የህጻናት የምግብ አዘገጃጀት/ ከ8 ወር ጀምሮ/ የቦሎቄ አሰራር ለህጻናት/How to make Kidney beans for baby

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 6

  • @haymanotwerkneh6734
    @haymanotwerkneh6734 Місяць тому

    Thanku

  • @ebfttrading864
    @ebfttrading864 2 місяці тому

    Thank you! We can fine like this useful ingredients for our kids

  • @Seedling-f
    @Seedling-f 2 місяці тому

    Thank you for sharing your experience.

  • @TsegiAmbaye
    @TsegiAmbaye 2 місяці тому

    Derek Endet Tru Aydelem Leljoch Alsh???

    • @ChuchuTube16
      @ChuchuTube16  Місяць тому

      ስለምትከታተይኝ አመሰግናለሁ!
      ለጥያቄሽ መልስ፡- ቦሎቄ ለአዋቂም ሆነ ለህጻናት ለምግብነት ከመቅረቡ በፊት ቢያንስ ለ 5 ስአት መዘፍዘፍና በደንብ መብሰል እንዳለበት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ እንደ ምክንያት ያስቀመጡት ጥሬዉ ቦሎቄ በጉበት ላይ ጉዳት የሚያደርስ phytohaemagglutinin የሚባል መርዛማ አይነት በዉስጡ ስላለው ነው ይላሉ። አንድ ሰዉ ጥሬና ያልተዘፈዘፈ ቦሎቄ ቢመገብ በጥቂት ሰአታት ውስጥ እንደ ተቅማጥ፣ ማዞር፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስታወክ እና ከፍተኛ የሆድ ህመም ያሉ ምልክቶች ሊታዩበትና እና ከዚህም አልፎ ከባድ ደረጃ ደርሶ ሆስፒታል እስከ መተኛት ሊያደርሰዉ ይችላል። ስለዚህ ቦሎቄዉን መንከር/መዘፍዘፍዘ/ እና ማብሰል አብዛኛው መርዛማ ንጥረ-ነገርን እንዲዎገድ ያደርገዋል፤ ይህም ቦሎቄዉ ደህንነቱ የጠበቀና ምንም ጉዳት የሌለውና ገንቢ ምግብ ያደርገዋል ማለት ነዉ።

  • @sintayehuyihunie5157
    @sintayehuyihunie5157 2 місяці тому

    ቦሎቄ ነገር እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ ለኔ ብጠቀመዉ ተጓዳኝ ጉዳት ይኖረዉ ይሆን?