Enebela Be ZENAHBEZU Kushina "ለምለም ዝግን" እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 93

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 3 роки тому +13

    እናቱን የሚወድ የእመቤታችን ወዳጅ ነው።
    ክብር ለእናቶቻችን እንዲሁም ለአባቶቻችን።
    እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @ንፁህዘርበቀለ
    @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому +4

    በጣም ይገርማል ለምለም ዝግን ምን እንደሆነ እንኳን የሚያቅ ሰው በጠፋበት ዘመን አርእስቱን ሳየው ደነገጥኩ።ለምለም ዝግን ጣሊያን ቲማቲምን ወደ ሀገራችን ለመብልነት ከማስገባቱ በፊት በጥሩ ሁኔታ በቅቤ እና በአዋዜ በወፍራም ድስት ለሰስ ባለ እሳት ስጋው እንዳይገነትር ተደርጎ የሚሰራ የትልቅ ሰው ምግብ ነው። እርግጠኛ ነኝ እናትህ ምንም ነገር ውስጥ ቲማቲም አይጨምሩም ነበር። ትክክለኛ የእናቶቻችንን ሙያ ብታስተምር ጥሩ ነው። ለማንኛውም ስሙንም በመጥራትህ አመሰግንሀለሁ 💚💛❤️

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 3 роки тому

      እኔም ርዕሱን ሳይ ክው ነው ያልኩት።
      ከሞተች 15 (16 )ዓመት ያለፋትን የአክስቴን እጅ ነው ያስታወሰኝ።
      እርግጥ ነው እሷም ያለቲማቲም ነበር የምትሰራው።
      አሁን ላይ ግን አብዛኞቹ ልጆች የኔዎቹንም ጨምሮ ብዙም በርበሬውን ስለማይደፍሩት ቲማቲም መኖሩ አይጎዳም።
      በዛ ላይ ቲማቲሙም ቢሆን የራሱ የሆኑ ጥቅሞች አሉት።
      👍👌

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 8 місяців тому

    ሼፍ ዝናህ ብዙ የምትሰራቸው ምግቦችህ ሁሉም በጣም አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 роки тому

    አቤት የእናትህ የወይዘሮ ምንትዋብ ለምለም ዝግን በጣም ግሩም ነበር ነብሳቸውን ይማረውና🙏

  • @martayednglillij9017
    @martayednglillij9017 3 роки тому +9

    አባቴ ዝናህብዙ እውነትም ስምሕ ይገልፅሐል ስምና ወርቅ ያለው ስም ነው ግርማ ሞገስሕ የሚያስደስት አባት እረጅም እድሜ ይስጥሕ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀😗😗😗

  • @hermela6810
    @hermela6810 3 роки тому +6

    አቤት እርጋታ በጣም ቆንጆ ዝግን እናመሰግናለን

  • @yoditteshome6033
    @yoditteshome6033 3 роки тому +11

    እንዴት የታደልክ ነህ አቤት ቤተሰቦችህ እንዴት ይደሰቱብህ ይሆን ቀናሁብህ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ👏👏👏💕

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 роки тому +1

    አይቼም ስምቼም አላውቅ ለምለም እንጀራ እንጂ ክትፎ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እሞክረዋለሁ እጅህን ይባረክ

  • @fikirtebaleh7478
    @fikirtebaleh7478 Рік тому

    ወንድሜ እወድሀለሁ ኑርልን ሰብለወንጌል ፀጋየ

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 3 роки тому +2

    Thank you Brother l am really like it ,good job 👍

  • @macaellemaco3218
    @macaellemaco3218 3 роки тому +2

    በጣም የሚያምር አሰራር በርታልን እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን 💙💚❤

  • @gurshaa1994
    @gurshaa1994 3 роки тому +3

    አሰራርህ በጣም ደስ ይላል ለመስራት በጣም አጋግቶኛል
    🙏🏽 እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 роки тому +3

    ባለ ሙያ ነሕ በጣምተደሰትኩብሕ በርታ እድሜና ጤናይስጥልኝ

  • @chol9412
    @chol9412 3 роки тому +1

    እጅህን ይባርከው

  • @wubalemsintayehu1601
    @wubalemsintayehu1601 3 роки тому +1

    Wow bareta egzeyabehare badema batania yakoyekie

  • @Linalina-ge7kh
    @Linalina-ge7kh 3 роки тому +1

    Zare erat balemuya arekagn 🙏

  • @Gelane1
    @Gelane1 3 роки тому +5

    እጅህን ይባርከው ወንድሜ !!
    መልካም ነው
    ለብዙ ወንድሞችና እህቶች ሞያ
    እያሰተማርከን ነው እናመሰግናለን።በርታ።

  • @hayatahmed7477
    @hayatahmed7477 3 роки тому +1

    ወየ መታደል አንደበትህ እንዴት ደስ ይለሰል ከቹላታ ጋር

  • @የጣሊያንሰፈርልጅ
    @የጣሊያንሰፈርልጅ 3 роки тому

    It's out of this world!! Thank you for sharing sir.

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 роки тому +2

    ዋው ከማባያው ጋ ብታቀርበው ጥሩ ነበር ።እናመሰግናለን

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 3 роки тому +1

    በጣም የምያምር አስራር ነው እሞክራዋለሁ ክበርልኝ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 роки тому +1

    Tebareka wondimacena ye moya nigus neha👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🇪🇹

  • @fikermelaku4410
    @fikermelaku4410 3 роки тому +2

    Betam arife new gobez yamrale yetbarke yehune ♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹

  • @deme1094
    @deme1094 2 роки тому

    ታቱየን ስወዳት በርታ

  • @ዘይነብብንትኢስላም
    @ዘይነብብንትኢስላም 3 роки тому +5

    በርታ አባታችን በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነበርክ

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 3 роки тому +1

    አይቼ አላውቅም የሚጣፍጥ ይመስላል ተባረክ

  • @kasalemalemu2770
    @kasalemalemu2770 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጂ ይባርክ በርታ ወንድማችን።

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 роки тому +1

    Nice new Thanks

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 3 роки тому +1

    አተን ያገባች የታደለች አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋርይስጥክ 🙏🙏🙏

    • @medmak1494
      @medmak1494 2 роки тому

      ሴት ሴት ኣታገባም

  • @azyasse1334
    @azyasse1334 3 роки тому +5

    Wonderful dish I never heard of it before but its delicious thanks for sharing your mom's recipe, please keep it up; God bless you!

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን እንሞክረው

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን አይተን የማናውቀው አሰራር ነው

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 роки тому +1

    Artist Zinahbizu ejih yibarek bilenal

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ስወድህ አባት❤❤❤❤

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 роки тому

    Ewnetem-lemlem !!!!!!!

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 3 роки тому +1

    አሪፍነውአሁኑሰርቼነውየምቀምሰው

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 3 роки тому +1

    Woww 🙏 ! Nice muya ! Astemarekejne!!

  • @Luna23official
    @Luna23official 3 роки тому +2

    ጎበዝ ነህ

  • @azizaomar2001
    @azizaomar2001 3 роки тому

    ወይኔ አተና ሙሉአለም ነበራች በማሥታወቂያሥራችሁ በጣም ደመቅየምትሉ የትተደበቃችሁ እውነት ሥላየሁህ ደሥብሎኛል መዝፋኔ እዳተሙሎ አለምንምባየሀት ደሥይለኝነበር

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 роки тому

    ዋው እንዴት ያምራል ልዩነው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @meski.bekele2637
    @meski.bekele2637 3 роки тому +2

    በጣም ንፁ በርታ

  • @almaznegash3708
    @almaznegash3708 3 роки тому +2

    Good job 👏. 👏

  • @kingdagnew2005
    @kingdagnew2005 3 роки тому +2

    I tried it and really easy and very yummy 😋 Thank you so much !!!!

  • @bebigod9898
    @bebigod9898 3 роки тому

    እጅህን ይባረክ

  • @biftubeyecha1500
    @biftubeyecha1500 4 роки тому +1

    Wowuu eskiserawuu newuu yechekolikut bexam newuu sitayii yemiyamerewuu ewunet ejihii yibarek.

  • @liduwolde1354
    @liduwolde1354 3 роки тому +2

    ጎበዝ

  • @yordanosadgo7009
    @yordanosadgo7009 3 роки тому

    በጣም ጥሩ አትጥፋ

  • @merambehija1940
    @merambehija1940 3 роки тому

    የተለያዩ ሾርባዎች ብትሰራልን አሪፍ ነው

  • @romankifle4878
    @romankifle4878 3 роки тому

    Wow this is amazing 👏 Thank you for sharing 🙏

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 3 роки тому +1

    ማርያምን አዲስ አበባ ስመጣ ይኸንን ለምለም ዝግን ለመብላት ጓጉቻለሁ ፣

  • @birehanalemayehu2384
    @birehanalemayehu2384 3 роки тому +1

    Mouth watering

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 роки тому

    እውነትም ዝናህ ብዙ ስምን መልአክ ያወጣዋል እንደስምህ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @gingerbeer8896
    @gingerbeer8896 3 роки тому

    Brilliant session sir I appreciated for lesson..

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 3 роки тому

    Very good job 👏 I love it 🥰

  • @zahidanuri8487
    @zahidanuri8487 3 роки тому +2

    Thanks bro

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 3 роки тому +1

    በአሳ አይሆንም ስጋ ለማንበላ ዋው

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 18 днів тому

    Yes Man it is delicious

  • @frehiwotbefekadu8792
    @frehiwotbefekadu8792 3 роки тому +1

    This amazing.

  • @bughziibughziz5314
    @bughziibughziz5314 3 роки тому

    Tebarek

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 3 роки тому

    waw shaf shero lemena
    enkuan dehna metah

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 роки тому +1

    👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @tenagnelemma6414
    @tenagnelemma6414 3 роки тому

    I love it tnx

  • @hanitube181
    @hanitube181 3 роки тому +1

    Wow

  • @zaharemohammed2564
    @zaharemohammed2564 3 роки тому +1

    በርታ ሙያህ በጣም ይመቻል የኩሺና ሲራ በሴቶች ብቺ ብለው ለምሉ ውንዶችትልቅትምሪትነው

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому

    Delicious 😋 thank you for sharing

  • @selam3735
    @selam3735 4 роки тому

    Woooow berta

  • @emebet2513
    @emebet2513 Рік тому

    Yummy 👍

  • @Freyaet
    @Freyaet 4 роки тому

    Betam dese yelale addis subscriber 👏🏽

  • @yonimaha
    @yonimaha 4 роки тому

    Wow nice👌

  • @semaiabraham4972
    @semaiabraham4972 2 роки тому

    ❤️🌹👌

  • @haileletekidan6702
    @haileletekidan6702 2 роки тому

    👍👍👍

  • @tizitaed4724
    @tizitaed4724 3 роки тому

    betam des yemilu migib

  • @eh9850
    @eh9850 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው:: ለምን የዩቱብ ኮሜርሻል የለውም ቻናሉ?

  • @le1785
    @le1785 3 роки тому

    ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ ❤🙏

  • @gennigebre6273
    @gennigebre6273 3 роки тому

    🙏🙏

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 3 роки тому

    👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azizaomar2001
    @azizaomar2001 3 роки тому

    አድናቂችሁነኝ በምሠሩት ሥራወቻችሁሉ ደሥትሉኝአላችሁ ሠላማችሁይብዛ

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 3 роки тому

    👌👌👌

  • @meski.bekele2637
    @meski.bekele2637 3 роки тому +1

    🤩🤩🤩🤩🤩👍🙏

  • @selamfeleke1121
    @selamfeleke1121 4 роки тому

    🙏🏻

  • @seadalovemametube72
    @seadalovemametube72 3 роки тому

    አድስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @alemkinde861
    @alemkinde861 3 роки тому +1

    እንኳን አንተ እኔም የታቱን እጅ አልረሳዉም

  • @genetras9428
    @genetras9428 3 роки тому

    Geba geba eyalachehu comment like aregolat eseki subscribe atereso

  • @manalebishwoldeyes594
    @manalebishwoldeyes594 3 роки тому +1

    ትንሽ ድምፅህን ከፍ ብታደርገው፡፣

  • @mimihassen3341
    @mimihassen3341 3 роки тому

    R. I. P. Amh. Er. Er.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 роки тому +1

      Tplflies we will feed you hunger stricken ppl .. fesam