ አንተ ራስህ እድለኛ ነህ እንደዚ የበቁ ሰዎችን በተደጋጋሚ ማየት። እንደኔ አስተያየት አንተ ራስህ ልበ ቀና ስለሆንክ ነው አምላክ እሚያገናኝህ ስለምትሰጠን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የምኖረው ከሀገር ውጪ ነው ድንገት ጊዜ ኖሮህ ኮሜንት ካነበብክ የክስትና ስሜ ወለተእየሱስ ነው በጸሎትህ አስበኝ ።

    • @talacell7082
      @talacell7082 4 роки тому

      Mamera barta ba nafekot betqbikaw temartekm gatamgna yatemarkut masnat ba salot kabertan sanesalecha bekoyem egizaberr yegobagnanale

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    መምህራች ባንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔርን ክብሩን ከፍከፍ ይበልልን በፊት ወደ ዘፈንና ፊልም ነው የምሮጦው ያንተን ትምህርት ከሰማሁኝ ጀምሮ ግን ፊልምም ዘፈንም አስጠላኝ በፊ መንፈሳዊ ትምህርት አያስደምጠኝም ነበር አሁንግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰብስክራይብ ሳደርገው ጭራሽ ምኑን አይቸ ምኑን ልቶው ነው የሆነብኝ እና የወንደማችን ጸጋና በረከት በኛላይም ያሳድርብን በጣም ነው ደስየሚለው ሁላችን ከዚህ ሀጥያት እስወጥቶ ወደበረከት ይጨምረን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ

    በጣም በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር የሁላችን መጨረሻ ያሳምረዉ በምክንያት አድርጎ ያስተማረን የገሰፀን ልኡል ክቡር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @fghdft2828
      @fghdft2828 4 роки тому +1

      መምህር ቁጥ አሰራሁለት ላይ የምትናገረዉ ሰለኔ ይመሰለኛል ከሀይምሮዬ አጥፋልኝ ፀልይልኝ ወንድሜ ሰቀመጥ ወገቤን ያመኛኝ እማምኔወ ፈጣሪየን ነዉ

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigraymymather7597
      @tigraymymather7597 2 роки тому

      @@fghdft2828 ክክክክክክክክክክክክኽክክክኽክክክክክ

  • @የቆሎተማሪነኝ
    @የቆሎተማሪነኝ 4 роки тому +89

    በጉጉት እየተጠባበኩ ነበር። በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነዉ። ገጠመኝ 23 በጣም አስለቅሶኛል። በርታልን መምህራችን።

    • @ፀገነትወንድዬ
      @ፀገነትወንድዬ 4 роки тому +3

      እስኪ ስልኩ ካለሽ እህቴ ተባበሪኝ እባክሽ

    • @dagi.m4988
      @dagi.m4988 4 роки тому +1

      @@ፀገነትወንድዬ kfl 1 getemegn lay alelsh

    • @weletearegawi4253
      @weletearegawi4253 4 роки тому

      እኔም በጣም ነው የነካኝ

    • @tesfaifshaye8347
      @tesfaifshaye8347 4 роки тому +1

      @@ፀገነትወንድዬ ሰላም ነው

    • @ፀገነትወንድዬ
      @ፀገነትወንድዬ 4 роки тому

      @@tesfaifshaye8347 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው

  • @21barbara21
    @21barbara21 2 дні тому

    ወለተ ተክለሃይማኖት
    ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 роки тому +11

    ምን ሆነመምህራችን እያኩ አሳሰቡ ነበረ ክርስቶስ በሚያቀው በእውነት ትናፍቀን ጀመር እግዚአብሔር ይጠብቅ ከነቤሰቦችህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yetneberkgebreyes5316
    @yetneberkgebreyes5316 4 роки тому +37

    የዲያብሎስ አሰራር እየተጋለጠ ነው፤ እኛም የምንዋጋበት ትጥቅ ታጥቀናል፤ መፈተኛችንን ለይተናል ።እናመሰግናለን ።
    ሌሎቻችን አደራ ተአምር ናፋቂ እንዳንሆን ።
    የዚህ ዝግጅት አላማ እኛን ማንቃት ፥ መመለስ እና የምንዋጋበት የጦር ዕቃ መታጠቅ ነው።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በእግዚአብሔር ፍቅር እደተጠመደ ለኛም የእግዚአብሔር ፍቅሩ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @manayeabo5888
    @manayeabo5888 4 роки тому +13

    በእግዚአብሔር እንዴት ደስ ይላል!!ቃላት አጥሮኛል....መ/ር ት/ትህ ሱስ ሆኖብኛል።
    በቤቱ ያቆይልን።

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f 4 роки тому +53

    ይገርማል ትምህርትህ እኮ ሱስ ሆነበኝ ደስ እያለኝ ነው የምሰማው

  • @shitukumeladebesa6447
    @shitukumeladebesa6447 3 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiywotn yasemalen tsegawun yabzalih memher tesfaye enenm bestelit asibugn ASKALE MARIAM NEGN

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 4 роки тому +19

    Thank you Memehir Tesfaye Abera for all what you are doing. You are helping many people with your teachings and "Getemegne" The fight against evil spirits is expanding with your, Memehir Girma, Aba Yohassese, and Memehir Henok's effort. This is just to mention few of the great healers in Ethiopia.

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 роки тому +8

    ወይዬ የግዜያብሄር ሥራ ድንቅ ነው እግዜያብሄር ይሰጥልን ወድማቸን ይገርማል እግዜያብሄር ይጠብቀው

  • @honeymar140
    @honeymar140 4 роки тому +12

    በጣም ቀናው እግዚአብሔር በረከቹ ይድረሰን የእስትንፍሠ ክርስቶስ ረዴአታችው በረከታቸው ይድረስብን።

  • @ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ

    እጅግ እሚገርም ታሪክ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ኤፍታህኤፍታህ
    @ኤፍታህኤፍታህ 4 роки тому +17

    እነሆ መጣህልን መምህር እኔ በጣም ተምሬበታለሁ በርታልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ ዘመን አተን ስላገኘን እድለኛነን እውነት

  • @keaman2432
    @keaman2432 4 роки тому +35

    መር ተስፍሽ ቃለ ህይወት ያስማልን
    ከሚገርምህ እንዴት እንደምንወድህ
    ሚኒሶታ ነው እምኖረው ከባለቤቴ ጋር ስላንተ ትምህርት ቤት ውስጥ በጣም እናዳምጥና እንወያይበታለን ከግል ህይወታችን ጋር እያዋሀድን በጣም እዩተጠቀምን ነው ሲጀመር እኛ የመምህር ግርማ አገልግሎት ተጠቃሚ ነን ሲቀጥል የእንት አገልግሎት ተጨምሮበት በጣም ተጠቅመን እየኖርነው ነው መምህር ተስፍሽ እኔና ቤቴ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን
    በርታ የስማዩ አምላክ ብርታቱን ይስጥህ እናመሰግናለን እንወድሀለን

    • @zelalemtesfaye9555
      @zelalemtesfaye9555 4 роки тому

      Okoollolooloollloolllolooooollolooolooo9lloollooooooooooloolllllo)ll) ll)lolllo) km l)ll ok) ll km) llo)))l olli l)llll km l)) li l))ll kml) lllll kml) lllll)ol ok) l)l)))look km lol)))ll)))l)lll km ll)l))))l)ll)l))lll)l))llll

  • @lamrutkonjo4555
    @lamrutkonjo4555 4 роки тому +64

    እዴ የሚገርም ነው ደስ ሲል ጌታሆይ አለማመኔን እርዳው

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому

    Amen Memihirachin Kalehiwet Yasemalin Kalebereketin Yasemalin Amen Fitsamehin Yasamirilin Amen

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 роки тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማን ሁላችንም አሜን እንደዚህ ታሪክን ሲቀይር ከአይምሮ በላይ ነው ክብር ለስላሴ ይሁን ባለበት ወንድማችን ፀሎቱ አይለየን ይጠብቀን አሜን!!!

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    በስመአብ ወልድ ወመፈስ ቅዱስ መምህር ትምርትህ ምን ያክል እደጠቀመኝ የወድማችን ድቅ ታሪክ ሚገርም ነው ድቅ ነው የመዳናለም ስራ በርታ ጠክር መምህር ፀጋውን እደምድር አሽዋ እደስማይ ኮኮብ ያብዛልህ

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 4 роки тому +7

    መምህራችን ፀጋ፡ዉን ያብዛልህ ቃለሂወት ያስማልን

  • @ማራኪአስራተማርያምቲዩብ

    *_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ_* *እርሶ ላይ አድሮ የብዙዎች ህይወት ወደ እግዚአብሔር ሆኗልና እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህሬ*
    *_የዛሬው ታሪክ እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነ ታሪክ ነው ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ለዘለዓለም በተዋህዶ እቅፍ ያኖርልን አዛኝቷ ማርያም አንደበት ትሁንልን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን_*

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 4 роки тому +20

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እስኪ አረብ አገር ላለነው ትንሽ ትምህርት ስጠን።

  • @ferhiwotmengistu5028
    @ferhiwotmengistu5028 3 роки тому

    በረከቱ ይደብረን መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku3313 4 роки тому

    Amen amen amen memmeher kalheyoti yasemagn

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 роки тому +25

    በፈተናዋች ሁሉ በርታ አደራ እንደትጠፋ እኛ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ይስማልን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 4 роки тому +2

    አቤቱ አምላኪ አንተ በመርጥካቸዉ ቅዱሳኖች ስም እኔን እና ቤተስቦቼን የተከሰስንበት ፍይል በቸርነትህ አዘጋልን አሜን የዉንድማችንበርከቱ ይደርብን አሜን

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 2 роки тому

    መምህር ቃለሂወት ያስማልን ኣቤቱ ጌታሆይ ስለማይነገር ሱጦታህ እግዛብሄር ይመስገን ኣሜን። ኣቤቱ ጌታሆይ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለዚህ ወንድሜ ታሪኩ የቀየረ ኣምላክ እንየ ሃጥያተኛና በደለኛ ኣስተምረኝ ቀይረኝ ጌታሆይ ስዉ ኣርገኝ ኣሜን።

  • @sltanmehari1720
    @sltanmehari1720 4 роки тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን። እውነት ትልቅ ትምህርት ያለው ታሪክ ነው።ከበረቱ ፈተና ወደ በረከት መቀየር ይቻላል ብዬ አምን ነበር ግን እንደዚ በቀላሉ እንደሚሆን አስቤ አላውቅም። በሰመመን ሁኜ ተመስጬ ሳዳምጠውና መጨረሻው ለማወቅ ዝጓጓ ሳላውቀው መጨረሻው ላይ ደረስኩ አደራ እግዚአብሔር ፈቅዶ ከተገናኛቹ ቀጥልልን።
    ለአንተም እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ በርታ።

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ

    በእውነቶ ቃላት የለኝም መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏እናመሰግናለን መምህር💒💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @naomiberhe1118
    @naomiberhe1118 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህመምህራችን እዬጠበኩነበር

  • @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው በረከታቸው ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን ሀጢያተኛ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ስላሴ እያላችሁ 🤲

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yasminjasmin1141
    @yasminjasmin1141 4 роки тому +3

    መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር በቤተ ያጸናክ ኑርልን የኔ ቀናተባረክ

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድም ይገርማል
    በስመአብ ጎዶልያስ
    አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 роки тому +1

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..memhrachin..betam..ygermal..betam..tru..tmhrt..newu ..berta..❤👍👍❤👍👍💜💗💗egziyabher....ybarch..dgl .abzta..tbarch

  • @fekeretasen6453
    @fekeretasen6453 4 роки тому +5

    እግዜቤሄር. ይመስገን. መምህራችን. በጣም አስተማሪ ነው. እናመሰግናለን.

  • @ሁለተኪዳን
    @ሁለተኪዳን 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርደስየሚልአስተማሪ ገጠመኝነው ወንድማችንንየወደደአምላከ እግዚአብሔር ለኛምለደካማልጆቹ በረከትረደኤትን ይደርብን መታደልነው ከአለማዊ መንፈሳዊ ህይወት እንደት ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏

  • @yhmeyhme8383
    @yhmeyhme8383 4 роки тому +14

    መምህር ስላወክሆት ደስ ብሎኛል ከአሁን ቦኃላ አዳምጣለሁ እኔም በተሰቦቼም እንድናለን እግዚአብሔር ይወደናል እድሜና ጤና ይስጥዎት።

    • @monamonat5tr315
      @monamonat5tr315 4 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @ወለተሰንበትእኔየማርያምነ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በጣም ብዙ አስተማሪ ነው እኔ ብዙ ተምራለሁ እኔ የጠፋሁ ነኝ እመቤቴ ማሪያም በምትወጣበት በምትገባበት አትለይህ

  • @tsagae6563
    @tsagae6563 4 роки тому +26

    ውይኔ መጨርሻው ደስ ሲል እግዚአብሔር ሰውሮት ይሆናል ወይገዳም ጠቀምጦ ይሆናል እር መምህር እኔንም ይምከሩኝ ይቀይሩኝ በውነት

  • @ድንግልማርያምእናቴድረሽል

    በእውነት መምህራችን ከልብ ሆኘነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ እያለኝ ጨረስኩት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ትምርት አዘል ሰለአስተማርክነ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አሜን

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር ታድለ የስንቱን ህይወት ከፈጣሪ ጋር አቃና በረከትህ ይደርብኝ።

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ምን ብየ ልፃፍ እግዚአብሔር ድንቅ ነው።

    • @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
      @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ 4 роки тому +1

      እዴ ይሄ ቃል ጋርሞኝይ ነው ይቅርታ ግን ለ ኢትዮጵያ ሳዎች ምግባቸዉን ሳጣቸው እንዴ ይሄን ቃል ዳዊት ነው ያለው ላሚን እንዴት እንዴት ሊሆን ቻለ ንግረኝይ በ ኮምንት ፕልስ ማምህር የም ያነቡ ካሆነ ይሄን ቃል አስተምረን 🤲

    • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
      @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 роки тому +3

      @@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ እዉነት ነው ለኢትዮጵያውያን ምግባቸውን ተሰጥቶአቸዋል እርሱም ቅዱስ ቁርባን ነው። በመንፈሳዊ።
      በአለማዊ ደግሞ እንጀራ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠ ነው ለምሳሌ ጤፍ የኢትዮጵያውያን ምግብ ነው።

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንቃለ ህወትን ያሰማልን በጣም አሰተማሪ ነዉ መ ም ህር

  • @betelhemtewelde7257
    @betelhemtewelde7257 4 роки тому

    Amen Amen Amen Betam yemimeset kemnagrew yelya Egziabher Be hatyat yetawerew yeben kefto yesmahuten belbonaye yanurlen srmi becha salhon Atgbari yadrgen kalhiwet yasemalen bedmena betena yetbklen memhirachen memher Tesfaye

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 роки тому +1

    እሚገርም ታሪክ ነው በእውነት ለካስ በከተማ ውጥ ከህዝብ ጋር እየኖሩ መቀደስ ይቻላል በእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ከዚህ ልጅ ላንተ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ብርታት ጉልበት ይሁንህ እሱ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ያንተ አስተዋፆ ቀላል የሚባል አይደለም በእርግ እሱ ካንተ ጋር እንዲገናኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህል እረጅም እድሜንና ጤና ያድልልን እመብርሃን በህይወት ሁሉ እየተገኘት ትጠብቅህ ትባርክህ ከፊት ከኃላህ ከቀኝ።ከግራህ ትቁምላህ ተባረክ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን

  • @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
    @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ምን እንደምል አላውቅም ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 роки тому

    Amen amen amen betam desss yelll ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 роки тому

    መምህራችን በእውነት እኔ የማማክረው መምራችን በእውነት የማማክረው ሠው ባገኝ ብዙ ችግር ያለበት ቤተሠብ ውሥጥ ያለሁት እንዳንተ አይነት መምህራን እግዜአብሄር ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ነገረ ይሰውርህ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 роки тому

    #እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ# ወድማችን ታሪክ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ልብ ይስጠን💚💛❤🌹🌹🌹📚💒🙏

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ። እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ።

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 роки тому

    በስመ ሥላሴ እንደት መታደል ነው ጌታ ሆይ እንደዚህ ያለ ንፁህ ልብ ስጠን መምህር ተስፋዬ አተ መልካም የብዙወች መምህር ነህ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @potatogirl_queen6461
    @potatogirl_queen6461 4 роки тому +4

    I learn so many things because of this video. Don't listen to the people and they are wrong. Keep going because I listen to this everyday. Please god bless your famil

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 роки тому

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 роки тому

    ቃለህወት ያሠማልን መምህር በውነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዛብሔር አምላክ እኛንም ሀፃተኞቹን ያሥበን ላንተም ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሠጥህ መምህራችን በርታልን

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክኒያት አለው

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 роки тому

    እጅግ በጣም ይገርማን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እሚገርምነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለወት ያገልግሎት ዘመነወን እግዚአብሔር ይባርክልን ዘመነወ የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 роки тому

    መምህር እናመሰግናለን በጣም ልዩ ትምህርት አለው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ለእኛም የእግዚአብሔር ፀጋ ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    መምህር በጣም ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ልቦናችንን ያብራልን❤

  • @Habesha-t5w
    @Habesha-t5w 4 роки тому +2

    የድንግል ልጅ መዳንያሉም ይክበር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እሱን የፈወሰ አምላክ ወንድሜንም ይስበው እውነት አለቀስኩ መምህር ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

    • @romangelaw6502
      @romangelaw6502 4 роки тому

      alemamenen erdaw getaye enem tedergolignal yhen sisema gin joroyen kebedegn bezi zemen yhen mesimat .......egiziabher dink new

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ በእውነት ይገርማል በረከቱ ይድረሰን

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 4 роки тому

    ቃልወት ያሰማልን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን በጣም የሚያስተምር እምነት ይህ ነው ጌታ ከእርኩስ መንፈስ ያውጣን የጌታ ተገዢ ያድርገን በእውነት

  • @kebronbelay5916
    @kebronbelay5916 2 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እሚገርም ታሪክ ነው አየ የኔ መደሀኒያለም የቅርብ አምላክ እኮነው ሁላችንም የራሳችን ጉድለት ስላለብን ነው እጂ ፈጣሪ እማ እኛው ጋር ነው ያለው እስኪ እንትጋ እንበርታ መደሀኒያለም ይገዘን ሙሉ ሰው ያርገን ወገኖቼ

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 4 роки тому

    Amen Amen Amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xegawun yabzalk

  • @ኃይልአንድፀጋየ
    @ኃይልአንድፀጋየ 4 роки тому

    በጣም የሚገርም ነው የቅዱሱ ልጅ ረድኤትና በረከት በእውነት ይደርብንና ለእርሱ የደረሰ ጌታ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጎብኘን። ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን።

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 4 роки тому +3

    መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ ይባርከህ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 4 роки тому

    በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩበት አስለቅሶኛል። በርታልን መምህራችን።

  • @khankpk915
    @khankpk915 3 роки тому

    መምህራችን ፀጋህን ያበዛልን
    ልጆንም በፀሎት ሆሌይን አሱቡት
    ፀጋ ውን ፍፁም እንደሆንም መጨርሻውን ጌታ ይግለጥለንን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @yeshibelay619
    @yeshibelay619 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @ሳራየድንግልማርያምልጅ

    በእዉነት መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ተመስጨ ነዉ እምሰማዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ
    በጣም እሚገርም ነዉ የኛ ህይወት

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 роки тому

    እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው መ/ር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከሁሉም ካንተ ትምህርት ላይ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁን ፀጋውን ያትረፍርፍልህ በፀሎትህ አስበኝ ብስራተ ወንጌል ብለህ

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 4 роки тому

    የእግዚአብሔር ታምር እየገረመኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብር እርሶን የረዳአምላእ ይኛንም ይርዳን

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 роки тому

    የሚደቅ ታሪክነው የሚደቅ ቃላት ያጥረኛል ይሄ መመረጥነው አባቴ መድሃኒያለምሆይ በለተ ቀንክ የወድሞቼንም ልቦና እደዚህ ልጅ ለውጥልኝ የኔ ጌታ አስቡልኝ በፀሎት ልክ እደ መጀመሪያ ታሪኩ ያለነው ወድሞቼ ባህሪያቸው ያዱ የሌሎቹ ይሻላል መምህ ፍቅረ ማርያም ና ወልደ ጭርቆስ ሀብተ ማርያም ብላቹ አስቡልኝ ስለመድሃኒያለም መምህር ተስፋዬ በሰማይ ታገኘዋለክ ዋጋህን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😓😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሁላችንም የቅዱስ ጊዎርጊስ የክርስትና ልጆችነው እሱ ይታደገን ያጨሳሉ ይቅማሉ አስቡልኝ መምህር እኔም እዳቅሜ እየፀለይኩነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባቴ መድሃኒያለም ወድሞቼን ታደግ አሜን

  • @melkatesfa3863
    @melkatesfa3863 4 роки тому

    መራዊ ገብር ክርስቶስ አስታወሰኝ ይህ ልጅ እግዚአብሔር መርጦታል አቤት መታደል ትንሽ ጠብታ እምነት እና ብርታት ይስጠኝ እግዚአብሔር እንዳመሰግነዉ እግዚአብሔር ሁላችንም ይባርከን

  • @lelegmedhin3774
    @lelegmedhin3774 4 роки тому

    የማለቀው ነገር ስለአሳወቅኩኝ በጣም አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልክ

  • @ephratatesfaye8918
    @ephratatesfaye8918 4 роки тому

    ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ እግዚያብሔር ይስጥልኝ፡፡ የባለታሪካቻችንም ፀጋ በረከቱ ይደርብኝ…ይደርብን፡፡ የተማርኩትን በልቦናዬ አተሞ እንድተገብረው እግዚያብሔር የፍቀድልኝ…የፍቀድልን፡፡ አምላካችን እግዚያብሔር እንዲያሉ ሰዎችን ያብዛልን፡፡

  • @solomehenoke6985
    @solomehenoke6985 4 роки тому +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ በዚህ ዘመን ዪህን ያሰማን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 4 роки тому +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ደስ ይላል መምህር ተስፋየ

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 4 роки тому

    በጣም የታደለና የተመረጠ ሰው ነው እመብርሀን ባለበት ትጠብቀው ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 роки тому

    Amen kalhiwot yasemalin memerachin yewunet yebuzowochin hiwot yemiqayer gaxamagn New enameseginalen bertalin

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ3ጘ

    ከመደነቄ የተነሳ ግራ እየተጋባሁ ነኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያስተማረን የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    የዲያብሎስ ውጊያዎች ተርጓሚ አያሌው ዘእየሱስ ይባላል

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጌታ ሆይ ስለ ደጋግ አባቶቼ ብለህ ማረኝ!!! ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ በተዘበራረቀቀ ህይወት ውስጥ ነኝ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይስጥህ መምህራችን

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 9 місяців тому

    እዉነት ፡አስተማሪ፡ነዉ፡ሁለት፡ቀን፡አዳመጥኮት፡የስራ፡ብዛት፡ነዉ፡የመዳብ፡ግን፡በጉጉት፡አዳመጥኮት፡ልብን፡አይምሮይን፡ደስ፡የለዋል፡❤❤❤❤መምህር፡እረጀመ፡እድሜ፡ይስጥህ፡እ/ርፀዳለ፡ማርያም፡በፀሎት፡አስበኛ😢😢😢😢

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 4 роки тому +1

    እምገርም ታአምር ነው እኛንም ልባችን ደንድኗልና እንድከፈትልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን አሜን 🙏

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 роки тому +4

    በጣም አስተማሪነዉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 роки тому

    መምህር እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እጅግ በጣም ተመሰጨ ነው ያዳመጥኩት መምህር ላንተም እግዚያብሔር ጰጋውን ያብዛልህ

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 роки тому

    Kalehiwat Yasemaln Memihirachi Amén Amén Amen

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክ ጥሩ ትምህርት ነው ህይወቱን ለወጥህው አንድ ሰው አዳንክ መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @hayatmohammed3742
    @hayatmohammed3742 3 роки тому

    Amen amen 🙏🙏🙏